KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ፊትህ እንደፀሀይ ያበራል" ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ singer TESFAYE CHALA|| MARSITVWORLDWIDE|| ||yonatanakliluofficia||
28:18
Tesfaye Chala Old Songs full album #5 | protestant mezmur 2021
57:53
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
"ገናናው የኛ ኢየሱስ" Tesfaye Challa
Рет қаралды 527,079
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 55 М.
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Күн бұрын
Пікірлер: 553
@annaalemu7736
9 ай бұрын
ይሄን መዝሙር በጣም ትንሽ ልጅ እያለሁ ጎረቤት ሲከፈት እሰማው ነበር በኮልታፋ አፌም እዘምረው ነበር ::ሌሎች ብዙ የፕሮቴስታንት መዝሙሮች ከዘፈን እኩል አዳምጥ ነበር ያው ለሙዚቃ በጣም ፍቅር ስለነበርኝ ይመስለኝ ነበር ያንን የማደርጎው እንጂ የሀይማኖቱ ተከታይ ከምሆን የማይድን በሽታ ቢይዘኝ እመርጥ እንደነበር ተናግሬ አውቃለሁ::ለካ ግን ጌታ በድብቅ መዝሙር እያስጠናኝ የጌታን ፍቅር በመዝሙር እያስረዳኝ ነበር አሁን ጌታን ካገኘሁ በኃላ ቸርች ስሄን ከጥንት እስካሁን ያሉት መዝሙሮች ሲዘመሩ አብዛኛዎቹን ስለማውቃቸው አብሬ እዘምራለሁ አሁን ለሙዚቃው ሳይሆን የሚባለው ገብቶኝ ጌታን አመልክበታለሁ::እጣዬን ያጠና አምላክ ጌታ ይባረክ
@Brother_Alelign
9 ай бұрын
Powerful testimony. Bless you!
@Semay2020
9 ай бұрын
አሜን
@AB-wg1cr
9 ай бұрын
🎉🎉አሜን ፡ስለ ፡ ድንቅ፡ አጠራሩ ፡ ስሙ ፡ ይባረክ❤❤🎉🎉
@ealsanegatu7093
9 ай бұрын
እኔም ልክ እንደዛው ቤተሰቦቼ ሙስሊም እኔም ቁረአን ቤት እሄድ ነበር ግን ጎረቤቶቻችን ቤታቸው የፀሎት ፕሮግራም ሲኖር በጊታር ሲዘምሩ እኔ በቃ ተደብቄ ድምፄን አጥፍቼ መዝሙሩን እከል እዘምር ነበር በተሰቦቼም ሆኑ ብዙ ሰወች ለጴንጤወች ንቀት ነበረባቸው እኔግን በውስጤ እየወደድኳቸው እንደምፀየፋቸው አስመስል ነበር ቀኑ ሄዶዶ ዘመንም ዘመንን ተክቶ እኔ በእነሱ ጉባኤ መሀል አንደኛ ጴንጤ ሆኜ እራሴን ሳገኘው ዞር ብዬ ሳስታውስ የሚለው መዝሙር በኔ ህይወት ዙርያ የተዘመረ ይመስለኛል
@Jesus_is_love7777
9 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ጌታ አገኘሽ!😍😍😍😍
@bereketaddisu3987
9 ай бұрын
ከልጅነት እስከ እውቀት ገናና የኛ ኢየሱስ እያልን እዚህ ደርሰናል ፤ ነገም እንቀጥላለን ። ዘመንህ ይለምልም ተስፍዬ ። እወድሃለሁ !!!!
@kefelegnbogale9003
Ай бұрын
ያኔ የሌላ እምነት ተከተታ ነበርን አሁን ግን 80% ቤተሰብ በጌታ ኢየሱስ ሆነናል🙌 ይህ የመዝሙር አልበም የተለቀቀ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ሥራ ሰራ ለዘላለም ክብር ለእርሱ ይሁን!!🗣 ዘማሪ ፓስተር ❤ተስፋዬ ❤ ዘመን ይባረክ!! በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዘላለማዊ የሆነ ዝማሬ... ከመጀመሪያ...እስከ መጨረሻ...ሁሌም እወዳለሁ!!🗣 💓💓💓💓💓 🙏አሜን...አሜን !!🙏
@wondetesfaye5221
9 ай бұрын
❤❤❤❤ ከቤተክርስቲያን ከራኩኝ በጣም ቆየው ነግርግን በዚህ መዝሙር ዳግም ልቤ ለመመለስ ቸኮለች።❤❤❤❤
@meseretmandafro7491
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Semay2020
9 ай бұрын
እስይ እንኳን ቸኮልክ ጌታ መምጫው ቀርቧል ፍጠን ወንድሜ ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው
@yaredmaruministry5761
9 ай бұрын
ፈጠን ቸኩል ወንድሜ ሆይ ❤ ጌታ ዛሬም ይወድሃል ❤❤❤❤
@gadeszerga1400
9 ай бұрын
❤❤❤
@arrarsodelel
8 ай бұрын
Praise God! Please, make it sooner. Let God be with you to overcome the challenges ahead of you!
@surafelhailemariyamofficia6728
9 ай бұрын
እልሌልልልሌልልልልልልል....ሀሌሉያ የእኛ ኢየሱስ 💎💎💎🎤🎬🥁🪇🎸🪗🎺🎹🎷🎼🎧🪘🪕🎻🪈
@tesstefera6334
9 ай бұрын
Ante biruk sw, tebarek Surafel
@Semay2020
9 ай бұрын
የልጅነታችን ኢየሱስ አሁንም ገናና ነው ሁሌም ገናና ነው አሜን ተባረክ ወንድማችን
@sebsibeteshome464
9 ай бұрын
ልጅነቴን ያስታወሰኝ ዛሬም እንደ አዲስ የምሰማው መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው።
@haregeweinabdisa8967
Ай бұрын
የልጅነት አባት እንኳንም ያንተ ሆንኩ ❤❤❤
@saramedia1710
9 ай бұрын
ገናና የኛ ኢየሱስ አቻ አይገኝለት የኔ የምንጊዜም አንደኛ መስሙር በልጅነቴ ከማይረሳኝ ለፋሲካ ቤተክርስቲያን አድሬ ለሊት ዘጠኝ ሰአት ስመለስ ፆም ከመፈሰኬ በፊት ይህንን መዝሙር ከፍቼ አብሬ ዘምሬ ጌታዬን አመስግኜ ነበር ፆሜን የምፈስከው ሀይማኖት የማይገድበው ዝማሬ የልጅነቴ መዝሙር በህይወት እስካለሁ የማረሳው ዝማሬ ።
@eldoda1
9 ай бұрын
👏👏👏
@yigeremuyoelyoola5282
9 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@mnet1514
5 ай бұрын
በጣም ይገርማል! ተስፋዬ ጫላና መስፍን ጉቱ፦ አብራችሁ ስትዘምሩ ሳይና ስሰማ ሰውነቴን አንዳች ነገር ወረረኝ። በጣም ልጆች ነበራችሁ እኮ ያኔ ጌታን አለእረፍት እየዞራችሁ በሰማያዊ ዝማሬችሁ እሱንና ህዝቡን ስታገለግሉ! እኔም የተማሪዎች ህብረት እንጦጦ መካነየሱስ እየመጣችሁ ስታገለግሉን (ተስፋዬ ብቻውን፤ መስፍን ከካሌብ ጋ) ፊታችሁ፤ የለበሳችሁት ልብስ ሁሉ አይኔ ላይ አለ። የድምፃችሁና የዝማሬያችሁ ሃይል ከእናንተ የሚወጣ አይመስልም ነበር መንፈስ ስለነበረው! የልጅነታችን ጌታ በዘመናት መካከል ብንደክምም ብንበረታም አሁንም ከእኛ ጋ ስላለ ይመስገን! በህይወት በጤና ዛሬም ስትዘምሩለት ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤!! ተባረኩ!!
@mnet1514
5 ай бұрын
ተስፋዬ ወንድሜ ታመህ እንደነበር የሚያመላክቱ ኮመንቶች እያየሁ ነው። ኡፍፍፍ እንኳን ጌታ አድኖህ ይኸው በህይወት ቆመህ በዚህ እሱ በሰጠህ ድንቅ ድምፅና ዝማሬ እንደገና በሀይል እንድትዘምር አበቃህ!! ደስታዬ ወደር የለውም...
@tg8484
8 күн бұрын
I remember my childhood time with this song. Many blessings, Tefish!
@TeklilTamiru
9 ай бұрын
የልጅነቴ አባት እየሱስ የኔ ገናና ❤
@MulatuSamuelBergano
13 күн бұрын
Amen Almighty God bless u❤❤❤ 🙏
@eftahmasebo7894
9 ай бұрын
መዝሙሩን ከተቀበልክበት ማግስት ጀምሮ እስከዚህ ድረስ የተሸከመክ ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡ ለምድርቱ፤ ለቤ/ንና ለተናናሾችህ ሁሉ በረከት ስለሆንክልን ተባረክልን፡፡ እንወድሃለን!!❤💘❤❤❤
@motidaba2906
9 ай бұрын
ወንጌል በመዠሙር መልኩ ዘመን ሲመጣ ሲያልፍ ስሰማው አሁንም ለኔ መልዕክት ያለው ትውልድ ተሸጋጋሪ መዠሙር በታላቅ ዘማሪ ለምልምልን እድሜ ይብዛ ትውልድ ያድምጥ ጆሮውን ይስጥ
@DeborahBelongsToJesus
9 ай бұрын
ክብር ሁሉ ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳው ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ መጋቢ ተስፍሽ ቆይ ይህን መዝሙር ከአባቴ ጋር ነው እንደ ያወጣቹት😂 እንደው እኔ የአባቴ መዝሙር ይመስለኝ ነበር😂 እስከ ዛሬ ፕሮግራም ለማምራት ወይም ቃል ለማከፈል ወይም ማስተወቅያ ለመናገር መድረክ ላይ ከወጣ ይችን መዝሙር ሰያዘምር አይወርድም ምን ይሄ ብቻ ቤት ውስጥ መዝሙር ምረጥ ካልነውም እጅ አውጥቶ ገናና የእኛ ኢየሱስ ይላል😂ምን ይሄ ብቻ የውዳሴ ደብተር አለው ጠዋት ገና ሌሊት ሳለ ተነስቶ መጽሐፍ ቅዱሱንና ውዳሴ ደብተሩን ይዞ በረንዳ ላይ ተቀምጦ ገናናው የእኛ ኢየሱስ እያለ አያስተኛንም😂
@workneshdemie3864
9 ай бұрын
Since childhood 'till adults..... My God bless you Tesfsh. I remembered my childhood life
@YnTnGdL
9 ай бұрын
ይሄ ድምፅህ የልጅነት የክርስትና ህይወቴን ያስታውሰኛል❤ ተባርክ ተስፍሽ
@lemanedereje8708
9 ай бұрын
የእየሱስ መሆን እንዴት ያኮራል 💪💪✝️💜 I wish for everyone to be aware of this truth and be saved by Christ. God bless you
@AB-zy5ul
9 ай бұрын
l love tesfaye challa ♥ አንተ ስትዘምር ለማት ልደታ መካነ ኢየሱስ ድረስ በልጅነቴ እሄድ ነበር፡፡ ለበረከት ሁን!!!
@dawitnigatu1407
9 ай бұрын
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይለምልም ኢሄ መዝሙር በልጅነቴ ከአፌ አይጠፋም ነበር እንገናም ሰለተመለሰልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ የተወደዳችሁ
@Tamiratmene
9 ай бұрын
ከልጂነት ጀምሮ ጌታ በዝህ መዝሙር አሳድገን ።ዘመንህ ይባረክ ቡርክ ነህ ።
@samra_Jesus
9 ай бұрын
የጌቶቹ ጌታ❤ ገናናው እየሱስ ክብር ይሁንለት 🙏
@kedisinaleegziabiher3125
9 ай бұрын
ተስፍሼ መስፍኔ እንዲሁም ለዚህ የተባረከ ስራ አብራችሁ የተሳተፋችሁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።
@samsongirma707
9 ай бұрын
አሜን ገናና ኢየሱስ። ያኔ በልጅነታችን ጊዜ ከቤተክርስቲያን ስንባረር የስደት ዘመን ዝማሬያችን
@tebabuwondamu1022
9 ай бұрын
ክብር ለታረደው በግ ከነገድ ከቋዋንቋ በደሙ ለዋጀን ይሁንለት የኔ ጌታ መሳይ ታጣለት በሰማይ በምድር ራእይ ምዕራፍ 5እስከ14
@behailumelaku9651
9 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው ሁሌ በየቸርቹ ጌታን የምናመልክበት መዝሙር ነው ገናናው የኛ ደግ ጌታ ዲያብሎስን የቀጣልንን ትንሳኤውን እያወራን እየዘመርን እንጠብቀዋለን ፡ ወንድሜ ለዘላለም ተባረክ
@MelakuMelaku-d6n
8 ай бұрын
❤a111lllllq
@yoditweldemichael9739
9 ай бұрын
እልልልልልልልል ኣሜንንንንን ተስፌ ተባረክ ❤❤❤❤❤
@agerneshhusseinofficial9907
9 ай бұрын
ኦኦኦ የልጅነቴ ቅኔ ❤❤❤❤❤ አባ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🙏❤❤
@meskeluamsalu3463
9 ай бұрын
የአባቴ ልጅ ተባረክ እጅግ ያንተን መዝሙር እወዳቸዋለሁ ❤
@Bego_73
9 ай бұрын
የኢየሱስን ፍቅር ያየሁበትና ያደገሁበት ዝማሬ ነው። ተባረክልኝ ተስፍሽ! ግን ቅር ያለኝ ባለጉትቻ ድራሚስት ማየቴ አስደንግጦኛል። ቀስ በቀስ የአረማዊያንን ልምምድ እያስለመዳችሁን እንዳይሆን ብዬ እጅግ ደንግጭያለሁ!!!
@samsonalemayehugirma8882
9 ай бұрын
የተወደድክ በዝማሬዎች ተባርከናል አንተ በረከታችን ነህ ፀጋ ይብዛልህ🙌🙏❤️❤️❤️
@KellemuwaAmente
4 күн бұрын
Amazing worship
@abebech3154
9 ай бұрын
እኛ የምናመልከዉ የምንሰግድለት ሞትን ያሸነፈ ዳግም የሚመጣ እየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልል
@muleyeayle1621
9 ай бұрын
የኢየሱስ መሆን መታደል ነው❤❤
@wondsenamenu903
9 ай бұрын
ዘማሪ እና ፖ/ር ተስፍሽ የዛሬ 30 ዓምት በቁጥር አንድ የተዘመረ መዝሙር ነው ። ተባረከንበታል ዛሬ ደግሞ በ22 ሙሉ ወንጌል በዝማሪ አገልግሎናል ተባረክ❤❤❤
@TsiyonAde
9 ай бұрын
ሞትን ድል ላረገው የትንሣኤው ጌታ ይህም ያንሰዋል! BE BLESSED~~~
@jerusalem7050
9 ай бұрын
ሁለት decade እልፎታል ይህ መዝሙር ከወጣ ግን ዛሬም እዲስ ነው የሚደመጥ ዘመን የሚዘልቅ
@meseretsemeani360
9 ай бұрын
ተሰፍሽዬ ወንደሜ ዘማሬዎችህ ዘመን የ ሚ ሻገር ያስደገን ነው ዛሬም አንደገና አብረን ገናና ነው ብለን አብረንህ እንድንዘምር የረዳን ጌታ ይ ባረክ
@wondyiradyaekob100
9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ለዘላለም ለስሙ ይሁንለት።
@onetruth4649
9 ай бұрын
ምስጋና ግዜ ለማይሽረው ጌታ
@zinabukufa9467
8 ай бұрын
ገናነዉ የኛ ኢየሱስ አቻ አይገኝለት እንደ ሞተ አልቀረም ከቶ አለ በሰማያት … ዘማሪ ተስፍሽ ብዙዎቻችን በአንተ መዝሙሮች ተጽናንተናል፣ በምስጋናም ወጥተናል፣ ተገስፀናል በተለይ ስለ ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ገብቶን እንድናመልከዉ ረድቶናል ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
@eldoda1
9 ай бұрын
«በጨለማ ላሉት አዲስ ፀሀይ ወጣ» እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@tsegayetemesgen
9 ай бұрын
በሰማያዊ በረከት ተባረክልን ተባረኩልን🙏🙏🙏
@yaredmaruministry5761
9 ай бұрын
እልልልልልልልታ ❤❤❤❤ ድል ላረገው ጌታ ❤❤❤ ፓስተር ተስፍሽ ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ❤❤❤❤ በብዙ ተባረክልን 🙏
@godlovesme9327
9 ай бұрын
እልልልልልልል …ሞትን ድል ላረገሁ ጌታ ለሆነዉ ገናና
@eyobdinku7355
9 ай бұрын
ገናናዉ የኛ ኢየሱስ! one of my all time favorite songs!
@je5469
9 ай бұрын
የኔምርጥ ፌቫራይቴ ተባረክ በጣም ነውምወድህ እጅግ በጣም ተስፍሽዬ ተባረክ❤❤❤
@AyuBelay-y9z
7 ай бұрын
የ ኢየሱስ ደም ሁሌም ትኩስ ነው ይህ መዝሙርም እንደዛው
@ZedoZ-oi6tx
6 ай бұрын
Tebarku egzaber tagan ychemfalchu❤❤❤❤❤❤❤
@SamiMan-t7j
9 ай бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ ይገባአል ብዙ ምስጋና!!!!!
@WerkeBiruke
Ай бұрын
Wow betem yemiwade mazemur new tebarulegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@GetachewKifle-t3o
9 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ተስፋዬ ጫላ "ገናናው የኛ ኢየሱስ" የመጀመሪያዎቹ ጌታን ያወኩባቸው ጊዜያት የምሰማው ዝማሬ... በአጅጉ ተባርኬበታለሁ። ብሩክ ሁን!!!!❤❤❤
@kennakumsa2184
8 ай бұрын
❤❤dink mezmur tebarek 🙌🙌🙏🙏🙏
@yonasassefa-dk2ug
9 ай бұрын
tebarekligne yanite zimer hiweten wede eyesus melesegne woow
@habtamubirhanu2798
3 ай бұрын
The song very good i love 😊😊😊
@belayneshtadesse6315
9 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ሁሉ ጌታ ምሥጋና ውዳሴ እልልልልልልልልልታ ይሁንልህ
@GAMER-br7np
7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 waqayyoon isin Yaa Eebbisuu Eebbifamaa.
@cheramlakneri4222
9 ай бұрын
የአፍ መፍቻ የልጅነት የሰንበት ትምህርትቤት እስካሁን ስሰማው የኖርኩት መዝሙር ይገርማል ሁሌ እንዳዲስ መዝሙር የሚሰማኝ ስሜት ደግሞሰ❤❤❤
@solomonwedajo3243
9 ай бұрын
ገናናው የኛ ኢየሱስ ወንድሜ ተስፍሽ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ
@Temesgenmarkos0757
9 ай бұрын
ዘማሪ ተስፋዬ ጫላን በአካል አይቼዉ አላዉቅም …መዝሙሮቹ..ዛሬም ፣ህያዉ፣ናቸዉ፣ከልጅነት ጀምሮ፣እስካሁን፣እየዘመርናቸዉ፣እየተፅናናንባቸዉ፣አለን፣ዛሬም፣ኑርልን ጌታ ቢፈቅድ እና ብንሮር ደሞ እንገናኛለን፣እወድሐለዉ ታላቅ ወንድሜ….ገናናዉ የእኛ ኢየሱስ………..
@hermalacom
9 ай бұрын
ጌቴ ሳላውቅ ነበር ኢሂን መዝሚር የምሠማው ዘመን ቆጥሮ ጌታ ተገለጠልኘ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Helena-e7w7o
8 ай бұрын
ገና ጴንጤ ሳልሆን በፊት ልጅ እያለው እሰማው ነበር እስካሁን የማያረጅ ደስ የሚል መዝሙር ቆይ ግን የድሮ መዝሙሮች ለምድነው ቢሰሙ ቢሰሙ ማይሰለቹ ያሁን መዝሙሮች እኮ አንድ ሳምንት ከተሰማ በቃ የሆነ መንፈስ ቅዱስ ያለበት መዝሙር ነው የድሮ መዝሙር❤❤❤❤
@Mesi235
9 ай бұрын
አሜን ለገናናዉ ክብር ይሁን የትዉልድ አባቶች ጌታ ቀሪ ዘመናችሁንም የክብሩ የድርግ
@lidiyafikre1569
9 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል ገናናው የኔ ኢየሱስ
@kearyamtubechannel
9 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ሀሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያያ ሃሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያ በዘመናት ሁሉ እሰከ ለዘላለም ገናና ሆኖ ለሚኖረው ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይብዛለት ❗❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@esuyawkaleshete8861
9 ай бұрын
Tebareki ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ruthseid6853
9 ай бұрын
Amen Amen ገናናው የእኛ ኢየሱስ
@yeshiharegbogale
8 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘በህይወቴ የወደድኩ መዝሙር ቢኖር
@yenenehnigatu
9 ай бұрын
ተባረክ እኔም ልጅ ሆኜ ተደብቄ ከጎረቤታችን እሰማ ነበር ይገርማል ያኔ ሳይሆን አይቀርም መዝሙርህን ስሰማ ጌታን ያገኘሁት።
@wondwosenwoldeyesus2716
9 ай бұрын
When I was a kid I used to listen this song from the neighborhood everyday but there was spiritual connection at the time and now it was a blessing to listen it…GOD BLESS YOU!
@selamkiros7443
9 ай бұрын
ብዙ ሌሊቶችን አልፈንበታል...stay blessed
@temesgenpaulos8046
9 ай бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ቡሩክ ዘማሪ ተስፌ ተባረክልን
@dureessaaterefe82
9 ай бұрын
Wow! ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን! ❤🙏🙏
@meseretbikila1810
9 ай бұрын
ፓስተር ተስፍሽ ተባረክልን
@FAaaa-r9u
5 ай бұрын
በቀን ብዙ ጊዜ ነዉ የምሰማዉ ይሄን መዝሙር🙏🙏🙏❤❤❤❤
@negatuermias1222
9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ Jesus Jesus የማይሰለች ስም❤❤❤❤ ተባርካቿል
@MinyahilAssefa
9 ай бұрын
mezimurun sadamitew chilix biye wede lijinete wesedegn tebarek
@didikiya4299
9 ай бұрын
Geta eyesus abzeto yebarkachu ❤
@akefirew6260
3 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@ከለታት1ቀን
9 ай бұрын
ልጅ ሆኜ የምሰማው መዝሙር ህፃንነቴን አስታወሰኝ ።
@Yenenashitaddasa
9 ай бұрын
Geta Eyesue yebareke tasga yebzaleke ❤❤❤ tesfishi❤
@mebratbalcha2273
9 ай бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል ጌታ ይባርካችሁ ❤
@getachewwolde8836
9 ай бұрын
ብዙ የምስጋና አመታት ተጨመረልን:stay blessed
@yemisirachayalew2825
9 ай бұрын
ገናና ኢየሱስ መዝሙሩን ስሰማ ውስጤ ሐሴት ታደርጋለች
@alamihordofa812
9 ай бұрын
Wow all time favorite @Tesfaye Chala ❤❤❤ God bless you 🙏
@pastormulatermias7953
9 ай бұрын
ዘማሪ ፓስተር ተሰፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለምድራችን በረከት ነህ እንወድሃለን እግዚአብሔር በፍጹም ጤና ይባርክህ
@Alemwondessen-ok9de
4 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው መዝሙር ዋው!!
@melesemelye1652
9 ай бұрын
ተስፍዬ ተባረክልን በጣም ነው የምናመሰግነው ዘመንህ የበረከት ይሁን!!
@HenokTamirat-gx1ts
9 ай бұрын
My Number1 AmeeeN!!
@abebech3154
9 ай бұрын
ተሰፍሽ ተባረክ የማይጠገብ መዝሙር ❤❤❤❤
@tegstkumalo-yh3rg
9 ай бұрын
ወይ ስሮጥ በአፍጢሜ ተደፍቼ ነበር ዌል ተስፍሽዬ 🥰❤🙏
@betanigus2128
9 ай бұрын
ድንቅ ዘማሪ ነህ የጌታ መንፈስ በላይህ ላይ ነው
@senaitabate6133
9 ай бұрын
በወጣትነቴ የምዘምረው ድንቅ መዝሙር አሁንምይዘመራል
@kassechkassech2596
9 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል !!!!!! እግዚአብሔር ይባረክ!!!! ዘመን ተሻግሮ ዛሬም እንድናመልክህ አድል ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ❤❤❤
@sosenaabebe7470
Ай бұрын
This is the nicest song I’ve heard in my life❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jesus_is_love7777
9 ай бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!
@berikebedebarich-lf1rt
9 ай бұрын
ተባረክልን ትስፍሽዬ እንቋችን
@MahderEphrem
9 ай бұрын
ተስፋዬ አንተ በረከታችን ነህ ተባረክ
28:18
"ፊትህ እንደፀሀይ ያበራል" ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ singer TESFAYE CHALA|| MARSITVWORLDWIDE|| ||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 124 М.
57:53
Tesfaye Chala Old Songs full album #5 | protestant mezmur 2021
AMLIKO MISGANA PRODUCTION
Рет қаралды 153 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
2:50
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
15:37
13. YeEyesus dem በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አዳራሽ የኢየሱስ ደም Live Concert
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 929 М.
6:27
Tesfaye Challa "Libe Temamaneh" ልቤ ተማመነህ
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 2,1 МЛН
17:01
"ስጋት አይገባኝም / ባይኖችህ ከታየሁ" || Pastor Tesfaye Challa
Gospel Believers Ethiopian Church
Рет қаралды 48 М.
7:43
ፈራ ፍርሃቴ | ነብይ ሔኖክ ግርማ እና ራሄል አረጋ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 135 М.
17:15
Nuhamin Teferi @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Abet Fikirih " Original Song By Tekeste Getnet
Kingdom Sound
Рет қаралды 279 М.
19:50
"አንደበቴ" ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Andebete || Pastor Tekeste Getenet @MegabiTekeste
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 264 М.
17:06
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 489 М.
17:01
Addisu Terefe @ Kingdom Sound Worship Night 2023 "Siwed Geta" Original Song By Addisalem Assefa
Kingdom Sound
Рет қаралды 791 М.
10:36
Tesfaye Challa "ማን እንዳንተ" ተስፋዬ ጫላ
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 75 М.
28:18
ምህረቱን አስቤ// እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ// ዘማሪ ይስሐቅ//New Creation Church//Apostle Japi
New Creation Church Ethiopia
Рет қаралды 2,2 МЛН
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН