Рет қаралды 22,554
ሐምሌ ❽ በዚህች ቀን ጻድቁ አቡነ ኪሮስ አመታዊ
የእረፍታቸው ቀን መታሰቢያ ነው። እንኳን አደረሳችሁ።
""የጻድቃን ሕይወት ለእኛ ትምዕርተ ሕይወት""
☨☨ ሰላመ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ☨☨
ገድለ
☨⁻☨⁻◦◦ ጻድቁ አቡነ ኪሮስ ◦◦⁻☨⁻☨
ጻድቁ አቡነ ኪሮስ አባታቸው ንጉስ ዮናስ እናታቸው እንስራ ይባላሉ።ሀገራቸው እሮም ሲሆን ወላጆቻቸው
እግዚአብሔር የሚፈሩ ደጋግ ቅዱሳን ነበሩ አባታችን ጻ
ድቁ አቡነ ኪሮስ በታህሳስ 8 ቀን ተወለዱ።
ታላቅ ወንድማቸው ቄድሮስ ሲሆን የመጀመሪያ ስማቸ ው ዲላሶር ይባላል።አባታቸው በሞት ካረፉ በሁዋላ ሀ
ት ንብረታቸውን አወንድማቸው ጋር ተካፍለው ለድሆች
ሰጡ እና አለምን ንቀው መንነው ሄዱ።
በአባ በቡነዳ እጅ ምንኩስናን ተቀበሉ ፤ከዛም በጾም
በፀሎት ተወስኖ ኖሩ። ከፀሎት ሲመለሱ አባ በቡነዳን ፤
አንበሳን ሰባብሮ ገድሎት አዩ አንበሳውን ተራምዶ አባቱ
በቡነዳ ቀብሮ ሲሄድ አንድ ሀብታም ሞቶ እየተበላ እየተ
ጠጣ ጥይት እየተተኮሰ መቃብሩ ደምቆ አዩ።
ተገርመውም ጌታ አለምን የናቁ የአንተን ወዳጆች ሞ
ታቸው አያምርምን አለምን የወደዱ አንተንም የጠሉ ሞ
ታቸውና ኑሯቸው አያምርምን አለምን የወደዱ አንተን ፤
የጠሉ ሞታቸውና ኑሯቸው ያምራልን:ይህን ፍረድ እስኪ ብለው ለ 40 ዘመን ተኙ።
በተኙበት እላያቸው ላይ ሳር በቅሎባቸው መላዕክት
ተመልክተዋቸው ተነሱ ቢሏቸው አዳም የፍጡር ቃልን
ሰምቶ ወድቋልና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ
ስ ድምፁን ያሰማኝ ብለው ነገሯቸው።
በኁዋላም ኪሩቤል አንስተዋቸው ወስደው ገነትን አሳ
ይተዋቸው ጌታችን ቃል ኪዳን ገብቶላቸው መልሰዋቸ
ል ቃል ኪዳናቸውም መካኖች ልጅ የሌላቸው ገድሉን አ
ዝለው ቢያለቅሱ, ፀበሉን, ቢጠጡ, ስምህን ቢጠሩ, የ
መካኅኒቱን መሀፀን እከፍታለሁ, የሚሞቱባቸውን እንዳ
ይሞት አደርጋለሁ, በንፁህ ገንዘቡ ቂም እና በቀል ሳይ
ዝ በሕግ በስጋ ወ ደሙ የፀናውን ሰው, በስማቸው በታነ
ፀው ቤተ ክርስቲያን ጧፉን ዘይቱን ያበራና መገበሪያው
ያመጣውን ልጅ እሰጠዋለሁ ብሎ ጌታችን ቃል ኪዳን፤ ገብቶላቸዋል።
ከዚህ በሁዋላ በተወለዱ በሁለት መቶ ሰባ (270) ፤
አመታቸው በሐምሌ 8 ቀን አርፈዋል።የጻድቁ አቡነ ኪሮ
ስ ፀጋ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን።