No video

"ገጠር የሚኖሩ ሰዎች ጎጆ ቤት ሲሰሩ አራርቀው ቢሰሩም ልባቸው ግን የተቀራረበ ነው" ደራሲ ታገል ሰይፉ//መጽሐፍ// በቅዳሜን ከሰአት

  Рет қаралды 55,832

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 71
@hancelebrityzone8603
@hancelebrityzone8603 6 ай бұрын
ታገል የእሁድን በኢቢኤስ ወይም ቅዳሜ ስለመፃህፍት ፕሮግራም ላይ አቅራቢ ይሁን የምትሉ ላይክ አድርጉ 👍👍👍 አሁን ካሉት አቅራቢዎች ጋር በእውቀት በአነጋገር ለዛ በድምፅም አይደርሱበትም የሚስማማ ያሳይ
@alem1228
@alem1228 6 ай бұрын
I agree😊
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
በ80ዎቹ ስለ ሀምሳ አለቃ ገብሩ ይተርክ የነበረው አይረሴ ነው የሳቸውን ታሪክ በመጽሀፍ መልክ ጽፎት ከሆነ ጥሩ ነው ታገል ስይፉ ጎበዝ ጸሀፊ ነው❤
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 6 ай бұрын
ምርጥ ሰው። ፈጣሪ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን።
@bayutibebe7585
@bayutibebe7585 6 ай бұрын
በጣም የማደንቀው ፀሀፊ ነው።እባካችሁ በውቀቱ ስዩምንም አቅርቡት የሁለቱም አድናቂ ነኝ።
@HewanTesfamariam-tf2jg
@HewanTesfamariam-tf2jg 6 ай бұрын
ታገል እውነተኛ ጀግና በርታልን EBS Nice 👍
@eleninigussie7555
@eleninigussie7555 6 ай бұрын
ታገል በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜነ!!
@berutasfea161
@berutasfea161 6 ай бұрын
ምገርም አገላለፀ ነውበእውነት ተመሰጬ የሰማውት ❤❤❤❤
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 6 ай бұрын
I have big respect for Tagel Seyfu I watched all his interviews, his personality is amazing hard to find at this generation this kind of person keep it up brother God Bless you ❤
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 6 ай бұрын
እግዛብሄር በፍቅር፣ በደስታ፣ በሠላም ፣ በጥበብ እና በሞገሱ ብዛት ይባርካችህ።
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 6 ай бұрын
ታገል በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤
@tadessetesfaye4916
@tadessetesfaye4916 5 ай бұрын
አድናቂው ነኝ ከ ሀምሳ አለቃ ገብሩ ግጥሞች ጀምሮ !!!!እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 6 ай бұрын
ታገል ሰይፉንበእህቱ ምክንያት በልጅነት ነው በአካል ያየሁት በኢቤኤስ ሳየው ደስ ብሎኛል አህቱን እታፈራሁን ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር እባካችሁ ጠይቁልኝ ሁሌም ሰለማረሳት ነው ታገል እንኳን ለዚህ አበቃህ ግጥሞችህን በጣም አወደቸዋለሁ
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
ዋዉ ታገል ሰይፉ🙏🏾♥️የተናግርከው ሁሉ አንድም ውሸት የሌለው ሀቅ ነው::እንደአንተ አይነቱን ፀሀፊ አንባቢ ገጣሚ?ያብዛልን🙏🏾እያዝናና እውነትን የሚያስተምር ሀቀኛ ትውልድን ያፈራል::እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: ebs ዎች ገጣሚ ታገልን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን:: መፅሀፍቶችን ውጭ ላለነው? በአማዞን ላይ ብናገኘው እና ብናነበው ደስ ይለኛል::
@BirkeneshBekele-qe4do
@BirkeneshBekele-qe4do 6 ай бұрын
ታገልን በጣም አክብረዋለው በዚህ ምክንያት ጠፋእያልኩ ሳስብ ስለጋበዛችሁት አመሰግናለሁ ታጉል እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን❤❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam 6 ай бұрын
ክቡር ታገል የዘመኔ ብርቱ ሰው ነህ ያንተ ዓይነት በረከት የሆኑ ሰዎች ብዙልን ስፉልን በርክቱልን ዘመናችሁ ይለምልም ድካማችሁም በትውልዳችን ላይ ያማረ ፍሬ ያፍራ!
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 6 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን በሀገራችን በሙያቸው በየወቅቱ የአገራችንን የፖለቲካ ወይንም የኢኮኖሚ ጉዳዮች በሙያቸው የህዝቡን የውስጡን እንደ ህዝብ ተሰምቷቸው ድምፅ የሚሆኑት ጥቂቶች ናቸው "ዋርያ ወንድም መታገል ሰይፍ አቦ ተባረክ "የአለቃው ጨካኝነት " የኛኝ ሀገረ ስርአትን ለብዙ አመታቶች መቀየር ያልቻልነው የተበላሸ የአንድ ሰው አምባገነን አስተሳሰቦች ውስጣችንን ተዋህዶናል (ሲስቅ መሳቅ ሲገድለን ማልቀስ )አድርባይነት _____መቼ ይሆን የሚቆሙ ?
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 6 ай бұрын
ታገል ኢትዮጵያ ሁሌም ትፈልጋለች ትልቅ መምህር ነክ
@s0lomon150
@s0lomon150 6 ай бұрын
እ ድ ገ ት በ ድ ን ገ ት ,,,ገላጫ ቃል ለሙሠኞች ,እናመሠግናለን, ታገል
@user-ve7me2ku4u
@user-ve7me2ku4u 6 ай бұрын
Thank you Tagel❤❤❤
@alemlema657
@alemlema657 6 ай бұрын
ታገል እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የምወድህ ምርጥ ሰው በርታ
@tessg9437
@tessg9437 6 ай бұрын
ስለታገል ስይፉ ብዙ አልተነገረም:: ዘመን የማይሽረው ምርጥ የስነፁፍ ስው ነው!
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 6 ай бұрын
1ኛ ዮሐንስ 4፡8 ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
@Seble67
@Seble67 6 ай бұрын
ደስ ሲል ዘና ያለ ሰው ነው ይመችህ 👍👍👍👍
@shekurberhan411
@shekurberhan411 6 ай бұрын
ታገል ምርጥ ሰው በሰራወቺህ ብዙ ሰለተማር እናከብርሃለን
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 6 ай бұрын
ሳደምጣቸው ብውል ከማይሰለቹኝ አንደበተ ርትኡ ሰዎች መካከል አንዱ ታገል ሠይፉ❤
@Read1144
@Read1144 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ታገል ሰይፉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔ እራሴ ሶስቱን ሐገሮች ነው መጎብኘት የምፈልገው።
@Emanu2018
@Emanu2018 6 ай бұрын
ታገልዬ ስወድህ
@user-kg3pr6pw1d
@user-kg3pr6pw1d 6 ай бұрын
Thank you ebs and Tagel Seifu
@Abawtes
@Abawtes 6 ай бұрын
I wish Tagel Seifu to teach and shape all Ethiopian young generation !
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 6 ай бұрын
Tagel Seyfun yemeyakel enegeda gabezachu alasewera telu!! Its ok be seat mekeneyat new abo sefi geza benorachu beya temegnehu. ...thank you Tsedi and yoni
@tadelebanti9607
@tadelebanti9607 6 ай бұрын
እንዲህ አይነት የጥበብ ሰው እያለ የማንም...
@Ashenafi.Regasa
@Ashenafi.Regasa 6 ай бұрын
Thank you! Tagel
@Firehiwot45
@Firehiwot45 6 ай бұрын
ታገል ስስማው ወይ ሳየው አለቃ ገብሩ ይመጡብኛ
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 6 ай бұрын
አሁን ነው እንጂ ጎረቤት የሠፈር ሰው ልክ አንተ እንዳልከው ልባችን አንድ የነበረበት እንደአንድ ቤተሰብ ሆነ ን ልጆች ወልደን አርሰውን አብረን አሳድገን አብረን ድረናቸው የልጅ ልጅ አብረን አይተናል በሀዘን በችግርም ጊዜ እንደዚሁ አብረን ነበር ክብር ለደጋጎቹ
@fikirtesahilugebre5909
@fikirtesahilugebre5909 6 ай бұрын
የተደራጀ ስንፍና😂Like
@Atrsaw
@Atrsaw 6 ай бұрын
Great love and respect, Tagel.
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 6 ай бұрын
I studied in Peterborough, hmmm.
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 6 ай бұрын
በመፅሓፍ ሰዓት እዲህ የምታቀርቡትን ብታቁ መልካም ነዉ።
@umuuahmed721
@umuuahmed721 6 ай бұрын
ታገል ሰይፉን ከድሮ የእሁድ ፕሮግራም በግጥም ስራው በአቀራረቡ በጣም ነው የምወደው ኢቢኤስ ላይ ቢሰራ ድምቀት ይጨምራል
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 6 ай бұрын
hej tagal you are releye ethipoians i am working with cubans 1984 mugar they are verey hard workes
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 6 ай бұрын
ጀግና ነህ
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 6 ай бұрын
ተባረክ አቦ
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 6 ай бұрын
ታጊዬ የኔ ልዮ 💚💛❤️
@rosemare8314
@rosemare8314 6 ай бұрын
Tagel thank you ❤
@jolijoli1516
@jolijoli1516 6 ай бұрын
አረ በፈጠራቹ ደጋግማቹ ኣቅርቡት ❤❤❤❤
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እውነት ብለሐል ሐሳቤን በመናገር ቤተክርትን ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ዊን በሙሉ አስመሳ ነው ሱለዝን አያፈለት
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
አስመሳይ ቢኖርም ጥሩዎችም አሉ።👺👺👺👺👺 ግን ይህ ነገር የተስፋፋው በወያኔ ዘመንና በብልፅግና ዘመን ነው። ህዝብ ቤተክርስትይስንና አባቶችን እንዲሁም መስጊድን ከነአባቶቻችን ናቁ። ሀገርም ደኸየች።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
😂😂😂😂እጅግ በጣም ነው የምወደው የማከብረው ወንድምህ አብሮኝ ተምሯል ባቋራጭ እድገት ስሙ😅😅😅
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 6 ай бұрын
ታገል ሰይፋ ❤
@joelgirmay2309
@joelgirmay2309 6 ай бұрын
your my roll model🥰🥰🥰🥰🥰tagel seifu
@merkeby6738
@merkeby6738 6 ай бұрын
ታገል ሠይፉ ❤
@mtolla5767
@mtolla5767 6 ай бұрын
Oh my God.. he is very old now
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 6 ай бұрын
እረ ሳዑድ እስር ቤት ያሉ ወገኖቻችንን ድምፅ ሁኑልን ወዴት ሄደን እንጩህ 😢
@kmeshea
@kmeshea 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላችሁ። አበረታቱኝ አይከፈልበትም
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 6 ай бұрын
❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 6 ай бұрын
ዉነትህን ነዉ የገጠር ቤት የተራረቀ ነዉ ግን ልባቸዉ የተቀራረበ ነዉ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 6 ай бұрын
Gazetegnoch tezegagu bedenib! Zare kebed yale amelales getmwachihwal
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 6 ай бұрын
Selam wudi ebs betesabochi bewusti mesimeri enaten magigneti efaligalew be enatechew irduwgni wendime ketefa 17 ameti hunuw hal irugni wudi ebs
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
💚💛♥️
@yabundegetewabe4136
@yabundegetewabe4136 6 ай бұрын
አናንንት ጠሸሩ ሰዎች ሰማችሁን ጠብቁ ባለፈው ሳማንት ባቀረባችሁት ፓስተር ግን ደገሰሞ በውሽት ዲያቆን በሆነው ግለሰብ ምከሰንያት በጣም ተጨፍጭፋችኋል እናንተም በደንብ ቸመልክታችሁታል
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 ай бұрын
እናንተ እንዴት በቡድን ታብዳላችሁ። በቃ አመለጠ ተለወጠ ሰይጣን ተቃጠለ ተላላኪዎቹ ተንጫጬ። ዲያቆን መሆኑን ዛሬ ነው የሰማችሁት?
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 6 ай бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይልሃል እንደዚህ ነው እውነትም ታገል ሰይፋ!!!
@Ethio25536
@Ethio25536 6 ай бұрын
ዛሬ ጥሩ የስድብ ማክሽፍያ የሆነ እንግዳ ነው ያቀረባቹት.
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 ай бұрын
ለካ የተደራጀ ሰንፍና አአአአለ።
@zetamful
@zetamful 6 ай бұрын
Betekekel sele asmesay
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 6 ай бұрын
Yikrta gin lemndinew engidochahihun rak argachu yemtaskemtut. COVID 19 yeneberew huneta ketelewete koye meselegn.
@eliasd.adinew1977
@eliasd.adinew1977 6 ай бұрын
የ"አሳቃቂዉ ሳቂታዎች" 😢 😂 4🎚️ተከማችተዉልሃል።
Anchor Media የኢሳን ቲቪ የውይይት መድረክ
1:29:11
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 10 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 292 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН