ነገ ተጓዥ ነኝ የሺሻ እቃዬ ለሰው ስጦታ ሰጠሁ ጉበት ና ሺሻ ምን አገናኘው ?

  Рет қаралды 10,246

ሀቢባ ፋምሊ

ሀቢባ ፋምሊ

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@Huda-s4r
@Huda-s4r 2 ай бұрын
ሀቢባ እንባየመጣ እምትወጃቸዉን ልጆች ክርስቲያን ማድረግሽ ወደ እሳት መወራወርሺ አሏህ ይህድኪ
@Maisa-u5k
@Maisa-u5k 2 ай бұрын
አላህ ወደቀጥተኛዉመንገድይምራሽ በጣም ታሳዝኝኛለሽ ሙስሊምሆነሽ እደዚህ መበላቀጥ
@aaaannmm3iz3zl8x
@aaaannmm3iz3zl8x 2 ай бұрын
እእእ ሙስሊምና ት ደ ?
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
ምነው ሲኦልምትሔጅመሰልበይ ቻይው የኢትዮጵያ ኑሮ ክክክክ ውሀየለም አንድያቹውን ላጥባቹው ምትይው
@Warka1010
@Warka1010 2 ай бұрын
አንችን ብሎ ሰው መካሪ እስኪ እራስሽን ምከሪ መጀመሪያ😂
@አዚዛአሊ
@አዚዛአሊ 2 ай бұрын
ዶክተረ ለራሱ አያቅም ይችናት ክክክክክክ
@ysiehvvdgd7317
@ysiehvvdgd7317 2 ай бұрын
ደፋር ናት እንጂ ምንም የላትም
@Warka1010
@Warka1010 2 ай бұрын
@@ysiehvvdgd7317 ምኗም አይመቸኝም የምር ደፋር አደለችም ዝም ብላ ነው ምትጎርን በራሧ ላይ ማታደርገውን በሠው ላይ ስትፈርድ ታስጠላኛለች ሜታል
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 2 ай бұрын
እኮ
@Henan-v6e
@Henan-v6e 2 ай бұрын
እኔ እኮ በህዋቴ እንደ ሀቢባ አይነት ሞኝ ሰው አለዬውም ለእሷ ጀብዴ ማለት ሀጥያት ነው ወንጀልዋን እንደ ጀብድ እንደሰራ የሚትነገር ስርዓቷ ኢትዮጵያ አይወክልም ኢትዮጵያውያን ሴቶች እኮ አይንአፈር ነቻው እቺ ግን ኡኡኡኡኡ ................
@feyzaShifa
@feyzaShifa 2 ай бұрын
የሺሻ እቃሽ መስበር ነበርብሽ እጂይ ሌላው ኢዲጠጣ ለም ትፈልጌያልሽ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 ай бұрын
ስላም 😂😂😂ወይ ጉድ
@feyzaShifa
@feyzaShifa 2 ай бұрын
ሱውስ አይሆንም አላላሽም 😅
@SabiraAhmed-r8v
@SabiraAhmed-r8v 2 ай бұрын
አላህበሠላምያሥገባሽ
@emuabukitube5400
@emuabukitube5400 2 ай бұрын
አላህ ይህድሽ እህቴ
@MeremHassen-f1z
@MeremHassen-f1z 2 ай бұрын
ሀይማኖቷን ባለመቀየሯ አደንቃታለሁ አላህ ያስተካክለን
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb 2 ай бұрын
ኧረ ባክሽ ከዚህ በላይ እንደት ነው መቀየር ማለት ካፊሪን ተመሳስላ እየኖረች ሙስሊም ናት አይነፋም
@MeremHassen-f1z
@MeremHassen-f1z 2 ай бұрын
@@EmuAbdullah-di8mb እኛ በልብሳችን ተደብቀን የምንስራውን አላህ ነው የሚያውቀው አላህ ይመልሳት እሷንም እኛንም በሌላ ሀይማኖት አላመነችም ትመለሳለች ኢሻአላህ
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb 2 ай бұрын
@@MeremHassen-f1zስለ ራስሽ አውሪ ስለ ሰው ግን ማውራት አትችይም ። ታላቁ ነብያችን አላህ ሁሉንም ወንጀል እንደሚምረንና ተናግረዋል በኢፋ የሰሩትና ወንጀላቸውን በኢፋ ያወጡት ሲቀሩ ብለው እነሱን የተመሳሰለ እሱ ከእነሱ ነው ይህ የእኔ ቃል አይደለም የአላህ ቃል ነው ከፈለግሽ ማስረጃ አመጣልሻለሁ አሁንም ሙስሊም ናት አያስብልም
@MeremHassen-f1z
@MeremHassen-f1z 2 ай бұрын
@@EmuAbdullah-di8mb እኔ ትክክል ናት እያልኩ አይደለም ግን እያዳድሺ ተደብቀሺ የምሰሪው ከሷ ይብሳል አላህ ያስተካክላት አላህ ለሱ የሚያቅተው ነገር የለም ዝም በሉ ከቻላቹህ ዱአ አድርጉላት
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb 2 ай бұрын
@@MeremHassen-f1z ተይ እንጅ ባክሽ ምንነው የውስጣችሁን አውቃለሁ አልሽ አንች እንደምትይው ከሆንሽ ሰውን በአንች ስራ አትገምች ስንት አላህን የሚፈሩ አሉ ስለዚህ አላህን ፍሪ አላህ ለሁላችንም ሂድዬ ይስጠን ጨርሻለሁ ።።።
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 2 ай бұрын
Yewedeshin ayimeslm areb heger lemithejew herekat mixer argeshw
@fiiiddiiej5745
@fiiiddiiej5745 2 ай бұрын
ያአሏህ አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ ሙስሊም ሁኖ እንዲህ መሆን ነስአለሏሁ ሰላመተ ወል አፊያ
@WessnFelke
@WessnFelke 2 ай бұрын
በሰላም ግቢ የኔ ቆንጆ
@habtamtube4753
@habtamtube4753 2 ай бұрын
በሰላም ግቢ ሰላም ትቀበልሽ ሀገርሺ እህታችን
@Maryam-jy2bn
@Maryam-jy2bn 2 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ
@ውሎዬዋ
@ውሎዬዋ 2 ай бұрын
ሀቡዬ እኔም እከተልሻለሁ እህቴዋ እኔም ልገባ ነው❤
@فضيلهناصر-ك2ك
@فضيلهناصر-ك2ك 2 ай бұрын
እነልላህ ወእነ እላይህ ራጅኢን
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq 2 ай бұрын
ሙስሊምነሽክርሲታን
@memett564
@memett564 2 ай бұрын
መልካም ጎዙ
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 ай бұрын
እረ ከንፈርሺ ምንድን ነው ሲያሰጠላ
@Sameraayalew
@Sameraayalew 2 ай бұрын
አላህ በሠላም ያሥገባሽ
@RomromMywife
@RomromMywife 2 ай бұрын
Allh wedaqaxetagaw masemar yimaresh kazyan bouhla esameshalen werash
@havenbfff2303
@havenbfff2303 2 ай бұрын
You will miss you but don't worry u be fine & happy
@እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
@እሙሀሊዲ-ዸ9ነ 2 ай бұрын
የሻ እቃ አልሺ ያሻሻሺ አች ገማ እምዉራ አታቂም 😢😢😢😢
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 ай бұрын
የአሏህ ወላሂ አንችም እኛንም አሏህ ይምራን ኢና ሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን በአደባባይ ትናገራለች ደሞ ለሰው ሰጠኋት አላለችም
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 2 ай бұрын
ሺሻ ትጠጣለቺ እደ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 2 ай бұрын
በስላም ግቢ
@KgGhii
@KgGhii 2 ай бұрын
ወየትነው የምከጅው አቶብያ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
ለግፍት ነው ያው ስደት አረብ ሀገራች ነው ምትሄደ ኳታር ሳትመልስ አትቀርም
@Elisamazret
@Elisamazret 2 ай бұрын
ወዴት ልትሄጂ ነው
@SamsungPhonetastic-b6c
@SamsungPhonetastic-b6c 2 ай бұрын
አንቺ ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ
@newid5082
@newid5082 2 ай бұрын
ላኢላ ሀኢለ ሏህ
@MessiHana
@MessiHana 2 ай бұрын
Selame gebi
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 2 ай бұрын
ወዴት ልትሄጂ ነዉ
@مبروكه-ق4ث
@مبروكه-ق4ث 2 ай бұрын
Beka atemlshim wed dubay
@MimiZewda
@MimiZewda 2 ай бұрын
Bxame nawe mewadshe salme gebe
@Asia-dy7xo
@Asia-dy7xo 2 ай бұрын
የትነእምኬጅውጎረቤቴ
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 2 ай бұрын
አዛባየፊትሽመክበዲአጭኤጭኤጭ
@Musamasri-j6z
@Musamasri-j6z 2 ай бұрын
😂jegina.nesh.mariyam
@zbm8807
@zbm8807 2 ай бұрын
ጭራሽ ስጦታ
@RkTelecom-uq6wm
@RkTelecom-uq6wm 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 2 ай бұрын
ቂጥአፍእጭ
@mimimimi.abusha
@mimimimi.abusha 2 ай бұрын
Beselamegiibi
@Rahmna-h7w
@Rahmna-h7w 2 ай бұрын
ጥብቆሻሻ ጭራሺለሀይማኖትሺቧታየለለሺቆሻሻ
@SusuSead-gm1rw
@SusuSead-gm1rw 2 ай бұрын
ሀራም ነው ሙስሊም ተሆንሽ
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ባልዋና ልጆችዋ ካፊር ናቸዉ
@RukiaAhmed-s2w
@RukiaAhmed-s2w 2 ай бұрын
አላህ ካቺጋር ይሁን
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 41 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН