ገጠር ሂጀ ፍቅር ያዘኝ፤ጉድ ሆንኩ፤ዋው ልዩ የገጠር ትዝታ ያለበት ፈታ በሉ ውዶች

  Рет қаралды 22,909

መርከዝ Tube

መርከዝ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 210
@merkztube
@merkztube 8 ай бұрын
ውዶቼ ላይክ እያደረጋችሁ
@fhffff4422
@fhffff4422 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሲምረ
@እሙኑረድን-ኰ2የ
@እሙኑረድን-ኰ2የ 8 ай бұрын
ሽርጥህ ያምራል ስሙን ሹክ በለኝ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 8 ай бұрын
የት ሀገር ነዉ ሴምር መቸም ወሎ ነዉ ሴቶቹ ወጣቶቹ ይለያሉ❤❤😂😂
@حياهاحمد-غ1ش
@حياهاحمد-غ1ش 6 ай бұрын
የት ሀገር ነዉ?
@RahmaRahma-qq8sg
@RahmaRahma-qq8sg 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሳር ቤት አችን ስናፈርስ ፍቅራችንም አብሮ ፈረሰ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MkyaMkya-g3i
@MkyaMkya-g3i 8 ай бұрын
እረ የመዳም ቀመሞቸ የሉም እኔ ብቻ ነዉ ያለሁት ኑ የመዳም ቀመሞቸ🥰🥰🥰
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs 8 ай бұрын
መጣን❤❤
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 8 ай бұрын
ኧረአለን እያዬንነው😁
@هدامحمد-م5ع
@هدامحمد-م5ع 8 ай бұрын
ሢጀመር እውነተኛ ፍቅር ያለውም እዚህ ነው❤
@uaekalba3062
@uaekalba3062 8 ай бұрын
አወነት ነወ እህቴ❤❤❤❤
@ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ
@ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ 8 ай бұрын
እውነት ነው💕💕💕💕
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 8 ай бұрын
መርከዝ በቃ ገጠር ሁነህ ስራ ተመልካቾችህ ሁላችንም ገጠሬ ነን😂
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 8 ай бұрын
ክክክክክክ
@aleale716
@aleale716 8 ай бұрын
ሀደ
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 8 ай бұрын
አዉ የምር 😢😢😢😢
@Mame-z9v
@Mame-z9v 8 ай бұрын
ደስሢል
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ 8 ай бұрын
የጂዳዋ ዘናጭ የሪያዷ ቀዋጭ የዱባዋ ቅመም ነይ ተመልከቺ ያደግሽባትን ጎጆ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 8 ай бұрын
😂😂ሳህ
@RabyaA-o5v
@RabyaA-o5v 8 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😢😢😢😢😢 😢
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 8 ай бұрын
ክበሪልኝ ንገሪልኝ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
ውይይይ የዚህ ቤት እስታይል የጎረቤት ወይስ የቤተሰብ ነው ሁሉም ደስ ሲሉ❤❤❤🎉🎉🎉
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስስስ ሲል ❤❤ ከከተማው ወጣ ብለህ ገጠር ከሰራህ ብዙ ተከታይ ይኖርሃል
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu 8 ай бұрын
የገጠር ህይወት ደስ ይላል ሙስጤ ሳዱላ ፈልግ እና እንዳርህ
@ቲቲ-ቨ7ሸ
@ቲቲ-ቨ7ሸ 8 ай бұрын
እደዉ ሳየዉ ለራሱ ሰላም አለዉ😢❤❤❤
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ 7 ай бұрын
የት ሀገርነው በጣም ትዝታ ይቀሠቅሳል ኢሸአሏህ ገፀር አድወር እጎበኛለሁኝ ናፍቆቴ ቢወጣ ያረብ የትሀገርነው በኮሜት ንገሩኝ
@tarikuabebe3155
@tarikuabebe3155 8 ай бұрын
ጥሩ መሆን ይጠቅማል፡ የፈለገ ቢሆን አትለምን ላይክ ላይክ ምንናም አትበል። ነገሮችን አቀነባብር አሳይ ዝም ብለህ፡ ደስ ያለው ያደርጋል። ዘና ብለህ ተጫወት አጫውታቸው።
@tibah7091
@tibah7091 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል የት ሀገር ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው በዚህ ጎጆ ቤት ውስጥ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@taybat536
@taybat536 8 ай бұрын
ማሻአላህ አሁንም አለ ሳር ቤት የፍቅ ጎጆ እደዝህ ሰርቶ ግልግል ለዱንያቤት በቂ ነዉ እዚህ እድሜ የን ጨረስኩ ቤት እያልኩ ቤቱ ሳያልቅ እኔ አለኩኝ
@الحمدلله-ج5ذ7د
@الحمدلله-ج5ذ7د 8 ай бұрын
ማሻአሏ የማሀመድ አሊ ሠርግ ደሥ ይላል አሏህ መልካም ትዳር ያርግላቸው ማሻአሏ መብሩክ ሙሥጠፋ ያደክበት ሠፈር
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk 8 ай бұрын
የትነውበአላህሢያምር
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ይህኮ እኛጋ የለም ወላሂ በቆርቆሮ ሆኖል ኩሽናው እራሱ
@MedinaWerke
@MedinaWerke 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@zahara487
@zahara487 8 ай бұрын
ገጠርን አሳየን ላይክ በሽበሽ እንደዚህ ብየ ስላደጉ እኮራለሁ ❤❤❤❤ በጣም ደስተኛ ነኝ በዛ ባይ 11 /12 አመት በሰው ሀገር ስንኖር ህልም ህልም ይመስለናል እንድህ ስናይው ደግሞ የአሏህ እንደት ደስ እንደሚል ያው ናፍቆት ቢኖርም
@BelayGubay-yx5ph
@BelayGubay-yx5ph 8 ай бұрын
Wow and genesis we grew up suCh kind of Pallas. However, I love to watch the video clip and appreciate
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 8 ай бұрын
ማሻአሏህ ወደቆላውነው ድሮን አስታወሱኝ የሳርቤት ያላት ፍቅር አየ ትዝታ ብቻ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 8 ай бұрын
አመስግናለሁ ውንድሜ አው ያሳደገን በደግነት ❤❤❤❤
@endrisali9819
@endrisali9819 Ай бұрын
በጣም ደስይላል
@مكيةمحمد-ي6خ
@مكيةمحمد-ي6خ 8 ай бұрын
በዝህ ቤት ፍቅር ሞልቶል ይሄ ብልጭልጭ ቆርቆሮ ፍቅር ጠፍ አላህ ይሁነን
@waskab-ij2wo
@waskab-ij2wo 8 ай бұрын
አገቴን መዛ ያሳደገችገጠሪ ሰወድሽ ወላሂ እዴት እደሚናፍቀኝ ገጠር አሏህ ላገራችን ያብቃን ያረብ❤❤
@ረውዲቲዩብ
@ረውዲቲዩብ 8 ай бұрын
መርከዝየ በርታ የሰፈርልጅ ❤
@merkztube
@merkztube 8 ай бұрын
እሺ
@የባሏንግስት
@የባሏንግስት 8 ай бұрын
ሰፈሩ ደስ ሲል😮 አሁንም ጎጆ አለ
@ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
@ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ 8 ай бұрын
አዉቀዋለሁ አየዶለሊ የናቴ ሀገርነዉ ይህሰርግ የናቴ ወንድም ልጅ ሰርግነዉ የእንድሪስ አሊ ሰርግነዉ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 8 ай бұрын
ምነው በዚች ቤት ኑሬ ፍቅር ባገኝሁ ❤ ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም 😢
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 8 ай бұрын
ወይኔ ደስስስ ሲል የገጠር እናቶ ወሎ ስራ እስኪ ከከተሜ ገጠር ዉስጤ ነዉ ይሄስ ከኔ አገር በታች ይመስላል
@መዳኒት-ኈ3ገ
@መዳኒት-ኈ3ገ 8 ай бұрын
ወሏሂ ብኖርበት ደስታን አገኛለሁ የምለው ገጠር ነው ደስ ሲል
@مدينه-ط2ش
@مدينه-ط2ش Ай бұрын
ማሻእሏህ ❤❤❤ገጠርስወድሽ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 8 ай бұрын
መገን ዘመኑ ይህቤት ነበር በፍቅር ያስቀመጠን አይይይይይይ❤❤❤❤
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 8 ай бұрын
መርከዝ በመርሳ ቦታ ፈልግልኝ ትልቅ ቤትና ሰርቢስ የሚያሰራ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ በኢሞ እናውራ
@merkztube
@merkztube 8 ай бұрын
09 22 67 55 29
@GjGhg-z4g
@GjGhg-z4g 5 ай бұрын
ማሻላ❤
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
አላህ ሰላማችሁን ከዳር እስከዳር ሙሉት ያድርግላቹ ደጉ ያገሬ ሠው 😢
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 8 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ አየ ትዝታ❤❤❤😢😢😢😢 ደስ ሲሉ ግን ማን የሚባለዉ አገሩ 🎉🎉🎉🎉
@Mah-bg6un
@Mah-bg6un 8 ай бұрын
ዶለሊ😓❤
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 8 ай бұрын
መገን
@بنبن-د6ض
@بنبن-د6ض 8 ай бұрын
በጣም ያምራን❤❤❤👌
@fentanurye2967
@fentanurye2967 Ай бұрын
አገሩማይባላል
@seadi5
@seadi5 8 ай бұрын
ፍቅር መተሳሰብ መዋደድ ያለው በገጠር ነው ወላሂየሳርቤትበጣምነውእምወደው ግንበኛሀገርሳርቤትአጥፍተዋልለምንድንእደሆነአልገባኝም
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk 8 ай бұрын
የትሀገርነውየምታውቁንገሩኝበአላህደሥሢል
@HfsYds
@HfsYds 8 ай бұрын
ውይትዝታ❤❤
@HalimaHussain-v5h
@HalimaHussain-v5h 8 ай бұрын
ማሻአላህ አገራችን ❤❤❤❤❤❤
@AsAt-h1d
@AsAt-h1d 8 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል😢
@zdfentaw
@zdfentaw 8 ай бұрын
የት አገር ነው
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ 8 ай бұрын
የፍቅር ጎጆ ናት ወላሂ ሀሳብ የለለባት ፍቅር ብቻ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 8 ай бұрын
ማሺ አላህ
@Rabiabashir123
@Rabiabashir123 8 ай бұрын
ትዝታ
@KemilaMohammed-c6z
@KemilaMohammed-c6z 8 ай бұрын
የትሀገርነውበጣምደስይላልንፁህፍቅርአለ
@seidTube854
@seidTube854 8 ай бұрын
ፍቅር 😮የምር
@GTime-pz5ev
@GTime-pz5ev 8 ай бұрын
አቦ አንተ ልጅ ይመችህ ስወድህ ሀገሬን በትዝታ አስጎበኘህኝ እስኪ ወርጣየ 016 ሂድ
@aishaaaa4217
@aishaaaa4217 8 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስል
@jfr4080A
@jfr4080A 8 ай бұрын
ማሻአላህ እኔገናእየገባሁነው ህጻናቶቹንሳይ እኔነቴን አስታውስኩ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 8 ай бұрын
ውይይይይ እዴት እዴምወዲጰቤቱ ባዲ ሲሆን ነአላህ እህህህህህ
@belayhunkeskes6270
@belayhunkeskes6270 8 ай бұрын
ፎፍቅር ያሢያዘችህን ልጅ እሧም ከወደደችህነሠ ልትንከባከባት ከቸልክ አግባት:
@FyFyv-qr4bm
@FyFyv-qr4bm 8 ай бұрын
አገራችን ውቢቷ 🎉🎉🎉
@emtube9470
@emtube9470 8 ай бұрын
ማሻ አሏህ ዋውውው😮😮😮😮 ሢምርርር ወይኔ ትዝታ ውበት በገጠር ነው አቦ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 8 ай бұрын
ጉዲ የትአገረነዉማማሻአላህ ቀላልትዝታ አለ
@LeylaTariku
@LeylaTariku 8 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@Rahma-i1f
@Rahma-i1f 8 ай бұрын
ዋው ደጉ ያገሬ ሰው
@zdfentaw
@zdfentaw 8 ай бұрын
የአላህ እንደት ደስ ይላሉ አይ ትዝታ😢
@هدامحمد-م5ع
@هدامحمد-م5ع 8 ай бұрын
ደሥ ሢል ወጀኛኮ እድህ የለም እንኳን አሁን በፊት የለም እዚህ ነበር ሂዶ መኖር
@mnmalawi2360
@mnmalawi2360 8 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@tileta
@tileta 8 ай бұрын
ዋው ያምራል ሞለቅሢ ነው እደ
@seid-tube-mersa
@seid-tube-mersa 8 ай бұрын
ዋው
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሳር ቤት አልጠፍም እዴ
@ትእግስት
@ትእግስት 8 ай бұрын
ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 8 ай бұрын
ደስ የሚል ሰፈር እረ እኔንም ውሰድኝ እዝህ
@user-zf9mv7yc2o
@user-zf9mv7yc2o 8 ай бұрын
ገጠር ስራ አለን ገጠሬዎች ሀብሩን ሱባን ሞለክሲን አሳየን
@አልሀምዱሊላህ-ጰ5ገ
@አልሀምዱሊላህ-ጰ5ገ 8 ай бұрын
የትነው
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc 8 ай бұрын
ወደም,አለህ,,ደሞ,ዲናቻንን,ያስውቅን,ያርብ
@لبابةلبابة-و1ب
@لبابةلبابة-و1ب 8 ай бұрын
እደው የኔ ሀገር ነው😢😢😢😢❤❤
@hadiyahadiya9941
@hadiyahadiya9941 8 ай бұрын
ገጠር ውሰጤነው
@HailuZuma-hl7fl
@HailuZuma-hl7fl 8 ай бұрын
እኔም ፍቅር ያዘኝ ትዝታ መጣብኝ ወይኔ ሢምር ሐይሉ ነኝ ከፕሪቶሪያ
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je 8 ай бұрын
ውይ ደስ ሲል እረ የትናችሁ መርሶች
@Seada-xt6nq
@Seada-xt6nq 8 ай бұрын
አይይይይ ትዝታ ሁሉምነገር በሳር ቤትቀር ፍቅር የትሞላበት
@ChsgShg
@ChsgShg 7 ай бұрын
ይቅርታና ሀግሩማንይባላል
@GjgGnjjk
@GjgGnjjk 8 ай бұрын
😢😢 korkoro bate yelem weyyy Sweden bezeh zemen 😢 sare bate
@ሂክ
@ሂክ 8 ай бұрын
ወርጣየ ነውዴ መረክዝየ፠መሠለኚ
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs 8 ай бұрын
ያገሩን ሥም ንገረ ን ልገምት ኮፎ ወይም ጎፌ ወይም አረፈማ ወይም ዶለ ሊ ወይም ፊጨዋ ❓ በፈጣሩ ያገሩን ሥም ንገረኝ እኔ የሞ ለክሢ ልጂ ነኝ
@الحمدلله-ج5ذ7د
@الحمدلله-ج5ذ7د 8 ай бұрын
ዶለሊ ነው ካወቅሽው
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs 8 ай бұрын
@@الحمدلله-ج5ذ7د አዉ ቀዋ ለሁ 💚 እና አመ ሠግና ለሁ
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
የሆነች ሴት ነበረች እኛ ሀገር ሞለክሴ ነው ሀገሯ ነበር እኛ ሰሜን ወሎ ነን ኮንቦልቻ አከባቢ ትዝ አስባልሽኝ ጎረቤቴን
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs 8 ай бұрын
@@ktube8920 💚💚💚
@DbbrHed
@DbbrHed 8 ай бұрын
ወይኔትዝታ
@Fatima-to9wy
@Fatima-to9wy 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emtube9470
@emtube9470 8 ай бұрын
አእምሮ ያዲሣል ወላሂ ላይክ አትርሡ ለዚህ ውበት ላይክ ሢሠው ነው
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 8 ай бұрын
ወይት ሀገር ነዉ????😍😍😍
@Aster-t8v
@Aster-t8v 8 ай бұрын
የት አገር ነው ወራቤ ውስጥ ነው
@merkztube
@merkztube 8 ай бұрын
ወሎ ውስጥ ነው
@user-vz6sq4wf8i
@user-vz6sq4wf8i 8 ай бұрын
❤❤❤ዊዉ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 8 ай бұрын
ይህ ቤት በእኛ አከባቢ ብቻ ነው ማለት ነው የጠፋው
@endrisali9819
@endrisali9819 Ай бұрын
የትነዉ ሰፈሩ የገጠርልጅነኝ
@HawaMohamed-zl1us
@HawaMohamed-zl1us 8 ай бұрын
ሀገሩ ማን ይባላል
@عاتنهنت
@عاتنهنت 8 ай бұрын
ሰሜን ወሎ ባልሳሳት የፍቅር አገር
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 8 ай бұрын
ማሸአላህ ሳርቤት ናፈቀኝ 😁😁😁😁
@Mah-bg6un
@Mah-bg6un 8 ай бұрын
ትልቁየ ማሜነት መልካም ትዳር እህቶቸ ወድሞቸ ናፍቀዉኝነበር አየሆቸዉ😭😭
@Zahrah-u4u
@Zahrah-u4u 8 ай бұрын
የት ሀገር ነው ውደ❤❤❤
@Mah-bg6un
@Mah-bg6un 8 ай бұрын
@@Zahrah-u4u ዶለሊነዉ ማሬ ሀብሩ ወረዳ ካወቅሽዉ
@Zahrah-u4u
@Zahrah-u4u 8 ай бұрын
@@Mah-bg6un ማሻአላ ደሥሢልወላሂ በዝችሥላደኩ ትውሥታአለኝ
@Mah-bg6un
@Mah-bg6un 8 ай бұрын
@@Zahrah-u4u በጣም ወላሂ መታደልነዉ
@GoAs-b9m
@GoAs-b9m 6 ай бұрын
አስላማሊክም
@ሉባባአሊ-ሸ5አ
@ሉባባአሊ-ሸ5አ 8 ай бұрын
ያደኩበትን ቀበሌ አስጎበኘሄኝ thankyou
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
የፍቅር ቤት🎉🎉🎉🎉ሳር ቤት
@ssaa8309
@ssaa8309 8 ай бұрын
የት ናችሁ ዶለሎይ ሀገሬዋ
@zaharamola
@zaharamola 3 ай бұрын
እኔም እዝች ሰፈፈር ሰርግ በልቻለሁ
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ 8 ай бұрын
እፍፍፍፍበጣምደስስይላል
@melkamumesfin1546
@melkamumesfin1546 8 ай бұрын
Sergu fetal????
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 37 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 23 МЛН
ከገጠር ስመለስ ጉድ ሆንኩ
8:08
መርከዝ Tube
Рет қаралды 2,6 М.
Routine Rural Life in a Village in Azarbaijan IRAN | Making rose jam
31:45
Sweet Village Life
Рет қаралды 706 М.
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН