ገጠሬነት በቃኝ!! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

  Рет қаралды 27,072

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер
@Hrhg-sq2vs
@Hrhg-sq2vs 3 ай бұрын
አሁን እኮ አዲስ አመት ነው የአውዳመት ብትሰሩ በጣም ደስ ይል ነበር 😊
@Samirah-x4c
@Samirah-x4c 3 ай бұрын
ትበይን😂😂😂ከተማ ትግባና ትርምስምሱን ታዉጣዉ😂😂😂
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Mmm-m9l2z
@Mmm-m9l2z 3 ай бұрын
ወይ አያሌዉ😂😂አለባበስ ፐ😅😅😅😅 አስሜ ቀራሪ አላለም😅😅
@Ayu-a12
@Ayu-a12 3 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ውድ አማራዎች እንዲሁም ድል ያለ ድል በብርድ በፀሀይ ለአማራ ህልውና ለሚዋደቁት ዕንቁ ወንድሞቻችን ለፋኖዎች ይሁንልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬!!!
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm 3 ай бұрын
አያሌው አለባበስ አተዋወንም ይችላል😅😅😅❤❤👏👏👏
@HAYiMANoTTADsEs
@HAYiMANoTTADsEs 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 3 ай бұрын
ያያሌው ክተሜው ዘንጥሀል😂😂😂😂
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@rashidkhoori
@rashidkhoori 3 ай бұрын
አያሌወ የሳቂመጭ ስወደህ ከተማፈታበል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😅
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 3 ай бұрын
አግብታለች አርግዛለች ደሞም ልታገባ ነው በለው አላለችም ቅናት ምላጭ ያስውጣል ማለት ይሄ ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 ай бұрын
የሁሉም ነገር ድምቀት አያሌው 💝ነው ሁሌም እንየው 💝
@danltsb
@danltsb 3 ай бұрын
አያሌዉ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ትውና ትችላለህ ዋዉዉዉዉ❤❤❤
@SXxእመብሪሀንእናቴ
@SXxእመብሪሀንእናቴ 3 ай бұрын
😂😂😂😂🙊🙊🙉ያገፈግፈኛል አላለም😅
@abduadem-zf1jz
@abduadem-zf1jz 3 ай бұрын
ክክክክ ነቅነቅ ከሲኦል ወደገነት አላለም😅
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
ያች ትበይን እንዴትነች አመዱ ዛሬም እደዛውነው 😂😂😂😂እንደ በሬ ዛሬም አተላላይነህ ኧረ አያሌው😂😂😂😂
@zeharamohammedchanal6875
@zeharamohammedchanal6875 3 ай бұрын
አያሌውን መቸም።ቢሆን እንዳቀይሩብን አደራ .ድራም መስራት ይችላልልልልልልል
@Ayu-a12
@Ayu-a12 3 ай бұрын
አያሌው ብዙ አታጋነው አንት ሾካካ😂😂😂 የእውነት ትችላለህ
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy 3 ай бұрын
እኳን አደርሳችሁ🎉አማራዬ❤🎉አማራዬ😊💚💛❤️🌼🌺🌸🌼🌼🌼😂😂😂😂
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 3 ай бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 3 ай бұрын
ዝፍጥ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 ай бұрын
አይ አስማረ 🤣ፈርዶብህ 🤣ስወድህ 💝 እረ ሻሼን አምጡልን ሽፌን ጭምር 😳
@belayneshhailu3319
@belayneshhailu3319 3 ай бұрын
ትበይን ሚዋው ሚያው የሚል አይነት ድምፅ ነው የምታሰሚው በደንብ አይሰማም በፊት ደህና ነበርሽ ምነው በሰላም ነው የሻሙሽን አድምጫት ብትበሳጭም የምታወጣው ቃላት በደምብ ይሰማል ጭጭጭጭ ይላል ድምፅሽ
@hanayeeyesuslij7811
@hanayeeyesuslij7811 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም በዓል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወይ ትበይን የቀና ብዙ ያወራል እናትዬ ጥናቱን ይስጥሽ 😂😂😂😂😂😂😂
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየ ብአሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን እነ አሥማረ ዛሬኮ ብአል ነው የብአል ዝግጅት ብታዘጋጁ የበለጠ ያምር ነበር❤❤❤❤❤❤❤
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ትበየን አግብታ አርግዛለች በለዉ😂😂😂
@SXxእመብሪሀንእናቴ
@SXxእመብሪሀንእናቴ 3 ай бұрын
መልካም አድሰ አመት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አሐ
@አሐ 3 ай бұрын
አሁኑኑ መመለስ አለበት 2017 ነው እኮ ሁኔታው እና አስተሳሰባቸው ግን በትንሹ ከ50 አመት በፊት ይመስላል ምን ጉድ ነው የከተማ ኑሮ አሁንም አልተነቃበትም😮ከደህና ኑሮአቸው ወጥተው ከተማ ዘበኛ የቤት ሰራተኛ መሆን ብርቅ ነው😮😅ትበይን ግን ትንሽ ወፈፌነት አለባት ይሻሙሽንም ትበጠብጣታለች ለማንኛውም😅😅😅
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 3 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ ተዋናኞችን አምጡልን ብንላችሁ እምቢ አላችሁ እስኪ አሁን እንኳን ስሩልን
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 3 ай бұрын
እረ አያሌው በሳቅ ገደልከን😂😂ስወዳችሁ የደስታየ ምንጮች 😂😂❤❤❤❤❤
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 3 ай бұрын
ማታ እቅልፍ ጥሎኝ ሳላያችሁ 😂😂😂አያሌዉ ተዉ እንደሚሆን ሁን 😂😂😂
@KaremaEthyobia
@KaremaEthyobia 3 ай бұрын
ወይ።አያሌው።አልባብስ።😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 3 ай бұрын
እረ ትበይን ቅናት አጠረጠረሽ ዉይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 3 ай бұрын
አያሌው ከተመ በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 3 ай бұрын
የድሮውን ኢትዮጵያ ን አስታወሱኝ አይ ደጉ ዘበን😢😢😢
@AmenMidea
@AmenMidea 3 ай бұрын
አያሌው ሁሉ አማረሽ ክክክክ ትበይን የላከችህ እኮ ላገባነው በለው😂😂ሮጦ ይመጣ ነበር😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 3 ай бұрын
አይ ትበይን ክበር ተመስጌኝ ቢመጣ ላስገባው ነው. 😂😂😂😂😂 እደው ምን ይሻልሻል.
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ 3 ай бұрын
ቅራሪ እንደ በሬ አላለም አቤት አያሌዉ😂
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 3 ай бұрын
እንኳ አደረሳችሁ፤ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ፤ይስጠን፤አመቱ ሲቀየር እኛም በመልካም አስተሳሰብ፤አሰራርና ንግግር፤ ነገር እንቀየር።ስልጣኔ ቦታ ሳይሆን የሚወስነው፤አስተሳሰብ ነው።
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
ያያሌውአክት የሚገርምነው ባነጋገሩ. ባይኑባፉ በሰውኑቱበቃ ሁሉነገር. የመቻልብቃትአለው በሉቶሎኑ😂
@tomasfilmon3797
@tomasfilmon3797 3 ай бұрын
ትበይን አሳዘነችኝ😂😂😂😂
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 3 ай бұрын
የአያሌው አለባበስ ይገርመኛል 😂😂😂 ትበይን አግቢና አቃጥይው በቅናት 😂😂😂 አስሜ ጀግናው ❤❤❤❤
@HfgRsf
@HfgRsf 3 ай бұрын
አይይይ አስሜ ቅራሪ ይበቃል😂😂😂የሳቄ ምንጮች
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
አስማረ ትልቅ ሰው አስተዋይ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
ትበይን አቤት ምላስሽ አይጣል ነው ነገረኛ በጣም ግብዞች ናችሁ ሁናቹሁ ነው የምትሰሩት በርቱ
@MeriamBaharu
@MeriamBaharu 3 ай бұрын
አረለዉጥለዉጥእዲህነዉ😂😂😂😂😂አይአያሌዉ
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s 3 ай бұрын
😂😂😂😂አዩ በቃ ከተማ ገብቶ ቀረ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 3 ай бұрын
አስማረ ፈገግታክ ደስ ሲል ይሻሙሽ ስትመለስ እንዴት ደስ እንዳላት ❤❤❤❤
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 3 ай бұрын
አገባለሁ አስሚ ጉድህ ስታገቢ እነግረዋለሁ አለ 😂😂😂😂
@AAb-xs1nc
@AAb-xs1nc 3 ай бұрын
❤❤እኳንአደረሳችሁ ላዲስአመት❤❤የሰላምየፉቅር ዘመንያርግልን🎉🎉🎉
@sikosilo3629
@sikosilo3629 3 ай бұрын
እረ የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤
@zuzutuba4436
@zuzutuba4436 3 ай бұрын
ትበይን በቃ ለየልሽ 😂😂😂😂😂😂
@kassfatuma
@kassfatuma 3 ай бұрын
ክዳን አላለችም አይ ትበይን😂😂😂😂😂😂
@MadinMadn
@MadinMadn 3 ай бұрын
😅😅😂😂ትበይን አበደች😁
@HfgRsf
@HfgRsf 3 ай бұрын
አይ ትበይን ቅዠት😂😂😂😂😂
@fatimaseidimuhammad
@fatimaseidimuhammad 3 ай бұрын
ያያሊዉስከፋከነትነኝአለኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@taybat8805
@taybat8805 3 ай бұрын
አያሌው ተውጅ የራስህን ቤት አፋርሰህ አስማረንም እንዳፈርስ አታድርግ😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 3 ай бұрын
የኔ ውደች❤❤❤❤❤ በሰቱ
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 3 ай бұрын
ክክክክክ ወሰድ አድርጎ መለስ ያደርጋታል
@user-pr5do9rw8l
@user-pr5do9rw8l 3 ай бұрын
ወይ አያሌው❤❤❤😂😂😂
@JddjJdd-et8kh
@JddjJdd-et8kh 3 ай бұрын
😊😂❤ወይጉድ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 3 ай бұрын
ወይ ትበይን አሳቅሽኝ አያሌዉ ሴት አይቶ አይምርም የሆነ ነገር ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ወይንሸት-ደ6ፀ
@ወይንሸት-ደ6ፀ 3 ай бұрын
የዛሬዉ ዪለያል😂😂😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 ай бұрын
አመዷ እንደ ቦነነ ነው 🤣ዛሬም 🤣አይ ትበይን
@temnsera3152
@temnsera3152 3 ай бұрын
የትበይን ትወና የተለየ ነው እውነት እኮ ነው የምታስመስለው
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 ай бұрын
አዉ ትተከተካለች😅😅😅😅
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 3 ай бұрын
አይ ትበይ ውን ውን አረገችው😂😂😂😂
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 3 ай бұрын
ትበይን ለየላት አበደች 😂😂😂😂😂
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 3 ай бұрын
አይ አስማረ አተንም አዳያስቀርህ 🎉🎉🎉
@MogesYeshiwas-hn5bh
@MogesYeshiwas-hn5bh 3 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ቪዲዮችሁን ግን እርዘም አድርጉት
@maeritube21
@maeritube21 3 ай бұрын
አይ ትበይን ቻይው 😂አያለው ዘንጠሻል❤😂
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 3 ай бұрын
አያሌው እና ትበይን መቸነው ፍቅር የሚሆኑት እሱ ሲጠቀልል እሷ ስጠቀልል ይሄው 2017 ሊገባነው😂😂😂
@EbrahimBashir-j2b
@EbrahimBashir-j2b 3 ай бұрын
ግን እኮ ጐደኛ መምረጥ ይጠቅማል ጥሪ ሰው ጋ የዋሉ ጥሩ ነገር ይማራል
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s 3 ай бұрын
😂😂😂😂የዛሬው ይለያል
@BereheEwalYodit
@BereheEwalYodit 3 ай бұрын
ትበይን ነብሴ እማገባ ነው አላለችም ጨማምረህ ንገረው ብላለች ❤
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 3 ай бұрын
ይሻሙሽ ጀግና 🎉🎉🎉🎉
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 3 ай бұрын
እረ ትበይን😂😂😂😂😂
@ZemzemMohamed-h2o
@ZemzemMohamed-h2o 3 ай бұрын
Tebiyen lethgibah nw😂😂😂 😂
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s 3 ай бұрын
አይትበይን😂😂😂😂
@MayaRose-b1z
@MayaRose-b1z 3 ай бұрын
አያሌዉ ሙቶ amen😂😂
@Zeinb-kt2zn
@Zeinb-kt2zn 3 ай бұрын
ዛሬሁለተኛነኝ❤❤❤
@ketema16
@ketema16 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ endzara sekea alawkem
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉አየ.አያሌው
@ZemzemMohamed-h2o
@ZemzemMohamed-h2o 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Ayhlew 🤣🤣🤣🤣🤣
@UraiyaBa
@UraiyaBa 3 ай бұрын
ሶሶቸ እኮ ናቹሁ❤❤❤❤
@kidanemhret9681
@kidanemhret9681 3 ай бұрын
ክንደ ትበይንን አግባ 😂😂
@Zamzam-z7l
@Zamzam-z7l 3 ай бұрын
ቅራሪ😅😅😅😅
@טאדגמהרת
@טאדגמהרת 3 ай бұрын
ኧረ አሳቃችሁኝ❤
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 3 ай бұрын
ወይ ትበይን😂😂😂😂
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ 3 ай бұрын
አይ አያሌዉ ደህናዉን ሰዉ አበላሸህዉ😂
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 3 ай бұрын
አይ ትበይን ክክክክክክክክ
@mekdes6428
@mekdes6428 3 ай бұрын
Aye ayalw😂😂😂😂😂😂
@zahra.ayyeejiradurakoodhaa716
@zahra.ayyeejiradurakoodhaa716 3 ай бұрын
Tibeyen🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ruhamamezemer13707
@ruhamamezemer13707 3 ай бұрын
ትበይን አንቺ የስጋ መጥበሻ እቃ። አቃጠልሺዉ ይህን ምስኪን። ደግ አረገሽ። ሜንሜናሽ ይቃጠል።
@EthioEnata
@EthioEnata 3 ай бұрын
እረ ትቤ ምን ተሻለሽ እ😢😮
@LoloIolo-g8p
@LoloIolo-g8p 3 ай бұрын
😁❤❤🌹🌹
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 3 ай бұрын
ማሪኝ ሀገሬ ብለህ አልመጣህ እደሆን
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 3 ай бұрын
አይ ትበይን ዛሬስ በሳቅ ገደለችኝ
@SimegnewGetaneh
@SimegnewGetaneh 3 ай бұрын
አዩ የአራዳ ልጅ
@temnsera3152
@temnsera3152 3 ай бұрын
ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ
@MikoMiko-tb6tc
@MikoMiko-tb6tc 3 ай бұрын
❤❤❤
@beza390
@beza390 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 ай бұрын
ገጠሬነት ሳይሆን ገበሬነትን ነው የጠላው ቢሆን ትክክል ይሆናል።
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 ай бұрын
ገበሬ ከሌለ የለሺም
@מאמידנגי
@מאמידנגי 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂🥰🥰
@جميله-غ8ب
@جميله-غ8ب 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😅😅😅
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 3 ай бұрын
ትበይን ስትለፈልፍ አይደክማት😂😂
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 ай бұрын
ስራነዉ😅😅😅😅
አስማረ ኮብልሎ !! 😂  አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
18:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
የትበይን ቅሌት ! 🤣  አዲስ ምርጥ የገጠር  ኮሜዲ ድራማ
23:27
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
እኔ እያለሁልሽ !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:38
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
ደሟን መለሰች 😍 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
23:02
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 29 М.
እደቁስሻለሁ - አዝናኝ አዲስ የገጠር ድራማ
20:45
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 41 М.
ተደብቆኝ ገባ !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ።
26:23
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
ሽፌ ፈረጠጠ
16:00
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 8 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН