አልጋ ስንት እንደሆነ ልጠይቅ ገባሁ!

  Рет қаралды 202,185

Donkey Tube

Donkey Tube

7 ай бұрын

Today, comedian Eshetu is in Dubai and gives us a fun tour of the expensive hotel!
Atlantis The Palm, Dubai is a 5-star hotel that is the majestically beautiful focal point of Palm Jumeirah, which is a man-made island that captures the world’s imagination through its magnificent scale and ingenuity.Upon the moment of arrival, guests are immersed in an incredible world of imagination, luxury and pleasure.
This breathtaking resort offers both thrills and relaxation for families and couples alike, including a striking landmark hotel, pristine white beaches, unique marine habitats, an exhilarating water park, an indulgent spa, world-class cuisine and cosmopolitan boutiques.
To visit or stay at Atlantis The Palm, Dubai Hotel is to experience a dream come true amidst warm Arabian seas.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

አልጋ ስንት እንደሆነ ልጠይቅ ገባሁ! #luxury #beaches #waterpark #AtlantisThePalm #DubaiLuxury #FamilyVacation
#5starhotel #palmjumeira #majestic #luxury #beaches #waterpark #ethiopia #AtlantisThePalm #DubaiLuxury #PalmJumeirah #LuxuryResort #DubaiGetaway #ExoticDestinations #FamilyVacation #WaterparkFun #SpaRetreat #FineDiningExperience
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 434
@ethiolove3157
@ethiolove3157 7 ай бұрын
Come to Russia 🇷🇺 please
@NebiyaShafi
@NebiyaShafi Ай бұрын
Good
@raddanitube
@raddanitube 7 ай бұрын
እሸቱ አንድ ቀን እዳተ ይሳካልኛል❤❤❤ጌታ በጥበቡ ❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤አሜን እያላቹ
@jihgyh9645
@jihgyh9645 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ይሳካል ዋናው መታገስ ነው ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 7 ай бұрын
አሜን ! 💕🙏 💕
@demesewgetahun1415
@demesewgetahun1415 7 ай бұрын
አሜን
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsisami9841
@tsisami9841 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-oh2of9pu6x
@user-oh2of9pu6x 7 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ልፋት በቃ ይበላችሁ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mewalabrha4733
@mewalabrha4733 Ай бұрын
American
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
ውው ሲያምር የሀገራችን ሆቴሎች ቅንጡ እና ታሪካዊ ቦታወች አሳየን❤
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 7 ай бұрын
ስላምህ ይብዛ እሼ ያምራል ስላም ፍቅር አደነት ለሀገሪችን👍👌
@TesgaTesga
@TesgaTesga 7 ай бұрын
እሸቱን የሚወድ በላይክ አሳዮኝ የምወዳችሁ👍🥰🥰🥰
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b 7 ай бұрын
እሼን የሚጠላ ካለ ፉግር ነዉ
@wediweyinking
@wediweyinking 7 ай бұрын
እሼ የሚጠላ ኣለ እንዴ
@abemel1308
@abemel1308 7 ай бұрын
Eshen alwodewum😂😂 yesideb gagata😂😂 Ena esu ayakegn ene gen endet endemadenkew...tedefche limotlet new
@AbushaAbusha-rk8bz
@AbushaAbusha-rk8bz 7 ай бұрын
Leg eshethu anente gene aydebrhem ihen negere Hulu lega shem on you 😂
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል🎉
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 7 ай бұрын
ከአንድም 3 ጊዜ ዘና ብዬበታለሁ በእውነት በጣም የሚያምር ቦታ ❤
@Kidist19
@Kidist19 7 ай бұрын
የት አከባቢ ነው ማየት እፈልጋለሁ ስገባ እቃማ አይጠይቁም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 ай бұрын
እኔም ለአንድ ወር ለጉብኝት የመጡ ሠዎች ጋር ተቀምጬ አይቸዋለሁ 27 ኛው ፎቅ ነበር የያዙት
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 7 ай бұрын
እቺ አልም እኛ የታክሲ ጠሮብናል ፡፡ ቡሮ ስራ ፈልግልኝ እስቲ ለነቡስ ይሆንሀል ወይም የሻይ በለን😢
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 ай бұрын
@@natnaelwendmu5975 አይዞክ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ሁሉም በጣም ከባባድ ጃሌንጅ እያሣለፉ ነው ከዚህ የደረሡት ፈጣሪ ጤና ሰጥቶሀል ሀብታም ነህ አይዞህ ደግሞ ለዚህ ለቀጣፊ አለም አትጨነቅ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 7 ай бұрын
ይትባረክ እግዚአብሔር በጥበቡበሞገሡ ያሠድግህ የኔጌታ ድምፁ
@tayyaba181
@tayyaba181 7 ай бұрын
ፓክስታን መሄድ ከፈለክ በጣም አሪፍ ምርጫ ነው የምር ❤❤ብዙ ያልታየለት ሀገር ነው
@SamuelZeray-pn4uz
@SamuelZeray-pn4uz 7 ай бұрын
ጽቡቕ ኣፍልጦን ሓበሬታን ሰናይ ናይ ምዝንጋዕ ግዜ ይግበረልካ
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 7 ай бұрын
እሸቱየ ማሻ አላህ ብልአፍያ ያገሬልጅ አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 7 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ እሺ ዋው በጣም ያምራል በኔድም አንተ አስጎበኘከን ይመችህ ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ይስጥህ ይትባረክን ፈጣሪ ያሳድግልህ የዘመኑ ምርጥ ወጣት አንበሳ🎉🎉🎉
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 7 ай бұрын
I have enjoyed every single details in this video! Very informative yet such a humble presentation! Respect to you Eshé!
@helentube325
@helentube325 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እኮ ከሰውች ጋር ለሳምንት ዝና ብልን ነበረ 🥰
@hanawloed4034
@hanawloed4034 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምርው እኔም ካዴ አራት ግዜ ዘና በየበታለሁ
@user-yx6ip2or3y
@user-yx6ip2or3y 7 ай бұрын
በሞት እና በህይወት መሀል ተጨነቃ ያለች እህታችን ለይላ ኑርሰቦን እንድረስላት መጀመሪያ ነብስ ማትረፍ ይቅደም አረ ተው እሸቱ 😭😭
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 7 ай бұрын
ይትባረክ ነውደ የሺ ልጅ ስሙ 🥰
@user-nt6ol1bg3l
@user-nt6ol1bg3l 7 ай бұрын
አይ እሼ የዘመናችን ድንቅና ምርጥዬ ሰው ሙሉ የሆንክ
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 7 ай бұрын
የዛሬን አያርገው ገና እየተሰራ በጣም ጎብኝቼዋለው በጣም የምወደው ሀገር ነው። አሁን ግን ጥዬው ወደ ሌላ ስደት ተጉዣለው
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ የመዳም ቅመሞች እኔ የሒወት ቅመሞች አያችኋለሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላሞን ይመልስልን
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 7 ай бұрын
Amazing yehone deset hidna asdemimen
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 7 ай бұрын
እሸቱ ተው ግን ለለይላ ኑርሠቦ ዲምፅ ሁን ለዛ ለሚሥኪን አባቷ ሥትል በምታምነው አምላክ ይዠህ አለሁ
@user-ic5ex7cn6n
@user-ic5ex7cn6n 7 ай бұрын
የኔ ፍቅር😅😅😅 ይትባረክ❤ ይቀውጠው እድሉ ነው ❤
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 7 ай бұрын
መልእክቱ አልገባኝም ማስታወቂያ ነው ማስቀኛ ነው እየሰራህ ያለኸው ለማወቅ ፈልጌ ነው😊በተረፈ ይመችህ በርታ ወንድማችን❤
@luluethio
@luluethio 7 ай бұрын
ያምራል እሸ እናተ ዱባይ ኑሮ ዉዲ ነዉሳ እዉነት ሳኡዲ ርካሽ ነዉ በዱባይ አይነት
@temaethiotube8037
@temaethiotube8037 7 ай бұрын
Wow betam dess yemeal hotel new
@Kidist19
@Kidist19 7 ай бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 ай бұрын
ይትባርክ እሽቱን ሳምልኝ አሽየ❤❤
@saraleli5634
@saraleli5634 7 ай бұрын
እድሜ ለአሰሪየ ብዙ ግዜ ሄጀበታለሁ❤❤❤❤ በጣም ነው የምወደው ዱባይ የፍቅር መንደር አቡዳቤ በጣም ገራም ሆቴል አለ ጉብኘው ሀያት ሆቴል
@nejat3779
@nejat3779 7 ай бұрын
እኔማ በቀን ሁቴ እሄዳለሁ መሪና ሞል አጠገብ ነዉ አቡዳቤ ምርጥ ከተማ ነች
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 7 ай бұрын
Wow eshiye mirit sew fetari yitabikik
@user-yz4nq4dn6b
@user-yz4nq4dn6b 7 ай бұрын
You make me laugh really specially end of the vlog
@salamlehagera1495
@salamlehagera1495 7 ай бұрын
ዱባይ ፍቅር ናት I love Dubai
@samuelgetahune2908
@samuelgetahune2908 7 ай бұрын
Semane koreya
@teferagirma371
@teferagirma371 7 ай бұрын
ዉድ ኢትዮጲያዉያን ሠላም ለናተ ይሁንላችሁ
@marykam
@marykam 7 ай бұрын
cote d ivoire i will come with you Eshetu,Africa is growing don t forget
@BrightTube1
@BrightTube1 7 ай бұрын
አንደኛ
@Gebriela19
@Gebriela19 7 ай бұрын
እሸቱዬ🤗🥰
@DawitNuguse-ng4ck
@DawitNuguse-ng4ck 7 ай бұрын
Ishetu betam lagengik feligalew
@user-nz5eg4ms2s
@user-nz5eg4ms2s 7 ай бұрын
Enjoy my brother. You deserve it.
@medhnzegeye-jm7cn
@medhnzegeye-jm7cn 2 ай бұрын
አሪፍ ነው እሸቱ ሌላም ስራልን
@medhnzegeye-jm7cn
@medhnzegeye-jm7cn 2 ай бұрын
እሸቱ አሪፍ ነው አድናቂህ ነኝ
@tinaye964
@tinaye964 7 ай бұрын
እሼ የሰው ልክ እግዚአብሔር ደስታህን ያብዛልክ ❤❤ Russia moldovo 95 % ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለበት ሀገር ነው እዛ ብትሄድ ደስ ይለኛል❤❤
@mahletgebru6900
@mahletgebru6900 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አደሉም። ራሽያ የኦርቶዶክስ ተከታዮች ናቸው።
@kimchernet3651
@kimchernet3651 7 ай бұрын
@@mahletgebru6900still we share common values
@chomawemake
@chomawemake 6 ай бұрын
እሸቱ ወንድሜ የምር ብዙ ተማርኩ ካንተ ከልቤ ነው አንድ ቀን ትልቅ ቦታ ደርሼ እንዲህ አይነት ቴክስት ፅፍልህ እንደነበር ነግርህ ይሆናል እመቤቴ ከፈቀደች ምን ይሳናታል እናቴ እሸቱዬ የምር የልብህን ትሙላልህ እኔም የባሌን በህይወት ማጣቴ ብዙ ጉድቶኛል ህልሜ ብዙ ነበር ጨልሞብኝ አንድ እሁድ ያየኋት የንተን ፕሮግራም ህይወቴን ቀየረው ንስሀ ገብቻለው ገና አልተፈታሁም ግን በዚህ አጋጣሚ በርታ ልልህ ወዳለው ወንድሜ ሰላም ጤናን ይስጥልን በቅርብ ጠብቀኝ
@ZerihunTesfaye-xd7ti
@ZerihunTesfaye-xd7ti 7 ай бұрын
wow betam des ilalcha ashe
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 7 ай бұрын
ወይኔ እዚህ ቦታ ባለፈዉ የፆም ፍች { የዒድ } ጊዜ መዳም ጋር ሳምንት ዘና ብያለሁ ,,በጣም ደስ የሚል ቦታ ነዉ,,,,,,,,
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 7 ай бұрын
አዎ አይተነዋል በጣም ቆንጆ የት ናቹ ዱባዮች
@genetayele990
@genetayele990 7 ай бұрын
Zena fita bele yemechek wow
@Yasmintube1131
@Yasmintube1131 7 ай бұрын
አትላንትስ የሚገርም ሆቴል ነው እደግመዋለሁ ኢንሻ አሏህ
@Anuwarshifaa43
@Anuwarshifaa43 7 ай бұрын
Wow selam new
@M198020
@M198020 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 7 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 እሽ ምሪጥ ሰው
@behailuendale6830
@behailuendale6830 7 ай бұрын
ያርግልህ አንተን የባረከህ አምላክ ልጅህንም ይባርክ
@BerihunElectric
@BerihunElectric 7 ай бұрын
👍😍
@msaktar5773
@msaktar5773 7 ай бұрын
ኤሼ ምርጥ ሀሳብ pakistan❤
@userenter2635
@userenter2635 7 ай бұрын
እውነትነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉነገር ሙሉነው❤🇪🇹
@luluethio
@luluethio 7 ай бұрын
ዱባይኮነዉ ማሬ
@RodriGundogan
@RodriGundogan 5 ай бұрын
Er keld mud meyaz 😂😂😂
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 7 ай бұрын
እሸቱየ ሥወድህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesbekele3300
@yohannesbekele3300 7 ай бұрын
Go to Rewanda ..next
@hawidesta7792
@hawidesta7792 7 ай бұрын
Kkkkkkk ayi ashe sekani you asked who is the singer ❤❤❤
@madinagetashew2914
@madinagetashew2914 7 ай бұрын
እሸ በርታልን❤❤❤❤❤
@bayushtefera3958
@bayushtefera3958 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤
@abemel1308
@abemel1308 7 ай бұрын
ኧረ ይሄ ልጅ ስራ እያስፈታኝ ነው የሱን ማየት ከጀመርኩ ማቆም አልችልም።
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 7 ай бұрын
Me too
@sarahabte6768
@sarahabte6768 7 ай бұрын
እሼ የት አገር ልሂድና ልይ ላልከው Peru South America መርጫለሁ you going to love it
@hayutifisseha
@hayutifisseha 7 ай бұрын
አንደኛ ነኝ✌️
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
ባለማህተቡ አሸ ወንድማለም ሺአመት ኑር
@user-yz4nq4dn6b
@user-yz4nq4dn6b 7 ай бұрын
Tileyalek your so. Funny l like you 😍
@user-fz6se4ee8k
@user-fz6se4ee8k 7 ай бұрын
Please go to TUVALU
@hayatquin2249
@hayatquin2249 7 ай бұрын
ባክስታን በረዷማ ቦታ በጣም ሚያምር የመዝናኛ ቦታ አላቼዉ እዚያ ሂድ
@TeshagerMulu-ue3bi
@TeshagerMulu-ue3bi 7 ай бұрын
እሼ የፍቅር ሰዉ ❤❤❤❤❤
@MariyeAberaAdego
@MariyeAberaAdego 7 ай бұрын
Please go to Brunei
@ZA18514
@ZA18514 7 ай бұрын
እሺ እኛ ስደተኞች እዴትእደምንወድህ ታቃለህ ብዙዎቼቺንም ተከታዮቺህነን እባክህ ለለይላ ድምፅሁንልን⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️😢😢😢😢😢😢
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 7 ай бұрын
እሼ ሊባኖስ ና እንደ ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ናች❤❤❤❤
@fekerabi1233
@fekerabi1233 7 ай бұрын
I want you go and show us Israel 🙏❤❤❤❤
@gunatube12
@gunatube12 7 ай бұрын
እውነት ነው ሀገራችን ሰላም ጠፋ እንጅ ሁሉ ነገር አለን😢
@firamonaco
@firamonaco 7 ай бұрын
Come to Chicago 🇺🇸
@makde171
@makde171 7 ай бұрын
ባንሆድም አንተ አስጎበኛህን መታደል ነዉ😊
@user-rd7eu9yi1r
@user-rd7eu9yi1r 6 ай бұрын
Switzerland 😊❤
@sosinaazaria3252
@sosinaazaria3252 7 ай бұрын
ምን አይነት ሠው ነህ??? እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ.
@user-jl1zn1zy2r
@user-jl1zn1zy2r 7 ай бұрын
ኢትዮጲያ ሐይማኖትም ባህልም ቅርስም ሀብትም ቅንጡ ነገርም አላት❤😊
@edanedan3683
@edanedan3683 7 ай бұрын
I Miss Emirat Atlase Oalme❤
@ammanualbelete648
@ammanualbelete648 7 ай бұрын
Dhaka, Bangledesh
@Hebesha840
@Hebesha840 7 ай бұрын
what about kazakhstan, Astana city you can go there
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 7 ай бұрын
indiea hide eshe❤❤
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Erere eshetu gin besmam manew zefagnu bilo teyekat eko hahahah😂😂😂😂
@mululeges50
@mululeges50 7 ай бұрын
Love you UEA
@EferemAfoqi-jh5wm
@EferemAfoqi-jh5wm 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Appl4765
@Appl4765 7 ай бұрын
እናት ሀገር ኢትዮጵያ ❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
It is Dubai not Ethiopian lol 😂😂😂
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 7 ай бұрын
❤🎉🎉የፍቅር ሀገር
@Erilove2112
@Erilove2112 7 ай бұрын
Singapore
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 7 ай бұрын
Silekitfo siyawera eshetu ❤❤❤😂😂😂😂
@MuseMarta
@MuseMarta 7 ай бұрын
ከዚህም በላይ ይገባሀል
@JonaAsegd
@JonaAsegd 7 ай бұрын
este eshe leb kaleh enen yezehegn hed
@user-sf6wk6br9f
@user-sf6wk6br9f 4 ай бұрын
Maleysa
@mekonnenasrat9816
@mekonnenasrat9816 7 ай бұрын
ስጋዉ ግን የምንድን ነዉ እሸ
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 7 ай бұрын
ከዚህም በላይ ይሳካልህ እሼ
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 7 ай бұрын
🤗👍👍❤️
@hirutdarge9986
@hirutdarge9986 7 ай бұрын
Ymchie ❤❤❤
@user-tu5jc8zw9x
@user-tu5jc8zw9x 7 ай бұрын
እሸ Hind. ሁሉንም ቦታ ሂደህ አሣየነ
@mussienugusse6411
@mussienugusse6411 7 ай бұрын
Eritrea lemn athedm 🎉
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 ай бұрын
እየኖርንባት እናውቃታለን ግን አንልም ዱባይን ለማወቅ ማየት አለብን😢😢❤❤
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 8 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,5 МЛН
😭#በእንባ#ተራጩ😭
26:21
Rahema Ali🇸🇦
Рет қаралды 631
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 305 М.
Как Аронову выгнали из детского сада
0:39
Лучше и не скажешь
Рет қаралды 2,1 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 26 МЛН
Девушка помогла Девушке #shorts #фильмы
0:58
La la la la 🤣🥰❤️ #demariki
0:12
Demariki
Рет қаралды 23 МЛН