ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023

  Рет қаралды 2,682,859

Salkan Tube

Salkan Tube

Күн бұрын

New Ethiopian Movie 2023 - ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#ገምዛ- Gemza
#SalkanTube

Пікірлер: 2 200
@dessalegnteshome290
@dessalegnteshome290 Жыл бұрын
ከእንሳሮ ቀጥሎ የወደድኩት ምርጥ ባላገር ፊልም።ዳይሬክተሮቻችንና ደራሲውች እንደዚህ አይነት ፊልም ለመስራት ይልመድባችሁ። እስቲ የወደዳችሁት👍👍👍👍
@ሙሉሸዋ
@ሙሉሸዋ Жыл бұрын
ደህንነት/ስለላ ምን ያክል ጉልበት እንደሆነ የተተወነበት ፊልም። የእኔ ሸዋ ግን አማራ ለአማራ መጋደል ይቁም።
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
ገዳይ ሲያረፋፍድን እየው።
@dustabashir6177
@dustabashir6177 Жыл бұрын
እንሳሮ ተለቋል እንዴ???
@dustabashir6177
@dustabashir6177 Жыл бұрын
​@@zinegnawyeshambel8383ትክክል እሱም ምርጥ ነበር ''ገዳይ ሲያረፋፍድ'
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Жыл бұрын
በጣም እንሳሮ ፊልማ ሰፈሬ ስለነበር ቀረጻው በደስታ ያየሁት ትዝታየን ቀሰቀሰው ሀገሬ እንሳሮ❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
አቤት ሲያምር ፊልምምምምምምም ብሎ ዝም ነው እስኪ ገጠር በመወለዳችሁ የምትኮሩ ልቁጠራችሁ❤❤❤ያላያችሁ እዩት ምርጥጥጥጥጥጥጥጥ ነው
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
አለን የገጠር ልጆች እርሻ አስተራረሱ ኡፉፉፉፉፉፉፉ ትዝታ ብቻ ከመዳም ቤት ወጥተን በአገልግል እንጀራ ይዘን የምንሄድበት ቀን ነው የናፈቀኝ😢
@zebibamohammed-ld8id
@zebibamohammed-ld8id Жыл бұрын
Alen deme
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Ane Yegeter Lij Negn Bahlen Beten Gebtew Ygobgnulgn Skew Ywetalu
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
​@@ma_molla አይዞን ጤና ይስጠን እህታለሜ😢😢😢
@fekrtefekrte8426
@fekrtefekrte8426 Жыл бұрын
😅menu new ye makureu
@ትህትናላይበል
@ትህትናላይበል Жыл бұрын
የሲኒማ ቤት እይታውን ጨርሶ ለእኛ ደግሞ ለማየት ስላበቃችሁን እናመሰግናለን ። ብዙ ድካምና ጥረት የተደረገበት የኢትዮጵያ የገጠሩን አኗኗር የሚያሳይ ደስ የሚል ምርጥ ባህላዊ ይዘት ያለው ፊልም ነው ። ከልብ እናመሰግናቸዋለን ። Thank for Every One . 👍💜💜💜🙏
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ተልባ ምላስ ምን ታደናቁረናለች
@selamaragawselam8522
@selamaragawselam8522 Жыл бұрын
እንሳሮ ገምዛ እረኛየ ሸዋ ላይ የተሰሩ ምርጥ ፊልሞች
@getachewganfur8241
@getachewganfur8241 Жыл бұрын
እንዲህ ያማረ እና የጀግና ስራ፣ ትክክለኛ የማህበረሰቡን አኗኗር ስለሰራችሁ ክብር አለኝ፣ በቀጣይ ደግሞ በዚሁ ግርማ ሞገስ የመርሐቤቴን ባህል እጠብቃለሁ
@YonanYoni-rj1ek
@YonanYoni-rj1ek Жыл бұрын
ከምንም በላይ የሀገራችንን ሲኒማ ነቀርሳ የሆነውን የፊልም ስርቆት አልፎ እንደዚህ ስላየነው ፈጣሪ ይመስገን....ፊልሙ ጥሩ ነበር። እስኪ የፊልም ስርቆት ይቁም የምትሉ👍
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
በጣም መቆም አለበት
@YonanYoni-rj1ek
@YonanYoni-rj1ek Жыл бұрын
@@ተስፋህይወትተሠሃ አወ ፊልሞቻችንን ገደል እየከተተ ያለ ትልቅ ነቀርሳ ነው....ይቁም💪
@hawidesta7792
@hawidesta7792 Жыл бұрын
Yebika film new tiru
@Zebraforce_86
@Zebraforce_86 Жыл бұрын
ምኑ ላይ ነው ስርቆት?
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Жыл бұрын
ዳውን ዳውን የስርቆት ፊልም
@alexalax1722
@alexalax1722 Жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር እያሉ በፍቅር በሌለበት አለም ከመጃጃል እስኪ እንደዚህ ልብ የሚያሞቅ የጀግኖችን ፊልም ስሩልን ። ደራሲዉን ግን ጥበብን ጨምሮ ይስጥልን
@እብርሽየገነቴው
@እብርሽየገነቴው Жыл бұрын
አይዞን አማራየ የመጨረሻዋን ሳቅ እኛ ነን የምንስቃት ድል ለአማራውያን 💪💪💪💪
@robhaile1510
@robhaile1510 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@allinonetubeethiopia7804
@allinonetubeethiopia7804 Жыл бұрын
ወንድሜ ድል ለ ኢትዮጵያውያን በሚል ይስተካከል
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
Kkkkkkውሬ የለውም ፍሬ
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal Жыл бұрын
@@allinonetubeethiopia7804 ይቅርታ አማራ የራሱን የህልዉና ትግል እየታገለ ስለሆነ ነዉ ድል ለአማራ ያለዉ።
@msaratm1234
@msaratm1234 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይሄን ፊልም የፃፍክ ሰው አንተ የተባረከ ጭንቅላት ያለህ እጆችህ ይባረኩ❤ተዋናይወች በጣም ትችላላችሁ ትክክለኛ የሀገራችን ባህል የእውነተኛ ነፍጠኛ ፊልም ነው ተባረኩ ❤ ሸዋ ከተሰሩ ፊልሞች እረኛዬ አንሳሮ ገምዛ ቃል ሁሉንም እንዴት መለይት ይቻላል 🎉❤የ2015 ምርጡ ፊልም እደሚሆን አልጠራጠርም❤ መልካም እድል
@genetassefa1132
@genetassefa1132 2 ай бұрын
ለስንተኛ ጊዜ እንዳየሁት 🙆‍♀️በጣም ምርጥ ፊልም! ቆንጆ የታሪክ ፍሰት and ያልጠበቁት ካራክተር (ሽፍታውን የተጫወተው )ቆንጆ ሎኬሽን ተፈጥሯዊነቱን የጠበቀ! የታሪክ ፍሰቱ!.... ጎበዞች ቃላቶቹን እንዴት እንዳጠኑት... ጎበዝ ዳይሬክተር 👏.... በነካ እጃችሁ አንዳንድ የዘመኑን ደራስያን ብታጠፉልን ኢትዮጵያዉያን የሌለብንን ማንነት የሚአንፀባርቅ ጭብጥ እያመጡ የሚበክሉንን ብታጠፉልን 🙆‍♀️ብቻ እንደዚ አይነት ፊልሞች ያስፈልጉናል ይደገም!
@meaza2509
@meaza2509 Жыл бұрын
ወደ ሸዋ ነው መስል ይህ ይሄ ፊልም 🥰እስኪ ወደሸዋ ያላችሁ ላይክ 😉
@BetiHayle-wz8pw
@BetiHayle-wz8pw Жыл бұрын
Aln ❤
@ggfffg9080
@ggfffg9080 Жыл бұрын
አወ ነው ገምዛ💝
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb Жыл бұрын
አለን ከማጀቴ🥰🥰
@kebebushbelihu8055
@kebebushbelihu8055 Жыл бұрын
​@@OkOk-nq8lb ማጀቴዎች ስወዳችሁ እኔ ኢፋት ነኝ
@ረድኤት
@ረድኤት Жыл бұрын
ማጅቴና ገምዛነውየተሰራው
@AdAd-yo6fk
@AdAd-yo6fk Жыл бұрын
ምንጃር ማጀቴ የአባቴ ሀገር የጀግኖች ሀገር💚💛❤ እዛ ስሄድ እንዴት ደስ እንደሚለኝ... አማራዬ ሀገሬን በማለትክ ይህ ሁላ መከራ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ነይ ወደኛ ተቀላቀይ ❤
@Reemshewa
@Reemshewa Жыл бұрын
የኔዋ ሰሜን ሸዋ ይፋት❤አፀንኪያ ገምዛ ማጀቴ አጣዬ ሸዋሮቢት❤❤
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
እዛ ግድም ነሽ ? ምነው መልክሽ ወረሞ መሰለ ታዲያ !
@Reemshewa
@Reemshewa Жыл бұрын
@@Future979 ምን🙄 ኧረ እኔ ጥርት ያልኩ አማራ ነኝ ያውም የይፋት አማራ💚💛❤👊
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
This is one of the greatest movies in history. Thank you Mule and all actors and actresses. We can tell how much you sacrifice to make such wonderful film. Thank you all.
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
ከምርጥም በላይ ምርጥ ፊልም ነው ሙላለም በርታ ትችልበታለህ እውቀቱን ያብዛልህ ።
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
መሀል ከተማ ነው ተወልጄ ያደኩት እንደዚህ አይነት ፊልም ሳይ እንባዬ ይመጣል የሀገሬ ናፍቆት ሀገሬ ክፋሽን አልስማ❤
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 Жыл бұрын
እደዚህ ነው ያደግንው እኒገጠረነው😢😢😢
@abebebekele5531
@abebebekele5531 Жыл бұрын
ሸዋ አፆንኪያ ገምዛ ማጀቴ ካራቆሪ አጣዬ የጀግኖቹ ቅዬ፤ ማንነት ውበት ባህል ጀግንነት የሚገርም ማራኪ ፊልም🙏
@BettyMamo-lt9ys
@BettyMamo-lt9ys Жыл бұрын
አገሬ አጣዬና ማጀቴ ከነወዙ ከነ ግጥምና ዘፈኑ ምርጥ ተደርጎ ተሰርቷል ክበሩልኝ ደራሲና ተዋንያኖቹ ♥
@hirko-kb5zx
@hirko-kb5zx 9 ай бұрын
fda
@LovelyBinaryCode-hq2fx
@LovelyBinaryCode-hq2fx 4 ай бұрын
Ye ataya lijochi alechu
@bekelebualew8518
@bekelebualew8518 Жыл бұрын
ድንቅ ፊልም በጀግናው ማጀቴ ሰማይ ሥር … ሙሌ ወንድሜ ተባረክ!
@ሶሲነኝስደተኛዋ
@ሶሲነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
ሸዋ ነኝ ከገምዛ 🥰🥰🥰🥰የመስኖ ልጅ ነኝ ❤አለሁ በሉኝ እስኪ ገምዞች🙄❤❤❤
@Reemshewa
@Reemshewa Жыл бұрын
አለን አፀንኪያ ገምዛ❤
@mominabegum6798
@mominabegum6798 Жыл бұрын
Alane
@AhmedMersha
@AhmedMersha Жыл бұрын
Alen ከመኮይ 😮
@ሶሲነኝስደተኛዋ
@ሶሲነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
@@AhmedMersha ኑሩልኝ❤
@ሀያት-ጰ8ሠ
@ሀያት-ጰ8ሠ Жыл бұрын
ከጅጉቢ
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
እኔ ግን አማራ መሆን አማረኝ፣ ሁለመናቸው የሚያኮራ💪 ሁሉም ነገር ደስ የሚል አማራዬ❤️
@vcdjd3926
@vcdjd3926 Жыл бұрын
የእኔ ውድ ፍቅር ነው እንጅ ያጣነው ለሁላችንም ኩራት ነበር ይህን ህዝብ ነው ካላጠፋናችሁ የሚሉን😢
@michealhaderaadam5417
@michealhaderaadam5417 Жыл бұрын
😂Asseb 😂
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 Жыл бұрын
በሆነው ባልሆነው ሰው መግደል ነው የሚያምረው
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
@@michealhaderaadam5417 ምነው በፍላጎቴ ቀናህ ?
@zomababey656
@zomababey656 Жыл бұрын
😍🥰
@Kiruva_
@Kiruva_ Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ከተሜ ሆኜ የገጠር ፊልም ሳይ በጣም ደስ እሚለኝ። በጣም ያምራል ባካችሁ እንዲህ አይነት ፊልም እየሰራችሁ አምሮታችንን አስታግሱልን እንጂ። ፩ኛ ❤❤❤❤❤❤❤
@sentalumokonen1053
@sentalumokonen1053 Жыл бұрын
ገጠርኮ ሄዶ ቢታይ የበለጠ ይወደዳል
@Kiruva_
@Kiruva_ Жыл бұрын
@@sentalumokonen1053 በጣም ነው ደስ የሚለው
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Жыл бұрын
ምንጭችን ገጠር ነው ሁላችንም
@Kiruva_
@Kiruva_ Жыл бұрын
@@teninetwuletaw7228 Lik nesh eheteee
@kalkelly
@kalkelly 8 ай бұрын
አንደኛ👏👏👏ልጅቷ ግን ዘዬው እንደከበዳት ያስታውቃል
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
ትውልዴ አዲሳባ ነው እናት መዝ አማራ ናት ከልጅነቴ የገጠር ኑሮ መኖር እመኝ ነበር እድቀን ለለቅሶ ይዘውኝ ገቡ ገጠር አቤት ደስታዬ ከዛ ውሀ ልቀዳ ወዝ ወስደውኝ ስንመለስ የሞተ እባብ አጊቼ እየጎተትኩኝ ወደቤት እየጎተትኩኝ እቤት አስገባሁት ትውልዴአዲሳባነውእናትመዝአማራናትከልጅነቴየገጠርኑሮመኖርእመኝነበርእድቀንለለቅሶይዘውኝገቡገጠርአቤትደስታዬከዛውሀልቀዳወዝወስደውኝስንመለስየሞተእባብአጊቼእየጎተትኩኝወደቤትእየጎተትኩኝእቤትአስገባሁ አባቴ አይቶኝ ነገ ነብስ ያለው ታመጫለሽ ብሎኝ በሁለት ቀኔ መለሰኝ ወዳዲሳባ ከዛ የሀያቴን በሀል ሳለምድ መጣው ልጅነት እኮ ደስ ይላል አሁን እኔም ደስ በሚል ባህል ነው ባህሌን ወዳለው እስቲ ፕሮፋይሉን በመጫን ቤቴን እዩልኝ የገጠር ጨዋታ ለዛ ባለው አቀራረብ ቤቴ ጎራ በሉ ❤❤❤
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 Жыл бұрын
ኮሜንቶች ሸዋን እንዴት አያችሁት ዝምተኛ ጀግና እንኳንም የሸዋ ልጅሆንኩኝ አራሽ ቀዳሽ ደግ የሆነ ህዝብ ሸዋ ብዙያልተዘመረለት ያልተነገረለት ጀግና ሸዋ ደሞቼ እኛኮ እንለያለን እንኳን ወንዱ ሴቷ ጀግና ሲገጥረን አሞተመራር አድርጎፈጥሮን ስንቱን ላውራ ስለ ሸዋ ❤❤❤❤ዋው ፊልም ብሎዝምነው
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እራቁታም ሴቶች የለሉበት ውስኪ የለለበት ከእሳሮ ቀጥሎ ምርጥ ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddyhaile5272
@teddyhaile5272 Жыл бұрын
"የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል" ገና ሙላለምን ሳየው ፊልሙ አሪፍ እንደሆነ ግብቶኛል አመሰግናለው
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
ዋው እንዲህ ለየት ያለ ፊልም ነው ሚፈለገው ምርጥ አርቲስቶች የተሳተፉበት በተለይ ሙላለም በጣም ሀሪፍ ነው
@gidcfjdg359
@gidcfjdg359 Жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነዉ My sewa💚💛❤ አርቲስቶቻችን ፊልም ከሰራችሁ አይቀር እንደዚህ ነዉ እናመሰግናን 🥰🙌🙏
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እንዲዚህ ሀገር ሀገር የሚሸቱ ስራዎችን እየሰራችሁ ልባችንን ከሸፈተበት የፖለቲካ እና ከምዕራባውያን ግትልትል ግራ የተጋባ ህየወት መለስ አድርጉን ምስጋና ይሄን ፊልም ለመስራት የደከማችሁ ሰዎች ሁሉ 👍👍👍👍👍
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ይህ ፊልም ከእንሳሮ ፊልም ቀጥሎ ያስደመመኝ የገጠር ወጉን ባህሉን የአኗኗር ዘይቤ ያሣዬ ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ወድጀዋለው ደግሞ ሙሌ አለበት❤
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
የአገራችን ባህል ወግ ቁጭ ያደረገው ከአነሳሮ ቀጥሎ ይሄ ወድጄዋለው እናመሰግናለን ድካማቹ ይገባናል ተባረኩ
@senayit6551
@senayit6551 Жыл бұрын
Wow betam yemiyamer felem new
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
እደገጠር ፊልም የምወደው የለም ሀገሬን በውስጡ አያታለሁ በቃ ውስጤ ነው ይመቻቹ ሰላም ለሀገራችን ❤
@Mhert16
@Mhert16 Жыл бұрын
በጣም ያሰደመመኝ የሀገሬ ፊልም በእውነት ለደራሲው በአጠቃላይ በዚህ ፊልም ላይ ለተሰማራችሁ ምሰጋናየ የላቀ ነው♥️#
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Жыл бұрын
ያማርኛ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር wow wow❤❤
@supertechnology7059
@supertechnology7059 Жыл бұрын
ይሃን ፌልም ሳይ በደሜ ውስጥ የአማራ ደም ባይኖር በጣም አዝን ነበር ማርያም የጥበብ መፍለቂያ የጀግና ሀገር አማራ ለዘላለም ተከብራ ትኑር አማራ ወዳችሁሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ Жыл бұрын
ምርጥ ድርሰት ሙላለምዬ ገላገልከን ትንሽ በቀን በቀነ የሚወጣ የፍቅር ፊልም ሰልቾቶን ደሰ የሚል ስራ እናመሰግናለን በርቱ
@hiymanot9062
@hiymanot9062 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢አቤት ክረምት ክረምት ሲመጣ ያለኝ ጉጉት አያቶች ጋር ለመሄድ ማጀቴ ገምዛ አቤት ሸንኩራ ፓፓዬ ትርጎ ምኑን ልበል የልጅነት ጊዜ ደስ ይላል የማጀቴ ልጆች ይናደፋሉ አጫጭርች ይናደፋለ እንደንቦች❤❤❤❤
@NfisaSherif
@NfisaSherif Жыл бұрын
ክረምት ሲመጣ ወደ ማጀቴ እሄዳለሁ? ከመቼ ወዲህ ነው ከማጀቴ ወደ ማጀቴ መሄድ የተጀመረው?
@hiymanot9062
@hiymanot9062 Жыл бұрын
አየህ ሸዋ ሰፊ ስለሆነች ከማጀቴ ወደ ማጀቴ እሄዳላው የአንተ አይሚሮ ደሞ ከሳሎን እስከ መኝታ ቤት ነው የሚጋዘው😂
@Sas-f2w
@Sas-f2w 10 ай бұрын
​@@hiymanot9062የኔውድ አንች ትክክል ነሽ ማርዬ❤❤❤❤❤❤❤
@kibret.m7933
@kibret.m7933 Жыл бұрын
ሙሉአለም ጌታቸው - የሚሰራው ሁሉ የሚያምር -- የተለየ ብቃት የተለየ ችሎታ - እናመሰግናለን:: በተለይም ለዚህ እጂግ አስገራሚና ምርጥ ስራ ደራሲና ድዳሬክተሩን ሙሉቀን አረጋ እናመሰግናለን:: እንዲሁም በየዘርፉ የተሳተፋችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ::
@simona380
@simona380 Жыл бұрын
This is the best ever ethopian film I am proud of being to be able to understand Amharic ❤I love you ethopians
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
እሸቴ ሞገስ ሀገር ማጀቴ ሀገሬ ሸዋ ኩራቴ መከራሽ በዛ ግን ቀን አለን ምርጥ ፊልም ሙሌ ተባርክ እጂህ ይባርክ ምርጥ ድርሰት በዛውም አንፆኪያን ዳስስ ብታደርግልን
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለደራሲው ለተዋናዮቹ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ይሄን የመሰለ ምርጥ ፊልም እንዳይ ስላደረጋችሁኝ ሁሌችሁኑም ።አመሰግናለሁ❤❤
@henokNigus-p4e
@henokNigus-p4e Жыл бұрын
በጣም እሚገርም ፈልም ነው ካየሁቸው በጣም ይለያል የእውነት ሙሉ አለም ጌታቸው እምትሰራቸው ፊልሞች በጣም ይመቹኛል እሰኪ እንደዚህ አይነት ፊልሞች ይልመድባቹህ
@solomonengdaw-j2f
@solomonengdaw-j2f 2 ай бұрын
አቤት ሲያምር ፊልምምምምምምም ብሎ ዝም ነው እስኪ ገጠር በመወለዳችሁ የምትኮሩ ልቁጠራችሁያላያችሁ እዩት ምርጥጥጥጥጥጥጥጥ ነው♥♥♥♥♥♥♥......
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ተለቋል ብየ ስሮጥ ተደፍች ነበር 😢ማነው እንደኔ ገምዛ ፊልምን በጉጉት ሲጠባበቅ የኖርው ፊልሙ ሁሉ ግን ሽዋ ውስጥ ነው የሚስራው ማይ ላብ ሽዋ ❤❤. ማጀቴወች የት ነችሁ የጀግና መፍለቂያ
@yasinyenus9755
@yasinyenus9755 Жыл бұрын
elias
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mikufasil6789
@mikufasil6789 Жыл бұрын
Er koyi😂😂😂😂
@jalataj1870
@jalataj1870 Жыл бұрын
😔😆😊
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
እኔ
@super12star
@super12star Жыл бұрын
ዋው ምርጥ የገጠርየ ፊልም ነው። እንደ እኔ ገጠር ከልቡ የሚወድ❤ ሙሉቀን አረን በጣም የማደንቅህ ደራሲ እና ዳሬክተር ነህ። የምር ልዩ እና ድንቅ ስራህን እንድናኝ ስላደረከን ተዋንያን ሙሉአለም ጌታቸው እና ማርታ ማሞ የማደንቃችሁ ተዋናዎች ናችሁ ክብር ይገባችኃል።
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Жыл бұрын
ትኩረት ሁሉ ወደ #ኢየሱስ አይኞች ሁሉ ወደ #ኢየሱስ ስለወደደኝ በወደድኩት ጌታ ኢየሱስ አላፍርም!!❤
@fikirtebelay4396
@fikirtebelay4396 Жыл бұрын
ፊልምና ኢየሱስ ምን አገናኘው ኢየሱስ ኢየሱስ ስላልክ ብቻ ፅድቅ ያለ መሰለህ
@fikirtebelay4396
@fikirtebelay4396 Жыл бұрын
ፊልምና ኢየሱስ ምን አገናኘው ኢየሱስ ኢየሱስ ስላልክ ብቻ ፅድቅ ያለ መሰለህ
@fikirtebelay4396
@fikirtebelay4396 Жыл бұрын
ፊልምና ኢየሱስ ምን አገናኘው ኢየሱስ ኢየሱስ ስላልክ ብቻ ፅድቅ ያለ መሰለህ
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
አሜን❤❤
@makikibebew2124
@makikibebew2124 Жыл бұрын
Amen
@sahasahada1246
@sahasahada1246 Жыл бұрын
አማራነት ኢትዮጵያዊ ነት💚💛❤️😘😘😘😘
@sisaykasay6570
@sisaykasay6570 Жыл бұрын
ዋው የዓመቱ ምርጥ ፊልም ማለት ይሄ ነው ባካችሁ እንዲህ እየስራችሁ ሀገራችንን አሳዩን እናመስግናለን
@meseleawulachew8059
@meseleawulachew8059 Жыл бұрын
የተዋጣለት አገርኛ ፊልም ዋው!!!!!! ከደራሲና ዳይሬክተሩ ጀምሮ ሁላችሁንም እናመሰግናለን፡፡👏👏👏
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ሀገረኛ አትበል ሰውየውውውው
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ክብር አለኝ በርቱልን እንደዚህ ገጠሪቷን ኢትዮጵያ አሳዩን በርቱልን
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro Жыл бұрын
ድራማ ብሎ ዝም ቃላት ያጥረኛል እናመሰግናለን ሙሉ አለም አድናቂህ ነኝ🥰my ሸዋ ለምለሚቷ🇪🇹💚💛❤️
@Genet-is6xr2jr1j
@Genet-is6xr2jr1j Жыл бұрын
ገምዛ ማጄቴ የኛ ጀግኖች በርቱልን ❤
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
በዚህ አስደሳች ፊልም ለተሳተፋችሁ ወገኖቼ ክብር ይድረሳችሁ 🙏🌺 በርቱልን❤❤❤
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
ዋውው ትክክለኛአገረኛ ፊልም ለተሳተፊችሁ ሁሉ ተባረኩ አማራ ባለብዙ ታሪክ ተነግሮ ታይቶ የማያልቅ ታሪክያለው እቁህዝብነው❤
@ጩራብሪሀን
@ጩራብሪሀን Жыл бұрын
አማራ ደሞ ከመቼ ጀምረን ነዉ ባለ ታሪክ የሆነዉ ሁሉም ዉሸት ነበር አማራ ፉከራ😅😅
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
​@@ጩራብሪሀን አተ ያረብ ገረድ
@majetetube
@majetetube Жыл бұрын
እምዬ ማጄቴ እናት ሀገሪ ❤እዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ይህን የመሰለ ፊልም ስላዘጋዣችሁልን እናመሰግናለን ሙሊ ከዚህም በላይ እድትሰራ እግዚአብሔር ያግዥህ በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 Жыл бұрын
በእውነቱ ምርጥ ታሪክ ምርጥ ትወና ጥበብ ተባረከች ብል ምን ይለኛል ❤❤❤
@gufu3984
@gufu3984 Жыл бұрын
ሳይደነቅ የማያልፍ በኢትዮጵያ ላይ ይህን የግፍ ፅዋ ያርቅልን😢 እድህ ባህልን ያለቀቀ የኢትዮጵያ ድራማ ይልመድባችሑ❤
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
ገምዛ😍😍😍 ተዋናዮቹ ተጀምሮ እስከሚያልቅ የነበራቸው ዘየ ድርጊታቸው ሁላ 100% ትክክለኛ ያካባቢው ነዋሪ እንጅ ትወና አይመስልም ነበር። በጣም የወደድኩት ፊልም ነው። ብዙ የልጅነት ትዝታየን ያስታወሰኝ ፊልም😍
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
ቋቋቸው ምንድነው??እኔ እልም ያልኩኝ የገጠር አማራ ነኝ ከአማርኛ ውጭ ሌላ ቆንቋ አላውቅም ግን እንደዚህ ያለ አማርኛ የለም በኛ በራያ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
​@@እጅግነሸyouTubeየሰሜንሸዋ ህዝቦች አነጋገርዘይቤነው እኔየደቡብወሎልጅነኝ ለእኛቅርብነው በገበያእንገናኛለን ከኬሚሴበታች እንደዚህነው ንግግራቸው
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
@@userLubaba-iq3po7cj1e ok
@shimelistaye9747
@shimelistaye9747 Жыл бұрын
​@@እጅግነሸyouTube ቋንቋቸውማ ያው አማርኛ ነው። ግን ከአማርኛም በተለያየ አካባቢ የተለያየ የአናጋገር ስልት #ዘዬ እንደመኖሩ #ሸዋ አካባቢም #ባኤላ #ማኢድ #ወዲያ #ተኧበል #ወይድ #አእቶኛል #ደህሞኛል #አላኧውም እና መሰል የአነጋገር ዘዬ እንጂ አማርኛስ ያው አማርኛ ነው አንቺው። ግን ትንሽ ተደጋገመና አሰለቸ እንጂ ፊልሙስ ጥሩ ነበር።
@natideres8168
@natideres8168 Жыл бұрын
Era ፊልም ገምዛ ቃሉ እራሡ ሲያምር ማርያምን የወደደው ፍቅሩን❤❤❤❤👍👍👍👍👍 ያሳውቅ የገጠር ልጅ ነኝ ኮረው
@ArebuMohammed-fz4xq
@ArebuMohammed-fz4xq Жыл бұрын
የተሠራበት ቦታ ነው ገምሣ አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ይባላል
@onelove9191
@onelove9191 Жыл бұрын
ወኔ የከዳህ የዘመኔ ወጣት ወኔ ቢያስታጥቅህ ገምዛን ተመልከት 🙏🙏🇲🇱🇬🇳🇲🇱🇬🇳🙏🙏🙏
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
በሂወቴ 2ፊልም አየሁ አሳሮንና ይሄን ገምዛ👍👍👍
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው በግብዣ ነው ያየሁት እናመሰግናለን ቀረፃውም የሰወቹ አነጋግር ዋው
@meseretayele15
@meseretayele15 Жыл бұрын
ሙሌ እንኮን ደና መጣክልን የምር እደት ልግለፀው በጣም ብርጥ ፊልም ነው እረ ነባሮች አትጥፉብን
@salaselam43
@salaselam43 Жыл бұрын
ምንጃር ለትንሽ ጊዜ ቆይቼ ነበር እና የምጣድ ጥብስ ጠላ ቤቱ የሚዘፍኑት ሁሉ ነገርውል አለኝ በሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያብቃኝ እንጄ ክፍለሀገር ለክፍለሀገር ነዉ መዞር የምፈልገው
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
አሜን አሜን እስቲ ነይና እኔም ወጉ ይድረሰኝ
@helen9673
@helen9673 Жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ገራሚ ስራ ነዉ በርቱልኝ ምንእደምል አላዉቅም የተለፋበት ስራ እደሆነ ያስታዉቃ የሸዋ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gigi-ql3mh
@Gigi-ql3mh Жыл бұрын
ምን እንደምኮምት ግራ ገባኝ የሥስር በጣም ምርጥምርጥ አንደኛ ነው ሐገራችንን ሰለሞን አንድነቷን ፍቅሯን የመልሥልን ከሜን በሉ
@techinsider02
@techinsider02 Жыл бұрын
ለታሪክ ይቀመጥ ጀግና የበላይ ዘር❤
@amena3575
@amena3575 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ዬሚል ፊልም ተባረኩ ❤ ጀግንነት የሀገር ቤት አኗኗር ሁሉ ነገር ዬታዬበስ ፊልም አባቶቻችን በመሬትና በሚሥት ቀልድ ዬለም ይሉ ነበር እሠማ ነበር በዝህ ላይ በደንብ ተጸባርቋል ሁሉ ነገር❤😍😍🙏🙏🙏
@yeshbelay8372
@yeshbelay8372 Жыл бұрын
ያጥንቴ ፍላጭ አመሯ በታል ያገረኛ አለባበስ እፍፍፍ ያደኩብሽ በህል ❤❤ ሙስሊም ☪️🌷✝️🥀 ክርስቲያን እህት ወድሞቸ በዉጭም በአገርም ያላችሁ በሙሉ እንኳንም አደረሳችሁ እደረስን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ስላም ያድርግልን ❤️🇪🇹🇪🇹
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
ነፍስ ያለው ፊልም ተገኘ!!! ❤❤
@ፊርዲአወልመሀመድ
@ፊርዲአወልመሀመድ Жыл бұрын
❤❤❤❤አማራዋን ከዚ ተማሩ ምርጥ ፊልም❤❤❤
@fekrtefekrte8426
@fekrtefekrte8426 Жыл бұрын
Eres bersacu new emtgdlute dekme jegna
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
ምን እንማር ?
@Tube-vo7wx
@Tube-vo7wx Жыл бұрын
ፊልም ማለት ይሄ ነው በጣም ነው የወደድኩት❤❤❤❤❤❤
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ኡሰተማሪ ፊልም ነው ። እንኳን አድርሳችሁ ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህትና ወንደምቼ 😇🙏🙏🙏🙏
@ኤድን.አማኔኤል.youtube
@ኤድን.አማኔኤል.youtube Жыл бұрын
ሽዋዉች የት. ናችሁ. እስኪ. በላይ. አሳዮኝ😊😊😊😊❤
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 Жыл бұрын
አለን ❤️‍🔥❤️‍🔥
@ergb4238
@ergb4238 Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ Жыл бұрын
አለይናወአለይኩም
@ለሚየድንግልማርያምልጅ
@ለሚየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ይልመድባችሁ እንደዚህ አይነት ፊልም አርቲስቶቻችን
@tsadqanemariamgedam9640
@tsadqanemariamgedam9640 Жыл бұрын
አማራ ለሀቁ ሕይወቱን ይሰጣል አማራ ለእምነቱ አንገቱን ይሰጣል አማራ ለርስቱ ይሞታል በዚህ ህዝብ ውስጥ ፍትህ፣እምነት፣አልሸነፍ ባይነት፣ ታሪክ ፣ነገ ከምንም በላይ ደግሞ ከሞት በኋላ ስላለው ሕይወት አብዝቶ የሚኖር ግሩም ህዝብ አማራዬ እወዳችኋለሁ እስኪ በላይክ የሀገራችን ሕዝቦች እንሰባሰብ ኢትዮጵያን የምትሉ 💚💛❤
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
ማጀቴ አቤት ውቢቷ ሀገሬ ጀግና እሚፈልቅብሽ😢😊😊😊❤❤❤❤
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው 1 ኛ ገዳይ ሲያረፋፍድ ፡2 ኛ እንሳሮ 3ኛ ገምዛ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👍👍👍
@AkIYA1234
@AkIYA1234 Жыл бұрын
የትዋናዮቹ በቃት የሚገርም ነው ምርጥ ፊልም👍👍👍ሸዋ 👍👍ገምዣ
@mathstricksbybeki
@mathstricksbybeki Жыл бұрын
የእትዮጵያን ፍልም እንዱስትሪ እንድህ ከፍ አርጉልን እንጅ❤❤❤ ......ተመሳሳይ የፍቅር ፊልም እያየን ተቸገርን እኮ.... ሙለ ሙለ በጣም ነዉ ማከብርህ ''thanks'''
@helz9637
@helz9637 Жыл бұрын
ሸዋ ሸዋ ሸዋ ምርጥ ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Жыл бұрын
ይህቺ ነበረች ውድ ሀገራችን:: የዋሁ የኢትዮጵያ ህዝብ:: ይሄንን ዘረኛ መንግሥት የሠራዊት ጌታ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት ከምድረ ገፅ ያጥፋልን:: አሜን! አሜን! አሜን!
@WehdetH-db2de
@WehdetH-db2de Жыл бұрын
ገምዛ ማጀቴ ሀገሬ ሸዋ❤ ደጉ የሀገሬ ሰው የዋህው ወገኔ ስስ ጎኔ ናቸው ደሞቼ💔 የአባቶችን እርስት የእናተ አይደለም እያሉ ዛሬ ዋጋ እየስከፍሉን ይህ ፊልም የልቤን ቁስል አነሳ😭😭😭😭😭
@menbiekonegn1497
@menbiekonegn1497 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊እኔም የአንፆኪያ ገምዛ ልጂ ነኝ የገምዛና የማጄቴ ልጆች የት ናችሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አለን ሽዋሮቢት ❤❤❤
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Жыл бұрын
ታዲያ ጋላ በተደጋጋሚ ሲያወድመው እውነተኛ ወንዶቹ የታሉ? እንደ ፊልሙ ጀግና አለመኖሩ ያስቆጫል
@SheyeTibe
@SheyeTibe Жыл бұрын
አለን ከአጣዬ ደሞቸ❤❤❤❤
@SheyeTibe
@SheyeTibe Жыл бұрын
​@@yezihalemasrate7327 እሱም እየወደመ እኮ ነው ሂድ እና ሰበቴ ጠይቅ ሬሳእን ሳያነድሳ ነው የሮጠው ለየውም በመንግስት ድጋፍ የኛ ገበሬው ነው የለቀመው
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Жыл бұрын
@@SheyeTibe መንግስት ብቻ ሳይሆን የከሚሴ እና የሌላ ቦታ ጋሎቹ በሙሉ ናቸው ጠላቶቻችን።
@firdosshambel6052
@firdosshambel6052 Жыл бұрын
አንፆኪያ ገምዛ የመስኖ ልጅ ነኝ በልጅነቴ ወደ ከተማ ከእናትና ከአባቴ ጋር ሄድን ግን ሁልግዜ ይናፍቀኛል ክረምት ላይ አያቶቼን ለማየት እሄድ ነበረ ብዙ ትዝታዎቼን አሳይታችሁኛል❤❤❤❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Жыл бұрын
ይሄን አይቼ ሌላ ድራማ ማየት አሰጠላኝ የእውነት ልዩዩዩዩዩ አገራችንን አሳያችሁን ከበሩልኝ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ Жыл бұрын
ጀግኖች ሆይ ከእግዚአብሔር በታች ሀገርን ጠብቁ ፈጣሪ ከሀቀኞች ጋር ነው
@beshabesha8995
@beshabesha8995 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ድንቅ እና እውነተኛ ጀግና ህዝብ መሆኑን ወዳጃችን ደስ እያለው ጠላታችን እየመረረው ይመሰክራል አማራዪ
@4K_Ultra_in_ethiopa
@4K_Ultra_in_ethiopa Ай бұрын
😮😮😮😮 9:13
@amelkachtube942
@amelkachtube942 Жыл бұрын
እንደዚህ ባህልና ቱፊታችን ላይ ስሩ እኛም በሁሉም መንገድ እናግዛችኋለን ። በርቱ
@ሐሴት-ሠ6ኸ
@ሐሴት-ሠ6ኸ Жыл бұрын
እኔም የበኩሌን ልበል ባሌን ፈትቼ መደበርያ ነበር ያየሁት 😍😍😍😍1ደኛ ነዉ መታሰቢያነቱ lante😥
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ብድሩን የሚመልስ የአባቱ ልጅ እማማ ኢትዮጵያን ፍንትዉ አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነዉ የሀገሬንም ታሪክ እንዲህ ያርገዉ ከባንዳዎቹ እጅ ነፃ የምትወጣበት ቀን ይናፍቀኛል 😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔
@nardi8713
@nardi8713 Жыл бұрын
ዋው የሸዋን ሰው መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የሰራችሁት 💪💪ሸዋ እኮ ያልተዘመረለት ጀገና ባለቁምጣ ነው😂😅😅😅❤❤❤❤❤❤
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Жыл бұрын
ለካ ለካ❤❤
@mehariwadane6816
@mehariwadane6816 Жыл бұрын
ከአሜን እና እንሳሮ ቀጥሎ ምርጥ ታሪክ ያለው ፊልም
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ገጠር መሬት ማረስ ያደክማል ኡፍፍ🥺 አሪፍ የገጠር Life የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነው💜 ቦታው ሰሜን ይመስለኛል ልክ ነኝን?🤔
@Sntayuhu-ir8ou
@Sntayuhu-ir8ou Жыл бұрын
ማጀቴ ነው እኮ
@meserettalegeta7971
@meserettalegeta7971 Жыл бұрын
ሠሜን ሸዋ ማጀቴ ነው
@Reemshewa
@Reemshewa Жыл бұрын
ሰሜን ሸዋ
@MrDesuHN
@MrDesuHN Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም ✔️✔️✔️
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
አንሳሮ ገዳይ ሲያረፋፍድ ቁራኛየ ወደኋላና ይሄ የኔ የምንጊዜም ምርጥ ፊልሞች 🥰🥰🥰🥰
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl Жыл бұрын
ገምዛ ለማየት የጓጓሁት ፊልም ነበር ሳታቆዩ በዚህ ስለለቃችሁልን ደስብሎኛል አንሳሮ በጣም የወደድኩት ፊልም ነው ገምዛም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@እርግቧ
@እርግቧ Жыл бұрын
የኔ ሙሉ ሸዋ😊 ስላላስጠበቃችሁን ክበሩልን👏
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 856 М.
እንሳሮ ሙሉ ፊልም Ensaro full Ethiopian movie 2020
1:55:45
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 2,3 МЛН
ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019
1:28:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 613 М.
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
1:45:45
Dejaf TV
Рет қаралды 1,9 МЛН