🛑አነጋጋሪው የሄቨን እናት እና የተሳዳቢው ዮኒማኛ ጥምረት I የከፋው የማህሙድ ሚስት እና አባ ጥል II በላይ በቀለ ወያ የቁልቁለት ጉዞ..

  Рет қаралды 34,125

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

Күн бұрын

Пікірлер: 259
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ай бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ ያበደው በዝቶዋል እግዚአብሔር ይማራችሁ በተለይ ባልና ሚስት እባካችሁ ገመናችሁን በቤታችሁ ብትለያዩም በሰላም በውስጥ ተነጋግራችሁ ተለያዩ እባካችሁ ትውልዱን ምን እያስተማራችሁት ነው እኛ ኢትዬጵያውያን ነን እንከባበር ወገኖቻችን በስቃይ ላይ ናቸው በ4ቱም መአዘን ይልቅ ወደ ሀይማኖታችን እንመለስ እንፁም እንፀልይ እግዚአብሔር ከቁጣው ይሰውረን እግዚአብሔር ይማረን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 ай бұрын
አወት አይዞህ አንተ ታላቅ ብስለት ያለህ ምርጥ አባት ነህ ሃዘን ውስጥህን የበላህ የጎዳህ አባት ነህ አይዞህ በርታ ሃዘንህን የሃዘን መጨረሻ ያድርግልህ። እናት ተብየዋ ዋልጌ ዳቦ በቀደደው አፉ ፀያፍ ቃላት የምታወጣ በልጇ ሞት የምትነግድ ናት
@weynishettekele1543
@weynishettekele1543 2 ай бұрын
#1 react video አዘጋጅ ናቲ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 ай бұрын
🙏🙏🙏ሀቀኛ ነው ለሰውነት መቆምህ ተባረክ ወንድሜ❤
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 ай бұрын
እዉነትም ከዮኒ ማኛ ጋር ዉላ ዮኒ ማኚት ሆናለች እቺ ባለጌ ስድ አሳፋሪ ሴት ናት ባሏ ግን ከአንደበቱ ለሚወጣዉ ነገር የሚጠነቀቅ የዋህ እንደሆነ ያስታዉቃል እንደዚች አይነት ሴት ብትቀርበት ይሻለዋል መርዝ ነች
@munamuna2128
@munamuna2128 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል የባል ገመና እንደዚህ አይዘረገፍም በመሐላቹህ ሀጻን ልጅ አለች ተለያይታቹ አትለያዩም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቹህ አሜን🙏🙏🙏 ፍትህ ለሄቨን
@Martaethio363
@Martaethio363 2 ай бұрын
ፍትህ ለ ሄቨን ✊ የ እናትየዋ ነገር ግን 🤐
@DagiG-ed1tr
@DagiG-ed1tr 2 ай бұрын
ናቲ እባክህ እነዚን ተሰደድኩ የሚለውንሰገጤዎች አታምጣቸው ሁለተኛ አበቄ ሽርሙጥና ሽርሙጥና ስንቴ አለች በጣም ልቅ የሆነ ነገር ነው የምትናገረው
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
በትክክል ፍት የሚጠይቅ ሰው ሸርሙጣ አይደለም እሷ ደረሰባት ለበቤታቹ ይግባ
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 ай бұрын
በጣም አደገኛ ሴት ነች ልጁ ያሳዝናል
@Kidisttube21
@Kidisttube21 2 ай бұрын
💯💯
@Seyaibro921
@Seyaibro921 2 ай бұрын
በምን ሞራል ነው ግን አፍሽ እንዲ ሚከፈተው እንዴት ያለሽ ዋልጌ ሴት ነሽ እሱ ግን በጣም ተጠንቅቆልሽ ነበር ሲያወራ የነበረው እመኚኝ ደሞ ሩቅ አይደለም ዮኒ ባፍጥምሽ ሲደፋሽ ልናይ(ፍትህ ለህፃንዋ ሄቨን)
@BezaTaye-qx6gs
@BezaTaye-qx6gs 2 ай бұрын
አወት ❤❤❤
@ruthymeglas
@ruthymeglas 2 ай бұрын
ይቺ ባለጌ ናት የሄቨን እናት ብልግናሽ ወጣ ድብቅ ባህሪሽ፣ ማኛው ትንሽ ቆይቶ ያበጥርሻል ራስሽን እስክትጠዪ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
ኧረ ሴትየዋ የዮኒ አይነት አስር ትሆናለች ንግግሯ ፀያፍ ነው ጭራሽ አብረን ባነባን ብሔር ብሔረሰቦችን በጅምላ ትሳደባለች?በጣም ነውረኛ ነች😭😭
@ruthymeglas
@ruthymeglas 2 ай бұрын
@@Hannagetaneh21Hanna አዎ ጠራርጋ ነው የተሳደበችው እውነት አዝኜባታለሁ፣ ሰው በግዜ ሂደት ነው ባህሪው የሚታወቀው
@tsionashna8077
@tsionashna8077 2 ай бұрын
እናቴ ተናዳ ነው ሶሻል ሚዲያ ተናግረው ያናግራሉ ከፀያፍ ስድባ በስተቀር የተጠቀመችበት ቃላት ደስ ባይልም አቆሰሉዋት እሱ የት ነበር ቅን ፍርድ ፍረዱ
@ruthymeglas
@ruthymeglas 2 ай бұрын
@@tsionashna8077 ልክ ነሽ ግን እኔ እንደማንም ሴት ልክስክስ አይደለሁም አለች፣ ብልግና ቃላቶቿ፣ ቆየም ፈጠነም የተኛችው ራሷ እንጂ እኛ አይደለንም፣ በተዘዋዋሪ ራሷን ነው ያዋረደችው🤕
@tsionashna8077
@tsionashna8077 2 ай бұрын
@@ruthymeglas ልትል የፈለገችው ልክስክስ ነሽ ስላላት አይደለሁም ነው የተሰደበችውን ዲፌንስ የማድረግ የመበሳጨት plus grieving eco make people to disappointed easily and they get angry that is part of grieving ግን ስለናት ይገባናል ባልዋ የማይሆን ታሪክ ጀመረና እሱ ልመልስ ብላ ልህም ንዴትም አብሮዋት ስላልነበረ ነው ሰው ደሞ ዩቱብ ቢስዝነስ ነው ያጋግላሉ ንግግር ችሎታ ሰው ከሌለው እኮ ህሳቡንም ብሶቱንም መግለፅፀይችልም ይፕተጎዳች ሴት ናት ምንም ብትል ሳይኮሎጂካሊ ገና ትክክል አይምሮ ላይ አይደለችም ሀዘን ጊዜ ይወስዳል ባደገው ሀገር ሀዘንተኛ እንደ አይምሮ ህመም ይወሰዳል ከሀዘኑ እስኪወጣ ሰው ስድት ስቴጆችን ያልፋል ሚዲያ ይበቃታል ፍትህ ብላ እግዚአብሔር ደርሶላታል በዚህም ቀንተውባት ይሆነል ሰው ለሰው አይተኛም እናትን ሁላችንም እናቃለን ልጆቹን ትቶ የሄደ ሰው አንድም ቀን ስሙን ጠርታ አታቅም ሚዲያ ላይ ሲመጣ ግን መልስ ልሰጥ ብላ ተጨናንቃለች እግዚአብሔር እንዳያት ምናቀው ሰው ሁሉ አለቀሰ ይህ የሰው እርዳታ አይደለም ዞሮ ዞሮ ስንት ሚመክራት እንዲህ በይ ሚልም አለ ህዘንተኛን መታዘብ የለብንም
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 ай бұрын
እሡ መልካም ሠው ነው መልካም ሤት መልካም ሂወት ይጠብቀዋል 🎉 ያለጥርጥር ሀወት🎉
@wome8375
@wome8375 2 ай бұрын
የሄቨን ጉዳይ ልባችንን ሰብሯል አንቺም በጣም ታሳዝኝኝ ነበር እያለቀስኩ ነበር የምሰማሽ አሁን ግን ተረጋጊ ቀዝቀዝ በይ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
በሄቨን ጉዳይ ከሷ የበለጠ አንብተናል ምላሿ ግን ስድብ ሆነ አማርኛዋ ራሱ በጣም ሴሰኛ እንደሆነች ያስታውቃል ሲጀመር እሷ ማን ሆናነው ዘመዶቹ ሳይቀሩ የሚከታተሏት በጣም ታሳፍራለች አላማዋ የህፃኗን ፍትህ ማግኘት ሳይሆን ገንዘብና ከሀገር መውጣት ነው የልጅቷን ደም ለቪዛ ልትጠቀምበት ነውወይ ዘንድሮ ቆይ ማንን እንመን?😭😭😭
@fathiahamzah
@fathiahamzah 2 ай бұрын
እረባካችሁ፣፣፣የሔበን፣ፍት፣ብቻ፣፣፣በሉን፣፣አባትየው፣ና፣የእናትየውን፣ነገር፣፣አታምጡብን፣፣እባካችሁ፣፣፣፣አታቅርቡልን፣አቅለሸለሹን
@AhmedMohamed-q8k
@AhmedMohamed-q8k 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ግን እናቷ ግን ጋጠወጥ ናት ጀመአው ካጠፋሁ sorry
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
ምንም አላጠፋህ
@tigeadam1992
@tigeadam1992 2 ай бұрын
ከሷ ጋጥወጥነት የነትባስ እሱ እንደውም ከደዚች እይነት ቆሻሻ ሴት በገላገለው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
ምንም አላጠፋሽም በጅምላ ሰደበችን ባለጌ
@meskubogale4409
@meskubogale4409 2 ай бұрын
እኔ ግን የገረመኝ የፌቨን ወላጆች የልጃቸው ሞት ሳይሆን ጥቅማ ጥቅም እንዲህ ሲያጣላቸው የእናትየው ደግሞ ይባስ ከአፍዋ የሚወጣው የአማርኛ ቃላቶችዋን እንኳን የማትመርጥ ቀፋፊ ፣ ልቅ ነገር ናት
@sewasew1621
@sewasew1621 2 ай бұрын
ልቦና ይስጥሽ ሰይጣኑ ማን እደሆን እግዛብሄር ያውቃል የባልሽን ገበና ማውጣት ነው ሰይጣንነት አንች ፃድግ ልቦና ይስጥሽ
@merimaaragie346
@merimaaragie346 2 ай бұрын
ናቲያችን አንደኛ ስለ አቤቀለሽ አስተያየት ያወራከው ነገር በተለይ ዮኒን ሰው ብላ ከሱ ጋር ማውራቷ ቀላል አቤቀለሽ ምላስማ አላት እኛን አወዛገቡን እንጂ በመሀል
@kirubelmitiku4866
@kirubelmitiku4866 2 ай бұрын
ናቲ man ትመቸኛለህ።bro keep up.🙏
@nebyoukassa
@nebyoukassa 2 ай бұрын
Sew lefrd endet new endezih emirotew yhichi set yeteshekemechiwn andun enkon enchlalen...erason tekotatra endi mawrato ersu teamr new....sle ensu tewachew fth le hitsano
@YellowFace114
@YellowFace114 2 ай бұрын
ጠላት የተውጋ ይሁን
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 2 ай бұрын
አንድ አንዴ ሰምተን አለመስማትን ብንመርጥ ; ይሔንን ጉዳይ መስማት የለብኝም ብለን ብናልፍ ጥሩ ነው። ስብስቦችህ ይመቹኛል; ስለ ሔቨን ወላጆች ጉዳይ ግን በኩሌ መስማት አልፈልግም። ሁሉንም ሳሳልፍ ነበር። እንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ባታተኩር ጥሩ ነው።
@robelzegeye393
@robelzegeye393 2 ай бұрын
Contentk ymechegnal bro keep it up
@mimim9982
@mimim9982 2 ай бұрын
አብቄለሽ መርዛም ናት ወይኔ መርዝ ነው የምትረጨው ዮኒ ማኛ አብቄለህና አብቄለሽ በሉዋቸው ዉይ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣለት ለዛ ምስኪን አወድ 😮
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
አንተ ልጅ የልጆቼ እኩያ ነክ ምክንያቱም በ14 አመት የምንበልጣቸው ሁለት መንታ ልጆቼ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከያዙ ገና ሁለት አመታት ብቻ ነው የያዙትና እናማ እኔ ሲግል ልጅ አልፍልግም እንጂ የመጨረሻ ልጄ ትሆን ነበር ሙች በጣ ም ነው የመ ምወድክ የኔ ልጅ🙏🥰👌
@nanbontekle1936
@nanbontekle1936 2 ай бұрын
I like your maturity nati ewnet
@soulmg6267
@soulmg6267 2 ай бұрын
Speak your mind bro.... don't get lost into the negative comments ... keep up the good work
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 2 ай бұрын
Abekelesh betam leflafi nat endi yale miste dergem belo yeker
@kannsein5607
@kannsein5607 2 ай бұрын
ሳንቲም ባትለምኝም ከአገር መውጣት እፈልጋለሁ እርዱኝ ብለሻል ፍትሕ የምትፈልጊ ከሆነ የልጅሽን ገዳይ በአገርሽ ሆነሽ ነው እንጂ መከራከር ያለብሽ ውጭ አገር ሂደሽ አይደለም ሲጀምር አሁን ከአዳነች አበቤ ብልፅግና መውጣት አትችይም ሳታውቂም ሆነ እያወቅሽ በእጃቸው ገብተሻል
@tizitazena3800
@tizitazena3800 2 ай бұрын
ናቲሻ ትመቸኛለክ በተለይ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ምትሰጣቸዉ አስተያየት
@Kidisttube21
@Kidisttube21 2 ай бұрын
💯💯💯
@YonasWenta
@YonasWenta 2 ай бұрын
በጣም ተቀይራለች እንዴት መጀመርያ ማየት አልቻልንም ሚገርም ነው 😮😮😮
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
ድሮም ማንነቷ ይሄ ነው I am glad not her side from the beginning ሰውዬው ስለመድፈሩ እራሱ በጣም እጠራጠራለው ያለስሙ ስም ተሰጦት ነው በተፅዕኖ ያስፈረደችበት
@habtamabera1481
@habtamabera1481 2 ай бұрын
​@@Emamimamienem kemejemeriyam alamenkuwatem fetari ke esera yawetaw
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
@@habtamabera1481 አሜን
@ritawolde5081
@ritawolde5081 2 ай бұрын
​@@Emamimamistop spreading rumors!are u the cousin of the raper
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
@@ritawolde5081 ጥፊ አህያ
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
ይች ሴትዮ ሀብት ሲበዛ ጠገበች የልጆቿን አባት በዚህ ልክ መለፍለፍ ተገቢ አደለም እሱ የችን ስም በዚህ ልክ አላወራም ነዉር እወቂ ልጅሽ ስታድግ ምን ትላለች😢
@AhmedMohamed-q8k
@AhmedMohamed-q8k 2 ай бұрын
አረ እናትዬን ጭራሽ ዬኒ ጎያው ጋር ገበታ መሽለጥለጥ 🤔
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
ደጋረገች ምድረ ደደብ እሷ የደረሰባት በቤታቹሁ ይግባ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
ህዝቡ ሀዘንሽን ካንቺ እኩል ተካፍሎ አብሮሽ ስላለቀሰ ስድብ?🤔🤔በእውነት ማፈሪያ ነሽ እኛ ግን አሁንም ለህፃኗ ፍትህን እንጠይቃለን አሁን ግን የምንጠይቀው ፍትህ እውነተኛውን የልጅቷን አሟሟት በተመለከተ እና ምክንያቱም ከሁለቱም ወገን ተጣርቶ እንዲሰጥ ነው አንቺ ራስሽ ጤነኛ አይደለሽም😢😢😢
@SemiraShibru
@SemiraShibru 2 ай бұрын
ናቲ ነገሩን በጣም ረጋ ብሎ ማየት ያስፈልጋል ምክንያቱ ደግሞ በጣም ብዙ ሴራ አለው የዛች ብላጤና ደም እንዴት መነገጃ እንደሆነ እህታ አብራት የምትኖር ከሆነ አሁት የት ሄደች እህታ ትፈለግ
@habtamabera1481
@habtamabera1481 2 ай бұрын
Ye yetaserewes miskinu ye lijoch aba begef new yetaserew
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ай бұрын
ትክክል ነው እህቷ የሆነ ነገር አድርጋት ሊሆን ይችላል ይሄ ነገር የመጣው ምናልባት ሰውዬው በማያውቀው ነገር ታስሮም ሊሆን ይችላል ሰው እየተደረገበት እየታሰበ ያለው ስላደረገ ብቻ አይደለም ብዙዎች ያለጥፋታቸው የተፈረደባቸው አሉ ስለዚህ እህትየዋ እቤት ውስጥ ነበረች ምርመራው እርስዋ ላይም መሆን አለበት ፍትህ ከሆነ የሚፈለገው
@user-nebo79
@user-nebo79 2 ай бұрын
watching from south africa one love ♥♥♥♥♥♥♥♥♥💙💙💙💙💙💙💙💙💗💗💗💗💗💗
@amarekassa1634
@amarekassa1634 2 ай бұрын
ናቲ እስኪ አባ ህፃንን ስንት ሊትር ውሀ ሀይላንድ እንደተንጠለጠለባቸው አጣራልን?
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 2 ай бұрын
ሰሜን ሳላገኘው ሄደ እንዴ ተመልሶ በጣም የማከብረው ሰው አንተንም ናቲዬ ምርጥ ብስል ያልህ ልጅ ተባረክ
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 2 ай бұрын
Continue bravo 🎉❤🎉❤
@Temu1996
@Temu1996 2 ай бұрын
Nati lante kalegn miweded yetenesa yanite video lemayet vpn salabera alayim bro keep it up
@nebyoukassa
@nebyoukassa 2 ай бұрын
Tinishwa mahder am so sorry...be so yederese ydresbh alilihm..gin br stkebel atleast case mret..ye hevenin enat video eyekoraretk abatyewn stdegf be gilts intentionhn astawekebh...
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 2 ай бұрын
ኧረ ተው ናቲ አቤቄለሽን ተዋት የተጎዳች ሴት ናት ተው ተው ወልደህ ልጨረስክም ግሩፕ አንያዝ ወውስጣቸውን እግዚአብሔር ነው የሚያቀው ተው በማታውቀው ነገር ሀጢያት አትግባ እኔ ፕሮግራምህን እወዳለሁ ዛሬ ግን በአቤቄለሽ ዙሪያ የተናገርከው 😮
@kannsein5607
@kannsein5607 2 ай бұрын
የሔቨን ነገር የብልግና ፖለቲካ እቅድ የ666 አባሎች አሉበት የተበዳይ ቤተሰብ ሳያውቁም አላውቀውም ይሁን የሆነ ነገር አለ ግን ጓያው ይመቸው እንጀራውን እያበሰለ ነው
@Munitta..
@Munitta.. 2 ай бұрын
As your loyal viewer...haymanot nek vediochen stsera watch out! Bro yetlantun malete new us habeshan ppl over sensitive (hulachnm asmesayoch) nen ...I'm not judging you demo!!! ❤hope you got me bro ymechk
@NattyAfro
@NattyAfro 2 ай бұрын
🙏
@NattyAfro
@NattyAfro 2 ай бұрын
🙏
@NattyAfro
@NattyAfro 2 ай бұрын
🙏
@whatislove7252
@whatislove7252 2 ай бұрын
ልክ እንደእኔ አንተም አንዳንዴ አንዳንድ ሰዎች ስናገሩ በ screen ዉስጥ ገብቼ አፋቸዉን መያዝ ያምረኛል🤦‍♀️🙋🏻‍♀️🙆🏾‍♀️🙉😢😔
@addiskalu
@addiskalu 2 ай бұрын
Number 1 youtuber 😂
@Salahayoub-p4s
@Salahayoub-p4s 2 ай бұрын
Ye feven abat berta ❤
@abdimustefa456
@abdimustefa456 2 ай бұрын
የአደጋ ቪዲዮች ላይ በፉጨት የሚጨርሳቸው ሰው ትዝ ነው ያለኝ ፍቅርሲዝም በፉጨት
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 2 ай бұрын
ፍቅርሲዝም ይመቸው
@neA-s5v
@neA-s5v 2 ай бұрын
ልጇ ወደፊት አድጋ እናቷ አባቱን በዚህ ልክ በሚዲያ ወታ ያዋረደችውን ትበቀላታለች ልጅ ምንም ቢሆን አባቱን ሆነ እናቱን ከምንም በላይ ይወዳልና
@Sheger16
@Sheger16 2 ай бұрын
አባካችሁ ኣሁንስ በጣም ኣንገሸገሸን። የዚችን ሴትዮ ኮተት ትታቹ ። ለጃቸው ፍትህ ፍትህ የሚል ፕሮግራም ብታቀርቡ ኣይሻልም!
@tesfayohannes6192
@tesfayohannes6192 2 ай бұрын
ቆይቶ ከወንድሙ ጋር እንደማገጠች እንሰማለን።
@DalakCr7
@DalakCr7 2 ай бұрын
nati ❤❤❤❤ my bro yemeche
@fekadodesalen
@fekadodesalen 2 ай бұрын
hulunm taderegaleh ate segete belay
@mekdyzawide
@mekdyzawide 2 ай бұрын
ከቡታ ጅራ ወደ አዲሳባ መምጣት ነው ተሰደድን ያልከው ምን ልበለው አልቃሻ
@Nathaniel_98
@Nathaniel_98 2 ай бұрын
ichi ihitachinin inakatalen ayidel inde? part is the funniest 🤣🤣🤣🤣
@Footballtoday-q3w
@Footballtoday-q3w 2 ай бұрын
Debari Nate Ere Esu Endi Alalem
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 2 ай бұрын
በላይ በቀለ ወያና አበቅ አላት ተልከሰከሱ ኤጭ
@BezaTaye-qx6gs
@BezaTaye-qx6gs 2 ай бұрын
ዘዘመነ ዝቅጠት😢😢😢😢😢
@neA-s5v
@neA-s5v 2 ай бұрын
ከዬናስ ቬጋስን ከባሏ ጋር ያያዘችው አሷው ነች ቤቱን ለትግሬው እንዳሰበው አለኝ ብላ
@Jolly_Birhanu
@Jolly_Birhanu 2 ай бұрын
Natua 🔥
@tsionashna8077
@tsionashna8077 2 ай бұрын
ናቲ በጣም ያሳዝናል ስለ አቢቄለሽ ያለህ እይታ ባላንስ አድርግ at least ፓለቲካ እየመሰለብህ ነው
@Ayutube67
@Ayutube67 2 ай бұрын
Yes, ዮኒ ማኚት
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 2 ай бұрын
የልጆቻን አባት እሱ እሶእደምትለው ባሊጌ ብሆን እንት እደዜህ ትናገራለች ባሊጌናት ንግግሮ ያስጠላል
@BestIam-q6f
@BestIam-q6f 2 ай бұрын
ናቲ ደበርከኝ እሱ ሲልከሰከስ ዝም ማለት ነበረባት
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
አይተሻል? እሷ ያለችውን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል በመቀበላችሁ ነው እዚህ የደረሰችው She is such a lier የሱን መልስ አድምጪ ቅፅል ስሜ እንኳን ቄሴ ነው የምባለው ከሚስቴ ውጪ ስለማልሄድ ሁለቱም ወሬ ነው ያወሩት የሱ ሚዛን ደፍቶልኛል ከአያያዝ ይቀደዳል ከአነጋገር ይፈረዳል።
@afs5efs986
@afs5efs986 2 ай бұрын
Mn ewnet alek eswa selwerach ...
@KidusFantahun
@KidusFantahun 2 ай бұрын
እና ሀገራዊ ጉዳይ ነው በየሚዲያው የምታወራው። ቢከሳት ትቀፈደዳለች
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
መልከስከሱ በምን ተረጋገጠ?😭
@tigeadam1992
@tigeadam1992 2 ай бұрын
አቤት የእውቀት ደሃ የሳ ብጤ ቆሻሻ
@MekdesTeshome-w1i
@MekdesTeshome-w1i 2 ай бұрын
አተ ምን ታዉቅና ነዉ ጠበቃ የቆምክለት አባት ስም ብቻ አይደለም አባት ሆኖ ካልተገኘ
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 ай бұрын
Nati is back baby ስላም ስላም ጀምአው
@Mitubekele
@Mitubekele 2 ай бұрын
Weregna ataferm gereger fetari sitel balege neh
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
እባክ እነሩታን አታቅርብልን እንደድባለን
@Goodthing1009
@Goodthing1009 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aHPbeamGnduhe7cfeature=shared
@Monaniz
@Monaniz 2 ай бұрын
እኔምለው😢 ጆን ዳንሄል ድጋሚ ታሰረ እንዴ???
@tirhasalem598
@tirhasalem598 2 ай бұрын
Betam weradek balegie sed
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 2 ай бұрын
አብሽር ናትዬ የትኛውን እዝ እንያዝልህ ሰሜን ወይስ ምዕራቡን 🚁🚔🔪🗡🇺🇸😅
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 ай бұрын
በለይ በቀለ ወያን እንደማየት የጠላሁት ነገር የለም
@ateate2024
@ateate2024 2 ай бұрын
የሰው ቅመም እኮ ነህ አንተ ምርጥ ባለሙያ
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
ይቺ አበቀለች ነገር ታበቅላለች የፍቅር አምላክ ይፍረድባት😂 ዮኒ ማኝት ተቀበይ ተሹልመሻል 😂😂😂😂
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 2 ай бұрын
1:23 we are back 😂😂
@DavidKal-wy4sp
@DavidKal-wy4sp 2 ай бұрын
Yaradye lij yime yime👍
@YordBr
@YordBr 2 ай бұрын
የ6 አመት ተከታታይህ ነኝ ናቲዬ በጣም ነው ምወድህ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
ህፃናት KZbin አይፈቀድላቸዉም😂
@YordBr
@YordBr 2 ай бұрын
@@karozimathestar929 😂😂😂😂😂
@louy453
@louy453 2 ай бұрын
​@@karozimathestar929ለ6 አመት ለማለት ለማለት ተፈልጎ ነው
@YordBr
@YordBr 2 ай бұрын
@@karozimathestar929 😂😂😂😂😂
@YordBr
@YordBr 2 ай бұрын
@@karozimathestar929 😂😂😂😂
@betelhemhaimanotabate4759
@betelhemhaimanotabate4759 2 ай бұрын
እዉነት ትክክል ነህ ምንም ቢሆን የልጂሽ አባት ነዉ እባክሽ አደብ ጊዜ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 ай бұрын
ይቺ ሴትዮ ግን የድድብና ዶክትሬቷን ነው ከዮኒ ጓያ የተቀበለችው በጣም ባለጌ ቆሻሻ የእንጨት ሽበት ናት በዚህ አይነት የታሰረው ሰውዬ በደባ በቀን ጎደሎ የታሰረ ይመስለኛል በሰአቱ የነበረች እህቷ የት ነው ያለችው ???ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ለታሰረው ለሁለቱም እውነቱን ያውጣላቸው እናቲቱ ግን በጣም ዋልጌ ናት።
@hayatmis-9851
@hayatmis-9851 2 ай бұрын
እሱ ሲቀባጥር እውነት ይሆናል እሱዓ ስታወራ ግን ውሸቷን ነው ትላላቹ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 ай бұрын
N Man ✨️✨️✨️🔥👍
@TewodrosAddisu-i5q
@TewodrosAddisu-i5q 2 ай бұрын
ande tyt eskiker dres alen👍💪💪💪
@Gombet25
@Gombet25 2 ай бұрын
Florida every year exist hurricane 🌀 this is nature ፍቅርሲም
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 2 ай бұрын
ናቲ ተመቸሺኝ አብሶ በዝች እርካሽ አበቃም ሴት
@elsa4617
@elsa4617 2 ай бұрын
አልገባኝም ለምንነው የጠመድካት
@mimim9982
@mimim9982 2 ай бұрын
አብርሽ የሚባል ከማልቀስ ብዛት አፍንጫዉ እየዞረ ነው ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂
@KidusFantahun
@KidusFantahun 2 ай бұрын
ናቲሻ ሳስበው something is shift in this universe. አለም shift it's behavior
@Wedi.tigray
@Wedi.tigray 2 ай бұрын
Abedech! I feel sorry to her kids 😢
@helinawube5787
@helinawube5787 2 ай бұрын
መጥፎ ሰው ከሆነ ለምን ደግማ ወለደችለት አልገባኝም ሁለተኛዋ ከሌላ ናት?
@dendirtenkir1955
@dendirtenkir1955 2 ай бұрын
ዮኒ ማኚት 😅
@084Dudududu
@084Dudududu 2 ай бұрын
ግርግር አንተ ነህ! ምነው የሷ ነገር ነዘረህ? አንተ እራስህ ባለጌ ሴት አውል ነህ
@kidistgetu4757
@kidistgetu4757 2 ай бұрын
አንተ ልጅ በጣም አስጠላኸኝ የትም ተንዘላዝሎ ሲመጣ ዝም ብላ ትቀበለው ነው የምትለው? በሽታ የሚባል ነገር እኮ አለ... እሱ ሲያደርገው ያላፈረ እሷ መናገሯ ምንድነው ጥፋቷ??? ልጁ ልክ ነው የምትሉ ሴቶች ጤንነታችሁ ያሳስባል
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ай бұрын
አበቅየለሽ በጣም ባልገሻል አፈኛ ለፍላፊ ነሽ አሁን ጠገብ ጠገብ እያልሽ ነው እነዮኒ ማኛ ቢዝነስ እየሰሩብሽ ነው ማንነትሽም እየተገለጠ ነው ያዘነልሽ ሰው እንዲጠላሽ እየሆነ ነው ተረጋጊ ጥጋብሽን በልክ አድርጊው
@the_only_people
@the_only_people 2 ай бұрын
@jamesreactionEthio
@jamesreactionEthio 2 ай бұрын
tina
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 2 ай бұрын
ናቲ አመለካከትህን እውድልሀለው አስተዎይ ነህ
@samueltegegne-b9s
@samueltegegne-b9s 2 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@merimaaragie346
@merimaaragie346 2 ай бұрын
ናቲያችን አንደኛ ስለ አቤቀለሽ አስተያየት ያወራከው ነገር በተለይ ዮኒን ሰው ብላ ከሱ ጋር ማውራቷ ቀላል አቤቀለሽ ምላስማ አላት እኛን አወዛገቡን እንጂ በመሀል