🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ

  Рет қаралды 26,775

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@genettesfa4142
@genettesfa4142 4 ай бұрын
እግዚአበሔር ይመሰገን እንኳን ማርያም ማረችሸ😊
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
እውነት ነው ድንቅ ተአምር ነው እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም መቅዲዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን ታሳድግልሽ❤
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 4 ай бұрын
እኔ ዘገየ ብየ እያለቀስኩ አንቺ ልጅ አያሰፈልግም 😢 አምናለሁ በህይወት እካለሁ እናቴን አማላጇን እማጸናለሁ አምናለሁ የሳራንና ያብራሐምን አውቃለሁ 😢😢🙏🙏🙏 እናቴ ማሪያም ለኔም
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod 4 ай бұрын
አንተ መልካም ልጅ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ የቤተሰብህ የወገን አለኝታ ያድርግህ
@sari-rf5vf
@sari-rf5vf 4 ай бұрын
ወድማችን ማስትዋሉን ያድልህ። የቤቱ ቀዳሽ የመግስቱ ወራሽ ያድርግህ።ለሚሰድቡህ ማስተዋል ፍስጣቸው።የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር ይበላቸዉ ፈጣሪ።
@genettesfa4142
@genettesfa4142 4 ай бұрын
በርታ በደንብ ነው ላይክና ሰብሰከራይብ የምናደርገው። ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልለን
@liasol8518
@liasol8518 4 ай бұрын
Egziabher yimesgen! Egziabher yichilal! Saram Yisihakin weldalech!
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 4 ай бұрын
አቤቱ አምላክ በልጅ በትዳር ባርከን የልብን አንት ታቃለና ለአባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
@abayabay3382
@abayabay3382 5 ай бұрын
ወንድም አስተማሪ ነገሮች ናቸው ያመጣሀቸው እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤መምህራኖቻችንም ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 4 ай бұрын
KIDUS EGZEABHER LEBONA YESTEN, YEMAREN , YEKER YEBELEN !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Tesfaye-pm5hk
@Tesfaye-pm5hk 17 күн бұрын
Amen Amen Amen
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ ለመምህሮቻችን ቃል ይህወት ያሰማልን እኛም በሰማነዉ እድለወጥ የተግባር ሰዉ እንድሆን ፈጣሪ ይርዳን 😢🙏
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 5 ай бұрын
ይቺ ሰይጣን እግዚአብሄር የአፍሽን ፍሬ ያብላሽ እንጊሊዘኛ መናገር እውቀት የመለሳቸው ባዶዎች ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@saramissgina3313
@saramissgina3313 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርበው በርታ ወንድማችን
@Fikirita-e30
@Fikirita-e30 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አይቶ ማስታዋልን ሰምቶ ማገናዘብ አምላክ ሆይ አድለን😢😢😢 ስንት አይነት አይናውጣ ሰወች አሉ😢😢😢ጭራሽ በእግዚአብሔር ስራም ደሞ እኛ እናቃለን አሉ እሳ😢😢😢ሎቱ ስባት😢😢😢
@tewodroskinfegebriel7175
@tewodroskinfegebriel7175 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን የዘወትር ፀሎቴ ነው
@ማእተቤንአልበጥስም
@ማእተቤንአልበጥስም 4 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ነገር ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን
@liasol8518
@liasol8518 4 ай бұрын
Egziabher hoy Ene alalkum. mastewalin sitat lijitun.
@mikooffical234
@mikooffical234 4 ай бұрын
እንኮን ደና መጣህ
@Tigistbirhanu-f6w
@Tigistbirhanu-f6w 5 ай бұрын
ለመምህሮቻችን ሁሉ ቃለህይወት ያስማልን አተ ወንድም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@liasol8518
@liasol8518 4 ай бұрын
Abstachin tsega yibzalewot , yagelgilot zemenot yibarek.
@Meme-gq9iu
@Meme-gq9iu 4 ай бұрын
በጥም አሰተማሪ ነዉ የምታቀርበዉ በርታ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እዱሜ ና ጤና ይሰጥልን
@I_am_Fano
@I_am_Fano 5 ай бұрын
ልጅ አያስፈልግም ያለችዋ ሴት ልጅ ይንሳሽ ማፈሪያ ባለጌ እውነትም አለማፈሯ እሯ በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው አሜን ይሰጠኝ እኔም እንደዛችኛዋ እንደተባረከችዋ ቀ52 ዓመቷ ወልዳ እንደመሰከረችዋ ይሁንልኝ እኔም 51 ዓመቴ ነው ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ልደታ እመቤቴ ለኔም ስጪኝ ልጅ አሜን ይሁን ይሁን🙏❤️🙏
@zedihaile4589
@zedihaile4589 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የምፈራ ልጅ ይስጥሽ❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 5 ай бұрын
አሜን ይስጥሽ እውነት ከልቤ ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
አሜን ይስጠን አንችም የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@samarr1112
@samarr1112 5 ай бұрын
አሜን እህቴ እመብርሀን የተባረከ ልጅ ትስጥልሽ እደው አዳዶቻችንማ አወቅን ብለን የምናገረው አናዉቅ የምንሰራው አናዉቅ እግዚአብሔር ይመሰገን ድቁርናዬን ወደድኩት ስንቱ ልጅ በማጣት በየሆስቢታሉ በየፅበሉ ይከራተታል እደዚች አይነቱ ደግሞ ይጠግባል
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 5 ай бұрын
እመ አምላክ ትስጥሺ እናቴ ❤❤ አይዞሺ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት የናተችን ደስታ ልደታ ማርያም ታሰድግለቸዉ
@BetelhemMamo-wx6fc
@BetelhemMamo-wx6fc 4 ай бұрын
Wendme berta ye egziabhern qal endnmarbet liqeqeln lelaw selchtonal
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TayechZeynu
@TayechZeynu 4 ай бұрын
ሁሌም የምታቀርብልን በጣም ጥሩ ነው በረታል ን እናመሠግናለን
@bedilishhailemariam5277
@bedilishhailemariam5277 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@SayedAhmada-d3m
@SayedAhmada-d3m 4 ай бұрын
አቤቱ መድሐኒአለም ሆይ እባክሕ ይቅር በለን እደሐጥያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ማስተዋልን ስጠን
@ZaenbAa-sh4jl
@ZaenbAa-sh4jl 4 ай бұрын
ሰለማይነገር,ሥጦታዉ,እግዝሐቤር,ይመሰገን,እናቴ,እግዝሐቤር,ያሳዱግልሸ::❤❤❤❤
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 4 ай бұрын
😢😢😢ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረታ ወንድማችን
@dstgd32
@dstgd32 4 ай бұрын
ስለሁሉ መምሀሮችቻን ያቀረብክልን ይህች ባለጌ ስድ ሴትግን እግዚአብሔር ይመልስሽ ባለጌ የእርሷ
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 5 ай бұрын
ልጅቱ ገና በእድሜም ስላልበሰለች አትፍረዱባት ይህ ጊዜዋ አልፎ ስታጣ ነው ልክ አለመሆኗን የምታውቀው ልቦና ይስጣት
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 4 ай бұрын
በ እድሜ አለመብሰል አደለም የዘመኑ በሽታ የወረፋት ትመስላለች።
@Zeyen427
@Zeyen427 4 ай бұрын
ከዚህ በላይ ቀንድ ታብቅል እንዴ?? አደለም ከ 18 ዓመት በላይ የሆነ ሰው ቀርቶ ገና በ 5 ዓመት ያሉ ህፃናት ያቃሉ ክፉ እና ደጉን 🤨🤨🤨
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 4 ай бұрын
እውነት ነው ግን ማን እንዳናውቅ እንዳንረዳ ማ ከለከለን አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@Meseret-if3ey
@Meseret-if3ey 4 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንበዕውነት🎉🎉🎉
@AlganeshBerhe-s7x
@AlganeshBerhe-s7x 4 ай бұрын
ቃለሀ ሕይወ ያሠማልን በመድረክ ላይ የሚያጠምቁ አሰነ በመቁጠርያ የነገዱ ጠንቃዮች ወደልቦናቸዉን ይመልሰዉ በጎማፀበልከሚረጩ የድነን
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤
@The_bestchef
@The_bestchef 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአንተም ረዥም እድሜ ይስጥልን። በዘመናችን ብዙ ልብን ቀጥ የሚያደርጉ ነገሮችን እያየን እየሰማን ነው ያለነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም የምናስተውልበትን አእምሮ ይስጠን። ዲያቆናት ተብየወቹ ፕሮቴስታንቶች ናቸው እኔ እዚህ በምኖርበት አገር የዛሬ 6 ዓመት ያለምንም ከለርም ሆነ የአለባበስ ልዩነት በአንድ ትልቅ ህንፃ ውስጥ በተፈጠረ የእሳት አደጋ ለሞቱ እና ለተጎዱ ወገኖቻችን ይርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ቤተ እምነታቸውን ወክለው እንደተገኙ አይቻለሁ። እና 100 ፐርሰንት እርግጠኛ ሆኘ የምናገረው ኦርቶዶክሳውያን አይደሉም
@Zeyen427
@Zeyen427 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢 እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው
@menberegerma8569
@menberegerma8569 4 ай бұрын
Amenamenamen 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 5 ай бұрын
የቤተ ክህነት ዐውደ ምሕረት ላይ አርቲስቶች እና ኮመዲያንን ለገንዘብ ማሰባሰቢያ በማለት ወደ መድረክ እንዲወጡ ማድረግ የሚገባ አይደለም ይህን አንዳንድ የቤተክርሰቲያን እምነት አባቶች ለገንዘብ ማግኛ ሲሉ እየፈጸሙት ያለ ስሕተት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ።
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@TesfaGezu
@TesfaGezu 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
@SilenatFerede
@SilenatFerede 5 ай бұрын
ለመምህሮቻችን ሁሉ ቃለህይዎት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንዳንጠፋ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@sarahsh2379
@sarahsh2379 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የአብስራየ በርታልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም አለምየ
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MarituHaile
@MarituHaile 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን ያቆይልን በእውነት ወንድሜችን❤❤❤❤❤❤❤
@biritufride467
@biritufride467 4 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን እባክክክህ ይቅር በለን!!!
@LinaSameson
@LinaSameson 5 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ለቤተክርስቲያናችን መድረክ እግዚአብሄርን ለመስበክ ወይ ለማመስገል ካልሆነ በቀርእንዳለማዊ መድረክ መዳፈር ተገቢ አይደለም
@emebetethiopia1877
@emebetethiopia1877 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@tadutadu6190
@tadutadu6190 5 ай бұрын
ቃለ ሕይዉትን የሰማልን መምህሮቻችን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 4 ай бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@Meseret-if3ey
@Meseret-if3ey 4 ай бұрын
በዕውነትለአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን፡፡አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 4 ай бұрын
ያብስራ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ኮሜንት መፃፍ ባይመቸኝም ላይክ ግን አረጋለሁ ሁልግዜነዉ እመከታተልህ የዛሬዉ ደሞ ይለያል እራሴን አግኝቸበታለሁ መፀለይ ተቸግሬ ፀሎትመፃፌን ዝብየነዉ ተሸክሜዉ እምዞረዉ በስደት አገር ስለምኖር ይጠብቀኛል አባታችንሆይ ደጋግሜ ዉ እምለወ ከመቸዉ እደጨረስኩት ሳላቅ እመቤታችንላይ አነቃለሁ አራሴን ታዘብኩት😢
@libonatube
@libonatube 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አብዛኞቻችን ጋር ነው ብቻ አለማቆረጥ መበርታት ነው ።
@fhkerkonjo8053
@fhkerkonjo8053 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መልካም ትምሕርት ነው
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef 5 ай бұрын
ያብስራየ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@EeXx-gi2bz
@EeXx-gi2bz 5 ай бұрын
ሰላም ያብ ስራዬ እንካን ደህና መጣህ ለመምህሮቻችን ሁሉ ቃለህይወት ያሰማልን
@Gabriel-bp7mb
@Gabriel-bp7mb 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያስበን ፈጣሪ ይመስገን
@Haile-zb3bj
@Haile-zb3bj 5 ай бұрын
ከስንት ቀን ብኋላ ሰብስክራይብ አደረግሁሀህ ሰለተመቼኸኝ ነው ያደረግሁህ
@MaSho-e9i
@MaSho-e9i 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤🎉
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን ያብስራ
@bettykassa3135
@bettykassa3135 5 ай бұрын
ልጅቷ እውቀት ካጠገቧ ያላለፈ እንግሊዝኛ ስለደሰኮረች የመጠቀች የመሰላትና ግን ባዶ አፋና ጭንቅላቷን ነው ከፍታ ያሳየችን እግዚአብሔር ይመስገን በልጅ በረከት ተባርከናልና እናምናለን
@meseretyenew
@meseretyenew 4 ай бұрын
የተሳሳተ አመለካከት ላላቸው ሀሳባቸውን ባንቀበልም ልንሳደብና ልንፈርድ አይገባም!! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ነው የሚባለው !! ማን ሆነን ነው እኛ???
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 4 ай бұрын
eweneteshen ehte lehulachenem lebona yeseten
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 4 ай бұрын
Ewnet bilishal lijitua kastedadigim cheger yalebebat yimisilegnal libona yistat
@mek14913
@mek14913 4 ай бұрын
Betikikil
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 5 ай бұрын
እግዚብርይመሰገን
@toMobail
@toMobail 3 ай бұрын
ያብስራ ማቲወስ እናመሰግናለን በዝህ ይቀጥል
@sarabekele6697
@sarabekele6697 4 ай бұрын
ልጅን ያንችን ለኔ ያርገው አሜን
@BorteYerdo
@BorteYerdo 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 5 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@egualetsiyon7088
@egualetsiyon7088 5 ай бұрын
አንቺን ማንእንደወለደሽ እንኳ ረስተሻል ተወልደሽ መስሎኝ አኔ መወለድ አልነበረብኝም ማለት ባልሆነ ቋንቋሽ ስላልተረዳኝነው ወላጆቼ ከጎዳናላይ አንስተው ማሳደግ ነበረባቸው እያልሽ ይሆን አንቺስ ከጎዳና ብትሆኚ በምን አወቅሽ ወልደውሽስ እንደሁ በምን አወቅሽ እቴ አቤት እውቀት ሊቀሊቃውንት ይቅር ይበልሽ
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 5 ай бұрын
Amen amen amen
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 4 ай бұрын
መምህሮቼ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አሜን
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 4 ай бұрын
እውት ነው ጠላት ሰይጣን ምልክት እያሳየ ነው የተጫወተብን። ልቦና ይስጠን ቸሩ መድሀኒያለም
@ZemeraRadio
@ZemeraRadio 4 ай бұрын
Gobez berta❤
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ መጣቹ ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤
@ArbaetuTube2116
@ArbaetuTube2116 5 ай бұрын
ልቦና ይስጠን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 4 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤
@mahiderawoke356
@mahiderawoke356 4 ай бұрын
አትፍረዱ ብሏል አይደል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለ እሕታችንም ልቦና ይስጥልን
@MeronTefera-pf1gc
@MeronTefera-pf1gc 4 ай бұрын
AMEN Tbarak❤❤❤❤
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i Ай бұрын
E/r yimesgean buneat enate mareyam misgana yigebashal❤
@meargaregay-so9wf
@meargaregay-so9wf 4 ай бұрын
thanks brother
@negatemedia7083
@negatemedia7083 5 ай бұрын
ምእመኑ ብቻ ሳይሆን ቤተክርስትያንም ድሮ ባባቶቻችን ድሮ ያልነበረዉ አሁን ከናእኩቶ በሁዋላ ታቦታትን አዉጥተዉ እኡደት አድርገዉ ነዉ አድንኑ የሚባለው ይህ እራሱ እጅግ ተገቢ ስርአት ነዉ ወይ ይህንን ጠይቁልን
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 4 ай бұрын
ይህ እኮ የእግዚአብሔር ቤት ነው ቀልድ አይቀለድም ቦታ አለው
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 5 ай бұрын
egziabher yimesgen!
@LealemTilahun-k7q
@LealemTilahun-k7q 4 ай бұрын
እኔ ግን ይህች ልጅ ሰዶማዊ ወይም ሌዝቢያን ትመስለኛለች ለዛ ነው። በዚህ መልኩ የተናገረችው። ዘዴያቸውን ልናውቅባቸው ይገባል።
@hdkxhhdjt2602
@hdkxhhdjt2602 5 ай бұрын
ልክ ነህ አልተሳሳትክም የገቢ ማሰባሰቢያም ቢሆን ሰባኪያንን መጥራት ይሻላል
@FXSNIPER-i8q
@FXSNIPER-i8q 4 ай бұрын
egzer ytebkh wendme,....yantenvideo say selam ysemagnal
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 4 ай бұрын
በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MrAkelea
@MrAkelea 4 ай бұрын
Selam wendeme, arif Program new yemtaqerbew gen and sehetet tadergaleh, programun setejemer selamtah lay Ene cheru Medhanialem beleh new selam yemetelew gen endesu ayebalem, ante cheru Medhanialem adelehm ena Ene dehena nege cher Medhanialem yemesgen malet techelaleh. Melkam gize 🙏😀👍
@oroba1498
@oroba1498 4 ай бұрын
ሰላም።ነዉ።ወድማችን
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 4 ай бұрын
Egzabhere yemesgen
@selamgh3379
@selamgh3379 5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Genet-s9n
@Genet-s9n 4 ай бұрын
ልክነህ ምንአለበት እየተባለነው ነገሮች ሁሉ የተበላሹት መድረኩ የመንፈስቅዱስ ነው የሚሳቅበት ቀልድ የሚቀለድበት አይደለም ይሄ ማለማመድ ነው አልቅሰንም በታረቀን አይለመድ
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 4 ай бұрын
ምነዉ እህቴ የጠዋት እድልሸ በማይሆን ሀሳብ ጀመረሸዉ እንዴት ልጀ የጠላል የገረማል
@liya7521
@liya7521 5 ай бұрын
ስለ ልጅቷ ያወራከው ትክክል ነህ በግዜ መገርፍ አለባት በአደባባያ አፋን እንደከፈተች በአደባባዩ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ምን አይነት መርገም ነው
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 5 ай бұрын
ብለው ብለው አውደ ምህረት ላይ ወተው ሲዘላቡዱ ለምን በቦታው ያሉ ሃላፊዎች ይፈቅዱላቸዋል እምነታችንን የሚያስንቁት እንደነዚህ ዓይነቶች ናቸው ቦታቸውን የማያውቁ ለዛ ብስ አስቀህ ሞተሃል
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i Ай бұрын
Ehtea yiqer yibelsh fexari
@EtsegenetRorisa
@EtsegenetRorisa 4 ай бұрын
Edzi aynet astesaseb yalechew setoch lezibyan nachew leje mwled selmaychlu
@eva-yn7wu
@eva-yn7wu 4 ай бұрын
እራስህን እንደ ፍፁም አትይ ልቦና ይስጥህ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Ай бұрын
እግዚአብሔር፡ልቡና፡ይስጥሽ። መንፈስ፡እርኩስ፡ተጠናውቶሻል። እራስ፡ወዳድ፡ስግብግብ። እግዚአብሔር፡ይገስጥሽ።
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 4 ай бұрын
ቀላል የሰለጠነ ስም ማርያም ማህደረ መለኮት
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 4 ай бұрын
የሰለጠኑ እየመሰላቸው የሰይጣን መልእክተኞች ሆኑ ያሳዝናል። ደግሞ ገና ወጣት ናት እኮ። ልቦና ይስጠን
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 4 ай бұрын
ልጅ ለመውለድ የምትችል ሴት ግን መውለድ የማትፈልግ ጎዳና ያሉ ልጆችን ለማሳደግ የምታስብ ሴት ጤኔኛ አይደለችም ሰብስባ በነፍሳቸው ለመጫወት ካልሆነ በስተቀር ። እውነት ለመናገር ልጅ መውለድ የማይፈልጉ ሴቶች በጣም ጨካኝ ናቸው ለልጅ ያላቸው ጥላቻ ልክ የለውም ። ይቺ ሴት በጤናዋ አይደለም ። ህጻናት ማለት አይምሮን የሚያድሱ ከእግዚአብሔር የተሰጡ ጸጋዎች ናቸው ። በተለይ የራስ ሲሆን የተለየ ልዩ ስሜት ልዩ ደስታ አለው ። ምነው 10 ልጅ ወልጄ ብሆን እያልኩ እመኛለሁ
🔴ፈጥነህ ተነስ
40:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,9 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Ezekiel | ትንቢት ህዝቅኤል
3:57:13
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33