ገጠር ገባን

  Рет қаралды 222,211

Dani and Tsge Royal

Dani and Tsge Royal

2 жыл бұрын

Пікірлер: 1 300
@meseretsisay9195
@meseretsisay9195 2 жыл бұрын
በሳቅ ሆደ ቆሰለ የኡነት የኛን አገር አርቲስቶች ፊልም ከማየት እናተ ሽ ግዜ ትበልጣላችሁ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 መሰረት እንኳን አደረሰሽ_
@user-to9ft8is6t
@user-to9ft8is6t 2 жыл бұрын
ትክክል መሲ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@user-to9ft8is6t የአሁን ጊዜ ፊልም ከማየት የአሁኑ ይሻላል አንዳንዶች ናቸው ወጣ ያሉ ባህሪ የሚያሳዩ አሪፍ ነው ስፍራሽ እንኳን አደረሰሽ
@asmaraasmera8670
@asmaraasmera8670 2 жыл бұрын
Wowowowowowo dasi. Tillchu. Kkkkkkkk. Azachu. Tamralchu.
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም
@user-ik2ck1vo3b
@user-ik2ck1vo3b 2 жыл бұрын
እንደዚህ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ውዶችየ😍😍😍😍
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 መሲ እንኳን አደረሰሽ_
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@elcelc2278 _ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰😍_
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
ዉዶቼ እንደማመር በቅንነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😍😍
@hewanasrat2478
@hewanasrat2478 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ነበር።እነደዚህ ሃገርን የሚየወሳ ባህልን የሚየስተዋውቅ ስራ ስሩ! !!!
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።
@sususeltetube
@sususeltetube 2 жыл бұрын
አሚንን
@daliya4485
@daliya4485 2 жыл бұрын
አሚንን
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Amén Amen Amen 🙏💕
@hayattube4011
@hayattube4011 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@rehimayusuf9400
@rehimayusuf9400 Жыл бұрын
amin yene mar
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርባችሁ ውብ የገጠርልጅ መሆኔ ያስደስተኛል🌹🌹🌹
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
በቅንነት ዉዶቼ አብረን እደግ እንደማመር
@feventube288
@feventube288 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@feventube288
@feventube288 2 жыл бұрын
@@user-ud5cy2dz6e እሺ ውዴ እንዛመድ
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
@@feventube288 እሺ እማ መጣሁልሽ
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
እረ በቅንነት እንደማመር በቅንነት አብረን እንደግ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 жыл бұрын
አቤት ውበታችሁ ሲያምር ሁሌም እንዲህ ልበሱ
@user-cg5gf2ut2n
@user-cg5gf2ut2n 2 жыл бұрын
ሁላቹሁንም በጣም ነው ምወዳቹ በተለይ ደሞ ሀይልዬን ስወደው ደሞ ማርያምን ሚላት ነገር እንዴት እንደምታምርበት ይበልጥ ደሞ ባለ ማህተብ በመሆናቹ ደስ ሲል የተዋህዶ ልጆች እኮ ፍቅር ነን
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 2 жыл бұрын
በሳቅ ሆዴ ነፍረ በጣም ነው የምታምሩት በዚሁ ቀጥሉበት ውድድድድድድድድ ነው የምናደርጋችሁ ፅጌ ጭፍራ ዋው ዳኒም እንደዛው አስተተያየት ወደ ገጠሩ በብዛት ብትሰሩ አሪፍ ነው በተረፍ በዚሁ ቀጥሉበት
@looniesey4428
@looniesey4428 2 жыл бұрын
የዛሬ ብልጥ ተዋናዮችን ፅጌ እና ሸበላው ሀይሌ ነው ድንቅ ተዋናዮች : በኣጣቃላይ ደግሞ የዛሬ ትወና ያሸነፉ የሴቶች ቡድን ነው ይሄ ነገር ጥሩ ስራ ነው ይልመድባቹ
@user-xq3ng4zb4b
@user-xq3ng4zb4b 2 жыл бұрын
ትግላችን ፍሬ ሲያፈራ እንዲ ነው ኑሩልን አይለያቹ 😍😍😍😍😍😍😍
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
እንደዚህ ሁናችሁ ስላየኃችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከቁጥር አያጉላችሁ ጥሩ ነው በርቱልን በሳቅ ነው የሞትኩት!!!
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ ለግጄ ለግጄ እንዳለቅሽ 🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣 በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን 😍😍😍😍
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ን ትችላላቹሁ አይጭፍራ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመሳለሁ😍😍
@looniesey4428
@looniesey4428 2 жыл бұрын
ዳን ምርጥ ሰው እውነት ይሄ ፕሮግራም ያለኣንተን ኣያምርም ደስ ትላላቹ ኣቦ ይመቻቹ
@makitubeethiopia2715
@makitubeethiopia2715 2 жыл бұрын
ዉዷ ስታምሩ
@seble6210
@seble6210 2 жыл бұрын
የምር በጣም ስለምወዳችሁ እየተጠባበቅሁ ነበር የኔ ውቦች ስታምሩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏💞💞💞💞💞
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሳችሁ_
@HNEA-vk5ej
@HNEA-vk5ej 2 жыл бұрын
ዋዉ ወበታም ሁሉ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
@@HNEA-vk5ej ሀዋ ደምሪኝ
@beerannabeeran8570
@beerannabeeran8570 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ አይለያችሁ! ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@getamesaydawit7988
@getamesaydawit7988 2 жыл бұрын
ሃይልዬ ጀግና እንዲ ነው በከተማ እስታይል ስትጠይቃት ሰትግደረደር ከርማ በሃገርኛ ተጠለፈች ደስስስስ ይላል በል በርታ ሁሉንም ነገር እዛው ጨርሳቹ ኑ !!! ደሞ ዳኒን ቅና በለው ይሄ ወፈፌ!!!
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 2 жыл бұрын
ወይኔ አስቀናችሁኝ😁 በጣም ነው ምታምሩት ቀጥሉበት❤❤❤❤
@bemnettube3606
@bemnettube3606 2 жыл бұрын
ደስ ነው የምትሉት ግን ሁለታችሁ ግን ተው ተጋቡ 🤗 ።ብትጋቡ ግን እኔም አገባ ነበር እይ ይይይይይይይ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_😂😂😂😄 ቲጅ ኧረ ተይ አንች ደግሞ አታስቂኝ ዛሬ ጥርሴ ሊወልቅ ነው በሳቅ 😂😄😄 አግቢ ኩላሊትሽ ከእነሱ ጋር ነው እንዴ በአንድ ትንፋሽ ነው የምተነፍሱ እንዴ 😂😂😄 እንኳን አደረሰሽ ቲጅዬ_
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
እኔም
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 жыл бұрын
የጠለፋው ነገር ተመችቶኛል😂😂😂 አረበሳቅ ደስ ትላላችሁ😍😍😍
@user-up1ir3wo7q
@user-up1ir3wo7q 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እነ ዳኒ ፅጌ ሁላችሁም ጎዞች ናችሁ በርቱልን ገጠር ዉስጤ ነዉ ኩራቴ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ የዚህ ቤተሰብ ወዳጆች እንዛመድ
@alemiyrayapage8258
@alemiyrayapage8258 2 жыл бұрын
አየ ፅጌ እደዉኮ በሳቅ ነዉ የምትገሊኝ የኔ ዉቦች በጣም ነዉ የምታምሩት ኑሩልኝ 💘🍬🦋💝🌺🌺🌺💜💙
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ውይይይይ ደስ ስትሎ የኔማሮች አያችሁ ፅግና ዳኒ ድምቀቶች ናቸው ዋውውውውውሀይልዬ ምርጥ ልጅ በእነሱ ፍቅርር አንተነህ የምትደነቀው
@hgtube2653
@hgtube2653 2 жыл бұрын
እነሞላ እነበለጠ ወላ በሳቅ ፅግዬ😂😂😂😂😂
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s 2 жыл бұрын
እውይይይይይ ወላሂ ለአዚም ስወዳችሁ ውዲ የውስልምናእምነት ተከታዩች እሮመዳን ከሪም (የመዳም ቅመሞችየ አይዞን አላህያበርታን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-oe1hx6gf8n
@user-oe1hx6gf8n 2 жыл бұрын
የኔዉድ ነይእንማረ ባደእንማረ
@zeyoutube9161
@zeyoutube9161 2 жыл бұрын
አሚን ❤😎🥰
@user-ho5xo8fz7i
@user-ho5xo8fz7i 2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ በጣም አዝናታችሁኛል ቀጥሉበት ገጠር ውስጥ ገና ብዙ ያልተነካ መዝናኛ የሚሆኑ እሴቶች ሞልተዋል ፅጌ፣ቤዚ እና ዳኒ አድናቂችሁ ነኝ። ፀጌን ደግሞ ከምር ወድጃታለሁ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
የገጠር ልጂ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ ታድለን እኮ!! ልብስ ስታጥቡ ትውስታየን ቀስቀሳችሁት!! እድህ ነበር ልብስ አጥበን፤ ውሀ ወንዝ ቀዲተን፤ በጎች አግደን፤ እንጨት ለቅመን፤ ከዛ ከተማ በእግሪ ሂደን ተምርን ነው ያደግነው!! ዳኒ ግን ጎበዝ ነው ትንሺ ይሞክራል።
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ደሜ ደማማ ነው በለው በለው አቤት ኧረ ጨዋታ አመ ስንግሌ ሎሚ ተራ ተራ 😂😂😄 ኧረ ወየው ጉድ 😂😄 ይመቻችሁ ኢትዮጵያዊ ባህልን ማስተዋወቅ ጥሩ ነው በርቱ ግን እንደ እኔ የተመቻቸሁ ማን ነው ? የሆነ ነገራቸው ደስ ይላል ቦታው እንኳን አደረሳችሁ_
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 жыл бұрын
በጣም ሠርተዉታል ልክ የኛም አሥተዳደግ እድህ ነበር በገጠሬዋ ወሎ
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 2 жыл бұрын
ዳጊ ፅጌ ሀይሉ መቅዲ ቤዛ ዋውውው አንደኛ ናቹሁ ሁሌ የገጠር እስታይል ስሩ በጣም ነው የሚምረው
@getahuntadese286
@getahuntadese286 2 жыл бұрын
ስታምሩ በማርያም ታስቃላቹሁ በረመዳን ስአት ድክም ብሌን ሳለ እናተን ስናይ ድካማችን ይልቃል
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 жыл бұрын
ወይኔ ሆደ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያሌ ይመቻችሁ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
ክክክ ቋንቋችን አታበላሹ😁😁😁እኛ የገጠሪ ልጆች ጨዋ ነን
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
ፅግዬ የእውነት ያምርባችኋል በዚሁ ቀጥሉበት በተለይ አለባባሳችሁ የእውነት በጣም ያምራል የእውነት ቀሚስ ስትለብሱ ያምርባችኋል እውይ ስታምሩ የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት እህታለሜ👏
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 2 жыл бұрын
😂😂😂ወይ አሳቅችሁኝ ፅግሻ ምንም አትይም አንች ትሻያለሺ እና በጣም ታምራላችሁ በዝህ አጋጣሚ እኔ የቅርብ ተከታታያችሁንኝ ባለፍው ስሁማኒር ዳኒ የቆረጠብሺ ሰሞን ነው መከታተል የጀምርኩት እና ባየሁት አጋጣሚ ፅግሻ ትንሽ አናደሽኝ ምነው የሰው ነብስ አስመሰልሸው ምናምን ብየሽ ነበር እና በጣም ይቅርታ እሺ ፅግሻ እሺ ደሞ ከዳኒጋ አንድ ሁኑ ማለቴ ያው አለ አይደል ተጋቡ በተረፍ ሁላችሁም ታምራላችሁ እሺ ፅግሺየ በጣም ይቅርታ እሺ የኔ እህት ❤❤❤❤
@afiyatube6892
@afiyatube6892 2 жыл бұрын
በሳቅ😜😜😜😜😜😜😜😜😜ሀገሬን አስናፋቃችሁኝ የገጠር ልጂ ነኝ🙄💃💃💃🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁
@user-oi2mk7my3j
@user-oi2mk7my3j 2 жыл бұрын
አረ ቀጣይ😂😂😂 ዋው ተመቸኝ ጌታን ትችላላቹ🥰 ባህላችንማ መረሳት የለበትም ውብ ባህል አለን እኮ😘😘😘
@user-xm4qv9hm4w
@user-xm4qv9hm4w 2 жыл бұрын
ማርቲየ እና ቤዚ መስቀላችሁ ሲያምር ሁሌችሁንም ውድድድድ
@laylashkur3419
@laylashkur3419 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው ውብ ባህላችን በጣም ታምራላችሁ ነፍፍፍፍ አመት ተመኘሁ🤝🤛🤛💪💪💪
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 2 жыл бұрын
ያማረ ነዉ በዚሁ ቀጥሉበት በቃ ፕራንክ ዘና በገጠር❤😘
@user-ve4zl1of5z
@user-ve4zl1of5z 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰታምሩ ፀጌ እማ ውሰጤ ነች❤️
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ቅን
@user-ve4zl1of5z
@user-ve4zl1of5z 2 жыл бұрын
@@tubemelat እሺ ውዴ
@emumuhamedyoutub1376
@emumuhamedyoutub1376 2 жыл бұрын
😂😂😂አይ ዳኒ ደሞ እንደገና አላለም ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ
@malfyakatma7466
@malfyakatma7466 2 жыл бұрын
እሮያሎች በነካካች አፋችሁ አንድ ከበርቴ አባት ፈልጉና ልጆዎት ነን ለትምህርት አዲስ አበባ ሂደን ነዉ በሉና ጋሻ መሬት ስጡን በሉ ያው የፕራንክ ሱስ እስከ ጥግ አይደል
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ለቤታቹ አዲስ ነኝ😂😂😂😂
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ወይኔ ገጠርነታችን ውበታችን ስታምሩ እውነት በጣም ትለያላችሁ በርቱልን
@user-fn5or9sj6k
@user-fn5or9sj6k 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ የገጠር ልጅ እኮ መሆን መታደል ነው ዋውውውው ምርጥ ናችሁ 😍😍😍🤗☺☺
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ስታምሩ ዋው ምርጦች ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ እህታችሁ ህይዎት የጎጃሟ ቀበጥ ነኝ 👌👌👌👌♥️♥️❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ደሜዋ ❤😘
@fanonegn8018
@fanonegn8018 2 жыл бұрын
ጎጅዋ ጎጃም ደናነች
@etfkr9557
@etfkr9557 2 жыл бұрын
አቤት ፅጌ ሁሌም እንዲህ ብትለብሽ ሲያምርብሽ
@user-nn8eh9ol8r
@user-nn8eh9ol8r 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l 2 жыл бұрын
የእኔ አስተያየት ነው ለእኔ ይህ አቀረረባችሁ ተመችቶኛል ግን አንድ ከእንተ ያልወደድኩት ነገር በምግብ ነክ ነገር አትጫወቱ ለምሳሌ ጁስ ከላይ ላይ ባለፈው ስትደፉባት አይቻለሁ ዳኒ ጽጌ ላይ ባይንስ ያለነበትን ማህብረስብ እያስብን አሁን ላይ በምግብ እምንቀልድበት ግዜ አይደለም የተቸገሩትን ወገናችነንንእያስብን ሌላው በርቱ እንደዚህ ነገሮችን አብዙ ገጠር ውስጥ እየሂዳችሁ ባህልም ታውቁበታለችሁ በዚያውም በርቱ
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 2 жыл бұрын
የሌለ ነው የተመቻቹኝ ዋው ፅጌማ ምርጥ የገጠር ልጅ መስላ አይደል እዴ አደኛ
@Teddy6596
@Teddy6596 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ በእየገጠሩ እየሄዳችሁ የኛን የገጠር ኑሮ ለማሳየት ሞክሩ በርቱ🌹🌹🌹❤❤❤❤🇪🇹
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ውይይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተመቻቹኝ😂😂😂😂አቦ ይመቻቹ ምርጦችዬ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ👏
@AbebechYoube
@AbebechYoube 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሚያምርባችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ማር
@samigm-jo8sn
@samigm-jo8sn 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ሃሳባችሁ ሌላም ጊዜ እንደዚ ለየት ያለ ነገር እያሳያችሁን ብታዝናኑን አሪፍ ነው ያው የኛ ስራ በናንተ ቪድዮ መዝናናት ነው ብየ ነው። እና ደም ቁም ነገር ስጽማሙ ደስ ስትሉ ስትስቁ ራሱ ደስ ስትሉ እንደውም ያኔ ተጣልታቹ አስደብራችሁን ነበር አሁን ትክሱናላቹ ብዬ አስባለው እነ በበኩሌ በማየው ነገር ከልቤ ስናደድ ነበር ከዚ በፊት የጻፍኳቸውን ማየት ትችላላችሁ እና አሁን ደስ እያለኝ ነው እና በደንብ ካሱን ባይ ነኝ ሃሃሃ። ለማንኛውም በርቱ እና በይበልጥ ወዳቹሃለው ፍዕሬን ለመዕለጽ እወዳለው 😁😁
@kuubiisaid8393
@kuubiisaid8393 Жыл бұрын
Kkkkkkkk
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅ ስታምሩ እኮ ምርጦች
@user-jv7ug1rs1g
@user-jv7ug1rs1g 2 жыл бұрын
ወይኔ የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው ታምራላቹህ በርቱልን 🥰🥰🥰🥰
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@user-jv7ug1rs1g
@user-jv7ug1rs1g 2 жыл бұрын
@@tubemelat እሽ
@yostanayeshewa6332
@yostanayeshewa6332 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ 😃😃እኛ እኮ እንዲህ አንጃጃልም አበዛችሁት እህ 😃
@seedaahmed2642
@seedaahmed2642 2 жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ፍቅሩ ይብዛላችሁ ♥️♥️
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስታምሩ እንደዚህ ነው ሚያምርባችሁ ልዩ እኮ ናችሁ❤❤😍😍ዳኒ እና ፅጌ ተውነችሁታል😘😘😘😘
@sususeltetube
@sususeltetube 2 жыл бұрын
ደሚሪኝ ኢህት
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
@@sususeltetube ነይ ውዴ እመጣለሁ
@sususeltetube
@sususeltetube 2 жыл бұрын
@@maeritube21 ኢሽ ዉዴ
@mandesu5903
@mandesu5903 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤
@feventube288
@feventube288 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኘ እማ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቹ
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ታምራላቹ በርቱ እዲህ ቱባ ባህላችሁ ላይ ብዙ ነገር ስላለ ቀጥሉበት እናሞ ፅጊቱ ኮንጎይቱን ዳምጤም በረባሶህን ልበስ
@milamalede2481
@milamalede2481 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት መሳቅ ማቆም አልቻልኩም በጣም ነው ደስ የምትሉት 😂😂😂😂😂😂😂 keep going 🥰🥰🥰🥰🥰
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 жыл бұрын
ዋው ሰተምሩ የገጠረ ልጅ በመሆኔ ደሰ ይላል😍😍
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 መረጠች እንኳን አደረሰሽ_
@asas-nl4ux
@asas-nl4ux 2 жыл бұрын
Kkkkk
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@asas-nl4ux 😂😄😄😂 ያስቃል 😄 as እንኳን አደረሳችሁ 😂😄
@kalikidanapo4096
@kalikidanapo4096 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምያምርባችሁ የኔ ዉዶቼ 🥰🥰❤
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምታምሩትአብሮነታችሁ ደስ ትላላችሁ
@yemohammedlij3810
@yemohammedlij3810 2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ሞክራችኋል ለቀጣይ ደግሞ ምርጥ አድርጋችሁ ሰርታችሁ እደምታሳዩን እጠብቃለን ፕራንክ ሰልችቶን ነበር
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l 2 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ማሆን መታደል ናው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
@zeboyealahbariya4498
@zeboyealahbariya4498 2 жыл бұрын
የኢትዬፕያ ፊልም ከማየት እናተን ማየት ይሻላል
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ፅግዬ እንዴት እደሚያምርብሽ ስታወሪ
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ዳኒ በጣም ነው ዘና ያደረከኝ
@orangeorange4109
@orangeorange4109 2 жыл бұрын
እውነት በፍቅር ነው ያየኋችሁ ደግሞ በሳቅ ገደላችሁኝ በርቱልን😍💜💜
@eoha6909
@eoha6909 2 жыл бұрын
ትልቅ ቦታ ነው የምንጠብቃችሁ የምር ደስ ይላል እግዚሀር ይስጥልነ ያድልንነ 😂😂😂
@tagreed1252
@tagreed1252 2 жыл бұрын
አይ ሆደቆሰለ በሳቅ ስወዳችሁ💝💝
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 2 жыл бұрын
አምሮባቸዋል 💌💌
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 ዝኑዬ እንኳን አደረሰሽ_
@user-vx6tm9wp5w
@user-vx6tm9wp5w 2 жыл бұрын
ኧረወይኔ ደስስትሉ በጌታ እንደዚህ ነው የሚምርባቹው ምርጦቼ😘😘😘😘ቀጥልበት በሳቅነው የገደላቹውኝ ከምር😋😍😍😍
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 2 жыл бұрын
የተመናጀገ ፊልም ከማየት መቶ በመቶ የናተ ደስ ይላል
@Teddy6596
@Teddy6596 2 жыл бұрын
👍🙏🙏🙏
@user-zf4sn5gb8z
@user-zf4sn5gb8z 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 ሚሚ እንኳን አደረሰሽ_
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
እረ ውዶቼ ከፍ ብላቹ መታቿል እወዳቹሀለው ማሮቼ ስታምሩ
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 7 ай бұрын
ወላሂ ስታምሩ እንደዚህ አይነት ስሩ ፕራንክ ተሰራችሁ ደግሞ ቀለል አርጉት የሚያስቀይም አትስሩ የዛሬው ይለያል ወላሂ ስታምሩ ዋው ቀናሁኝ❤❤❤❤❤
@afomikiya3128
@afomikiya3128 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ምትሉት የምር😘
@user-zu2ik2xs7r
@user-zu2ik2xs7r 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንዳመረባችሁ ፅግዬ የኔ ቅልብብልብ ስወድሽ👌❤❤
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
ገጠሬ ነኝ በጣም ነው ገጠር የምወዴው ትዝታዬ የልጅነት ማንነቴ ያሁኑ ውበቴ ገጠር
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ደግሞ እምር ብሎባችኋል የኔ ምርጦች እንደዚ ስትህኑ ነው የሚያምርባችሁ
@HanaHana-br4ke
@HanaHana-br4ke 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ ውብ ናችሁ ያምርባቹሃል ብችል እኔ ብቻ ሁለት መቶ ሺ ሰፕስክራይብ ባረኳቹ ፍቅራቹህን ያብዛው
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 2 жыл бұрын
ወይኔ ስሙኑን የረመዳን ስራ ቢዚ አረጎኝ አመለጣችውኝ ውቦች ስታምሩ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የመዳም ቅመሙች አላህ ብርታቱ ይስጣችሁ እይይዞወችሁ ይሀው እኔ ወገቤን አሙኛል የስራው ብዛት
@hiwiyashagritube9722
@hiwiyashagritube9722 2 жыл бұрын
ገጠር እኮ ዉበት ነው ደስ ትላላችሁ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሳችሁ_
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
አምስቱ ወፎች በጣም ታምራላሁ ፈታ ዘና ሰላረጋችሁ እናመሰግናለን አቦ ይመቻቹሁ!!!
@blenbiruk7556
@blenbiruk7556 Жыл бұрын
እረ ማርቲ ፈታ😂😂 ነው ምታረጊኝ በጣም ታምራላቹ
@user-jy9ct1or2b
@user-jy9ct1or2b 2 жыл бұрын
አቤት ገጠሬ መሆን እኮ መታደል ነው እህሉ ተጎተራ የወጡ እልል ከማጀት እደው ምኑ ቅጡ ዘይት የለ ብለን አናስብ ሰው ወርጅናል አቤት ገጠር መወለድ እደት ያስደስታል ።
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 2 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ትንሺ እረዘም ብታረጉት
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ወየው ጉድ ሎሚ ተራ ተራ አም ስንግሌ 😂😂😄 ይሄ ነው የኢትዮጵያ ውበት ደስ ይላሉ የከተማው ኑሮ ትንሽ ሰልችቷል 😂😄💚💛❤️🥰😍 ኮኪ እንኳን አደረሰሽ_
@user-tw7dd6yb6p
@user-tw7dd6yb6p 2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅቅቅ😂😂😂😂 ስወዳችሁኮ❤🥰🥰
@zuzu8077
@zuzu8077 2 жыл бұрын
😆😆ማረቲ ግን መቀመጫሺ ተረፈ😆😆ስታምሩ ደጉ የሀገሬሰው
@Eden-wq5jf
@Eden-wq5jf 2 жыл бұрын
የምትወድቀዉ ልጂ በጣም ነው ያሳቀችኝ😂😂ደሰ ትላላችሁ💚
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
@dagmawitbeyan1634
@dagmawitbeyan1634 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንዴት እንደምወዳቹ ለምን አንድ ቀን የስንዴ ዝርያዎቹን አልጋብዛቹም ክፍያው ከናንተ
@fekertube5822
@fekertube5822 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላቹ ውዶች ግን ገጠረኛውን አልቻላቹበትም ትንሽ ፅጌ ትሻላለች አይ እኔ መሃላቹ ብሆን በይበልጥ እናሳምረው ነበር ግን ታምራላቹ ፅጌ ተመቸሽኝ አፈር ልብላ እነሞላ እነበረጠ 😂😂😂😂😂😱በርቱ ማሮች ይልመድባቹ ውድድድ
@user-pi6ec3lw5r
@user-pi6ec3lw5r 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀ የዳኒ ሱሪ አንደኛ ነዉ ለማንኛዉ አንደነታቻሁፍቅሩን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እንድህ ባንድ ስትሆኑ ነዉእሚያም ርባችሁ
@user-jz7fg4xu5s
@user-jz7fg4xu5s 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት አብሮነት ደሥ ይላል❤️❤️❤️❤️
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ትወናችሁ A ናችሁ እኔ በሳቅ ደከምኩ በዚህ መልኩ ብትቀጥሉ በጣም አሪፍ ነው ጎበዞች
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
በቀሚሥ ሥታምሩ ማርያምን በፈጠራቺሁ እራቅታቺሁን አትሂዱ እደዚህ ይመርባቺሁ
@uae6010
@uae6010 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔርን በረቱ 💖💖💖😂
ዳኒ አበደ
11:41
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 562 М.
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 40 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
ዛሬ ተዋረዱ  😂
13:53
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 419 М.
ዳኒ የሚወደውን ቲሸርት ቀደድኩት
10:27
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 260 М.
ማርታ 3ሺ ብር በላቺን😭😭
22:46
Base Royal
Рет қаралды 44 М.
"በዲጄ ሊ መበለጤ..."  / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist
53:58
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 1 МЛН
ፅጌን ከ እህቷ ጋር አገናኘዋት
13:39
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 348 М.
ቤዛ ወርቅ ሰረቀች
23:50
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 119 М.
ለቃል የምትወደውን ነገር ሰጠናት #fanisamri #haddiszematube
15:49
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 200 М.
ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ
18:05
Abi ደስተኛዉ 😁
Рет қаралды 294 М.
Pikachu BABY comedy: Kind baby participates in running competition❤️
0:57
Angry Sigma mom 😡😡 #shorts  #ytshorts #youtubeshorts #comedy
0:15
Viraj kuku Nautiyal
Рет қаралды 8 МЛН