ገቢዎች ቢሮ ፍ-ተ-ሻ ሊጀምር ነው ከደረጃ ''ሐ '' ግብር ከፋይ ውጭ ሁሉንም | Ethiopia Tax System| ደረሰኞች በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም

  Рет қаралды 25,490

Hani Tube

Hani Tube

Күн бұрын

በዚህ ቪዲዮ አዲስ ሰለሚጀመረው የግብር ከፋዮች ጠቅላላ ኦዲት ስለሚደረግበት አግባብ እና በቀጣይ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሊተገበር ስለሆነው የአኦዲተ አይነት ይብራራል።በተጨማሪም በአዲሱ የደረሰኝ ሕትመት በተመለከት ለየት ያለ መረጃ ታገኛላቹ።#ethiopia #አዲስ_አበባ #taxlaw
Welcome to Hani Tube - Your Ultimate Resource for Ethiopian Tax Education!
🌍 About Us:
At Hani Tube, we are dedicated to demystifying the complexities of Ethiopian tax laws and regulations. Whether you're a business owner, a professional, or just curious about taxation in Ethiopia, our channel provides valuable insights, tips, and tutorials to help you navigate the tax landscape effectively.
🔍 What We Offer:
✔ In-depth explanations of Ethiopian tax laws
✔ Step-by-step guides on tax filing
✔ Tips for tax compliance and optimization
✔ Updates on changes in tax regulations
✔ Answers to your most pressing tax questions
💡 Why Subscribe?
Stay informed and empowered! By subscribing, you'll gain access to expert advice that can save you time and money while ensuring you remain compliant with Ethiopian tax laws. Join our community and enhance your understanding of taxation in Ethiopia!
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
እነዚህን ጥቅሞች ለማግኘት ከፈለጉ ከጥሎ ባለው ሊንክ በመጠቀም የአባልነት ጥቅም ማግኘት ይችላሉ
/ @ethiopiatax
በዚህ ቻናል የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የግብር አዋጆች ፣ የግብር ደንቦች ፣ የግብር መመሪያዎችና አጠቃላይ ሰለ ግብር/ታክስ አወሳሰን እና አሰራሮች በተመለከተ ላለፉት 4 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
KZbin Channel- / @ethiopiatax
Facebook- / haniaccounting
Telegram channel- t.me/hanitube
website .................. hanitube.com

Пікірлер: 45
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 6 күн бұрын
ሰብስክራይብ ያድርጉ።እናመሰግናለን ❤
@yonatanberhe8437
@yonatanberhe8437 6 күн бұрын
ከጉቦ ወደ ጉቦ
@BirhanuAnteneh-c5q
@BirhanuAnteneh-c5q 2 күн бұрын
ክፍለ ሀገር ያለን ደረሰኝ በግል ብርሃነ ሰላም ማተሚያ መጠን ማሳተም እንችላለን
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 6 күн бұрын
እዚህ ሀገር ስራ መስራት ከባድ ነው መስራት ወንጀል ነው እንዴ
@seidendris1690
@seidendris1690 5 күн бұрын
Great!
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 6 күн бұрын
ድሮም ነበረ እባክህን
@paulosetarkegne3962
@paulosetarkegne3962 6 күн бұрын
አድስ አበባ ውስጥ እስታድየም ፈትለፊት የሚገኘው ያህ ህንፃ ላይ የሚገኘው ገቢዎች ቢሮ ሲገርመኝ ይኖራል
@SufianYouya
@SufianYouya 6 күн бұрын
well done
@JelalHaruna
@JelalHaruna 3 күн бұрын
ክልል ላይ ከ 2016 በፊት ያለውንም በድጋሚ እናደርጋለን እየተባለ ነው ልክ አይደለም ማለት ነው? መደረግ ያለብን ከአዋጁ ወዲህ ነው ብለን መሞገት እንችላለን ?
@king-vk5fq
@king-vk5fq 6 күн бұрын
🙏🙏🙏
@FirstnameLastname-v1z
@FirstnameLastname-v1z 6 күн бұрын
Arif newu
@Hab-mt8be
@Hab-mt8be 6 күн бұрын
Enamesegnalen
@kemal4775
@kemal4775 6 күн бұрын
1) መረጃ ማቅረብ ላይ ብታተኩር እንጂ አድማጩን እንደ አጭበርባሪ ታሳቢ ያደረገ አቀራረብ ነውር ነው። 2) ሓቀኛ ነጋዴ ያለአግባብ ታክስ እንዲከፍል የሚያደርጉ ሠራተኞችና አሠራር በተመለከተስ ምን እንበል
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 6 күн бұрын
Gubo yebelalu lela menem ayemetam!!! Denkoro hulu beltachehu anetegebem Alachehu!!!!!besmam!!!
@jedatuber
@jedatuber 4 күн бұрын
ሳስበው ይህን ጥቆማ የሚሰጡት መጀመሪያ ጉቦውን የበሉት ኦዲተሮች ይሆናሉ😂😂
@chalatesfaye5336
@chalatesfaye5336 4 күн бұрын
ሰኔ 27 -2016 መመሪያ ዓመታዊ ገቢ 500,000 የነበረው 2,000,000 ተደርጎዋል የተባለው ምን ላይ ደረሰ
@MrShebaw
@MrShebaw 5 күн бұрын
ስራ ቀዝቅዞ ጉቦ ሚሰጣቸው ሲያጡ አዲስ ጉቦ መብያ ህግ አወጡ። ድሮም በትክክል ብትሰራ ኦዲተር ማትወጣው አዳ ጥሎብህ ነው ሚደራደረው። አሁን ደግሞ የነዚህም ታሳቢ በማድረግ ሚጠይቁህን ይጨምሩብሃል። ጥሩ ጎኑ ሰዉ ጥሎላቸው ትቶ አየወጣ ነው። አንደለመዱት ሚበሉ መስልዋቸዋል።
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 6 күн бұрын
Lemen ye hulunem sewe neberet wersachehu atarfum ???? Wey gud ere Geta Hoy yehenen Fereon Gelagelen!!!!!!
@MrShebaw
@MrShebaw 5 күн бұрын
አነዚ ኣሳማዎች አንተ ደክመህ ሰርተህ አነሱ ቁጭ ብለው አንድታበላቸው ነው ሚፈለጉት።
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 5 күн бұрын
የኮንድምንየም አከራዮች በሁለት አካውንት ኪራይ እንዲገባላቸው እያስገደዱን ነው !!! በአንዴ ከውል ውጭ ከ 6ሺ በላይ ጨምረው ግብር ላለመክፈል ። ይህንን ዜና ስራበት
@weldugebruasferaw
@weldugebruasferaw 6 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነህ: ከዚህ በፊት ውል ተዋውለን ስራ የምንሰራበት ፍቃድ ነበረ አሁን ግን አባላት ሳንስማማ ቀረን እና ያ ውል ተዋውለን የምንሰራበት ፍቃድ ትተን በሌላ ፍቃድ ውሉን መቀየር ይቻላል ወይ??? አመሰግናለው
@SisayBelete-d9q
@SisayBelete-d9q 6 күн бұрын
ጥቃቅን ስህተት አገኘን በማለት የአማራ ተወላጅ ኦድት ባለሙያዎችን ለመመንጠር የተሴረ ሴራ መሆኑን መረጃው ደርሶናል
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 5 күн бұрын
Tedegagami kifya mnmalet new mnew hizebu meserat akatew d hizben kaddegu hager gar eyawedaderuen bagerachen akem gare lemn ayeseraem 💔
@rishyass4152
@rishyass4152 6 күн бұрын
አረ ነጋዴው የሆነው ይበቃል ምንድን ነው እንዲ እንቅቅቅ ማረግ ስራው ቆሞዋል እናንተ ፍራንክ አይበቃችሁ የሰው ኪስ መግባት ነው የቀራችሁ
@MiftahSeman-c3r
@MiftahSeman-c3r 6 күн бұрын
BuldingCourabtion
@kale_gimy
@kale_gimy 6 күн бұрын
አዲሱ የደረሰኝ ህትመት Withholding ይጨምራል እንዴ?
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 6 күн бұрын
awo
@atsedenurie7128
@atsedenurie7128 6 күн бұрын
Good job
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 6 күн бұрын
Enzih ekekoch yemtut hizeben endaynor lamdreg yemtu nachew
@MesfinSileshi-jt4zb
@MesfinSileshi-jt4zb 6 күн бұрын
ይህ መመሪያ በፌደራል ደረጃ ብቻ ነው ወይሰ እንዴት ነው?
@Momeyeop
@Momeyeop 5 күн бұрын
በፊዴራል ሳይሆን በአዲስ አበባ ደረጃ
@ethioadis5820
@ethioadis5820 6 күн бұрын
Wow that is great news
@yestube2050
@yestube2050 6 күн бұрын
የውሳኔ ጥራት ኦዲት ክፍል ባለሙያዎቹ ከኦዲት ባለሙያዎች የተሻለ የታክስ እውቀት ባላቸው ሰራተኞች ከተደራጀ የተወሰነ ለውጥ ያመጣል ።ችግሩን 100% ባይፈታውም
@brookhabte7307
@brookhabte7307 5 күн бұрын
Yaw gubo hulet gize tikeflaleh lela minim aymetam: hulet gize audit malet hulet gize gubo kefleh new mitalfew new
@UtopiaTube.
@UtopiaTube. 6 күн бұрын
የኪራይ ገቢ ግብር የከፈልንበት ከጠፋ ድጋሚ ማግኘች እንችላለን? አባቴ ነበር የሚከፍለው አሁን እሱ አርፏል የ2016 ግብር ከፍሎ ነበር ግን የከፈለበትን ደረሰኝ ላገኝ አልቻልኩም ምን ማረግ እችላለሁ ። የግብር ደረጃው ሐ ነው የምታቁ ንገሩኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ
@sadadelil3636
@sadadelil3636 6 күн бұрын
Gebewoche hedesh seletefabegne copy yesetegne malete techeyaleshe
@teddytilahun3490
@teddytilahun3490 6 күн бұрын
ኤደህ ኸመዝገብ ቤት ኮፒ ውሰድ ማህተም አስመታው
@MulatuEnquahone
@MulatuEnquahone 6 күн бұрын
ቲን ነምበሩን ይዘህ ገቢዎች ጋ ቼክ አድርግ ይነግሩሃል
@Islam-muslim-first
@Islam-muslim-first 6 күн бұрын
ለመረጃው እናመሰግናለን
@FirstnameLastname-v1z
@FirstnameLastname-v1z 6 күн бұрын
Arif newu
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 6 М.
በተግባር የተገለጠባቸው የልማት ሥራዎች
6:35