አነጋጋሪ የዳኝነት ውሳኔዎች!

  Рет қаралды 611

Sheger Sport

Sheger Sport

Күн бұрын

አነጋጋሪ የዳኝነት ውሳኔዎች፣የተቀናቃኝነት ስሜት፣ በሁለተኛው አጋማሽ ሙሉ በመሉ የማንችስተር ሲቲ የማጥቃት የበላይነት እና የአርሰናል የመከላከል ውሳኔ የታየበትን የምሽቱን ጨዋታ ትንታኔ።
አርቴታ የወሰነው ውሳኔ ልክ ነበር ?ወይንስ ሌላ አማራጭ ነበረው?

Пікірлер: 2
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 3 сағат бұрын
ለምን በአርሴናል ላይ የዳኞች ሚዛናዊነት በጣም እንደሚዛባ ሁሌ አይገባኝም? ግን ለምን ይሆን?
@SeydYasin-p3q
@SeydYasin-p3q Сағат бұрын
Samri ከደጋፊ ስሜቴ ወታ ነዉ ምታወራ ወድጀልሻለዉ
48-Year-Old DAVID BECKHAM still destroyed Bayern 99 legends
11:29