ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብሮ ስንኖር ፍቺ ቢያጋጥም ከህግ አንጻር ምን አይነት መልስ እናገኛለን

  Рет қаралды 12,070

ER

ER

Күн бұрын

If you have copyright questions, email to ethiotuness@gmail.com

Пікірлер: 30
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Жыл бұрын
በፍቅረኝነት ዘመን ሶስት አመት ሆኖን ግን ንብረት መጣና ንብረቶቹ ከጥምረታችን ቡሃላ የተፈሩ ናቸው ግን ቤታችን ውንቅጥቅጡ ወቷል መለያየት ቢኖርብን በስራ ከኔ በላይ እሱ ይተጋል ለለውጣችን እሱ ትልቁን ሚና ተጫውቷል ህግ የጠየቀውን የግዜ ገደብ ግን ኑረናል ከሱ ጋር ንብረታችንን እኩል መካፈል እችላለሁ ወይ ፈጣሪ በሚያቀው እሱ ነው በብዙ የሰራው ህጉ እንዴት ያየዋል እኩል ክፍያ ወይስ 25% ለሴቷ ይሆናል
@AkaluMekuria-ym7zx
@AkaluMekuria-ym7zx 6 ай бұрын
እኔም regular ጋብቻ አለኝ ሚስቴ ጋር መኖር የጀመርኩት 2012 የካቲት 14 ሲጀምር ከአፍርካ ህብረት በሽልማት ያኘዉ ገንዘብ ነበረኝ እና እኔ ባጃጅ የገዛዉ ጥር 4(20212) ገዛዉ ልጁ የተረገዙዉ በዉጭ ተረገዘ የተረገዘበት ጊዜ አብሮ እንደመኖር ይቆጠራል የተረገዘዉ 20/12/2011 ዓ/ም
@AkaluMekuria-ym7zx
@AkaluMekuria-ym7zx 6 ай бұрын
መልስ ብትመልስ ጥሩ ነዉ
@MaduAregawi
@MaduAregawi Ай бұрын
ጋብቻ ሳይፈሙ እንደ ባልና ሚስት ኖረው ሁልት ልጆች ወልደው ስላልተስማሙ እና እሷም ሌላ ትዳር መስርታለች በጋብቻ ላይ ጋብቻ አያስከስሳትም
@እናቴ-ኰ2ኸ
@እናቴ-ኰ2ኸ 2 жыл бұрын
እባካችሁ መልሱልኝ ሁለት ሰዎች ተጋብቶዉ በህግ ሳይሆን በሽማግሌ ተጋብተዉ ሚስቱ ከሃገር ዎጣች አንድ ቤት ዉስጥ ለ 6 ዎር ኖሩ ነገር ግን በሰላም እያሉ ዎዴ ሌላ ሃገረ ሄደች እና እሱ አሁንም ከሌላ ሰዉ ጋረ መኖር ጀመረ ከዛን ልጅ ዎለደ እና ዉጪ ያለች ልጅ ከሃገረ ከዎጣች 3 አመት ሆናት እና እሱ አሁን ፍቺ ፈለገች ነገረ ግን እሱ ልፈታት አይፈለግም እና ዉጪ ሆና ይሄንን የፍቺ መፈፀም ተችላለች ሆይ እባካቹ መልሱልኝ
@lisaneworkwoldeyes5120
@lisaneworkwoldeyes5120 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዳጄ ... ስለ ህግ የምታውቁ አማክሩኝ እስኪ .. በህጋዊ መንገድ ተጋብተው 2 ዓመት ከ ቆዩ በኋላ ባለ መስማማት ተጣልታ ሚስት ወደ ቤተሰቦቻ ሄደች ከዚያም እሷ ከ ዓመት በኋላ ሌላ ጓደኛ ያዘች እሱማ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ አግብቶ ከሌላ ሴት ጋር መኖር ጀመረ ያን የቀድሞ ሚስቱ ስትሰማ የተፈራረሙበት ወረቀት እንዲቀደድ ና አብረው ያፈሩት ንብረት እንዲያካፍል የፍቺ ፋይል ከፈተች እሱም በቀጠሮ ሄዶ ፍቺውን አልፈልግም ብሎ ተከራከረ ከዚያም እሷ ከ አሁኑ ጓደኛዋ ጋር የተነሳችውን ፎቶ አጊኝቶ በትዳር ላይ ትዳር ብሎ ከሰሰ ይህ ነገር በህግ እንዴት ልታይ ና ውሳኔ ምን አይነት ሊሆን ይችላል .... ?? አማክሩኝ
@nahomtefera
@nahomtefera 10 ай бұрын
እሷ ጥፋተኛ ትባላለች።
@እናቴ-ኰ2ኸ
@እናቴ-ኰ2ኸ 2 жыл бұрын
ማለት አንዱ ዎገን ፈቺ ፈልጎ አንዱ ካልፈለገ እንዴት ነዉ መፋታት የሚቻለዉ
@aseeaa9485
@aseeaa9485 8 жыл бұрын
enameseginalen betam tiru timhirit new.
@noahtman107
@noahtman107 2 жыл бұрын
አረ እኔም ጥያቄ ነበረኝ ህጋዊ ጋብቻ ፈፅመን ባለቤቴ ፍቺ ሳንፈፅም ልጆቿን ጥላ ከአገር ከወጣች 5 አመት ሆኖአታል አለእኔ እውቅና አሁን ከኔ ሚጠበቀው ምን ማረግ ነው ብቻዬን ልጆቼን እያሳደኩ ነው
@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ
@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድሞች! ስለ ህግ ማወቅና መረዳት ይጠቅማል
@tafetube1859
@tafetube1859 4 жыл бұрын
ውጭ ሀነር የሚኖር ሰው ሀገር ቤት ያለ ትዳሩን መፍታት የሚችልበት ሁኔታ አለ ወይ
@bman4267
@bman4267 3 жыл бұрын
ንብረት አፍርተህ ነበር፣ ከሆነስ ከትዳር በፊት ነበር ወይስ ከትዳር ብሃላ
@tebeyem2245
@tebeyem2245 3 жыл бұрын
ጓደኛዬ ቤት የሰራችው 1995ዓ/ም ነው ትዳር ያረገችው በ2000ዓ/ም ነው አብረው እስከ 2013ዓ/ምእየኖሩ እሱ በድንገት ሞተ ልጅ አልወለዱም አሁን ወንድሞቹ የይገባናል ጥያቄ አቀረቡ ምን ትመክሯታላቹ
@yordisoliyordisoli602
@yordisoliyordisoli602 3 жыл бұрын
ውጪ ኖሮ ለልጁ ተቆራጭ ለማድረግ መገደድ የሚችልበት ሁኔታ አለ ወይ
@emebetttbelayy3194
@emebetttbelayy3194 8 жыл бұрын
wow betam harif naw enmsegnalen
@meseretdebele6456
@meseretdebele6456 8 жыл бұрын
Betam enamesgenaln arfi mereja new
@feruzdev6099
@feruzdev6099 2 жыл бұрын
እባካቹ እርዳታቹ ያስፈልገኛል ስልክ ብትሰጡኝ
@tiztaEyoba-eq9py
@tiztaEyoba-eq9py Жыл бұрын
ok
@Kuwait-kq7ve
@Kuwait-kq7ve 8 жыл бұрын
Enamesginalen
@ወለተተክለሃይማኖት
@ወለተተክለሃይማኖት 8 жыл бұрын
interested
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi 8 ай бұрын
ጅብጅጅ
@loveu9921
@loveu9921 8 жыл бұрын
teru merja new enamsgnalen
@abeliabeli9248
@abeliabeli9248 8 жыл бұрын
enamsgenalen
@aynalememayu6410
@aynalememayu6410 2 жыл бұрын
ህጋዊ ያለሆነ ባለሆነ ጋብቻ ውሰጥ ልጅ አፍርተው ከአንድም ሁለት ልጅ ሳይግባቡ ለ5 አመታት ኖረዋል ፈች ሳይፈጽሙ አልፈልግሽ እንለያይ አለ ሴቶ እንቢ አለች እሱ ሌላ ማግባት ፈለገ ጎደኞች ፍረድ ቤት ሄዳችሁ ከልተፉታችሁ አይሆንም አሉት ፊርማ የለንም በምን ትከሰኛለች ሲላቸው ከሶስት አመት በላይ አብራችሁ ኖራችኃል ደግሞ ልጆቹ ምስክር ናቸው ያሰጠይቅሀል ልጅ ሰለወለዳችሁ በፍርድ ቤት ነው መፈታት የሚቻለው አሉት ፊርማ የለቸው በልጅ በመኖሩ ብቻ ፍርድ ቤት በትዳር ላይ ትዳር መሰረተህ በሉ ይፈረድበታል መፉታትስ እንዴት ነው የሚቻለው ህጉ ምንይላል እናመሰግናለን
@እናቴ-ኰ2ኸ
@እናቴ-ኰ2ኸ 2 жыл бұрын
የተለያዩ ቦታ ሆኖ መፋታት ይቻላል ሆይ
@sarayimer9495
@sarayimer9495 8 жыл бұрын
Tru Mekre New Enamesgnal
@helenhelen3212
@helenhelen3212 8 жыл бұрын
tiru mereja newu
@feruzdev6099
@feruzdev6099 2 жыл бұрын
እባካቹ ላወራቹ እፈልጋለው ስልካቹን አስቀምጡልኝ
@saronyekiya6150
@saronyekiya6150 2 жыл бұрын
እሷ ብቻ የፈራችው ከኦነስ
Hiwot bebet 87. ፍቺ እና ድጋሚ ጋብቻ
27:36
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Рет қаралды 2,4 М.
Hiwot bebet 12. ሳይጋቡ አብሮ መኖር
30:55
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Рет қаралды 1,3 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
ትዳር በፍቺ በሚፈርስበት ወቅት የኮንዶሚኒየም ቤት ክርክር! !
10:06
የስጦታ ሕግ አለው?   |  መፍትሔ   |  ክፍል 1   |  ሀገሬ ቴቪ
24:48
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 3,2 М.
ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት
28:39
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 18 М.
ፍቺ እና ሁለተኛ ጋብቻ !
42:44
Betachn Tv
Рет қаралды 4,5 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН