እግዚዮ አዳማ በጨለማ ገጣሚ ነብይ መኮንን | Ethiopia

  Рет қаралды 6,511

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@ጌታቸርነውና
@ጌታቸርነውና 4 жыл бұрын
አቤት ድምቀቷ: አዳማ በማታ የቆንጆ መፍለቂያ የዘናጭ መታያ የፍቅር ከተማ ነች የኛ አዳማ ።
@MyD1010
@MyD1010 5 жыл бұрын
ነብይ መኮንን እባክህን ግለታሪክህን ፃፍልን እጅግ እድለኛ ሠው ነህ በህይወት ቆይተህ እንዲህ የውስጥህን ማካፈል መቻልህ፣ ስላለፈው ዘመን ሰቆቃ እና ግፍ በመአዛ ብሩ የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ላይ በደንብ አድምጬሃለው፣ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
@gersamb4548
@gersamb4548 5 жыл бұрын
Nebiy mekonen best writer thanks
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
አባቴ ፈግግታው ደስ ይላል እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦህ።
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 жыл бұрын
God bless you my father 🖤😘😘😘😘😍👍👍👍👍👍👍👍
@ዳግምለፍሬየቴአትርናየስነ
@ዳግምለፍሬየቴአትርናየስነ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ናዝሬት በናዝራዊው ነብይ በልጇ ስትሞካሽ መስማት ሀገሬ ናፈቅሺኝ
@yesakeali9842
@yesakeali9842 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚሉ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥዎት
@genethabdi2647
@genethabdi2647 5 жыл бұрын
Hageraya wedede adergshalhuhe ! Nibey erjim edmay ketena yesetlin :
@alisemir2527
@alisemir2527 5 жыл бұрын
አቶ ነቢዩ ብዙ ነገር አስታወስከኝ። "ጎዶ ጭፈራ" ይባላል። ጎልማሳ ወንዶች ተሰባስበው ሌሊቱን ሙሉ በየቤቱ እየዞሩ ሲጨፍሩ የሚያድሩበት ፕሮግራም ነው። ከነሃሴ መጀመሪያ እስከ ዘመን መለወጫ ድረስ ይዘልቃል። ሲጠናቀቅም በተገኘው ገንዘብ በሬ ወይም ወይፈን፣ ማባያውም ጭምር ይገዛና በትልቅ ድግስ ይጠናቀቃል። ለቤትም ቅርጫው ይተርፋል።በደጉ ዘመን ልበለው: እኔ ባደግሁበት አካባቢ አንድ ባለርስት (አሁን ቃሉም ሳይጠፋ አይቀርም) የነበሩ ሰው ትልቅ ሙክት ለጎዶ ጨፋሪዎች እንደሰጡም አስታውሳለሁ። ሙገሳው እኮ ልብ ያቀልጣል። አቤት የግጥሙ ውበት! የጨፋሪዎቹ እግር አመታት እና የድምጽ ውህደት! አይ ጉድ! እንዲያው ያን ሁሉ ለዛ ምን በላው? ሀገሬ ኢትዮጵያ እኮ ውብ የሆኑ ባህሎች ነበሯት። እንዘምናለን ብለን አቀለጥናቸው እንጂ ! አባት ነቢዩ ግን ሌላውን ወሬ ቢተዉት ጥሩ ነበር። አሁን የማዕከላዊን እና ለላውን ዝባዝንኬ እዚህ ጋ ምን አመጣው? ጃጀህ ልበል? ትንሽ ሃይ ባይ ያስፈልግሃል። ባለቤትሕ አትገስጽህም ፣ወይስ ጓደኞችሕን ጅብ በላብህ የልጅ ልጆችሕ ከሚሆኑ ጋር እንደዚህ አይነት ጨዋታ የምትጫወተው? "እንደሰራ አይገድል" አለች ዘፋኟ! ይህቺ ዓለም እኮ ሳታቀልል በሰላም አትሸኝም።
@yohannessolomon8308
@yohannessolomon8308 4 жыл бұрын
Nice to see you after 40 yrs my friend. Remember when you were translating “ Gone With The Wind”, at #4. Would like to get in touch if possible.
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትውስታ ነው
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
ነብይ ናዝሬትን አስታውሰህኝ በትዝታ ጅረት ውስጥ ነጎድኩ ናዝሬት የጥንታ
@ermiasmechal4930
@ermiasmechal4930 5 жыл бұрын
Wow!!! May you live long!!!
@bezusene7122
@bezusene7122 5 жыл бұрын
oh !!!! I am so happy to see this !! How nice to see you standing there !!! last time I saw you sitting and looking so tired. You look good today. I hope one day I will be lucky to experience this live. Thank you !! Yanurelen !!
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 5 жыл бұрын
welcome andafta am the 3rd commenter you tuber
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Welcome 1dafta woch
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 5 жыл бұрын
እኛ አካባቢ "ቁግ" ከፈረስ ጭራ ነው የሚሰራው
@eyobsis8894
@eyobsis8894 5 жыл бұрын
ስብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበትም
@lanteTV1
@lanteTV1 11 ай бұрын
ሃይ
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
ምነው አሮጌ አዳማስ
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
ነብይ ድሮ አራዳ ያለውን ከድሮ መኪና ተራ ጀርባ ያሲን ሻይ ቤት የኔን ጮርናቄ ነጥቀህኝ የሮጥከውን ታስታውሳለህ ? እግዚያቤሄር እድሜህን ያርዝመው
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
I’m not kidding yes he does it is been long time a go (just kidding)
@eyobsis8894
@eyobsis8894 5 жыл бұрын
ስብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበትም
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН