"እግዚአብሔር አለልኝ በቃ" ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | Singer Abenezer Legese | | New protestant mezmur 2023 |

  Рет қаралды 617,729

YONATAN AKLILU OFFICIAL

YONATAN AKLILU OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 322
@hailuzenebe9971
@hailuzenebe9971 Жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው አተን ብቻ ሳስብ የማይነጋ ለሊት የለም ቱኩረት የተሰጠባቸው .......አሜን ብያለሁ ፍፃሜህን ጌታ ያሳምረው
@llibanoneyab8606
@llibanoneyab8606 10 ай бұрын
Yes Amen
@CaltuLegesa
@CaltuLegesa 6 ай бұрын
Wow
@ashe................
@ashe................ Жыл бұрын
አቤን አንተ መዝሙሩ ገብቶህ ነው።የምትዘምረው። ተባረክ
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 Жыл бұрын
ዉይ የታደለ ሕዝብ ነዉ ጌታ ይባርክሕ ጌታን ከፍከፍ ይበል እሱብቻ ይመለክ ተባረኩ
@meserettegegn8557
@meserettegegn8557 5 ай бұрын
ገና ልንዘምር መንፈሳችንን ስንሰበሰብ ከአንዱ ወደ ሌላው መዝሙር እየዘለሉ መንፈሳችንን በቁጣ ከሚሞሉ መንፈስቅዱስንም ከሚያሳዝኑት አንተ ትለያለህ በግልህ ከጌታ ጋ ጊዜ እንዳለህ ያስታውቃለህ።ተባረክ።
@ShawelFurniture-um1vh
@ShawelFurniture-um1vh 11 ай бұрын
እግዚያብሄ ይባርክህ
@HelenBekele-jn3ys
@HelenBekele-jn3ys Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ እግዚያብሄርን በጥለቀ መንፈስ የምታከብር የጌታ ቅባት ያለብህ እውነተኛ ዘማሪ በጣም የምወድ ነህ ተባረክ
@Tekleab-in9mk
@Tekleab-in9mk Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቂ እና ከበቂ በላይ ነው። የናዝሬቱ ኢየሱስ አለልን ይመጣል ሃሌሉያ። እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ያደርግ አቤኒ
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፣ እንደዚህ አይነት ዘማሪዎችን ጌታ ያብዛልን ፣ አቤት ስንቱን አይነት ዘማሪ ባየን አይን አንታን አየን ፣ ስለ አንታ ጌታን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 Жыл бұрын
እልልልልልል አሜን አሜን ያ መልካሙ እግዚአብሔር ድንቅ ዝማሬ ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር አሜን። ዘማሪ አቤለዘር ተባረክ ፀጋ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@faarfannaa-gospelsongs9993
@faarfannaa-gospelsongs9993 11 ай бұрын
Can't get over it. I listen to this worship at least twice a day.
@mengstuwodajo2604
@mengstuwodajo2604 Жыл бұрын
ተበራክ በፈቅር ነው የማመልከው ከንተ ጋራ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ጌታ ይበርክሀ 💥💚
@YezenaZegye
@YezenaZegye 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liyaviviana
@liyaviviana Жыл бұрын
Amen ይ ህ የኒ ሒወት ነው ከበደ ያልኩት ሊልት ነገ ተቦረክ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ Жыл бұрын
የናሆሚን አምላክ መራራ ሀዘንን በደስታ የምታጣፍጥ ❤የኔንም ሕይወት ያጣፈጥህ 🙏🏼የአብረሃም አምላክ በልጅህ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ 👋🏼አሜን 🙏
@selinachannel1870
@selinachannel1870 9 ай бұрын
Amen yhunlih/yhunlih😊
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
እንዲህ መንፈስቅዱስን የሰሙ ወደዘከህ ቤት የሚመጡት ወንድሜ ተባረክ በዚህ ግዜ ከዚህ ከእግዚያብሄር ሰው ጋር ለመቆም መንፈስቅዱስን መስማት ይጠይቃል እንደነዚህ አይነቱን የሰማይ አምላክ ያብዛልን ለስማቸው ሳይሆን ለስሙ የሚጨነቂ የእግዚያብሄርን ሰዎች በብርታት ብቻ ሳይሆን በድክመታቸውም ግዜ አብረው የሚሆኑ የሚደግፉ አብረው ቆመው የሚያቆሙ ያብዛልን ጌታ ዮንዬ እንወድሀለን በርታ ፍሬ ያለበት ሁሌ ድንጋይ አለበት በፍሬህ ልክ ድንጋይ እንደሚላክ አንተም አትዘነጋውም አይዞህ እግዚያብሄር ካንተጋር ነው እኛ በጣም ተጠቅመንብሀል ኑርልን እንወድሀለን
@tigisthailemariam9857
@tigisthailemariam9857 Жыл бұрын
16:35 ❤❤❤nn
@tigisthailemariam9857
@tigisthailemariam9857 Жыл бұрын
16:35 ❤❤❤nn
@biruktawitzewdu4851
@biruktawitzewdu4851 Жыл бұрын
Tarik keyari, tamiren seri, hulun bagizew wub argo seri (egziabeher)❤
@bereketalemu9587
@bereketalemu9587 Жыл бұрын
ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ታምርን ሰሪ እግዚአብሔር ሁሉን በጊዜው ውብ አድርጎ ሰሪ እግዚአብሔር 😘🙏🙏
@eliasathome9873
@eliasathome9873 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል አምልኮ ነው። አቤኒ አንድ መዝሙር ላይ meditate አርገህ የምትቆይበትን ነገርህን እወደዋለው። በደንብ የመዝሙሩን መለእክት እያሰላሰልን እንድናደምጠው ያደርገናል።ተባረክልኝ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Жыл бұрын
ድንቅ እይታ ተባረኪልኝ ❤
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
እንዲህ መንፈስቅዱስን የሰሙ ወደዘከህ ቤት የሚመጡት ወንድሜ ተባረክ በዚህ ግዜ ከዚህ ከእግዚያብሄር ሰው ጋር ለመቆም መንፈስቅዱስን መስማት ይጠይቃል እንደነዚህ አይነቱን የሰማይ አምላክ ያብዛልን ለስማቸው ሳይሆን ለስሙ የሚጨነቂ የእግዚያብሄርን ሰዎች በብርታት ብቻ ሳይሆን በድክመታቸውም ግዜ አብረው የሚሆኑ የሚደግፉ አብረው ቆመው የሚያቆሙ ያብዛልን ጌታ ዮንዬ እንወድሀለን በርታ ፍሬ ያለበት ሁሌ ድንጋይ አለበት በፍሬህ ልክ ድንጋይ እንደሚላክ አንተም አትዘነጋውም አይዞህ እግዚያብሄር ካንተጋር ነው እኛ በጣም ተጠቅመንብሀል ኑርልን እንወድሀለን❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ተባረኪ
@dinkayehudemissie8301
@dinkayehudemissie8301 Жыл бұрын
​Eg/r tsegawn yabzalh
@habtomkeflom1830
@habtomkeflom1830 Жыл бұрын
😊
@yumibudda
@yumibudda Жыл бұрын
Love your voice touch my heart Thank you for beautiful ppl Sending love from Japan ❤️🙏🇯🇵
@AlemGirma-v2z
@AlemGirma-v2z Жыл бұрын
Wud wendime yebelete tebarkeh lebereket hun
@genetkalata9710
@genetkalata9710 5 ай бұрын
Amen Melkam Egzhiber 🙌🙌
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 Жыл бұрын
ተበረክ አቤኒ መዝሙሩላይ ቆየት የምትለው ነገር በጣም ደስ ይላል አንተ በመንፈስ ሆነ ሰውን ወደመንፈሱ ማስገበት መቻል ይኽ ትልቅ ነገር ነው ✋✋✋✋✋✋
@marthademissie2282
@marthademissie2282 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ባርያ : ከዚህ በበለጠ ተገለጥ :ደስ የሚል አምልኮ ነፍሴ ተባርካለች 🙏🔥🔥
@AsratWolde-u3i
@AsratWolde-u3i 7 ай бұрын
በትክክል፤ በእርግጥ፤ የማይነጋ ለልት የለም፤ የማይነጋ ለልት የለም፤ ይነጋልኛል ያልፍልኛል፡ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሽግያ ነው አሜን፤ አሜን፤ አሜን፤ አሜን።🙏🙏💓💓 ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክህ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨመርልህ ይጠብቅህ❤❤
@netsibutik9401
@netsibutik9401 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀሌሉያያያያያ ሰምቼው የማልጠግበው መዝሞረ ❤❤❤ዘመንህ ይለምልም አቤ💪🙏
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤
@gracehasnolimit3703
@gracehasnolimit3703 Жыл бұрын
more peace and grace! ufffffff.....
@mekdestefrie7293
@mekdestefrie7293 Жыл бұрын
ይህ አዘማመርህ ዘማሪነትህን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል እውቀትህንና ታዛዥነትህን ያሳያል ይጨመርልህ ጨምር
@girmakebede9485
@girmakebede9485 Жыл бұрын
Abi God bless you ❤❤❤❤❤ ...Heart touching song with ocean of holy spirit!
@IsakMan-sr4my
@IsakMan-sr4my Жыл бұрын
Setzemr yalew menfes bka no words tebarek
@AzebBahta
@AzebBahta 7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ የባርክህ እዳንተ ዘማሪ ያብዛልኝ
@TakaAddise-rc6bz
@TakaAddise-rc6bz 9 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ደጋግሜ እየሰማሁ ነዉ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@Sara-zb1pv
@Sara-zb1pv Жыл бұрын
Geta yibarkih. Ewnet Tarik keyari new Geta. Ene msker negn.
@MeriEthiopia
@MeriEthiopia 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልል እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 4 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን እውነት ነው እግዚአብሄር አምላክ ታማኝ ነው ተባረኩ ❤🙏
@MarsilasTirusaw-cv4gz
@MarsilasTirusaw-cv4gz Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@AskalaWidano
@AskalaWidano Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 mert mezmur geta ybacek by him blood teshfen
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ኡኡኡፉፉፉፉ ልቤ ረካ የኔ ጌታ
@tizitaabate6850
@tizitaabate6850 2 ай бұрын
May the Lord bless you abundantly in every area of your life ❤❤❤❤❤❤❤awesome worship ❤️ 🙏
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed Жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልል እሰይይይይይይይይ
@smab6018
@smab6018 5 ай бұрын
ተባረክ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤
@sarateshomenegero1958
@sarateshomenegero1958 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፣ እንደዚህ አይነት ዘማሪዎችን ጌታ ያብዛልን
@asterhailu1954
@asterhailu1954 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፣ መንፈስህን በጣም እወደዋለሁ ፣ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
@newnew-fg7qk
@newnew-fg7qk Жыл бұрын
Amen tebarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 eleleeeeeeee
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን የተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
@SelamMitiku
@SelamMitiku Жыл бұрын
uffff yemiyareseris amilko God bless u dear abeni
@AbebawAbebaw-i5b
@AbebawAbebaw-i5b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተባርክ
@ሳሮንበላይነህ
@ሳሮንበላይነህ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ እዚህ ዝማሬ አምልኮ ተመስገንንን
@leenakassa9090
@leenakassa9090 Жыл бұрын
Amazing worship God bless u brother Glory to Jesus !!!!
@neza8166
@neza8166 Жыл бұрын
Edmeh be betu yilelek kezih belay be zemare damana wusti gebteh kiri yicemereleh wendeme Nefsen Yemiyalemelem Ye Menfes Kidus Helewuna.❤❤❤❤❤❤❤
@mesayalemayehu3762
@mesayalemayehu3762 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EndraisBiru
@EndraisBiru Жыл бұрын
Wow great worship
@hanibelongtojesus2932
@hanibelongtojesus2932 Жыл бұрын
አቤኑ ተባረክ ይሄ መንፈስ አይወስድብክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏
@MimKussiya
@MimKussiya Жыл бұрын
Amen amen
@gudisagudata6662
@gudisagudata6662 Жыл бұрын
Abenu tebark
@heavenbakery308
@heavenbakery308 Жыл бұрын
Haleliuya tebarek
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 4 ай бұрын
እወድሃለሁ ህፃን ባሮክ ነኝ ከሐዋሳ 01ቤተክርስትያን❤❤❤
@maryamaaaa4627
@maryamaaaa4627 Жыл бұрын
AMENAMEN HALLEUJA Yengal kept getahoy yabizaleh❤❤❤❤❤❤
@PuyeforJesusGosple
@PuyeforJesusGosple Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ! መልዕክተኛ ነህ። አሜን ብያለሁ 🙏🙏🙏🙏
@MulualemAyiso
@MulualemAyiso 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ና አምልኮ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አቢ
@beti1428
@beti1428 Жыл бұрын
❤❤silante gata ybarek eseyyy gata ante bicha tebarekiln
@AsterDadi-bg8sb
@AsterDadi-bg8sb 21 күн бұрын
ዘመንህን ጌታ ይባርከው
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚያብኤር ልጁ ክርስቶስ ባይል ታላቅ ሥራው ታላቅ ሃሌሉያ ክብርይሁንለት ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ !!!
@blenamisale7753
@blenamisale7753 Жыл бұрын
Tebarek Abeni Betammmmmmm Dink Worship New Yemibark New Bless u!
@lindahoward4947
@lindahoward4947 Жыл бұрын
Hallelujah Jesus I give you praise Jesus. I couldn’t understand the words but the Holy Spirit presence was powerful. There is no place on earth that can contain the power of God. Amen😍🥰
@yehunlavolontededieu322
@yehunlavolontededieu322 Жыл бұрын
He's enough for me I have everything through him it's a mix of single songs ....Worship, Declarations, Glorification
@mariellejean7656
@mariellejean7656 5 ай бұрын
Comme moi je ne comprends pas la parole quand l'esprit de Dieu est là on parle tous la même langue ❤merci ABBA Père pour ton fils Jésus
@chaliargwu
@chaliargwu Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤tsloteni sima
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Жыл бұрын
I can’t stop listening this song my God bless you, oh hallelujah glory to God .
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰታምሩ ብርክ በሉ።
@selammelese5266
@selammelese5266 8 ай бұрын
አቤኒ ጌታ ይባረክ ባንተ ወስጥ ጌታን አየውት ❤❤
@GezahegnAfira
@GezahegnAfira Жыл бұрын
Praise Lord
@emebetbekele2485
@emebetbekele2485 Жыл бұрын
All glory to God! God bless you my brother
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Жыл бұрын
🗣🗣🗣🔥🔥🔥🔥🔥Abe tabrkilgn kibre ale❤❤
@lidiyaylima2117
@lidiyaylima2117 Жыл бұрын
tebareke
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Жыл бұрын
እሰይ ዝማሬህ እንዴት ይጣፍጣል🙏🙏🙏
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 Жыл бұрын
ኸረ እንዴት አመስግኜ ልርካ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆👆
@anisif6138
@anisif6138 Жыл бұрын
be ewunet ena bemenfes yewunaw amliko geta iyesuus abzito yibarkachw❤❤
@nardi-p6h
@nardi-p6h 2 ай бұрын
Tebarek kibru menfesu yichemiribih🖐
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 Жыл бұрын
Amen,zemenhe yebareke wendeme
@manalebeshesheta9737
@manalebeshesheta9737 Жыл бұрын
Ante Besha.❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤
@IyarusTeshome
@IyarusTeshome Жыл бұрын
Bxm nw menodek nurelen ❤❤
@biniamgunta776
@biniamgunta776 Жыл бұрын
AB እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ;
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, you are blessed 🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
@sababekel7895
@sababekel7895 Жыл бұрын
Aben Egzabher zemenhm ybarek
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ❤❤❤❤Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
AMEN AMEN HALLELUJA Yengal ke getahoy yabizaleh ❤🙏
@tirfetaye3405
@tirfetaye3405 Жыл бұрын
የተረጋጋ ዘማሪ አንድን መዝሙር በደንብ አድርጎ መዘመሩ ደስይለኛል መዝሙር ሲያንቀዠቅዡ ደስ አይለኝም ጌታ ይባርክህ!!!!!
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Жыл бұрын
Uff kibre lgeta yhune 🔥🔥🔥hallelujah elelel🎧🎼🎼🎼🎸🎹🎹🥁🥁🎻🎺🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@obedObed-l6v
@obedObed-l6v Жыл бұрын
አግሐዚያቤሔር አልለኝ በቃ
@football-soccer9853
@football-soccer9853 6 ай бұрын
God Bless
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 Жыл бұрын
አሜን የማይነጋ ለሊት የለም በእግዚአብሔር ይነጋል
@muluwork8658
@muluwork8658 5 ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እልልልልልልልልልልልልኽ
@rahelayele827
@rahelayele827 Жыл бұрын
?tebarec abeni
@manalebeshesheta9737
@manalebeshesheta9737 Жыл бұрын
Hulume Begizaw!!!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@meserethariso8132
@meserethariso8132 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biruktwold4065
@biruktwold4065 Жыл бұрын
ተባረክ
@tsebaot_tarekegn
@tsebaot_tarekegn Жыл бұрын
Uff abeni abeni ❤❤
@tamegentadu157
@tamegentadu157 Жыл бұрын
Amen Amen ❤❤❤
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 Жыл бұрын
አሜን፡አሜን
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН