ገንዘብ ካልሰተሽኝ በሚል ሰበብ በልጅ ልጇ የተገደለቸው አያት

  Рет қаралды 71,467

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 150
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
መጦሩ ቀርቶበት ህይወትቸውን መቀማቱ በጣም ያሳዝናል::
@Tube-gh6ws
@Tube-gh6ws Жыл бұрын
ወይኔ አላህዬ የሰው ጭካኔ ከፋ እኔ ለአያቴ ህይወቴን እሰጣታለሁኝ ቢቻልልኝ በጣም የምወዳት ዩምሳሳላት ነች እንኳንስ ልነካት ይቅርና ቀና ብዬ አላያትም አላህ ይጠብቅልኝ እማዬ ሁሉነገሬ😢😢😢😢
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
እደው ይች አለም ስንት አይነት ባሀሪ ያለን ሰወች ይዛለች አቤት ጭካኔ 😥
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏😭💔🇪🇷
@رحمه-ق5ج
@رحمه-ق5ج Жыл бұрын
ለቤተሰቦቻቸው አላህ ፅናቱን ይስጣቸው አረመኔው ሲሰቀል አለም ሁሉ ማየት አለበት ምን አልባት ሌሎች አረመኔዎች ይሄንን አይተው ቢማሩበት በተረፈ በርቱልኝ ጀግኖቻችን
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ቤተሰብም ቢሆን በህግ እንዳይደርስንብ ማድረግ ግድ ነው:: ይህን ያህል በህይወታቸው እየፈሩ ቤተሰብም እያወቀ ዝም ብሎ ማየት ልክ አይደለም::
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
አያቴን መሰለችና አለቀስኩ እኔ ደግሞ በአቅሜ አደርግላት ነበር ቤት ልሰራላት ነገሮች እየተስተካከሉልኝ ትንሽ ጊዜ ሲቀረኝ ሞተችብኝ ለህክምና ለተስኳራ ሆነ ታማ ስደውልላት ስለበሽታዋ ሳይሆን ስለኔ ድህነት ደጋግማ ትጠይቀኝ ነበር 😢😢😢አትመጭም እንደናፈቅሽኝ ልጀ አለችኝ በቃ ተለያየን 😭😭😭😭ታማ ትድናለች አትጨክንብኝም ብየ አስቤ ነበር ደግሞ ነብስጡር ነበርኩና በረራ አይቻልም ተባልኩ😢😢😢 ሁለት አመት ሆናት የሞተችው ሁሌም ይቆጨኛል
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Жыл бұрын
ሰላም ገነ አንችን ሰይ ችግሬ ስቀዬን እረሳለሁ ምርጥ እውነተኘ ከልብሽ ሰው ነሽ የኔ ቆንቾ ጤና ደስታ ሰላምና ረጅም እድሜ ይውንልሽ አሜን❤
@timastella5558
@timastella5558 Жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል ለጥቅም ብሎ የሰውን ነፍስ ያጠፋል 😢 ዘንድሮስ ሁሉ ነገር አስጠለኝ😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የልጁ እናት ታሳፍራለች ነገ እሷ ነበረች ተረኛ በምን ህሊና ነው ለልጇ ምትከራከረው ? ኧረ ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ አስበን 😢😢😢
@muludejen9244
@muludejen9244 Жыл бұрын
ብስራትዬ በጣም ነው እምወድሽ በርች በጣም በጉጉት ነው እምንጠብቅሽ ትናፍቂናለሽ ሳምንት እስከሚደርስ❤😊
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ😢😢😢😢😢🇪🇹💔💔💔💔💔💔አየ አገሬ ምናይነት ዘመንላይ ደረስን ኡናኢላሂወኢናኢላሂራጁኡን በጣም ያማል😢😢😢😢
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
ወር እንኳን አልሆነውም እዚህሁ የምኖርበት አረብ ሀገር አብራኝ የምትሰራ ከወንድሟ ቀጭን ትዛዝ ብር ላኪ ሞተር ሳይክል ካልገዛሽ እህትሽን ወይ እናትሽን ገላለው ብሏት ፈርታ ከጓደኞቿ ከእኛም ከየትም ከየትም ብላ አሟልታ ሞተር ገዝታ ተገላገለች አቤት ስታለቅስ😥😥😥😥😥😥የኛ ሀገር ወንዶች ስራ አይወዱ ምን ይደረግ😥😥
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu Жыл бұрын
አቤቱጌታሆይ፣ይቅርበለን፣የምሰማዉን፣አርቅልን፣የኔናትብሰራትየ፣እድሜናጤናይሰጥሸ፣ክፉአይካሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣ሰላምለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 3 ай бұрын
በጣም።ይገርማል።የልጅ።እናት።መቸም።ቀናብላ።አታየኝም።ብላ።የገዛ።እናታን።ገሎ።ትከራከራለች።እግዝወ።ነው።ፉርዱ።ግን።ሲፈፀም።አንሰማም።ከተተገበረ።መልካም።ነው።ፉርዱ
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 Жыл бұрын
ያፈር ፍቅረኛ ይሁን አምላኬ እናት ገንዘብ የለመደ ለምንም አይመለሰም
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ጥሩ ነው
@kibitadese696
@kibitadese696 Жыл бұрын
Uuuf እኔስ አያቴን ሙቼ ነው ምዎዳት አይደላም ልጋላት እንቂፋት ስማጣት ሁሉ አልክሳለው የምሬን ነው የምላችሁ አያቴን በጣም እሳስላታላአው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣት እኔ ብር እየላኩ ላት ፈታ ነው የማርጋት እና ማረተን ልፈርምልሽ አንቺ ባነ ብዙ ብር ጨርሰሻል ትለኛለች እኔ ጊን በጭራሽ አልፈልግም አልክዋት ልጆችዋ እስኪጠፋ ሞት ጮክላል ለ ዉርስ ብሎ እኔ ደሞ እዲት ኖርልኝ ብዬ ማረቱንም እዳት ሽት ብር በየ ጊዜ እልክላትለው እኔ አያቴ ካንቺ ያስቀድመኝ እዉናተን ነው ምላቸው ቃል የላኚም ከ እናቴ በላይ ነው ምታስብልኝ እኔም ከዛ ምድር ለማን ህዎትሽን ትሰቻለሽ ብትልኝ ለ አያቴ ብቻ ነው ❤❤❤❤እድሜ ይስጥልኝ አያቴ
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
እኔም ከአያቴ ጋር እንደዛ ነበርኩ ሁለት አመት ሊሆናት ነው ከሞተችብኝ ውዴ እንዳይፀፀትሽ እርጃት ችግሯን አማክሪያት ሽማግሌወች የሚያወራቸው ነው የሚፈልጉት አውሪት አይዞሽ በያት
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ለጆሮ እራሱ ይሰቀጥጣል እናት ማች ልጂ ገዳ ያረብ አትፈትነኝ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢
@sawsanaraya
@sawsanaraya Жыл бұрын
ብስራትየ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የሞት ፍርዱ ይጸናል ወይ ኢትዮጵያ ካልጸና ዋጋ የለውም ፍርዱ
@yenayena8676
@yenayena8676 10 ай бұрын
አይፀናም. አመክሮ እና ምህረት አያገኝም እስከሚሞት እድሜው እስረኛ ሆኖ ይኖራ ነገር ግን አብዛኛውን ግዜ ብስራት የምታቀርባቸው እድሜ ልክ የተፈረደባቸው ነው. ከስንት አንድ ካልሆነ እድሜ ልክ አይፈርድም ዳኞች
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
ወገን ጊዜው ከፍቷል ጠንቀቅ ማለት ነው
@azidireart
@azidireart Жыл бұрын
ወገኔ አንዳንድ ግዜኮ ሐብት ባይኖረን ያሰኛል ደግሞም ትከሻ የሚባል ወንድ ልጅ አሊያም ባል ቢኖር መች እንደዚህ እያት አይደለችም እናት አባት ግዴታ የለባቸውም ጎረምሰ ጤነኛን ለመርዳት
@Hik-t5p
@Hik-t5p Жыл бұрын
ሌባ እጁ ቢቆረጥ የገደለ ቢገደል ይህን አናይም ነበር።
@luckycharmtube7559
@luckycharmtube7559 Жыл бұрын
😢😢😢💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤የሚያሳዝን ታሪክ
@AlmazBiruk-w9t
@AlmazBiruk-w9t Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አውጣን አድነን በየቤታችን ተመሳሳይ ችግር አለ በመስጠት አንድንም ፈጣሪ ይጠብቀን ብስራትዬ አመሰግናለሁ እንማራለን ካንቺ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢😢😢
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
በእውነት እግዚያብሔር ስራው እረቂቅ ከአእምሮ በላይ ነው የ3 አመቷ ህፃን መሰረቋ ለበጎ ነው ሌሎቹ የተሰረቁ ህፃናት ከቤተሰቦቻቸው መገናኛ መውጫ ምክንያት መሆኗ እሚደንቅ ነው ።
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
አሁንስ ሰው መሆናችን ያጠራጥራል አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ምን ጉድ ነው ግን ምንሰማው እንዴትስ በዚህን ያክል ልክ ማሰብ ተሳነን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Жыл бұрын
ወይኒ የሚያሰፍራ ጊዜ ውይ😢
@selamgirma2828
@selamgirma2828 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ደደብ ነው
@SenaitGashaw-bn8rb
@SenaitGashaw-bn8rb 9 ай бұрын
ትክክል
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 Жыл бұрын
እውነት ትክክል የሚፈርድ ዳኝ ተገኝ ዳኝው ዘር ይውጣለት ❤️❤️❤️ የገዳዩ እናት ግን አሳፋሪ ናት ትጠብቅ ነገም አሷን ይገላታል
@ሀባሻዊ
@ሀባሻዊ Жыл бұрын
በገዛ የስልክ ስንቱን ጉድ ነው የማየው አባት ሆይ አስብን በእውነት😢😢😢
@hywet12435dsecom
@hywet12435dsecom 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእዉነት እህህህ😭😭😭 ነፍሰ ይማር
@AluChanal
@AluChanal Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ነው😢😢 ኘሮፋይለኝ ነካ አርጋቹ ሳብስክራይብ አድርግልኝ ወዳጆች ❤
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ለነገሩ ምን ያርጉ እኛሀገር ለወጀለኛ የሚገባውን ቅጣት አይሰጡ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ኡፍፍ ፍርዱ በጣም ደስ ይላል
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh Жыл бұрын
በእውነት ይህየሞት ቅጣት ይገባዋል
@hayuyesuf2266
@hayuyesuf2266 Жыл бұрын
የሷንም ነብስ ባጠፋ እቺ አረመኔ
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌✅😍🙏በትክክል ለምክርሽ 🙏
@sararamel9628
@sararamel9628 Жыл бұрын
የፍርድ ሲይንስው ነው😢 ሰዎች ብተሰብስቡብት መፈፀም አልብት መምርያ እዲሆን😢😢😢
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
😢😢በጣም ያሳዝናል
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Жыл бұрын
አይ ጭካኔ በጣም ያሳዝናል በአካል የማቃቸው በጣም የምወዳቸው እማማ አሟሟት ተደግሞ አየሁት አይይ ሰው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍራድ የገደለ መገደል ነው ያለበት የመጠጥ መጨረሻው ይህነው ሲቀጥል እናቱን እንጂ አያቱን ለምን ይጠይቃል እናቱግን ጨካኛነች
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ትክክል ብለቫል እህቴ በጣም ነው የምከታተለው ፕሮግራምሽን በርቺ እውነት ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ከአጠገብ እንጃ በአሁኑ ዘመን የምናየው የውርስ ግድድል እጅግ በጣም እያሳዘነኝመታል ሀገራችን ላይ የወረደው ሴጣን ምን አይነት እንደሆነ አላውቅም የገደለ ፍርዱ መገደል አለበት እስር ቤት አስቀምጦ ማብላት መፍትሄ ነው ብዬ አልልም ፍርዱ ጥሩ ነው እኝህንም እናት ነፍሳቸውን በገነት ያውለው በጣም ያሳዝናል
@Fatimabentabasid
@Fatimabentabasid 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አይነት ልጅ ከሚሰጠኝ መሀን ሁኚ በቀር ይሻላል
@AseelMadab
@AseelMadab Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢በጣም፣ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በራሳቸው የልጅ ልጅ ያሳዝናል እናቴ እድ ተረት ስትል እስማ ነበር የገደለው ባልቨ የሞተው ልጅ ሀዘን ቅጥ እጣ ከቤትቨ እልወጣ ስትል እስማ ነበር ልክ እንደዚህ ቤተስብ😢😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
ያአላህኡኡ ያረቢ😢😢😢😢 ወልደዉአጨካከናቸዉ አይይ😢😢
@ምስራቅ
@ምስራቅ Жыл бұрын
ይደፍክ አንተአረመኔ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
ብስራት ምን አለ የሀከሬ ሰው የልብን ሲነግሩት የኮረኮሩት ያህል ይስቃል አሉ ምን ያህል ልቤ ውስጥ ገባሽ በየቤቱ ብዙ ነገር አለ እናቃለን ከተናገርን እናልቃለን አለ የደረግ ወታደር ሰለዚህ ያንችን ምክር ሰምቶ መጠንቀቅ ብቻ ነው እናመሰግናለን
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u Жыл бұрын
አይፍረድነው.እንደመጦር.መግደል.😭😭😭😭😭😭እርኩስ.
@FkrFkrሚጣነኝ
@FkrFkrሚጣነኝ Жыл бұрын
ጉድ ነው እኮ ምን አይነት ጭካሚ የተሞላበት 😢😢😢
@HalimaAhamaf
@HalimaAhamaf Жыл бұрын
አይ ግዜ 😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
ሰው ብቃ ጨካኝ ኮነ 😢😢😢😢
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር Жыл бұрын
የተፈርደበት ፍርድ አግባብ ነው ሞት እንዳውም አነስ ከሞት በላይ ምን አለ ለንደዚህ አይነት ስው ሞት አነስው
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ሚያአሳዝነው
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 Жыл бұрын
Lenat yihae now wuletawa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ከባድ ታሬክ ነዉ የገደለዉ ወንድምሺ የሞተዉ ባልሺ አሉ ሀዘንሺ ቅጥ አጣ ከቤትሺ አልወጣ ያሉት ወደዉ አደለም 😢ያልታደሉ አያት ናቸዉ ደሞ 💔ነብስ ይማር 😢የህጉ ውሳኔ ልክ ነዉ ሁሉም የጁን ሊያገኝ ይገባል
@afrocinema50
@afrocinema50 Жыл бұрын
ምን ኣይነት ጭካኔ ንው ያውም ኣያት ላይ 😰 ። ለ ፖሊስ ኣሳልፎ መስጠት ነበረባቸው
@oumahmed965
@oumahmed965 Жыл бұрын
አፈር ያስበላው
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia Жыл бұрын
Geta hoyi maren 😢😢😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጭካኔ የገዛ አያቱን ለገንዘብ መግደል ደግሞ፡የእናቱ፡ነገርሳ፡ህግ፡ይፊረደው፡እንጂ፡ለእሱ፡መወገን፡ምን፡የሚሉትነው
@TgevolTutu
@TgevolTutu Жыл бұрын
Yehew yene wendem tebeye enaten eyasekayat nw ene areb ager naghe kesashew selat enbi alechi😢
@MeronTadese-ob6lk
@MeronTadese-ob6lk Жыл бұрын
የት አካባቢ ናቸው እኛ እንከሰዋለን እናትሽ የሚመሰክሩበት ከሆነ
@ayemneabdi
@ayemneabdi Жыл бұрын
hulu bet yale naw
@danihannibal6356
@danihannibal6356 Жыл бұрын
Entaun behiwet eyalech yikerita meteyek alebet kemotu yikochewal
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ወደዲኩች፤ተባረኪ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
እኯን፤ተገደለ
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ደስ የሚለው ግን እንኳንም የሞት ፍርድ ተፈረደበት!
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 3 ай бұрын
ወላጂ እናቱም እስራት ቅጣት ይሰጣት ጨካኝን ስለተባበረች
@yenayena8676
@yenayena8676 10 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ብስሪ በብዛት የምታቀርቢያቸው ፍርደኞች የሞት ቅጣት እንደተቀጡ ነው በፓለስ ፔጅ ግን ዘግናኝ ግድያዎችን የገደሉ ከ 20 - 25 አመት ነው የሚወጡት እና እኛም የምናዝነው.
@MengeshaAyalew-y6k
@MengeshaAyalew-y6k Жыл бұрын
Ewunet new gn mesekel ale melsun efelgalehu amesegnalewu❤❤❤❤❤❤
@moviegallery4757
@moviegallery4757 Жыл бұрын
የልጅ ልጅ ጅብ አስፈጅ አሉ እውነት ነው
@Etho19pia
@Etho19pia Жыл бұрын
አረ ልብ ወለድ ነው በሉኝ 😮😢
@remlakelifa5355
@remlakelifa5355 Жыл бұрын
Are yesle hiwot teraki yet hedo nw esu nbr tarikun myasamrw😢😢
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ሲጀመር ኢትዩ ምንህግአለ የምት ፍርድ ተፈረደበት ይባላል ግን ፊልምነዉ ሰዉየገደለሰዉ የሞት ፍርድ ቢፈረድኖሮ ሰወች ባልተገዳደሉ ነበር ሰዉገለዉ በዋስ እየወጡ በነጻነት ምንህግአለ እድሜ ለገወባችን እያሉነዉ በሰላም እየኖሩ ያሉት ህጉን እኳን ተዉት ብቻ ፈጣሪ ይሁነን 😢😢😢😢
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
እናቱ በልጇ ልጅ ብድሩ ይድረሳታ😢
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
እፍፍፍ ያማል ምናለ ንብረቱን ወስድ ነፍሶን እኮ በተውው አየቴ በጣም ነው የምወዳት ነብር ያአያት ልጅ ቀለጢ የሚባለውን እወን አድርጋ ነው ያሳደገይኘ አይ ስደት ሰደት ጥያት ስህደ ብዙ ጠብቀይኘ ብዙ አጋጠጠይ ብዙ በር በር አይታ ስከር ዘንድሮ ግን ጥላኚ ህደች ወዳህራ አከወይ አላህ በጀነት እድያገናኘኚ ዱአ አድርጉልኘ
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ውዴ እኔም ያለ እናት በአያት ነው ያደኩት ከሀገር ወጥቸ በስድስት ወሩ ሞተችብኝ በቅርብ ሁለት አመት ይሆናታል 😢😢😢ትዝ ባለችኝ ቁጥር ደግሞ እንስፍስፍነታቸውስ😭😭😭😭አሁን እራሱ የአንችን ኮሜንት አይቸ አለቀስኩ ልቤ ተሰበረ ደግሞ ለኔ የተለየች ነበረች 😢😢ይሄን የሚያቀው በአያት ያደገ ብቻ ነው የአያት ሞት ከባድ እንደሆነ አይዞሽ ውዴ
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 Жыл бұрын
Yegedele eseye
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s Жыл бұрын
የልጅ ነገር ይከብዳል እናትም እናት ናት ከመጀመሪያው በስርአት ማሳደግ ነው
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Egizabere yibarkishi tabarki 😭😭
@ዘምዘምደራይቱብ
@ዘምዘምደራይቱብ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ehisjames
@ehisjames Жыл бұрын
❤😭😭😭😭😭ter
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
weyne Enate😢😢😢😢
@makiyaqaasim9400
@makiyaqaasim9400 Жыл бұрын
Nice
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Жыл бұрын
Before this happens. They contact the police
@aselefch
@aselefch Жыл бұрын
Ewnit now eko ehteiiy 😭😭😭😭
@Shakirashakira-h2d
@Shakirashakira-h2d Жыл бұрын
ገንዘቡን ወስዶ እርሳቸውን ቢተዋቸውስ እፍፍፍ
@GebrielaFessahaye
@GebrielaFessahaye Жыл бұрын
Bsrat.gazetegawa.swedat❤agelalexa.lanchhi yalege kbr Munlochy new ke.areb hager
@mizanberhen2883
@mizanberhen2883 Жыл бұрын
💔💔💔😭
@romangoshu8510
@romangoshu8510 Жыл бұрын
Yadelew yetoral yihe kifu degmo yigelal😢😢😢😢
@eteneshgirma4237
@eteneshgirma4237 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@meaza5096
@meaza5096 Жыл бұрын
ግን የሞት ፈረደ ማልት የእውነት ነው ዋስ እድሜ ሊኪ መታሰር ነው
@yesewneger950
@yesewneger950 Жыл бұрын
😢😢😢
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Жыл бұрын
They should not open the door
@LomiAhlam
@LomiAhlam Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
😭😭💔💔💔😭😭💔💔😭
@berran1347
@berran1347 Жыл бұрын
😢😢😢😢💔😥😥
@ummiumi3911
@ummiumi3911 Жыл бұрын
💔💔💔😢😢😢😢
@msrakalebachew-xb3bk
@msrakalebachew-xb3bk 10 ай бұрын
ቢፈታ ጥሩ ነበር እሷን ከደገማት ቡሀላ ይታስር ነበር
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Жыл бұрын
😢😢😢😢
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው
30:59
"ድሕሪ 30 ዓመት ካብ ኣስመራ ወርቃ ተመሊሱላ!"
32:33
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 144 М.