እግዚአብሔርን መመልከት | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | August 6,2020

  Рет қаралды 23,951

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
Click here Facebook page / samuel-asres

Пікірлер: 130
@trgoyebzuayehu
@trgoyebzuayehu 3 ай бұрын
መምህረ ቃለህወት ያሰማልን የመከረን ያስተማርን ልኡል እግዚብሔ የተመሰገነ የተከበረ ይሁንልን በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የሰማነውን በልቦናችን ያኑሪልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብህር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ብትመረጥ ነው ለኛም አንተን የላከልን የበለጠ መንፈሰ ጠንካራ ታደርገናለህ ተባረክ አገራችንን ከተደቀነባት ፈተና ይውጣልን ፈጣሪያችን 🙏🙏🙏
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lamrotdemislamrotdemis6568
@lamrotdemislamrotdemis6568 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️ በእውነት🕊 መምህር እግዚአብሔር አምላክ 🤲 ፀጋውን🕊 ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመነህን 🤲 ይብርክልን🕊 አምላክን የምናይበት ንፁህ ልብ 🤲 ይስስጠን 🕊
@abbniabbnit5952
@abbniabbnit5952 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬችን
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ያርዝምልን ከከንቱ ውዳሤ እመብርሃን ትጠብቅልን እኛም በሰማነው 30,60,100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 3 жыл бұрын
Egziabher yemesgen amen 🙏qelhiwotin yasemln ehit wondmoche be tselotchwu asbugn amen 🙏🙌👏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@kokokeke2699
@kokokeke2699 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግሥት ያውርስልን እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቱቹም ይጥፉ❤🎉🎉🎉❤❤❤
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን
@zodiacwed9122
@zodiacwed9122 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏👏 አሜንንንንንንንን
@tsionmillion2850
@tsionmillion2850 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@ያዳ
@ያዳ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማንል መምህር የእውነት እግዝአብሔር ከሁኔታ በላይ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በሚገባ ከባድ ሀዘን አወጣኸኝ እግዚአብሔር እንድመለከት የረዳኝ ትምህርት
@mulushi9642
@mulushi9642 3 жыл бұрын
በሰማይ የምትኖር ሆይ ዓይኖቼን ወደ አንተ አነሳሁ ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤
@gengeni7872
@gengeni7872 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️✝️✝️
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በጤና ይፀብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ💗💗💗🙏🙏🙏
@muluworkbireda6172
@muluworkbireda6172 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚን አሚን አሚን
@chicco101
@chicco101 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ትዝታእመአምላክእናቴ
@ትዝታእመአምላክእናቴ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮ የምንለወጥበት ያድርገን
@AMEN12728
@AMEN12728 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@masaret6014
@masaret6014 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
✝️አሜን 🙏አሜን 🤲አሜን🙏 "ያለጭንቀት ለመኖር እግዚአብሔርን መመልከት ያስፈልጋል" ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏🙏🙏ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
amen amen amen ykber ymesgen yedngl maryam lij memhrachn klhewet yasemaln erejm edme yadliln emebrhan yasrat hagershn ketfat ezbshn kesdet sewrelin ❤❤❤❤
@makdasadonya7290
@makdasadonya7290 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ይሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን ሃገራችን ሰላም ያርግልን ልብ ልድያ እንደከፈተላት ለእኛም ይክፈትልን
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 2 жыл бұрын
የልቤ ሰው የሰማዩን መንግስት ያውርስልን እሱን እሚያይ አይን ይስጠን አሜን
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 4 жыл бұрын
Egziyabehir tsegawen yabzaleh memher kalehiwot yasemalen!🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alemwudealemwude-hj2el
@alemwudealemwude-hj2el Жыл бұрын
አሜን ፫ ይሁን ይደርግልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን
@hunegnawfetene5960
@hunegnawfetene5960 4 жыл бұрын
ሰምተን የምንቀየርበት የህይወት ትምህርት ያድርግልን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ኑሃሚን
@ኑሃሚን 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ዘድሮስ አሞናን ፍርዱን ለሱ ትተነዋን እግዚአብሔር ይፍረድልን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔርን እንመለከት ዘንድ እርዳን ቃለህይወትን ያሰማልን 😅😮❤😂❤😂😮😅😢
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ 4 жыл бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ አዳመጥኩት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያስተናረን የመከረን ያጽናናን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን... በእውነት ነው የህሊና እስረኞች ሁነናል በምህረቱ ያስበን ቸሩ አምላካችን
@masaramasara4350
@masaramasara4350 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዎት ያርዝምል ሌላ የምለው ነገር የለም ቃላት ያጥረኛል ቀሪ ዘመኖት ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን🙏 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏
@colmenchad811
@colmenchad811 4 жыл бұрын
መምህር ሳሙኤል ልኡል እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ጤናህን ይጠብቅልህ
@zanamansa7344
@zanamansa7344 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መእምህራችን ያቆይልን
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@letebirhanatsbeha5774
@letebirhanatsbeha5774 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን። ያአገልግሎት ዘመንዎ ያሰማልን።ያአገልግሎትዘመንዎያርርዝምልዎት።
@lemlemabirham
@lemlemabirham 8 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማል የስደት አባቴ❤❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራአችን እባክህ አትጥፋብን
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ቃለህወት ያስማልን
@እጠበኝቆሽሻለሁ233
@እጠበኝቆሽሻለሁ233 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ሰላሙን ያብዛልዎት አሜን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
መምህርዬ ስወዶት በአዛኝትዋ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ ይብዛ መምህር ሳሙኤል አስርስ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን🌾👐🌿
@mimibirega7200
@mimibirega7200 4 жыл бұрын
Le memerachin Kal hiwot yasimalin
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 4 жыл бұрын
መህር አመሰግናለው የእምነት አይናችን ያብራን መንፈስ ጲላጦስ ይመስርተን ቃሉ ብርሃን ነው
@mesietube8261
@mesietube8261 3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@lilya6824
@lilya6824 4 жыл бұрын
አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@hiwihiwi7576
@hiwihiwi7576 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen
@ኪዳነምህረትእናቴሚስ-ለ4ፀ
@ኪዳነምህረትእናቴሚስ-ለ4ፀ 4 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ፀጋ በረከት እድሜና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን፫ እኛም የተማርነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን አሜን፫
@samerjane5370
@samerjane5370 4 жыл бұрын
Kale.hiywten.yasemalen.yaseman.
@ነገንማንያውቃል-በ8ደ
@ነገንማንያውቃል-በ8ደ 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyewet yasemalen
@zedazeda9298
@zedazeda9298 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታት ይስጥልን
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 жыл бұрын
አሜን ፫መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክርስቶስ።👏👏👏👏📚📚📚📚
@ggrr6492
@ggrr6492 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤
@Salma-ut3cd
@Salma-ut3cd 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@diboradibora3311
@diboradibora3311 Жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@mekdimekdi5644
@mekdimekdi5644 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉አሜን አሜን አሜን
@birtukantefera4051
@birtukantefera4051 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይውት ያሰማልን መምሕራችን❤🙏
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን የአምላኮችን የባታችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመስገን የምንሰማውን ለፍሬ ይሁንልን ለመምራችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እንኮን ደሕና መጡ መምራችን
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@elsaababa9468
@elsaababa9468 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ወለተማርያምየሺወርቅ-ጘ2ገ
@ወለተማርያምየሺወርቅ-ጘ2ገ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@Selamawitweldemichael
@Selamawitweldemichael 4 жыл бұрын
*እንኳን ደና መጣክ መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን*
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazarafaynearafayne8068
@almazarafaynearafayne8068 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@teddybirhanu6334
@teddybirhanu6334 4 жыл бұрын
Amen Amen, እግዚአብሔር ይስጥልን ሰለ ቃሉ🙏🏼
@merrryatk4163
@merrryatk4163 Жыл бұрын
Egziyabher Yimesgen🙏
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@mekdesnigusse7836
@mekdesnigusse7836 4 жыл бұрын
Waqaayyoo sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu Amen 3brs kenyaa
@eliyasemiru5857
@eliyasemiru5857 2 жыл бұрын
Awoo Egizihabiherim yimelketen . Mamirachin qale hiyotin yasemalin . Be Ewnet axintin yemialemelim ye Egizihabihr qal yasemalin
@sisaygetnet4614
@sisaygetnet4614 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት
@muhabvathmuneermuhamned1435
@muhabvathmuneermuhamned1435 2 жыл бұрын
አሜን
@risomyedingillij5730
@risomyedingillij5730 2 жыл бұрын
memihrachn kaliwotn yasemalin amen
@MimiMimi-ds1nu
@MimiMimi-ds1nu 4 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalin amen
@አመተማሪያም
@አመተማሪያም 4 жыл бұрын
Amen Kalhywtin Yasmalen Mehmerachn
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 2 жыл бұрын
Amen kalhiyiwot yasemaln
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
እወነትነወበትክክክልመመህረቺ እናመሰግናለን በጣም
@atsede7592
@atsede7592 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen 🙏
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemlhen Amen
@فيروزالفيروز-س8ك
@فيروزالفيروز-س8ك Жыл бұрын
Abate hoy yhen bruk kalat na tmhrt slasemahegn amesegnalhu enamesegnalen wondimachin
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@keberomtube1386
@keberomtube1386 4 жыл бұрын
Memeher stgawn chemrero chemero yistot erzim edime yistot
@meseretketema9933
@meseretketema9933 3 жыл бұрын
Amen
@kllllk8550
@kllllk8550 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tube8531
@tube8531 2 жыл бұрын
Ammmenn
@hiwihiwi7576
@hiwihiwi7576 4 жыл бұрын
Bexelotachu asbugn wendmoche abatoch ehtoche mnerew wchi new gn hula gra egabalo men endemadreg alkm betam tenkar neberkugn ahun gn ferahu maweraw ke egzabhar gar edawerahut new mkotrew yetchenke sew kewstu mautat yfelgal egzabhar hoy agzen
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 19 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН