አነጋጋሪው የዮናታን መልስ '' መስቀሉን ዘቅዝቆ አላየውትም ይባላል እንዴ '' !

  Рет қаралды 187,129

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Күн бұрын

መስቀሉን ዘቅዝቆ አላየlibonatubeእንዴ !
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 802
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
ቤተሰብቼ ይኼን የበዓል ቪዲዮ ያላያችሁ ተጋበዙልኝ ➡️kzbin.info/www/bejne/e5DJioudedqGhtk እንዲሁም ቪዲዮ ልትልኩልኝ የምትፈልጉ በቴሌግራም @libonatubevideos ላይ መላክ ትችላላችሁ ።
@VIP-n1z
@VIP-n1z 2 жыл бұрын
ቄሱ የሜጨፍረው አቀዋለሁ ቄስ አይደለም ስለጠመጠመ ቄስ ነው አባ ነው ማለት ነው አይ ጅሎች አባጨጓሬም አባ እኮ ነው የሚባለው
@ytl7750
@ytl7750 2 жыл бұрын
Synod needs to sue Yonatan!! tewahedos in Addis need to confront him
@tonitooni9548
@tonitooni9548 2 жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ገበሬ ልክ እንደዚህ ነው እምንጠመጥመው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
ወንድም ቄስ ናቸው ግን እኛ እስራኤል ሀገር ነው ሰርግ ላይ ቢሆንም ግን የሚወክሉት እራሳቸውን ነው
@saratadesse2999
@saratadesse2999 2 жыл бұрын
Wendem coment lay sefelehe almelesekelegem lela sew new yawerage plz comentun anbebehe meleselege
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን💕 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፍቅርሽን በልቦናዬ አሳድሪብኝ 😭💕 ወይ መናፍቆች ልቦና ይስጣችሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
"መስቀል ሐይልነ መስቀል መድሐኒነ ".... ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች 💐💐👏
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 2 жыл бұрын
Amen!!!
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
እኔ ግን የምናፈቀኝ መቼ ነዉ ወድ እራሳችን የምንመለሰዉ አቤ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም እጅ ከባድ ግዜ ነው 😭😭😭😭😭
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ማስተዋሉ ይመልስልን ያሳዝናል ወንድማችን ፕሮቴስታቶችን እወዳቸዋለሁ የምጠላዉ ስራቸዉን ነዉ ትክክል አስተዋይ ነህ ይህ የአበዉ ቃል ነዉ አሪዎስ ሆይ የምጠላዉ ስራህን እንጅ አንተን አይደለም ይላሉ
@addis_gashaw7257
@addis_gashaw7257 2 жыл бұрын
የኛ፡እመብርሐን፡በእውነት፡ለለመናት፡ልዩ፡ነች፡ክብር፡ለእመ፡ብርሀን፡ለድንግል፨ማሪያም፡ይሁንአሜን።አንተንም፡እግዚሐቤር፡ይባርክሕ፡በድሜ፡በፀጋ፡በእውነት።🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏ክብር፡ለፈጣሪ፡ለአለም፡መድሐኒት፡፡
@adanechdinka5597
@adanechdinka5597 2 жыл бұрын
አሜን,ቃል ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን እመቤታችን አማላችነት አይለየን
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
ትአምረ ማርያም ላይም አንድት መነኩሴ እንደዚሁ ወጥ ቤት ነው የምሰራው ከዛ እንደዚሁ በዝሙት ፍትወት ወድቃ ቁልፉን ለእመቤታችን ሰጥታት ህደች ከዛም ከ7ት ወር በኃላ አርግዛ ተመለሰች ስትመለስ እመቤታችን ወጥ እሰራች መነኮሳት ስትመግብ ኖራ በይ ነይ ስራሽን ተረከቢኝ አለቻት ከዛ ብኋላ በትአምር ልጁን ከሆዾ አውጥታ እንደቀድሞው ጡሩ መነኩሴ አርጋታለች እመቤታችን ስሟ ይክበር
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
ስንተኛ ተዐምር ላይ እህቴ
@saramikael3280
@saramikael3280 2 жыл бұрын
የመሠረት
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
አሜን 3
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
ያብስራ በቀደም ያቀረብከው የጥላሁን ጉግሳ ቪድዮ አብሮት የሰራው ሰውዬ ታሟል አየህ ያቡ እኛ ኦርቶዶክሶች አትንኩን የምንለው በምከንያት ነውበእመቤታችን በመላዕክት በቅዱሳን ሲያላግጡ ታመመሙ በ
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 2 жыл бұрын
ዊ እኔማ aycheaw tenadጄ ነበር salchers new yewetahutgn::
@dagmawitnegussie5182
@dagmawitnegussie5182 2 жыл бұрын
Ehete eya ye christos lejoch ayedelen ende le miyasadedachehu seleyu kefu leminagerubachehu seleyu ayedel yetebalenew selezi lebona seteto tena setachew wede reteret hayemanotachew endimelesu egeziyabeher yefekedelachew ye emebetachen meleja ayeleyachew lela men yebalal🙏🙏😥
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
አዎ ታሞዋል አሉ አሁንም ያሳያቸው ተዋህዶ ሚሳደቡ
@yyfff4809
@yyfff4809 2 жыл бұрын
ለወድማችን ቃለሒወት ያሠማልን የአምላክ እናት ክብርና ምሰጋና ይግባት በእውነት አቤቱ ጌታ ሆይ በቅዱሰ መሰቀልሕ ላይ ለሚቀልዱት ሑሉ ልቦና ሰጣቸው እግዚኦ መሐርነ ክርሰቶሰ
@selam9841
@selam9841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@የድንግልማርያምልጅነ-ጰ3ለ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጰ3ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን ወንድማች እንኳን በሰላም መጣህ የእመቤታችን ፍቅር ኣይለዬን ማርያምን ድንቅ ነገር ነዉ ኮ ፍቅር ዋ 💗💗💗👏🎆የመናፍቃን የሰይጣን ኣሰራራ ኣያልቅም ጌታችን መዳሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን 😥
@batibati6946
@batibati6946 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
ዮናታን የሚባል ሰው ምን አልባት እሱ እንዳለው ሳያስተውሉት ቀርቶ ሊሆን ይችላል ያላስተዋሉበትም ምክንያት አንድኛ መንፈስ ቅዱስ እርቃቸዋል ልባቸውም አይናቸውም ታውራል ስህተቱን ማየት አይችሉም ሁሉተኛ ደግሞ ማወቅ የሚገባን ነገር ሁሉም ስራቸው የውሸት እንደሆነ እውነት መፅሐፍ ቅዱስ ለማስተማር እንዳልሆነ የ ኢትዮጵያ አምላክ እውነቱን አጋለጠልን በቃ እውነታው ይህ ነው
@Ade-kd6bt
@Ade-kd6bt 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጤናን ከእዉቀት ጋር ጨማምሮ ያድልህ በርታ፡፡ እኔን ጨምሮ ወጣት በሌለበት ተገኘህ፡፡ በርታ በርታ በርታ፡፡
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 2 жыл бұрын
እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ይግባት ከነልጇ ያብዬ በርታልኝ ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን በእውነት እህቶቸ ተቀላቀሉኝ መዝሙር አብረን እናዳምጥ
@እናቴኩራቴ-ሠ2ደ
@እናቴኩራቴ-ሠ2ደ 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በአድስ አመት አድስ ሴት አድርገኝ አድስ ልብ ስጠኝ ወዳንተ አቅርበኝ🙏💓 እነዛ ጸንጤዎች ማስተዋልን ስጣቸው 🙏
@lebaatube5974
@lebaatube5974 2 жыл бұрын
የእማቤታችን ስራዋን ታምሩያን ምን አንደበት ይጋልጣል ክብር ምስጋና ይገባሻል የጌታዬ እነት ሆይ 🌼🌻🌼🌻🌼🌻 ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን
@lebaatube5974
@lebaatube5974 2 жыл бұрын
እና ደሞ ካህነት ማዋረድ ማስሎቸዉ ነው 1 ምዕማን ተዋህዶን አይወክልም
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@meron6554
@meron6554 Жыл бұрын
መጀመሪያ ላንቺ ማስተዋሉን እንዲሰጥሽ ፀልዪ
@እሙነኝየድንግልማርያምልጅ
@እሙነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አምዬ ማርያም ማንም ምን ይበል ምን አወድሻለሁኝ ካንቺ አትለይኝ ልቦና ይስጣቸው!
@ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ
@ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ 2 жыл бұрын
እንኳን ዴህና መጣህ ወንድማችን 🥰🥰🥰 ሰላምህን ያብዛልን በርታ
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 2 жыл бұрын
ዮናታን የዲያብሎሥ ሥራ አሥፈፃሚ መሆኑን የማያቅ የለም እግዛብሄር ልቦና ይሥጠው ሥንቱን ወጣት ቀጠፈው ከእውነተኛዋ መንገድ እያሣተ ወደገደል የሠደደው ሥንቱን ነው ወደጠንቋይ ቤትና ወደመናፍቅ አዳራሽ አትሂዱ ትረክሣላችሁ ንቁ የተዋሀዶ ልጆች
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ደንግል ማርያም ይሁን አሜን፫💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ደህና ነን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁንልን አሜን፫
@elmal1512
@elmal1512 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የሚካኤሌልጅ
@የሚካኤሌልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 2 жыл бұрын
እሄ ያበጠ ልቡ መሽ ይሆን ሚፈነዳው ከልክ አለፈ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢
@liyuasefa
@liyuasefa Жыл бұрын
ወድማችን በርታ የምታቀርባቸው አጫጭር ዢዲዮዎች በጣም አሰተማሪ ናቸው አደበትህ አቀራረብህ ደስ ይላል በርታ ጌታ ይጠብቅህ
@meseretamsaya
@meseretamsaya Жыл бұрын
ቃላ ሕይወት ያሳማልን ዋንድሜ!!!
@merrytefera8381
@merrytefera8381 2 жыл бұрын
መስቀሉ እኳ ወንበዴዎች ም ተሰቅለዉበታል እኛ መስቀሉ ን ሳይሆን የተሰቀለዉን ክርስቶስን ነዉ የምናየዉ ዮኒዬ አንተ የተባረክ ነህ
@abrsh723
@abrsh723 2 жыл бұрын
chfn
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ነግልኝ ይሄ የቡና ወረያችው ሰስቀጥጥ እኮ 👹👹👹👹 እንሱን ማስተዋል ይስጣቸው እኛ ይተስቀለውን እየሱስ inam3ልካልን
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
አንችማ ዋናዋ ዘንዶ ነሸ
@merrytefera8381
@merrytefera8381 2 жыл бұрын
@@abrsh723 ካንቺ በላይ ጭፍን አለ ፔንጤን መስደብ መፅደቅ አይደለም እንዴ የሚመስልሽ ጭፍን ስለሆንሽ መሰለኝ ቤተክርስቲያን ግድግዳሽን በቴስታ ለመማታት የምትሄጅዉ
@merrytefera8381
@merrytefera8381 2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ ዘንዶ በየደብተራ ቤት የሚያንከራትትሽ መንፈስ ነዉ ዘንዶ እየሱስ ያድናል ሲባል ዉስጥሽ ያለዉ የዘንዶ መንፈስ የሚያንፈራግጥሽ ነዉ አሕዛብ
@adiseads1876
@adiseads1876 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችን ያብዛልን ይኸ ነበር የቀራቸው ጭራሽ መስቀል ዘቀዘቀ አቤት ይቅር በለን
@ማራናታ-ጨ6በ
@ማራናታ-ጨ6በ 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይማረን ልቦና ይስጠን።
@bereketdereje1088
@bereketdereje1088 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ወንድሞች
@betelihemamda3352
@betelihemamda3352 2 жыл бұрын
የፃድቅ አይኖች በራሱ ላይ ነው የሚለው መፀሀፉ ነገ በፈረድንበት እንዳይፈረድብን ሰንት ነገር እግዚአብሄር ትቶልናል ስጋ ለባሽን የሚከተል በሱም የሚደገፍ የተረገመ ይሁን ይላል ምነው ተከተላችሁት እንዳትረገሙ::
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን በርታልን ወንድማችን🙏
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሄር ታጋሽ ማን ነው ቀን አለው ቀን አለው እግዚአብሄር
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጠን ሲገባ ብርሀን ከሚመስል ውስጡ ግን ጥቅጥቅ ያለ ጨለማ ከሆነው ከምንፍቅና መፈስ ጌታ መድህንአለም ይሰውረን የጠፉትንም ወደ ቤቱ ይመልስልን
@mebrte6078
@mebrte6078 2 жыл бұрын
እግዚኦ አዬ ሰውዬ አብዷል ዘድሮ ጠግቧል አይኑ አያይም ጠገቧል የዳቢሎስ ስራ የሚሰሩት
@yesihworksisay8704
@yesihworksisay8704 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@johannaekklesia9715
@johannaekklesia9715 2 жыл бұрын
ሰው ልብስን ያያል እግዚያብሔር ደግሞ ልብን ያያል
@abelazi4041
@abelazi4041 2 жыл бұрын
Lek belkal bro Yker ymaybal ngr binor egziyabihern yesdb new ena meskl mezkezk kezi belay sedb ale?
@saramikael3280
@saramikael3280 2 жыл бұрын
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” - ሮሜ 10፥9
@kukulutube3269
@kukulutube3269 2 жыл бұрын
ሌቦች😂😂😂😂 በእየሱስ ሰም ሽቀላ ተነቅቶባችኋል
@tvsvfghgf7771
@tvsvfghgf7771 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ለድንግል ማርያም
@kibromabadizeray4907
@kibromabadizeray4907 Жыл бұрын
ቡዙ vedio ህን ኣይቻለው ምርጥ እና መንፈሳዊ ናቸው ወንድሜ ቀጥልበት
@ሩት-ቈ3ጐ
@ሩት-ቈ3ጐ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚሳዝነው እዉነት ምን መዓት መጣብን
@ትግራወቲ
@ትግራወቲ 2 жыл бұрын
መስቀል ሓይልና እዩ መስቀል ፅንዓትና እዩ መስቀል ቤዛና እዩ ኣይሁድ ከሓድዎ ንሕና ኣመናዮ ዝኣመና እውን ድሓና ፣ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ንዘልኣለም ፀኒዓ ትንበር
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር 2 жыл бұрын
ወድሜ ያብስራ ቭዲዎ ሲጅመር የሚዘምርው መዝሙር ደስ ይላል ንገርኝ የማነው መዝሙር
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 жыл бұрын
እፅብ ድቅ ነዉ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ሆይ የኔን ሃጢያት በልጂሽ ፊት እደ ፅሃይ የበራ ነዉና አማልጂኝ ከልጂሽ የቃልኪዳኗ እመቤት🙏
@bachejon4982
@bachejon4982 2 жыл бұрын
በርታ ወድማችን እግዚያብሔር ይባርክህ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
ይገርማል !!!
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችው በእውነት
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ቃልሂወትያሰማልን
@danihaile671
@danihaile671 2 жыл бұрын
ወንድሜ የመግቢያ መዝሙር ርዕስ ብትነግረኝ ? አመሰግናለሁ!
@Betty-jf4cy
@Betty-jf4cy 2 жыл бұрын
ለፍጥረታት ሁሉ ድንግል ሆይ ታዝናለች ነው የሚለው መዝሙሩ
@danihaile671
@danihaile671 2 жыл бұрын
@@Betty-jf4cy አመሰግናለሁ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
አባታችን ያሉት ትክክል ነው☝🏽ምን ይደረግ ግዜው ተቀይሮ ሁሉም ቀረ ያሳዝናል😏በፆም ግዜም 9 ሰአት ላይ ነው የሚበላው ምን ይደረግ አሁን ሆዳሞች ሆንን😏
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ልቦና ይሰጥን
@ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ
@ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ 2 жыл бұрын
እግዚወ ምሀረነ
@Teda_Yg
@Teda_Yg 2 жыл бұрын
ያብስራ መዝሙሩን የት ነው ማገኘው መግቢያ ላይ የከፈትከውን
@helenhelen788
@helenhelen788 2 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር አይጣላም🙏💒
@romankidanemariam4757
@romankidanemariam4757 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 жыл бұрын
ልቦና ሚድያ።።።። እኔ እምነቱን አልቃወም አትበል መናፍቅ መሆኑን አትዘንጋ
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 2 жыл бұрын
እመብርንዬ 😇😇ልቦና ስጪን😇😇
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
የሚለብሱትን ሳይሆን መስቀል ዘቅዝቆ የሚሰፋውን ያዙት ሰዎች ሳያውቁ ሊገዙት ይችላሉና
@እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ
@እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ 2 жыл бұрын
ቄሶች ሲጨፍሩ ለምን ቶሎ እንፈርዳለን አብዛኞቹ በሆነው ነገር ተደስተው ነው። አንድ መነኩሴ በጣም እርጎ የሚወድ ጓደኛቸው እቤታቸው ይመጣል ጾም ቢሆንም ለሱ ሲሉ አብረው ይጠጡ ነበር። ጓደኛቸው በሔደ በማግስቱ ሰራተኛዋ እርጎ አመጣችላቸው እሳቸውም አልጠጣም ጾም ነው አሏት እስዋም ትላንት ጠጥተው የለም ወይ ስትላቸው ትላንትና ተጠጣሁት ፍቅር ነው አሉዋት ይባላል እና....
@mesfin818
@mesfin818 2 жыл бұрын
እራሱ በትእዛዝ ሆነ ብሎያሰራው ልብስ ነው፡እንዴት ኣላየሁም ይላል?
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
እረ ምኑ ጊዜ ደረስን አሁንስ አብደው ሰውንም አሳበዱት እረ ንቁ ንቁ መናፋቃን እንዴ ምን ነካቸው ሆሆሆሆ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
በጣምነውየተመሠጥኩትእማምላክስራዋድቅነውየጌታየእናትለመለኩሴዋያረገችውክብርለእማምላክብፅትእናስላለችንታድለናል።ይሂዮናታምነውእሚሆነውጠፋበትእግዛብሄርልቦናይስጠው
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 2 жыл бұрын
🤔🤔👍👍ታስተሮች፡እግዚአብሔር ልቦናይስጣቼው፡በጣምያሳዝናል
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 жыл бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችኝ ነው መሰቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክድታል እኛ ግን እናምነዎለን ያመነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን ደነናልም
@atsadesifue6965
@atsadesifue6965 2 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ስታገልጠው ነው
@tsadalla
@tsadalla Жыл бұрын
Thanks 👍
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@abizeeotc
@abizeeotc 2 жыл бұрын
ድንቡሎ አልገባልኝም🤣🤣🤣
@samerawt
@samerawt 2 жыл бұрын
7Day በጣም ተከታተሉት ምርጥ የሚገልፀው
@aseminoasee9768
@aseminoasee9768 2 жыл бұрын
ውይ ተው በናትህ ላያስተውለው ይችላል ። እውነት ለመናገር ባትሉ አላስተውለውም ነበር። አይናችንን ያብራልን
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 жыл бұрын
ማስተዋል ያድለን በስሜ ይመጣሉ ተብለናል የመስቀሉ ሃይል ይፈርዳል አዚሙን ያንሳልን የጠመጠመው ደግሞ ገጠር ላይ ይጠመጥማሉ ሁሉም አዋቂው ፈራጅ የሰማይ አምላክ እጅን ሲያነሳ መልስ አለው ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
@asfawbtube4931
@asfawbtube4931 2 жыл бұрын
በጥቁር ቤት + ጥቁር ልብስ + መስቀል ተዘቅዝቆ በአዲስ ዓመት ላይ = 666 ቤተሰብ አለባበስ ወይም ስፖንስሮች ናቸው ብየ አስባለሁ።
@ነፃነኝየማረያምልጅ
@ነፃነኝየማረያምልጅ 2 жыл бұрын
ይህ ሰዉ መስቀሉን ብቻ አይደለም ማየት የለብን ህዝብን አይኑ ታዉራል ቁልቁል ወደ ሰይጣን እየሰደደ. ነዉ ያለዉ ግን አልስታዊሉም ልበና ይስጢቸዉ
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን የጠመጠመ ብቻ ቄስ አይደለምምም💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 2 жыл бұрын
እርሶስ የመፅሀፉን አስተማሩ ያንተ ፍልስፍና ግን 🙇
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ሞልቶልኝ ጨርሼ አየሁ ወንድሜ በርታ
@mikrachewjuhar8533
@mikrachewjuhar8533 2 жыл бұрын
መስቀል በልብ እንጂ በአንገት አይደለም::
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ልብ አላችሁ እንደ መናፍቅ
@mikrachewjuhar8533
@mikrachewjuhar8533 2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ መናፍቅማ የመስቀሉን ስራ(ዋጋ) ሳያከብር መስቀሉን ሚያመልክ ነዉ::
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች አብርሽ የቄራው ተብዬ መምህራችን ምህርት አብ ከዮናታ አድርጎ እየተሳደበ እንዴት መልስ አሰጡትም ወይስ አልሰማቹትም ቭድዮው እኔ በጣም ነው የተናደድኩት ምክንያቱም መምህራችን ሀይማኖታችን እየተሳደቡ ቤተክርስታን እያዋርዱ ነው መልስ የሰጠው ደሞ መምህራችን መች ነው መስቀል የዘቀዘቀው ወንድመችን ያብስራ አንተም የአብርሽ ቭድዮ ተመልከትና መልስ ስጥበት
@behailu2006
@behailu2006 Жыл бұрын
ጤናማ ሰው ሲለምን ከኛ የሚጠበቀው መስጠት ብቻ ነው ላልከው አያስማማኝም!! ምክንያቱም መስራት ከቻለና ጤናማ ከሆነ ምንም ቢቸገር ችግሩን ማሸነፍ ያለበት ጠንክሮ በመስራት እንጂ በመለመን አይደለም!!! ልመናንስ እንዲህ ካበረታታን ሁሉም የቸገረው መለመን ከጀመረ ማን ለማን ይስጥ ? ወንድሜ አስተያየትህን አስተካክል!!
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እንጨት ምን ይሆናል እዳይፈስ ነው ዘይት አደለ ቢዘቀዘቅም ያው እንጨት ነው
@massyoph
@massyoph 2 жыл бұрын
Church የምሄዱት መስቀሉን ሊከብሩ መስሎኝ ነው ዮናታንን ሊከብሩ ነው ?
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ተመስገን
@GeSA_Tech
@GeSA_Tech 2 жыл бұрын
"የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር" ይላሉ አበው። ፦ እና እግዚአብሔር ሳጥናኤልን ሲፈጥረው ሳጥናኤል ለወደፊት ምን እንደሚያደርግ አያውቅም ነበር? ፦ እጸበለስን ሲፈጥርስ በበለሷ ምክንያት አዳም እንደሚሳሳት አያውቅም ነበር ልትሉ ነው? ፦ እባብን ሲፈጥር እባብ ሔዋንን እንደሚያስት አያውቅም ነበር ልትሉ ነው? በቃ የምታውቁትን እና የገባችሁን ብቻ ብታስተምሩ ምን አለበት።
@fregenetwondimu5939
@fregenetwondimu5939 2 жыл бұрын
Hulume begizew Yegaletal Egiziabher Yinager...... Yasazinalu Mesqel Hail new , Mesqel Bezanew Ayhud Yikidutal Egna gin Enaminalel
@solabu2634
@solabu2634 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ የሠርግ ቪዲዬው እስራኤል ሐገር የተደረገና አለባበሱም ባሕላዊ ነው
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 2 жыл бұрын
ቄሱ የእውነት ቤተክርስቲያን አገልጋይ ከሆኑ ንስሀ ይግቡ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Tebarek tiru new yastemiral!!!
@KailkedanMoges
@KailkedanMoges Жыл бұрын
wodem Yibarkeh
@kitawsiad4594
@kitawsiad4594 2 жыл бұрын
የሁሉም መታወቂያ በፍሬው ነው በመንፈሳዊ እንጂ በስሜት አይደለም
@kidanegebre8637
@kidanegebre8637 2 жыл бұрын
የተፋው ሰው አንደት ምስትዋል ይሽኣላል
@azmaraz7269
@azmaraz7269 2 жыл бұрын
በርታወድሜ እነሱ ሲተው ትተዋቸዋለህ ሲፈልጉገደልይጉቡ ሰይጣንበነሱ አድሮ ነው የሚናገርህእሸ እግዚአብሔር ይገፅፆቸው ።በርታ አተእኔግንይሔሰውባገኘው እኔጃ እኔጃ 🤨🤨🤨🤨
@tiktokvillage606
@tiktokvillage606 Жыл бұрын
መዝሙሩ በጣም ውስጥን ያድሳል እባክህን ምን ላይ ነው ያለው 🙏🙏🙏
@mesafint5307
@mesafint5307 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ምርጥ ነው። ግን ትምህርተመስቀል እሰራርህን አስተካክል። በርታ!!
@waltenigusayele5427
@waltenigusayele5427 2 жыл бұрын
የመገረም ዓመት ማለት ምን ማለት ነው?እኛ የተገረምነው በራሱ በዮናታን ነው።
@nahombaby9627
@nahombaby9627 2 жыл бұрын
😅ende koy be mistake behonone takedo behones asbe lekek mejmerya sew fesum aydelem eshi eyesus yewdhal eshi🥰
🔴 የዮናታን ድራማ ፍፃሜውን አግኝቷል
37:51
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 10 М.
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 66 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 8 МЛН
🛑 ህዝቡን ያስቆጣው የፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ጉዳይ
31:22
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 60 М.
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН