🛑 አነጋጋሪው የቴዲ ኮንሰርት በDubai የገጠመው የስድብና አቀባበል እና ቲክቶክ ላይቭ የባምቢና ራቹ ጥምረት

  Рет қаралды 9,129

David M Tube

David M Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@kidanutadele921
@kidanutadele921 3 ай бұрын
ምን ኢንዲደረግለት ፈልገህ ነው ቴዲ እኮ እንደማንኛውም ሰው ዘፋኝ ነው ጳጳስ ወይስ የኣገር መሪ ሁኖነው የምታሽሞነምነው ኣለቀ ሊዘፍን ነው እንጂ ስለ መንግስተ ሰማይ ጽድቅንቅና ኩናኔ ልሰብክ ኣይደለም እውነቱ ከተናገርን ዘፋኝ መንግስተሰማይ ኣይወርስም ነው የሚባለው ሰለዚ እንደማንኛውም ዘፋኝ በሰላም ገባ ኑ ወደ ጥፋት ዓለም ለሚለው ሰው ያንያህል ማሽሞንሞን ተገቢ ኣይመስለኚም
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 3 ай бұрын
ዋዉ የመጀመሪያ ነኝ ስንስረአትህን እርጋታህን ስወድልህ በርታ
@Davidm127
@Davidm127 3 ай бұрын
🙏
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 3 ай бұрын
😂😂😂አረቄ መጠጣት በኔ አልተጀመረም ሞጣ ስድብ ችሎታዉ ነዉ የሚያከብረዉ ሰዉ የለም ስድቡ ብርቅ አይደለም ቴዶ ❤❤❤❤!!
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 ай бұрын
😂 j'adore Mota 🤣🤣🤣👍
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤ሠላም ሠላም
@EriTesfu
@EriTesfu 3 ай бұрын
የመምህር ጌትነት መቀመጫ ባየሁት😂😂😂😂 ሴቶች መነካከት ምንውደው ደንባችን ነው😂😂😂😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
ችግሩ ሠገጤ በዛ እንደ ፒኒሢዎን ሤትና ወንዱ እራሡን ለገዘብ የሠጠ መጨረሻው ኤቻይቢነው ያማል ሥንሠማው ችግራችን መሥሚያችን ተደፈነ 💔💔💔💔
@marthamande
@marthamande 3 ай бұрын
Yeteddy mikegne hulu tenchachtoal !
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 3 ай бұрын
Selam deva betam zena feta new yalkute thanks biro❤❤❤❤❤
@Davidm127
@Davidm127 3 ай бұрын
🙏
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@atinsJaber
@atinsJaber 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 ай бұрын
አይ ሞጣ እዛ ጡት ላይ ፈረመ የተባለበት ዘመን ላይ ነህ ፋራ እሱ ጥሎህ የት ደርሷል
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 3 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ በዱባይ አቀባበል ተደርገለት አልተደረገለት አይበርደው አይሞቀው ምክንያቱም እሱ የሄደው ለስራ ነው::
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 3 ай бұрын
ሞጣ ቴዲ መልስ ስቶል አልፈረመም ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደረዉ ነዉ ስነስረአት ያለዉ ነዉ ሁሉንም መሳደብ አይሰለችህም ሁል ጌዜ ስደብ
@benatmaruf2335
@benatmaruf2335 3 ай бұрын
Tamrat desta ahun new yemotow weyne min gud new
@BookEducation-gr5tq
@BookEducation-gr5tq 3 ай бұрын
Teddy inatu tibada ye shermuxa liji new
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 3 ай бұрын
አንተ ግን ይህን ትርፍ ራፊ የ ዩትዩብ ፍርፋሪ ለመለቃቀም ሞጣን ይዘህ ትቀርባለህ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 3 ай бұрын
😂😂😂አረቄ መጠጣት በኔ አልተጀመረም ሞጣ ስድብ ችሎታዉ ነዉ የሚያከብረዉ ሰዉ የለም ስድቡ ብርቅ አይደለም ቴዶ ❤❤❤❤!!
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН