ገላ ሚያሳይ ቀሚስ ለብሼ ልወጣ ነው አልኩት /prank

  Рет қаралды 243,121

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank #husbandprank #bestprank #ethiopianprank #dinklijoch #husbandprank #husbandand_wife #yoeemy #yoe #emy

Пікірлер: 803
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ ፍቅር እንደናተ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@kerya649
@kerya649 Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ሲያምር🙈ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ሳያችሁ ደስ ትላላችሁ ምርጥ ጥንዶች😘😘
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Жыл бұрын
እሷም ታምራለች😂😂😂😂😂
@kerya649
@kerya649 Жыл бұрын
@@HoovaH-pt8yz አዎ ታምራለች ግን እሱ ይበልጣል🤣🤣🤭
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kuubiisaid8393
@kuubiisaid8393 Жыл бұрын
Inante ayibalim 😂😂😂😂❤
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
የደስደስ ስላለው ነው ፣ እሷም ቆንጆነች በተለይ ስትስቅ ❤
@SadaMuza
@SadaMuza Жыл бұрын
እነዚህ ጥንዶች ወላሂ በጣም ነው ምወዳቹ የእውነት አላህ አይለያቹ በፍቅር በመተዛዘን በመከባበር አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ እየተባባላቹ የምትኖሩ ያርጋቹ የፈለጋቹትን ሁሉ ይስጣቹ ውዶቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቦ ይመቻቹ❤❤❤
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ Жыл бұрын
እሱን ፕራንክ ማድረግሽ ጥሩ ነዉ ግን ልብሶቹ ለዉጪም ለሚዲያም አይሆንም እደ አዲት ኦርቶዶክሳዊ ሴት 😊
@madenamadena3274
@madenamadena3274 Жыл бұрын
በረካሁኒ ሀሳቤንተናገርሽልኝየምር እሱለውጭ እቢሲል ያውነው ሚዲያላይምከወጣችመታየቷ😂
@fhhuuikk9179
@fhhuuikk9179 Жыл бұрын
እኔ ደማ ከፍቅረኛየ ተራርቀን ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅ ቡለኛል እስከ በሰላም የገናናኛን 😥❤️❤️❤️
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
እርምሽንአዉጭእግዳስ ሌላአፍቅሯል😂😂
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Жыл бұрын
😢😢😢😢እኔ
@mariumrasel5016
@mariumrasel5016 Жыл бұрын
የኔ ብጤ ነሽ በሠላም ያገናኘን
@chfg9158
@chfg9158 Жыл бұрын
Welahiii en erasuuu🤴🤴🤴☝🤲
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
አይዞሽ እኔም ነኝ
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ወንዶች እኮ የአጭር ቀሚስ ነገር ይገላቹሀን ለሂኮነው ሀይማኖት የማይፈቅደው 🎉
@temeretaju1521
@temeretaju1521 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ Жыл бұрын
ውይ ምናለ የሁሉም ባልና ሚሥት ፍቅር እደናተ ፍቅር በሆ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 Жыл бұрын
ወይ እርጋታቹ እንዴት እንደሚያምር ማርያምን ተፋፈሳቹዋል አብሶ መንፈሳዊነታቹን በጣም ነው የምወድላቹ!! Really love you guys ❤
@EtalmeKassaye
@EtalmeKassaye Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NNNBBB-ni6oc
@NNNBBB-ni6oc Жыл бұрын
Menfesawi endi nw ende media lay eyetebelaketechi 😂
@ቲጅየራያአራዱሟ
@ቲጅየራያአራዱሟ Жыл бұрын
ወይ እርጋታ ታምራላችሁ አይገልፀዉም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@seada996
@seada996 Жыл бұрын
ለቤት ያምራል ለውጭግን አይነፍም ዘናድርጋችሁኛል በርቱ❤❤❤❤
@መሬምከ
@መሬምከ Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ቁጭ ስትል በመስተዋቱ ላይ አጅሬ ታየ እያለ ስቅቅ ያለ ክክክ የሴት ልጅ ዉበቷ ሙሉ ሰዉነቷን ስትሸፍን ነዉ ያለዛ የተነጨች ዶሮ ነዉ የምትመሥለዉ
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ትክክል ንግግር
@AsgSha-z2k
@AsgSha-z2k Жыл бұрын
😂😂😂😂
@amaamm-yr6wh
@amaamm-yr6wh 5 ай бұрын
አትሂጅም ተባልሽ በቃ ባሌ እንደዚህነበእ ማቃጥለው አትሂጅም አልኩ አማረኛነው እማወራው ይለኝነበር ግን ተለያይተናል አሁን 😢😢 በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ ስወዳችሁ❤❤❤
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j Жыл бұрын
ውይይይ ስወድሽ ❤❤❤ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ወንዶች ግን አለባበሱም ብቻ ሳይሆን የሆነ ቦታ ለመሄድ ስናስብ ይጨረጨራሉ😢😢😢
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th Жыл бұрын
ሲያፈፈቅሩእጅ ባያፈፈቅሩ የትምብትሄድ ምንም ብትለብስ አይጨነቁም ሲያፈፈቅሩነው የሚጨረጨሩት
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
😂😂😂
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ወንዶች ግን ካገባችሁ በኃላ ሚስት እንዲህ ስትሆን የማትፈልጉት ለምንድነው😂😂😊😊
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ Жыл бұрын
ግን እኮ እርቃኗን ናት
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
ፈጣራዋን አፈራም እንደዚህ ያለልብስ ሚዲያላይ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እና ጎበዝ ወንድ ናቸው የምር የኔም እንደዝህ ነው እሱ ባይልም እኔ አለውድም ትርፉ በሽታ ነው
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ Жыл бұрын
የሷ እራቁት የሱ እራቁት ስለሆነ ማለት እሷ ማለት እሱ ስለሆነች ነዉ አ
@najeu3113
@najeu3113 Жыл бұрын
ኢሱ ልክ ነዉ ከሱ ዉጭ ለመን እንድታምር ነዉ
@መቲ
@መቲ Жыл бұрын
መንፈሳዊይ ቅናት ታስቀኑኛላቹህ ፍቅራቹህ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እደዚህ አይነት ትዳር ይስጣቹህ❤❤❤
@سعيد-غ7خ6ش
@سعيد-غ7خ6ش Жыл бұрын
እራቁትመሆኑነዉደህናትዳረየሚሰጠን
@DghhDgbji
@DghhDgbji Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 Жыл бұрын
አሚን 🤲
@সাথীআক্তার-র৬ড
@সাথীআক্তার-র৬ড Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
አሚን
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ Жыл бұрын
የመጨረሻውን ቀሚስ ያምርብሻል 😂😂😂😂ቆይ ትዳር እስር ቤት ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ😢😂አጭር ቀሚስ ከሚለብሱት አንዷ እኔ ነኝ በዚህ አይነት የማገባው ባሌ ፈታኝ በቃ😢😢😂
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@gfffggf4194
@gfffggf4194 Жыл бұрын
ክክክክ አሣቅሽኝ
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ማራያምን እኔም አጫራ ቀሚስ ነው እምወድ😂😂😂
@astergizat7652
@astergizat7652 Жыл бұрын
ምን ይሰራልሽል አጭር ቀሚስ
@zabebar3796
@zabebar3796 Жыл бұрын
እናተን ሳይ ማፍቀር ያምረኛል😅 አይለያችሁ ውዶች🥰
@samraketema7789
@samraketema7789 Жыл бұрын
😂😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤
@zabebar3796
@zabebar3796 Жыл бұрын
@@samraketema7789 የምሬን ነው🤕
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ😢
@zabebar3796
@zabebar3796 Жыл бұрын
​@@fasikawande3558 አይዞን አድ ቀን አይቀርም😢😂
@Aዬየቫቴቅምጥል
@Aዬየቫቴቅምጥል 11 ай бұрын
እፍፍፍ ማርያምን ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ 💋💋💋💋💋💋💚💛❤️🔐
@fatemahvab7973
@fatemahvab7973 Жыл бұрын
😂😂😂የመሰረሻውን እሱም ወዶታል እሱ ጋ ስትሆኝ ልበሽለት😂😂😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@melatdemeke-u1e
@melatdemeke-u1e 8 ай бұрын
አጭር ቀሚስም ሱሬም አትልበሽ ምክንያቱም እናተ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆች ናችሁ በዚህ ቀጣይ ደግሞ ለልጆቻችሁም ለሕብረተሰቡ መልካም ነገር አስተምሮ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔም ባል ሳገባ የእናተን ፍቅር አሳይቸ ነዉ የማገበዉ 🙏❤
@Tamiratanase
@Tamiratanase 6 ай бұрын
የማይሆን ኮሜንት አትኮምች
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ Жыл бұрын
አጭር ቀሚስ ፋሽኑ አልፏል ለተዋህዶ ልጆች እኔም አጭር ቀሚሶቼን ጥያለሁ እንዳንቺ ቀጭን እያለሁ ዊን ዊን እል ነበር አሁን ግን አስጠላኝ ክርስቲያናዊ አለባበስ አይደለም ክርስቶሰንም ዓለምንም መውደ ድ አንችልም አንዱን መምረጥ ለብ ወይም ቀዝቀዝ አላልክም ልተፋህ ነው ይላል የአጋጋንንትንም ሀሳብ የእግዚአብሔርን እኩል ማካሄድ ፈፅሞ አይቻልም ቀልድሽ ግን ደስ ይላል እወዳቸዋለሁ በርቱ ያኛውማ ውስጥ ልብስ ወይም የለሊትልብስ haha
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
ሻፍጄ ነበር አላለም😂😂😂😂ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@seidfatuma-z7g
@seidfatuma-z7g Ай бұрын
አፉፉ ትግስቱን ሳላደቅ አላልፍም በጥፊ ነበር የሚላት😂😂ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ❤❤❤😊
@ቲጂ-ጠ3ደ
@ቲጂ-ጠ3ደ Жыл бұрын
ዘካር ዘመኪና ዘኮፊ ዘቡና😂 ቀጥይበት ቀጣይ እሱን የሚያስለቅስ የፕራክ አሳብ ሹክ ልበልሽ ወይ😅😅❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂😂😂❤
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂
@hiyu5800
@hiyu5800 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Жыл бұрын
ለቤት ሁሉም ያምራል 😂😂😂😂 ማለቲ ከባልሺጋ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ኢሚ ግን ስታወሪ ውበትሽ የሚታየኝ ለኒ ብቻ ነው ሌላ ሰውም ብሎሽ ያቃል የ አፍ እንቅስቃሴሽ ሲያምር ስወዳችሁ❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🥰
@salamethiopian1136
@salamethiopian1136 Жыл бұрын
ዉዴ ሁሉም ያምሪብሻል ግን እሱ ካልፈቀደልሺ አትልበሺ ታምራላቹ አዪለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Жыл бұрын
ወይኔ እዴት አሳከኝ ትእግስተህን አደቃለሁ አችደግሞ ሁሉም ተለብሶ አይወጣም ከቤት ለሡብቻ ልበሽለት
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 10 ай бұрын
ግን እሱ የማዪፈልገውን ነገር አታርጊ በጣም ነው የሚያሳዝነው እመቤቴ ሰጣሻለች በደንብ ተንከባከቢው እዳያመልጥሽ የኔቆንጆ ታምራላችው በጣም ከአዪን ያውጣችው አደራ አንችም እዳታስቀዪሚው አንተም እዳታስቀዪማት አደራ ሁለታችውም እዳትጣሉ በመፀአፍ ቅዱስ ማሉ እሽ ❤❤❤❤❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጎበዝ ጥሩ አድርገሀል ሴት እረዘም ያለ ቀሚስ ስለብስ ነው የሚያምረው 😂😂😂
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
እውነቱን ነው እኔም ሴት ነኝ ግን እንዲህ መልበስ አግባብ አይደለም ለክርስቲያን ቅዱስ ጳውሎስ ምን ይላል ሚስቶች ሆይ በጌታ ለባሎቻችሁ ታዘዙ ይላል ወንድችም እንደዚያው አታድርጊያለሽን አታድርጊእሽ እህት አለም በእዉነትመጨረሻ ላይእንኳን እሱ አራሱበሳቅ ሞትኩለምን እራቁትሽን አትሄጅም በእውነት
@saras6084
@saras6084 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ በእዉነት ባለቤትሽም ጎበዝ ይህ ልብስ አይደለም እኔ አድም አልመረጥኩም
@Tij39
@Tij39 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤️ሁሉም ያምራል ግን ለውጪ ሳይሆን ቤት ውስጥ ከባልሽ ጋ ስቶኝ ብቻ 🥰
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
እኔ ደስ አላለኝም ሳይሆን መወያየት ነው ግን ከመጨረሻው ውጭ ሁሉም ዋው ነው የመጨረሻው ለባልሽ😅😅 በተረፈ እዎዳቹ አለሁ
@sennasenna3365
@sennasenna3365 Жыл бұрын
የኔ ውቦች ስወዳቺ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
@EyerusMaree
@EyerusMaree 3 ай бұрын
እር የኔውድ እንድ አይነት አትልበሽ እመብርሃን ፋቅራችሁ ታብዛላች
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
ወላህ አሳቀኝ ሰትቀመጭ እዴት ልትቀመጭ ነዉ አለ እዉነቱ ነዉ ጎበዝ ወንድ ሃቂቃ እደዚህ ለባል ብቻ ነዉ ሚለበሰ ለዉጭ አይሆንም😊
@MdRana-k7l
@MdRana-k7l Жыл бұрын
ስወዳችሁ ቃል የለኝም መጀመሪያ የለበሻት ቀሚሥ ቆጆ ነች ግን እቤትሽ ዉዴ ነዉ እሽ ዉጭ ግን ይደብራል ❤❤❤
@trhasgaletigraiy3123
@trhasgaletigraiy3123 Жыл бұрын
እውነት እንካን አልመረጥክላት እኔም አለድም አፅር ልብስ እህቴ ረዘም ያለ ልብስ ልበሲ❤❤
@Elham-n7l
@Elham-n7l Жыл бұрын
እውነቱን ነው ሴት ልጅ እንደፈለገች መዘነጥ ያለባት ቤት ውስ ነው ለባሏ ብቻ ገላዋን ስታስማማ ቆይታ እንድትመጣ አይፈልግም
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ Жыл бұрын
ለቤት ከሆነ ሁሉነም አላለም😂😂የኔም እቤት ስውል እንደዚህ ብዉል ደስታው እኔደሞ ለቤትም ለውጭም አልወዴዉም
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
ባልዬው አድናቂህ ነኝ❤ ቆንጆ ሁሉንም ወድጄልሻለሁ ግን ከባልሽ ጋ ብታ at nahit lebesshi erat tegabze
@ZEHRA-zg7jc
@ZEHRA-zg7jc Жыл бұрын
ከሁሉም አጠሯ ታሰቃለች😂😂😂😂 ወይኔ ወዶቾ አሰተያየቱ ያሳቃችሁ😂👍
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
የመጨረሻው ያስቃል ባልሽ ጋ እቤቴ ሲመጣ ብቻችሁን ለውጪ አይሆንም
@hatlib6717
@hatlib6717 Жыл бұрын
የኔ ውዶች እመቤቴ ትጠብቃቹ ፍቅራችሁን ታብዛላቹ
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 11 ай бұрын
እኔም አልመረጥኩም የኔውድ በደዚህ አይነት ልብስ አትስሪ ጥሩ አይደለም ውድድነው የማረጋችሁ❤❤❤❤
@nejatSai88
@nejatSai88 Жыл бұрын
ኧረ ዮኒ የመጨረሻ አካባቢ ገለብከው እኮ🤣😂🤣😂😂😂🤣😂😂
@Saragemal-dh7wi
@Saragemal-dh7wi Жыл бұрын
ስወዳችሁ ወላሂ እናተን አያየሁ ተመስጨ የምሠራዉ ምግብተበላሸ🙆🙆🙆🙆
@KingKing-ho5sr
@KingKing-ho5sr 8 ай бұрын
😂😂የኔቆጆየማዳምምሣአዴራ❤❤
@ZinaAch
@ZinaAch 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Jjjgi-h9k
@Jjjgi-h9k Ай бұрын
ወይኔ ኮሜት አይ ሆኜ ቀርሁ እረ ፈጣሪሆይ እኔንም ሹፈኝ የኒባል የነህ😢😢😢
@YukFhn-tf9dg
@YukFhn-tf9dg Жыл бұрын
ወይኔ እርጋተቹ ልጁተማ ከኔ የበሰችናው እኔንም ድምፅሽ አይሰመማም ይበለል❤❤❤❤❤🎉
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb 9 ай бұрын
እንደ እናንተ ዓይነት ፍቅር እግዚአብሔር በሰጠኝ❤❤
@fanege8671
@fanege8671 Жыл бұрын
ማሽአላህ ተባርክ አላህ ፍቅራችሁ ግን ባትገላለጭ በሚዳያ የተሻለነው አንችን እያየ እማይመኝሽ አይጠፋም
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq Жыл бұрын
በግባርህ የምታያትነገርስ ወይ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ሁሉም ያምርብሻል ግን ብቻሽን አይቻልም እውነቱን ነው
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Жыл бұрын
ዉይ ተመቸህኝ አወ ትክክል ነህ የምንአጪር መልበስ ጥሩ ባል ነህ ጥሎብኝ እኔም አልወድም
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 10 ай бұрын
ልብሶቹ ሁሉም ያምራሉ ግን ለባልሽ ብቻ ነዉ መሆን ያለባቸዉ❤
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 5 ай бұрын
ትለያላችሁ ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ልኑርመኖርጥሩነው
@ልኑርመኖርጥሩነው Жыл бұрын
ቱቱቱ አደራሽን እሄን ለብሻለሁ ብለሽ እዳታወር ለቤት ለባልሽ ግን ቤት ለቤት ልበሽለት ❤
@salamebito7678
@salamebito7678 Жыл бұрын
ያተ ደጋፊ ነኝ ግን አኮ አትናደድ አሺ አጭር ቀሚስ አኔም አልወድም 😂😂😂😂😂 የምረሰ ግን በርቺበት አሺ
@mqidyitub
@mqidyitub 11 ай бұрын
ለቤት ሁሉም ያምራል ብሎልል😂😂😂 እኔም ለቤት ሁሉንም ወድጀዋለሁ😂😂😂
@FrpFrp-c2y
@FrpFrp-c2y Жыл бұрын
ሁሉም ለሴት ልጅ አይሆንም እህቴ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 Жыл бұрын
ስሻፍድ ነበረ አላለም😂😂😂😂 በነገራችን ላይ ሁሎም ያምርብሻል ግን ለባልሽ ብቻ ልበሺ ለባልሽ ብቻ ቆንጆ ሁኝለት ውጪ ግን ለብሰሽ አትውጪ ሀራም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤eshi
@sdffdf-i1k
@sdffdf-i1k 5 ай бұрын
ኧረ ወላሂ እደዚህ ያለልብስ ይቅርብሽ ሀራምነው አላህን ፍሩ
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ 😂😂😂😂 እረዘመ ስትል ነው ያሳቀችኝ የኔ ማር ❤❤ተባረኩ ምርጦቸ
@ቲጂ-ጠ3ደ
@ቲጂ-ጠ3ደ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስወዳቸው ❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏 ❤❤
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ Жыл бұрын
ማንኛውም አያምርም ይሄንንም ለብሰሽ ስለሰራሽ እራሱ ይደብራል ለቤት እሚለበስ እሚዲያላይ ያስጠላል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
ለሱ ብቻ ልበሽለት አስተያየቱ ሁሉንም ወዶቴል
@SonySony-e4k
@SonySony-e4k 4 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ቀሚሱን ግን ከባልሽ ፊት ብቻ ልበሽው ማማ
@naemadesalew
@naemadesalew Жыл бұрын
ይሄን ለብሰሽ ቪደወ ሠራሽ ማለት ያዉ ለብሰሽዉ እንደወጣሽ ቁጠሪዉ ሥንት ሠዉ ያየዋል
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
ዋው❤❤❤ሁሉም ያምርብሻል ለቤት ብቻ ለውጭ ጥሩደለም ሰውነት ማሣየት ለባሉካሽ ብቻ እየሻፈድኩ ነበር አላለም ቀላል ተቆላህጅ😂😂😂ስታምሩ ወላሂ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😍😍
@SHambelTesfaye-t3q
@SHambelTesfaye-t3q 8 ай бұрын
አይኑን አሳመምሽዉ የማይታየዉን እያሳየሽዉ
@marimhassan8474
@marimhassan8474 Жыл бұрын
የኔቢጤ ቀጫጫ አችን ሳይ ቅጥነቴን ወደድኩት😂❤
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 Жыл бұрын
ዛሬ ነው አማረኝየምትለው አሣሣተችህ 😂😂😂😂😂 ይችቅመም
@Negerbedelala
@Negerbedelala Жыл бұрын
😘ልጁ ይወዳታል አይለያችሁ
@Sami-fi3op
@Sami-fi3op 8 ай бұрын
መማር እዃን ያምራል ግን ለቤት መሆን አለበት ምክንያቱ ባልሽ ይቀናል በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז Жыл бұрын
እውነቱን ነው ይቅርታ አድርጊልኝ እጂ እርጂም ሰለሆንሸ እርጀም የሆነ ጉርድ ነው ሚያምርብሸ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Жыл бұрын
ሰታምሩ እመብርሐን ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችው ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ Жыл бұрын
ድብቅ አድርገህ ያዝ ጥሩ አድርገካል እዳታሥለብሥ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@ZinetAhmed-gl7eu
@ZinetAhmed-gl7eu 8 ай бұрын
ባልሺግን ካላደቀው አልፍም ውነት ጎበበዝነው❤❤❤
@rahelgedefawugedefawu985
@rahelgedefawugedefawu985 Жыл бұрын
Weyine swedachihu Fetari eskemechereshawu Andyargachihu
@qweass985
@qweass985 Жыл бұрын
ይወኒን ደጋፊ ነኝ ምክንያቱም ለባልሽ ብቻ ነው መታየት ያለብሽ
@ፍቅርአድስ-የ4ቸ
@ፍቅርአድስ-የ4ቸ Жыл бұрын
ይህ ቨዶ ብዙ ያስተምራል
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
ደሞቸ የመዳም ቅመሞች ጥግረራ እደት ነው አሞኛል ከጥግረራ ጋ አልቻልኩ ዱአድርጉልኝ❤❤❤❤ደሞቸ❤❤❤
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ ውድ አይዞሽ በርቺ❤😢
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 Жыл бұрын
አምላክ ይማርሽ ❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ፈጥሩይማራሺ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
@@useruserTUbe አሚን ውደ
@እቴነሸሙላቱ
@እቴነሸሙላቱ Жыл бұрын
የትኛውንም እዳታስለብሳት😂❤ ግን ቅር እዳይልሽ 🌹🌹
@ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ
@ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ Жыл бұрын
እህት ልባልሽ ቡቻ እምሪ እጀ ልሱ ቡቻ ነው ምታይት ያልቡሽ እጀይ ለሊላ ስው ምታይት አይስፍልግም. እሱ ይግባው ነው ልጁ. 🎉🎉 ትባርቱ.
@MollaA-yg4li
@MollaA-yg4li 5 ай бұрын
ታምራላችሁ ነገር ግን comment መልሱ ነውር ነው የሚደግፋችሁን ሰው at least እናመሰግናለን በሉ ምክንያቱም ሳያችሁ ለመጻፍ እንኳን ተፅይ ፍችሁ poster ብቻ ነው የምትለጥፉ
@selamlove6129
@selamlove6129 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ቧሏ የመረጠላትን ስለብስ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤በይ እዳለብሺ አንቺ 😂😂😂
@hananma6884
@hananma6884 Жыл бұрын
በዚሁቀጥልበት ስነስርአትህ በእውነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 7 ай бұрын
ትክክል ነው ዮናስ ።አንቺ በረሮ ከዮናስ ጎን ነኝ😂😂😂😂
@Saragemal-dh7wi
@Saragemal-dh7wi Жыл бұрын
የኔዉዶች ስወዳችሁ በደስታላይ ደስታ ይጨምርላችሁ ፈጣሪ
@ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ
@ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ 5 ай бұрын
ስፈልጋቹ ነበር አገኘዋቹ ስታምሩ❤❤❤❤
@kedestzeleke501
@kedestzeleke501 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደስ ስትሉእኔ የገረመኝ የሱ አስቴት❤😂😂❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️
@seadatefera3489
@seadatefera3489 Жыл бұрын
መጣም ውብ ናችሁ ግዜ ሰጥቸ ተመስጨ የማያችሁ ነገር ያስደስተኛል❤
@MadinaMadina-j1e
@MadinaMadina-j1e 4 ай бұрын
እናተን ሳይ ማፍቀር ያምረኛል
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ Жыл бұрын
ስወዳችሁ ግን እንደዚህ ዓይነት አለባበስ ለቤት ብቻ እሽ❤❤❤❤❤❤❤
@MerafTekiaMerafTekia
@MerafTekiaMerafTekia 3 ай бұрын
እዉነተኛዉ አፍቃሪ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ሁሉምለባል ብቻ የሚሆኑ ናቸው ሌላ ውጭ ወንድ አይሆኑም
@sameraha5465
@sameraha5465 Жыл бұрын
እዉነት የኔ ወድም እኔም አልተስማማሁም 🙏🙏🥰🥰
@ክርስቶስክይወቴ
@ክርስቶስክይወቴ Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳችኩ ❤❤❤❤ ግን ኮሜንት አትመልሱም ለምን??
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@birhanjembere5758
@birhanjembere5758 Жыл бұрын
ልክ ነው ለሱ ብቻ ነው መገላለጥ አደባባይ ላይ እራቁት ያስጠላል
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 120 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
ደስ የሚል ግዜ ከዮ እና እና ኤሚ ጋር @yoeemy 🥰🥰🥰
14:37
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 161 М.
Yoe ቤቱን ቀወጠው በጣም ተቆጣ
19:33
YOE & EMY
Рет қаралды 107 М.
ዮኒ  ሰራሁለት ሁለተኛ አይለምደኝም አለ 😂😂
21:29
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 63 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН