ገረመኝ ማዳንህ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Geremegn Madanih - Apostle Yohannes Girma

  Рет қаралды 2,197,463

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Жыл бұрын
እጄን ባፌ ጭኜ እገረማለው ልንጠፋ ነበር እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠን እንጅ😭😭😭😭ገረመኝ ማዳንህ 💚💛❤ጌታሆይ
@nhatty4597
@nhatty4597 2 жыл бұрын
yehen mezmur mejemriya gize sesemaw hospital tegnche nber ena le ene kebad time nber yemer madanu germognal semu yebarek john geta yebark
@digafedireso3593
@digafedireso3593 28 күн бұрын
maganu galatamo. ከሞት ያመለጠ ያውቀዋል፡፡ እኔ አንዱ ነኝ፡፡ የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ፡፡ ለአብ/ወልድ/መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን!
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 2 жыл бұрын
ከሞት ያመለጠ ያውቀዋል፡፡ እኔ አንዱ ነኝ፡፡ የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ፡፡ ለአብ/ወልድ/መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን!
@wonayenigussie
@wonayenigussie 11 ай бұрын
4😊😊❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
#መስማት ማቆም እንባዬንም እንደዛው ማስቆም አልቻልኩም ...... 🙏🙏🙏 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ነው ደስ የሚለው ጌታሆይ ሰማይ ሰማያት ከባው መግለጥ በማይቻል ቃል ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረክልኝ 👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🎹💎
@eyerusdaniel2962
@eyerusdaniel2962 4 жыл бұрын
አንተም እኮ ስዘምር በጣም ትባርካለህ
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Thank you! God bless you!
@eyerusdaniel2962
@eyerusdaniel2962 4 жыл бұрын
በጣም ተባረኩ ዘፀአቶች....love u all
@gdnerd6940
@gdnerd6940 4 жыл бұрын
same here!!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
እጄን በአፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ)፫ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪ ሰው በኃይሉ ከቶ መቼ ሊበረታ የጠላቱን ጥቃት ደጋግሞ እየረታ (መንፈስህን አብዝተህ ያለ ልክ ጸጋ ስንቴ አስመለጥኸው ከክፉ አደጋ)፪ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ)፫ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ)፫ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
God bless you
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
Apostle Yohannes Girma /Johnny/ God bless you too beloved Joye❤️❤️
@tizujoss1275
@tizujoss1275 4 жыл бұрын
God bless you all ,I’m blessed with this song
@seblederse8220
@seblederse8220 4 жыл бұрын
ኮፓ ላረገው ብዬ እንቢ አለኝ😔😔
@abaramakebo1268
@abaramakebo1268 4 жыл бұрын
,☂️
@MbrakAbraha
@MbrakAbraha Ай бұрын
ከሞት ያመለጠ ያውቀዋል አቤት ከስት መአት ወስውር የተስራ የጠላት ሴራ ሞት እያየሁት አስመለጠኝ የእግዝያብሔር ማዳን እጅን ተገልጣ አየሁኝ ጌታ እየሱስ አባቴ ጠባቂያ ይመስገን ይባረክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@alazartemesgan6992
@alazartemesgan6992 17 күн бұрын
Ewnet nw wendeme Asmeletogn ✝️🤍
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
❝ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።❞ -መዝሙር 3: 8 ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ
@CJCRoa
@CJCRoa 4 жыл бұрын
I don’t even understand anything except“your salvation” I speak Arabic and English only but this song is just so full of the Spirit. Wow😭 thank you Jesus.
@mulugelila3396
@mulugelila3396 4 жыл бұрын
May God bless you!
@israelabraham373
@israelabraham373 4 жыл бұрын
Here's a small Translation for you... Geremegn tibekah, denekegn madanih, yalefkutin zor biye ahun saye I am in awe of your protection, I am amazed by your saving ( like you said, salvation), when I look back at what I've passed (been through) now. God bless you... just a little translation... ♡♡ :)
@CJCRoa
@CJCRoa 4 жыл бұрын
@@israelabraham373 Aw thank you!! God bless you❤️
@fitehamlaklaike
@fitehamlaklaike Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይመለከተኛል !!!
@manpierre571
@manpierre571 2 жыл бұрын
just heard this song can't understand Amharic but can't stop listening to this song. all the love from Tanzania
@TemesgenAyele-o2l
@TemesgenAyele-o2l Ай бұрын
በመጀመሪያ ከዘላለም ሞት ሰለ አዳነኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ሌላው ደግሞ ከሰጋ ሞት ከመክና አደጋ ለዛውም ከምሺቱ አራት ሰአት አከባብ ምንም በሌለበት በረሀ ላይ እኔና ከእኔ ጋር ያሉትንም ምንም ነገር ሳይነካን እግዚአብሔር አድኖናል ዛሬ እንዴ ታሪክ እያወራሁ ነው የእግዚአብሔር ሰም ለዘለዓለም ይባረክ ❤❤
@degifedegi2227
@degifedegi2227 4 ай бұрын
ገረመኝ ማዳንህ ደነቀኝ ጥበቃህ 😢 🙏
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ይሄ ዝማሬ ለምስጋና አዘጋጀኝ ጥበቃውን ሳይ አራት ቀን ሙሉ ሌላ ዝማሬ መስማት አልቻልኩም ሰሞኑን በማልፉበት ህይወቴ ብዙ ላጉርመርም አልኩና ስደነቅ ማዳኑን ጥበቃውን ስሳስብ ዝም ብዬ እያመሰገንኩት አለሁኝ ስለጥበቃው ስለተጠነቀቀልኝ😢😢😢😢😢😢😭😭😭ገና አባቴን በአይኖቼ ለማየት እንደጎጎሁ ሳስብ ገርመኝ ማዳንህ ከማለት ውጭ ምንም ምርጫ አነበርኝም
@Sonofchrist4
@Sonofchrist4 4 ай бұрын
የመዝሙሩ ባለቤት ጌታ እየሱስ ይክበር! ይባረክ!
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 4 жыл бұрын
ጆዬ የኔ አባት ሁል ግዜ ዘምረህም ሰብከህም እግዚአብሔርን ብቻ እንዳይ ታደርገኛለህ!! ገረመኝ...........!ኡ ኡ ኡ ኡ ሃሌ ሉያ....,
@thelearninghub9365
@thelearninghub9365 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r6DKpX9ur66eg8k
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@diorG18
@diorG18 2 жыл бұрын
Who else have a testimony like me? just by listening this song the lord made ma way back 🔙 to his loving kingdom, now its been almost 2 years since ... Our blessings i love you all 🙌🙌🙌
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 2 жыл бұрын
Wow ! God bless you !!!
@diorG18
@diorG18 2 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny amen!!! Yes this song tells literally ma stories, and the fire and the spirit in every lyrics within it, won't get less as time goes by... I can say that It's a living song! if there is such a thing for songs... Much more love for you and all your ministry joyee! May God bless you and your family more 🙏🙏🙏
@Sonofchrist4
@Sonofchrist4 4 ай бұрын
​@@diorG18amen more and more blessing for those who serve the kingdom of god by his grace which is at hand!
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 2 жыл бұрын
እጄን በአፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ፤ የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ፤ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ፤ ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ፤ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ፤ እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ፡፡ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X2፤ ሰው በኃይሉ ከቶ መቼ ሊበረታ፤ የጠላቱን ጥቃት ደጋግሞ እየረታ፤ (መንፈስህን አብዝተህ ያለ ልክ ጸጋ፤ ስንቴ አስመለጥኸው ከክፉ አደጋ) X2፤ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X2፤ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ፤ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X3፡፡
@SabaSisay-r3g
@SabaSisay-r3g Ай бұрын
ተባረክ እንዴት ደስ ይላል❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🥰
@saron8217
@saron8217 4 жыл бұрын
ሰቆ ኤርምያስ 3 (Lamentations) 22፤ ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። 🙌🙌🙌 እጄን ባፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ የእግዚአብሔርን ማዳን በአይኔ አይቼዋለሁ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጂ ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጂ እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሣይ ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሣይ 🙏🏻 Wow So blessed song🎼🎶 May God bless you all abundantly.
@ahirazimmerman2851
@ahirazimmerman2851 4 жыл бұрын
Do you also have the translation for this song?
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@robelendale8157
@robelendale8157 11 күн бұрын
እንገረማለን እንደነቃለን እንዴት ዳንን ብለን ተደነቅን ጌታን ልኮ አስገረመን ልጁን ልኮ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
መዳን የእግዚአብሔር ነዉ❤
@Brentas
@Brentas 2 жыл бұрын
Kalat yatrugnal yihenin mezmur lemeglets bcha kbr le egziabher yhun ............hiyweten yelewete mezmur
@mmemere98
@mmemere98 4 жыл бұрын
መዝሙር 121 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። ⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። ⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል። ⁶ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት። ⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል። I am blessed prise God for your dedication and wonderful worship.🙏🙏
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@jhonytube2513
@jhonytube2513 4 жыл бұрын
Amen
@ga3775
@ga3775 4 жыл бұрын
Amen Amen God bless you that's true
@diboradibora9441
@diboradibora9441 4 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ የምያስመልክ አምላክ ስሙ ይባረክ ………ያለ ልክ ፀጋዉን ምሕረቱን የምያበዛ አባት ከፍ ከፍ ይበል ለዘላለም ጆዬ በጣም የምወድህ ማከብር የአባቴ ልጅ አንተም ኳየሮችክም ታስደምሙናላቹ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላቹ!!!!
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@ttcftf2553
@ttcftf2553 3 жыл бұрын
Wgahsvag
@selamawitshiferaw6974
@selamawitshiferaw6974 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@kalebweldemikael567
@kalebweldemikael567 3 жыл бұрын
@@christianethiopia ሀሉሉየአየሰሸየበረከደለሀፀገ
@christinamulugeta6382
@christinamulugeta6382 3 жыл бұрын
@@christianethiopia ò8l
@bruktawitmatyasofficial8285
@bruktawitmatyasofficial8285 4 жыл бұрын
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ኤር 3፤22 በጌታ ምህረት የሚኖር ሰው ይህንን ዝማሬ አለመዘመር አይችልም። ዘመናችሁ ይባረክ !! 🙏🙏😭
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@BetabiMathewos
@BetabiMathewos 21 күн бұрын
Akebirahalewu
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Жыл бұрын
Who is listening this amazing life testimony song in 2023 praise lord እንደኔ ሰው ያረከው ማን አለ የኔ አባት
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Жыл бұрын
Amen amen🙏🏾 ብርክ በልልን እኔስ ባንተ መዝሙር ተባርኬአለሁ❤❤❤❤❤
@tamiratdesho2686
@tamiratdesho2686 2 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነፍስን ያለመልማል መንፈስ ያጠናክራል ። ብዙ ጊዜ በተራራ ላይ በፀሎት እያለው ይሀን መዝሙር እሰማ ነበር ። እግዚአብሔር ከልጅነቴ ጀምሮ ከባድ የማይታለፍ የማይወጡ እጅግ አደገኛ ከሆኑ ነገሮች አድኖኛል ። መዝሙሩን በፍፁም ሰላም ነበር የምሰማው - God blessed all of you. Thanks
@temesgenmesfin9442
@temesgenmesfin9442 2 жыл бұрын
ማዳንህ
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 4 жыл бұрын
ያልጠፋሁት ከእግዚአብሄር ምህረት የተነሳ ነው ።አቤት ስንት ዘመኖች ወደ ሆላ ተመለስኩኝ አልጠፋሁም አለሁ አቤት የጌታ ምህረት ስንት ጊዜ ጠፋሁ ብዬ ነበረ "እግዚአብሄርን አንድ ነገር ለመንኩት እሶንም እሻለሁ በቤቱ ለዘላለም እኖር ዘንድ👐👐👐
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Amen ! God bless you !
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 4 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny አሜን !አሜን!🌷
@helenlijalem7995
@helenlijalem7995 4 жыл бұрын
እንባይ ከአይኔ አልቆም አለ ቢሰማ ቢዘመር መችም የማይለመድ አምልኮ እና መንፈስ ሃሌሉያ ሰጪውም ተቀባዬም ለዘላለም የተባረከ ነው
@zinashdawit1750
@zinashdawit1750 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ድንቅ ነህ ከቆይታ በኃላ እንደ አድስ መልዕክት መጣላኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መንፈስ ክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤
@SamrawitBahru-l3f
@SamrawitBahru-l3f 2 ай бұрын
በጣም የተባረኩበት መዝሙር
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 4 жыл бұрын
“ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።” - ሉቃስ 10፥20 ሁልጊዜም የጌታ ድምጽ ነህ እንደ ጉንፋን የጌታን ፍቅር አጋባ ብሎሀል አንዱ እኔ ነኝ ተጋብቶብኛል የጌታ ፍቅር ማዳኑ የሚጀመር እንጂ የሚጨርስ አይደለም ። ጆዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ። ዘጸአት ሁላችሁም ተባረኩ !!!!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN and AMEN !!! God bless you my dear brother !!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 4 жыл бұрын
በፕሮቴስታንት ውስጥ እየጠፋ ያለውን ስርአት ስላሳየኸን በጣም ደስ ይላል በዛ ላይ ዝማሬዎቹ አሰለቹም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ
@eshetufantaye3955
@eshetufantaye3955 Ай бұрын
100 %✅
@ttcftf2553
@ttcftf2553 3 жыл бұрын
ያለፍኩትን ዘመናት ሳስብ እግዚአብሄር ስንት ጊዜ ቅጥር እንደሆነልኝ ነው፡፡ ጌታ ሆይ እወድሀለው፡፡
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu kidusan “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@burteasossa1877
@burteasossa1877 4 жыл бұрын
እግ/ር ይባርክህ በጣም ነብሴ ረሰረሰች
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
😭😍😭😍 God bless you more and more !!!
@girmanigusse9284
@girmanigusse9284 4 жыл бұрын
Powerful production. I can’t stop my tears. It reminds me all the ups & downs I passed by the help of the Almighty God. GBU all❤️
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN and AMEN !!! He is good and His love endures fore ever !!! It is good to hear your testimony !!! Blessings !!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@Abrham-Ar12
@Abrham-Ar12 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qH-qgImJhMZmpbc
@KalkidanmelakuAbona
@KalkidanmelakuAbona 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ተመስገን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ተነግሮም ተዘምሮም አያልቅም ስሞህ ይባረክ
@AbiDes-m4u
@AbiDes-m4u 11 ай бұрын
ጩሀት የሌለበት ትክክለኛ መዝሙር የድሮ ዘማሪያን የሚያስታውስ ❤
@edenhhailu
@edenhhailu 4 жыл бұрын
ይኼንን ድንቅ መዝሙር ለተወደደው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ጋብዙልኝ ፓስተር ጆን እባክህ አደራ ተባረኩ።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@melkamualebachew2845
@melkamualebachew2845 4 жыл бұрын
u got it my sister
@kidisthailu1862
@kidisthailu1862 4 жыл бұрын
God bless you
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@esttikPluss
@esttikPluss 3 ай бұрын
Kemote yamelete yawekewal Amen kibir leyesu yehun
@ephremeliasofficial
@ephremeliasofficial 4 жыл бұрын
ነብስም አልቀረልኝም ተባረክ መስማት ማቆም አልቻልኩም።። ።ማዳንህ።
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@tezetawa
@tezetawa 4 жыл бұрын
Effoyyyyyyy!!! What a fantastic heavenly worship song!!! What a blessing!!!😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Apostle Johnny እና ዘፀአቶች፣ በጣም ነዉ የምወዳችሁ! ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ!!!
@sinahassenebrahim9813
@sinahassenebrahim9813 4 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን እህታችን
@tezetawa
@tezetawa 4 жыл бұрын
Efitah TV Ethiopia World Wide ቤተሰብ ሆነናል! እግዚያብሔር ይባርካችሁ!
@persistence.3322
@persistence.3322 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዝያብሄር ይሁን!!!!🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ደነቀኝ ማዳንህህህ!!
@Panda-ch6zs
@Panda-ch6zs 3 жыл бұрын
Amen
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኩ በጌታ ስም ዘመናቹ ይባረክ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@ttcftf2553
@ttcftf2553 4 жыл бұрын
ያለፍኩትን ዞር ብዬ ሳይ.... ጌታ ሆይ አቤት ስንቱን አለፍኩ ባንተ፡፡ የአባቴ ልጆች ወደላይ ይዞ ስለሚሄደው ዝማሬያቹ በብዙ ተባረኩ፡፡
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@nardostesfazgi9761
@nardostesfazgi9761 4 жыл бұрын
Enem madanu yeberetabign sew negn engdih min yibalal geta abzto yibarkh tebarekilign johnyeee
@michaelabraham406
@michaelabraham406 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከእናንተም በኋላ ትውልዳችሁ እንዲሁ በጥፍ ጸጋ ቅባት እየጨመሩ እየጨመሩ ይዘምር ይስበክ ተባርካችሁ የምትባርኩ ድንቆች እኔና ቤተሰቦቼ እንወዳችኋለን ተባረኩልን ውብአየሁ ና ልጆቿ
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@mahletyilma6330
@mahletyilma6330 9 ай бұрын
What an amazing worship song filled with Gods spirit. Tadelen Geta betam yewedenal. A strong tower he is. The prince of peace. What a Father we have !!!!!! God bless you for Mezmur like this that takes us to the throne in his presence.
@woineabate1201
@woineabate1201 4 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ከሰማሁበት ሰአት ጀሞሮ በኔና በቤቴ የሆነውን በጎነቱን ፍቅሩን ምህረቱን ቸርነቱን ደግነቱን እያሰብሁ ሳለቅስ አመሸሁ "ገረመኝ ጥበቃህ ማዳንህ" የጌታ ህልውና ያለበት ዝማሬ ነው ጌታ ይባርካችሁ እንዲሁ እንደዘመራችሁ እንዳመለካችሁ ዘመናችሁ ይለቅ ስንወዳችሁ ቃላት የለንም ቦታውን እንዴት እንደሚያምር ልብሳችሁም እናንተም እንዴት እንደምታምሩ መግለጽ አይቻልም ጆዬ ወንድማችን አሁንም ሌላ ዝማሬ እንጠብቃለን አንተ የተፈጠርከው ለዚህ ብቻ ነውና እባክህ ዘምር ዘምር
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@lemlemmelese740
@lemlemmelese740 3 жыл бұрын
geremgn madanehhhh!!! Tsegaw yebizaleh Jo
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 4 жыл бұрын
I have no word abut this song so amazing when I remind my life I can't stop crying
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጆዬ ፀጋ ይብዛልህ በምህረቱ ተሸፈን !!!!
@yeneneshtemesgen1288
@yeneneshtemesgen1288 4 жыл бұрын
ገረመኝ ጥበቃህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳየው ገረመኝ ጥበቃህን።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Denek zemare new,hawariyaw yohanes agelegeloteh yebarek
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 4 жыл бұрын
ዛሬ በማለዳ ብነሳ ሜሮን ተሰማ የምትባል ጓደኛዬ አረ እህቴ ልበል ደሞ እኮ አንድ ቀን ነው ልደታችን ያው ታላቄ ብትሆንም ሃሃሃ News Feed ላይ አንድ መዝሙር አየሁኝ ብዙ ጊዜ የእራሴ መዝሙር ይመስለኛል እንዴት አትሉኝም ????? ታሪኩ እንዲህ ነው በኢትዬጲያ አቆጣጠር 1998 ወንዶ ገነት ለአገልግሎት ከዘፀዓት ኳየር ጋር ለአገልግሎት በሄድንበት ወቅት አመሻሹ ላይ ተሰብስበን Come Fire ተዘጋጅቶ አንድ መዝሙር ካልተዘመረ ብዬ ረበሽኩኝ የጆዬ ወንድም ፖል በገናውን አንስቶ እኔ ያልኩትን መዝሙር መዘመር ጀመረ ከጥቂት ደቂቃ በሁዋላ ምን እንደሆንኩኝ ባላውቅም ትዝ የሚለኝ ግን እያለቀስኩኝ መሆኔ ነው ጨዋታው ተረሳ ሁሉም ማምለክ ጀመሩ አንዱን መዝሙር ለብዙ ሰዓታት መዘመር አላቆምንም እኔ ግን ማልቀስ ነው ስራዬ (በማግስቱ ከነገሩኝ) ምግቡም ተረሳ ስነሳ አቅም አንሶኛል ወደ መኝታ ክፍሌ አመራሁ ወላጅ አባቴ እና ታናሽ ወንድሜ በልተህ ተኛ ቢሉኝ አሻፈረኝ አልኩ ለመተኛት ሞከርኩ እንደነገሩ ወሰደኝ ስነሳ ግን ሌላ ሰው ነኝ ሁሉ ነገር አስጠላኝ ፍላጎቴ ናፍቆቴ ሁሉ ተቀየረ ዳግም ተነካሁኝ አጥርቶ ማየት ሆነልኝ የተፈጠርኩበት አላም ገባኝ ተራ ሆኖ ማለፍ አሥጠላኝ ከነበርኩበት አስጠሊታ ህይወት በዚህ መዝሙር እስከወዲያኛው ገላገለኝ እጅ ሰጠሁ ተሸነፍኩኝ ህይወት ቀለለኝ እውነተኛ ፍቅር ከጌታዬ ከሰሪዬ ጋር ያዘኝ ያኔ የነካኝ ጌታ ዛሬም ይዞኛል እያስገረመኝ እየጨመረ ኡፍፍፍፍፍ አንዳንድ ሰዋች አይጠፉም ወንድ ያለቅሳል እንዴ የሚሉ እኔ በነካበት አይነት ይንካቹህ አረ እኔንም ይንካኝ ደጋግሞ ናፍቆኛል ። ዛሬም በዚህ መዝሙር አልችልም አቅም ያንሰኛል 14 ዐመታት ወደሁዋላ መለሰኝ ትኩስ ፍቅር በውስጤ ፈሰሰ ። ጌታ ሆይ ተመስገን ።!!!!!እኔ በምጠራህ ጆዬ ሌሎቹ በሚጠሩህ (ሐዋሪያው ዬሐንስ ግርማ) እወድሃለው ታውቃለህ ደግሞ Clip ላይ ባለመኖሬ ባዝንም አረ ሰምታቹህ ፍረዱኝ ገረመኝ ጥበቃህ/3*/ ገረመኝ ማዳንህ/3*/ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳየው
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Love you man !
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 4 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny Me Too Joye.
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 4 жыл бұрын
Philuyeye of course lik neh! This song is impactful not because it was craft fully written and arranged. It came out of life and it has been giving life to those of us who've been singing it. Love you dear friend and little bro. 😍
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 4 жыл бұрын
@@merontessemaofficial55 Love You Too Mariye!!!
@mimiabe-y8g
@mimiabe-y8g 4 жыл бұрын
ከወጣ ቀን ጀምሮ የትም የትም የምሰማው ይሄን ነው እኔንጃ አጋነንሽ አትበለኝ እንጂ 100 ጊዜ ይሆናል ገና እሰማዋለሁ ይባረኩልኝ
@amarignatube
@amarignatube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከልቤ የጣፈጠ የምስጋና መስዋእት ሲፈልቅ ይሰማኛል, ስለዚህ ስለተቀባ ዝማሬ ጌታ ይመስገን.
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN 🙏 GOD BLESS YOU !!!
@getumolla4018
@getumolla4018 4 жыл бұрын
God bels you
@kalkidantesfaye7444
@kalkidantesfaye7444 4 жыл бұрын
Wowwwwww amen amen amennnnnnnnn, yessssss geremegne madanu, geremegne yalefekuten huluuu wede huala sayew, geremegne yasmeletegnen hulu sayew, ejen bafe lay aschanegne, halelujah halelujah to the lamb of God!!!!!!!!! Yadanen nigus semu yibarekkkkk!!!!!
@fjxjdjcjdhsjd6947
@fjxjdjcjdhsjd6947 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@rahelberhane8283
@rahelberhane8283 4 жыл бұрын
Every time I listen to this song it speaks to my heart ❤️. For me, It is a reminder of God’s love, grace, and mercy. I could have been lost, but he was there every step of the way. He is faithful!!
@kasechkebede2664
@kasechkebede2664 2 жыл бұрын
በማዳኑ still አለው praise God bless you in God family.how much I love you u don't know!!!!
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ገረመኚ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር በዬ አሁን ሳይ ኡ ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏👏ተባረኩ ያባቴ ልጆች
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu kidusan “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@MarieBitew-wn2ud
@MarieBitew-wn2ud 2 ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ❤ እልልልልልል
@tinebebtemesgen3900
@tinebebtemesgen3900 2 жыл бұрын
There was days only a walk away to my Death and lost but Only God Showed Up!! ገረመኝ ጥበቃህ!!!😭😭😭😭
@Babygirlyene
@Babygirlyene 2 жыл бұрын
I love you sister thank you for living 🥺🫶🏽we need you on this earth
@hodanamen7083
@hodanamen7083 4 жыл бұрын
MEDANEHEE...MADANEHEE...!! TEBAREKU!! HULEM YEMIYASGEREMENG MDANU NEW!!!!! BETELEY ENEN MADANU YEGERMEGNAL HULEM.....HULEM!!
@nahumgebremedhin8781
@nahumgebremedhin8781 4 жыл бұрын
መዝሙሩ እጥንትን ጅማትን ስጋና ነፍስን መንፈስን ሁሉ ይነካል በጣም እንወድሀለን (እንወዳች ኅለን) እኔ በመዝሙሩ ፌንት ማድረግ ብቻ ነው የቀረኝ!!!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
😂😂🙏🙏🙏 God bless you again and again
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny you are The Treasure of Church Christ more grace to you and your family me and my family will keep you in our prayers be strong in God glorify the hope of glory who sit in his throne, glorify him
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@ayelutamerat3659
@ayelutamerat3659 4 жыл бұрын
May God bless you abundantly!
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@ShibireBekele-e6k
@ShibireBekele-e6k 11 ай бұрын
awo ye egzabher madan yasgermal
@ShibireBekele-e6k
@ShibireBekele-e6k 11 ай бұрын
geta yibarkish ihite tebareki
@ebisaeba
@ebisaeba 2 ай бұрын
@Saron202
@Saron202 4 жыл бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ሰአት በማክበራችሁ ደስስስስስስ ብሎኛል መዝሙሩን አዳምጣለሁ
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 4 жыл бұрын
ገረመኝ ጥበቃህን ደነቀኝ ማዳንህን ያለፍኩን ዞር ብዬ አሁን ሳይ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባርክ። ለብዙዎች መፅናናት መበርታት መነሳት ሁናቹሃል። 🙏🏽😇😍😍
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Amen so beautiful. Amazing songs God blessings you all ❤️😍🇪🇹
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Thank you and God bless you !!!
@shalomamen5843
@shalomamen5843 4 жыл бұрын
apostle johnye beka ante zimbleh zemirlet lezi geta love you all the tsat choir its blessing mezmur ye geta madan mech tengro yalekal
@kelaberede9932
@kelaberede9932 4 жыл бұрын
My God የእግዚአብሔር መገኝት በሙሉ ሀይል የለበት ድንቅ መዝሙር thanks apostle my blessing
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማዋ የማልጠግበው ሆኑብኛል : ትላንቴን ያለፍኩት ውጣውረድ : ማልቀስ ማዘን መጨቄን ያሳየኛል: በሕይወቴ የበዛውን የመንፍሱን አብሮነት በይበልጥ እለት ከለት እለት እለ ባምላኪ ፊት በምስጋናና በአምልኮ ያስደፍኛል:: ማዳንህ ማዳንህ! ለእኔ የተዘመር ዝማሪ:: ኢየሱሴ ይባርካቹ : ይጨመርላቹ: ደስ የሚያሰኘውን ክብሩን ያብዛላቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@lelidisen3897
@lelidisen3897 4 жыл бұрын
I can't stop listening to this song!!!! God bless you & thank you Joye!
@museabebeshem1305
@museabebeshem1305 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@liyameko8897
@liyameko8897 4 жыл бұрын
I can't stop to ... Amazing worship እጠፋ እችል ነበር አለፍኩት እርሱ እርሱ ሆኖ .... Bless u all
@destademessie5409
@destademessie5409 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ዝማሬ፤ የጌታን የማዳን ስራዎች በልዩ ዜማና አምልኮ ወደ እርሱ እግሮች ስር ይዞ የሚያስቀርብ መንፈስ ውስጥ ያስገባል። ተባረኩ
@tigisperspective200
@tigisperspective200 2 жыл бұрын
Since the new year 2015 its on repeat mode, God has indeed helped me and my family these few months that kept us speechless. ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ ሳይ...
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 7 ай бұрын
wow እዉነት ድንቅ መዝሙር ነዉ መዝሙርህ ህይወት አለዉ መዝሙርህ መዝሙራቹ ሳዳምጥ እዉነት ከጌታ ጋ ፍቅሬን ይጨምራል 100/100 !!!!
@teketelargata8101
@teketelargata8101 4 жыл бұрын
yes, the salivation of God is always amazing
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@yeabsiraydnekachew2189
@yeabsiraydnekachew2189 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ክብር ክብር ለኢየሱስ መድሃኒቴ ቤዛዬ ውዴ ማምለጫዬ ክብር ክብር ይሁንልህ የኔውድ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@BenBaissa
@BenBaissa 4 жыл бұрын
Simply breathtaking! What a wonderful production magnifying and admiring the amazing salvation of Jesus Christ our Lord!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Thank you very much Abundant blessings too you again and again
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate berukane leberket hunulge lemlemulege
@marcosmumasha4532
@marcosmumasha4532 4 жыл бұрын
I can’t stop listening to this song, it is breathtaking 😍......”Madanihi” 🎼🥇
@music-bac1558
@music-bac1558 4 жыл бұрын
Amazing song
@danielgirmachew91
@danielgirmachew91 4 жыл бұрын
Tebarekulegn bebezu besemau besemau yemaletegebeu yegziyabeheren madanunena tebakawou eyasegeremegn nebesem alekerelegnem
@AshenafiKebede-lk3tu
@AshenafiKebede-lk3tu Жыл бұрын
Thanks Lord Jesus !!
@Bekysho
@Bekysho 4 жыл бұрын
back in the days ....i see my self and remember Gods protection !!! and praise him because of this song thanks brother johnny love you !!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Thank and I love you too !!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
You are blessed
@nehemiahtefera147
@nehemiahtefera147 3 жыл бұрын
May jesus kingdom strengthen may every body worship him
@samrawitabate5506
@samrawitabate5506 3 жыл бұрын
Menfesn yemiyades mezmur Yalfekutn zor biye sayew geremegn Amen
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 4 жыл бұрын
King Jesus, We bless yur holy name! You all are a blessing💞💞
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Praise be to His holy name !!! You are blessed !!!
@eyerusalemtadesse5036
@eyerusalemtadesse5036 Жыл бұрын
❤❤❤❤ geta zemenachun yebarek
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 4 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ገረመኝ ማዳንህ ለኔ አይማጥኔኝም ነበር በእውነት ዬምሎውን ቆንቃ ሰጠቹኝ ታበረኩኝ ትውልዳቹ ሁሉ ለዚ ይምበረከክ…
@kenessabula5548
@kenessabula5548 3 жыл бұрын
What a song !! a good reminder of God’s relentless grace and protection 🙌 feel the presence whenever I open this song 🔥🙌 More blessings !! Much love !!
@tigestasamsnow4687
@tigestasamsnow4687 2 жыл бұрын
0
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርካችሁ ህይወት የሚሰጥ ዝማሬ
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
AMEN my dear sister !!! God bless you too !!!
@dagmawitsebsebie
@dagmawitsebsebie 3 жыл бұрын
This song has been my anchor for the past couple of months!!!!! Jeeeeesus! Thank you!
@meskeremdeneke9704
@meskeremdeneke9704 3 жыл бұрын
Abet geta endet endadanegn yihen mezmur sisema alekisalew tebarek joye
@eseygetachew783
@eseygetachew783 4 жыл бұрын
yhi leni kemzemurem yalfe tslote ekoo new ymer wooooooooooooooooooooow i can't stop listening it's amazing jooye u always ye lben yewsetin ekooo new be mezurehe weste magyew mne elalahu egizabhirn amsegnalhu enji anten n all of u guys God yebarkachu abezto abzto
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Жыл бұрын
እውነት ነው ማዳንህ ፍጥረት ጥብቃህን ከክፉ ጌታ ማን አለ እንዳተ 🙏🏻🙏🏻✝️✝️
@melkamuyohanes5560
@melkamuyohanes5560 4 жыл бұрын
Apostle John No words to express God bless you and your amazing Zetsat team, dropping tears every time I listen all mezmur. በማያልቀው ፀጋ ያጥለቀልቃችሁ::
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta
9:46
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 2,7 МЛН
እረኛዬ || ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Eregnaye || Zetseat Choir @ Elili Hotel
14:48
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 515 М.
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 1 МЛН
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 62 М.
አያለሁ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Ayalehu - Apostle Yohannes Girma
11:11
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 453 М.
Yohannes Girma // አልፋና ኦሜጋ // Alpha and Omega
12:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 249 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН