አግኝቶ ያጣው ዳንኤል ሀብቱን ጎዳና ተገኘ !! - መተቱም ተፈታለት ገንዘቡንም አገኘ!! -አጋልጥ

  Рет қаралды 50,858

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

Күн бұрын

አግኝቶ ያጣው ዳንኤል ሀብቱን ጎዳና ተገኘ !! - መተቱም ተፈታለት ገንዘቡንም አገኘ!!
@negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne
ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
ይከታተሉን😊
#negusmedia #ንጉስ_ሚድያ

Пікірлер: 189
@Natanmamo.youtube
@Natanmamo.youtube 5 ай бұрын
ንጉሥ ወንድሜ በርታልኝ አንተ ሁሌም ትክክለኛ መረጃ ነው የምትሰጠን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@TewldeAlemayew
@TewldeAlemayew 5 ай бұрын
የወ/ሮ ብርቱካን ወንድም ትልቅ አዋቂ ሰው ነው ። እድሜ ይስጠው ።
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 ай бұрын
የተማረ ሠው አማረኛው ግን
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 5 ай бұрын
❤❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@אנדלמאוטרפה
@אנדלמאוטרפה 2 ай бұрын
ወደዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕ😢ፍ ።።።።፤።።።
@aleemoa9847
@aleemoa9847 Ай бұрын
በጣም😢😢😢የምርአዋቂነዉ የብርትካን
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 5 ай бұрын
ውይ ወንድምዋ የተባረከ ታድላ እንዲህ ዓይነት ወንድም መታደል ነው ወንዴሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዝአብሔር ይጠብቅህ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 5 ай бұрын
ይቅር ባይነት ትልቅነት ነዉ አቶ ዳንኤል የዋህ ስለሆንክ ፈጣሪ በነብስ አቆይቶህ ንብረትህን አግኝተሀል የባለቤትህ ወንድምም ትልቅ ሰዉ ነዉ ምስጋና ይገባዋል ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቀዉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
ፀበል ውሰዱት ዳኒኤልን የወንድሟ ሀሳቡ ሁሉ የተቀደሰ ነው❤❤
@Tiringotegegne
@Tiringotegegne Ай бұрын
ፈጣሪ በጣም ነው የሚወድ ደግ መሆንክ ማ በአይንክ ሁሉንም ነገር አሳየክ ወንድሜ
@argetoall6484
@argetoall6484 5 ай бұрын
የልጅቱ ወንድም በጣም ጥሩ ጠንካራ ጀግና ነው እግዚአብሔር ይባርከው
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k 5 ай бұрын
እንኳን ተገኘህ እግዚአብሔር ይመሰገን
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 5 ай бұрын
እሱም ፀበል ይጠመቅ መንፈሱ እንዲለቀው ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ
@berryberry2124
@berryberry2124 5 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ የፈጣሪ ልጅ ነህ ፈጣሪ እንዲህ አይነት ወንድሞችን ያኑሮልን እህቴ በጣም እድለኛነሽ እንዲህ አይነት ወንድም ስላለሽ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እንዳልከውም ወደጰተል ሄዶ ወደራሱ ተመልሶ የሰላም ኑሮዋቸውን ይኑሪ ያንንም ለሴጣን አጎብድዶ እሱ ወሰደው ፈጣሪ ይቅር ይበለው
@enanatesfaye1030
@enanatesfaye1030 5 ай бұрын
ብርቱካን ኣደራ ይህን የተባረክ ወንድምሽን እንዳተስቀይሚው በጣም እድለኞ ንሽ ኣንችም የተባረክሽ ነሽ ባለቤትሽም በጣም ቅን ይመስሉል
@Ehetmariyam-k2f
@Ehetmariyam-k2f 5 ай бұрын
የልጅቱ ወንድም የሰው ልክ ነህ እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር በደንብ ነው የምታውቀውም የምትፈራው
@Fullnessperson
@Fullnessperson 5 ай бұрын
ወንድምየዉ በጣም ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈልህ ጋዘጤኛዉንም ፈጣሪ ኩሉዓለም ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልህ በርታ፡፡
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 5 ай бұрын
ፀበል ውሠዱት አይ የብርትዬ ወንድም ተባረክልን እድሜ ይሥጥህ አምላክ ከቤቱ አያውጣህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@wosenbiza
@wosenbiza 5 ай бұрын
ወንድምሽ ፈጣሪ ይጠብቀው ጥሩ ሰው ነው አሁንም አብራችሁ ፀበል ተጠመቁ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
ለወንድምዬዉ ትልቅ ክብር ይገባዋል ሊመሰገን ይገባል መልካም ስራ ነዉ የሰራህዉ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ibrooopap
@ibrooopap 5 ай бұрын
ንጉሱ ሚገርም ጋዜጠኛ ❤❤🎉
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Ай бұрын
ተመስገን በሉ እውነቱ የወጣው በመገናኘታችሁ ነው።አዎ ፀበል ውሰዱት
@HanaHana-lw1zz
@HanaHana-lw1zz 5 ай бұрын
መልካም ወንድም መታደል ነዉ ዳንኤል ደግሞ ተረዳት እሷም ተጎጂ ናት
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 5 ай бұрын
አቤቱ ማረንክርስቶስ ለምድረዊ ኖሯ ብሎ የዘላለም የሰማይ ቤቱን ዘጋ 😢😢😢 ይቅር ይበለው 😢😢😢😢የሰይጣን መጨረሻው ተመልከቱ😢😢😢 ወድሞ ግን ታድለህ❤ በርታ ፈጣሪ በቤቱ❤ያፅናህ❤❤❤
@Aose-z5h
@Aose-z5h 5 ай бұрын
ዉንድም ማለት እንደዚ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 5 ай бұрын
እሺ ማለቱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ወደተሻለ ህይወት ይምራህ
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 5 ай бұрын
ብርቱካን ወንድም በጣም ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@GvuThj
@GvuThj 5 ай бұрын
,ተባረክ..አተልጂ
@gjc5479
@gjc5479 5 ай бұрын
አይይይይ ወድም እኮ መከታ ነዉ❤❤❤❤
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 5 ай бұрын
ባልም ሚስትም ሣይገናኙ ያወሩት እዉነት ስለመሆኑ የተናገሩት መመሣሠል ያረጋግጣል።"እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉ።"የብርቱካን ወንድም እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርከዉ።
@WubitAsrade
@WubitAsrade 5 ай бұрын
Wondmyew betam melkam sew new bezih gize endante aynet wondm maggnet metadel new Egziabher tena ena edme ysth❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 4 ай бұрын
ዲኒ በጣም ያሳዝናል ጋዜጤና የኔ ጅግና እባህ ፀበል ዉሰዱት
@gfggggg5079
@gfggggg5079 5 ай бұрын
ዳኒኤል አላህ ይርዳህ ወንድሜ ከባድ ነው
@GvuThj
@GvuThj 5 ай бұрын
,ተባረክ
@meryammeryam8098
@meryammeryam8098 3 ай бұрын
ያረቤ😢😢😢
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 5 ай бұрын
ብርቱዬ ወንድምሽን እመብርሃን ዕቅፍ አደርጋ ትጠብቅልሽ አሜን ዳንኤል ይቅርታዉ መልካም ነዉ ፀበል ወንድሟ ይዉስድክ ወንድሟንም ሚስትክንም በደንብ ዉደዳቸዉ የገንዘብ ሰዉ ሳይሆኑ የህሊና ሰዎች ናቸዉ የወለደቻቸዉ ትባረክ ገንዘብ አይፈልጉም እዉነተኛ የእመብርሃን ሰዎች ናቸዉ ዳንኤል ከመልካም ሰዎች ጋር ተቀላቅለካል ፀበል ሂድ
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 3 ай бұрын
ምን አይነት ወንድ ነው ያላት የተባረከ እግዝአብሄር የባረከው።
@Tiringotegegne
@Tiringotegegne Ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ አለ
@argetoall6484
@argetoall6484 5 ай бұрын
እሱም ይጠመቅና ወደራሱ ይመለስ አቅረው ሁነው በክፍል 3 የምናይ ያድርገን ንጉስ ሚዲያ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 4 ай бұрын
ደኒ ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት
@HiwetAberh
@HiwetAberh 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢💔❤️‍🔥 fetari yejachwi ytachi ❤ Ayzohi ❤ fetari debkohali ❤
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 5 ай бұрын
❤❤ወንድሟን አላህ ይባርከው ዘር ይውጣለት።
@sosojed416
@sosojed416 5 ай бұрын
የብርቱካን ወንድም እድሜክ ይርዘም እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abichgigna9385
@abichgigna9385 5 ай бұрын
ዳኔልን ፀበል ውሰድት አሁንም ትክክል አደለም የሶ ወድም ትልቅ ሰው❤
@muajehbbshs
@muajehbbshs 5 ай бұрын
ዳንኤል ቅንልብ ያለህ ትመሥላለህ እዚአብሄር ይረዳህ ደሥታዉን ያሰማን 💚💚💚💚💚
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 5 ай бұрын
ጸበል ነው መፍቴው እንደበፊታችሁ ወደትዳራችሁ ይመልሳችሁ። እጅግ አድርጌ አደንቅሻለሁ እህቴ ብርቱካን በዛሬ ግዜ ንብረት የሚመልስ የለም አንቺ ከነወንድምሽ ፈረሀ እግዛብሔር እንዳለባችሁ አስመስክራችሃል።
@ehetyewodaj6820
@ehetyewodaj6820 5 ай бұрын
እንድህ አይነት ወንድም ያብዛልን
@TmaniaCell-v9d
@TmaniaCell-v9d 5 ай бұрын
የእ ቡርትካን ዎድሜ በጣም በጣም በጣም ትልክ ስው new🥰🥰🥰🥰❤️
@ghada1723
@ghada1723 5 ай бұрын
ትምሰግን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ibrahimfaidadbdusemed8597
@ibrahimfaidadbdusemed8597 5 ай бұрын
ወንድም ማለት መከታ ነው ❤ ዳኒ ከሚስት የወደፊት ህልማቹ አሳኩ ደርዘን ልጆች ይስጣቹ ፈጣሪ ❤ ፈጣሪ ያለምክንያት ነው የመረጣቹ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 5 ай бұрын
ማሻሻላላወንድምመከታዉ🎉🎉🎉
@KelemWorkench
@KelemWorkench 5 ай бұрын
መልካም ወንድም ፈጣሪ ይርዳቹ
@tgze2435
@tgze2435 5 ай бұрын
የብርቱኮን ወንድም ምንኛ የተባረከ ሰዉ ነዉ አሁንም ተባረክ
@ביבהזמר
@ביבהזמר 5 ай бұрын
. እንኳን ደሰ ያላችሁ
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 5 ай бұрын
የተባረከ ወንድም ነህ
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 5 ай бұрын
ንጉስ ሚዲያ ጎበዝ በርታልን የኛ ጀግና ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤
@GerageraGeragera-vp1bl
@GerageraGeragera-vp1bl 5 ай бұрын
ልጅትዋምስኪንነችእድሜናጤናይስጣት
@tirhasabraham7869
@tirhasabraham7869 5 ай бұрын
ወንድምዋ ጥሩ ልጅ ነህ ለዳኒን ጸበል ውሰደው
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 5 ай бұрын
የብርቱካን ወንድም የተባረከ ነው🙏❤
@AnchiyeAnchiye
@AnchiyeAnchiye 5 ай бұрын
Egzaber yemrik❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MignoteFikre
@MignoteFikre 5 ай бұрын
ሚሰትየው በጣም አደንቃታለሁ ቢኒያም የዋህነትህ አድኖሀል❤❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 5 ай бұрын
ከመተተ ከተኮል ጋረ ንክኪ ያላቺህ ሰወቺ እገዚቤረመጨረሻቺህ ጎረጎድ ይሁን ፀበልገቡ ሁለታቺህም
@habtamudejene5490
@habtamudejene5490 5 ай бұрын
ወንድሙ በጣም ጥሩ ሰው ነህ: እግዚአብሔር ይስጥ::
@MeremaMohammed-j2g
@MeremaMohammed-j2g 5 ай бұрын
ወድማችንወደፀበልኣድ❤❤❤❤❤
@zabibe1692
@zabibe1692 5 ай бұрын
ወንድሙዋበጣም ጥሩሰዉነዉ
@MmMm-bd1sr
@MmMm-bd1sr 5 ай бұрын
አላሕሕይርዳሕወድሜ
@ትዕግስትዬ
@ትዕግስትዬ 5 ай бұрын
ፀበል ይጠመቅ እግዚአብሔር ይርዳ
@Halima18685
@Halima18685 5 ай бұрын
አላህ😢😢ወንደሜ አይዞህ 😢😢😢
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 5 ай бұрын
ተባርክ
@hulegebtube6089
@hulegebtube6089 5 ай бұрын
ታረቁ ታረቁ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
በእምነታችሁ ፀበል ዉሰዱት አላህ ወደ ራሱ ይመልሰዉ ያሳዝናል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WAsqual-12youtobe
@WAsqual-12youtobe 5 ай бұрын
የውነት በጣም እከታተላሎ ግን ኮሜንት ፅፌ ኣላቅም ይሄ ወንድም ሳላደንቅ ኣላልፍም
@WAsqual-12youtobe
@WAsqual-12youtobe 5 ай бұрын
🙋🙏
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
ይህን መተት የምባለውን የሴጣንን አሰራር ከሀገራችን ጌታ ያጥፋው😢
@rezeneberhe818
@rezeneberhe818 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ወንድም ማገኘት መታደል ነው
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 3 ай бұрын
Ya Allah ywlu nagr a Yat sarto Mota tiru sira saye sara istwst gaba
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 5 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ ይባላል ግን እምነት ያለው ይግደለኝ ነው መሆን ያለበት ። ሁሌም እላለሁ ሰውን አምነዋለሁ አይባልም እራሳችን ስለራሳችን ብቻ ነው መናገር የምንችለው ፈጣሪ አሁንም ይጠብቃችሁ አሁንም አላምንም ካልክ ያሉት ቦታ ሄደክ ማጣራት ትችላለህ
@SintsyehuDejen
@SintsyehuDejen 5 ай бұрын
Weyme betam new yemiyasaznew balyew
@Da-cr4ge
@Da-cr4ge 5 ай бұрын
Fatare yemasgen😢😢😢
@wincell9735
@wincell9735 5 ай бұрын
tebark ❤❤❤❤
@hananetaye7027
@hananetaye7027 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድም የለም ልበቅን ፈጣሪ ይባርክ ለወደፊትክም ይሄን ቅንነት አይለይክ
@amanmohammedaman4259
@amanmohammedaman4259 13 күн бұрын
አይ ወንድም ወንድም ❤❤❤❤ ኮፒ አርጉት እባካችሁ ያንን ሰው እድሜ ይስጠው ለምምኑለት ጤና እድሜ ወንድም ጋሻ ነው ሺ አመት ኑር
@Melawitchanel
@Melawitchanel 5 ай бұрын
ጠላትኮ ከሩቅ ኣይመጣም ከንደዚህ ፈጣሪ ይጠብቀን😢
@azebaregawi7221
@azebaregawi7221 5 ай бұрын
ፀበል ውሰድት
@welelakasa
@welelakasa 5 ай бұрын
የእውነት ወንድሟ ትልቅ ሰው ነው
@BerihuAbrha-y6u
@BerihuAbrha-y6u 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@htube5620
@htube5620 5 ай бұрын
ወድምየው ግን ሙህርነው 👌❤
@nebi9412
@nebi9412 5 ай бұрын
Selam negus indet neK
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 5 ай бұрын
ጸበል ሔደሕ ካልተጠመቀሕ በፍጹም አትድንም ።ምክር ስማ ፈጣሪ ይርዳሕ።
@BelaymeshYelma
@BelaymeshYelma 5 ай бұрын
WY wendma yetbrkeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 5 ай бұрын
እግዝአብህር ይርድችህህህ
@bbgabesa9665
@bbgabesa9665 5 ай бұрын
Wendem yemrek egzhber
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 5 ай бұрын
ዳኒ እንኳን ተገኘ እሱም ፀበል ይጠመቅ መጀመሪያ ጤና ነውና የሚቀድመው ?
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 5 ай бұрын
ልብ ሰባሪ ነው 😢😢
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 5 ай бұрын
አይሰው እስኪአምጸበል ሂዲወድሜ ወደፈጣሪህተመለስ ወድምማለትእዲህነው ፈጣሪይባርክህ ከመተትገልግላቸው
@marysam9193
@marysam9193 5 ай бұрын
ያዉ በሪቻቸዉ አጋንት አስመትተዉብህ ይሆናል ባለቤትህን ስላልወደዷት ወይም በልጂነተህ አመቲቻ ወይም አመችታ ለምትሉት ገብረዉህ ይሆናል ያዉ አጋንት በግልጽ እያመለካችሁ አይደል ደም የሚገበርበት አረቂ የሚገበርበት ቅቤ ግንድ የሚቀባበት በቅጠል ባህሩ የሚመታበት ትልቅ አጋንት አንኳን ገንዘብ ቀርቶ ሌላም ነገር ያመጣል!!
@ועח
@ועח 5 ай бұрын
ንጉሥ ሚዲያ እባካቹ መጀመሪያ ወደ ጸበል ወሰዱት 🙏🇪🇷
@Habesha28
@Habesha28 5 ай бұрын
Happy ending but nightmare story!
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k 5 ай бұрын
ኣ ምስኪን ልጁ ግን የሳዝናል።ወንድሟም በጣም ጐበዝ ነው።።እግዚአብሔር መጨረሻቹህን የሳምረዉ
@AnchiyeAnchiye
@AnchiyeAnchiye 5 ай бұрын
Ayezako wendam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meyrema2736
@meyrema2736 5 ай бұрын
ክፍል ሶስት ይቀጥል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 5 ай бұрын
ኑጉስ አገለጪ ወዲመችነ እከንደናመጠ በርታ አቴ ያስከው መጨረሸው የማሬ ናው
@tsedaleberhanu975
@tsedaleberhanu975 5 ай бұрын
ፀበል ውሰዱት።
@ibrooopap
@ibrooopap 5 ай бұрын
ወንድሟ ገራሚ ሰው ነህ
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН