ጋሽዬ በተፈጠረው ነገር ግራ ተጋባ . በጣም አዘነ 😱😭😭😭😭

  Рет қаралды 156,505

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#abtube #yetenbitube #famly

Пікірлер: 2 200
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
ሽማግሌ ይላክ የምትሉ ላይክ ግጩ መቼም አይለዩም 😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር ያቃል እሱ ያጣመረው ሰው አይለየውም
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አዎ ይላክ😢😢😢😢
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
አወ ይላክ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
ምርጥ አባት 👌👌 ትክክል ምትበላከሆነ ናና ምግብ ብላ አላሉም😅😅😅😅 አረ ተረጋጋ አባትህ እያሉ አትስጋ ምግብ ብላ😅😅😅😅🎉
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
@@zubyedachala3556ሁኔታው እያሳዘነኝ ያንች አባባል አሳቀኝ 😂
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Sijemer isua atfeligewum iwunetenga fikir indih ayidelm 🥺🥺🥺
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አባታችሁ ደሞ የዋህ ናቸው ሲያሳዝኑ እድሜና ጤናይስጣቸው
@hawaareya9438
@hawaareya9438 Жыл бұрын
አባት እኮ ልዩ ሚስጥር አለው ወላሂ አባዬ ችግርን ፈተህ ሰውን የምታስታርቀው ነገር ትዝ ይለኛል 😢አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቅህ አባዬ
@elsabahru734
@elsabahru734 Жыл бұрын
ሀዘኔን አስታወስኩ😢😢😢😢አይዪዪዪ አባዬ ነፍስህን በፀደገነት ያኑረዉ ብቻ ጎደሎዬን ትሞላ ነበር😢😢❤
@oumermohammed6626
@oumermohammed6626 Жыл бұрын
አባት እኩ መከታ ነው😂😂😂😂 አባቴ አላህ ይርሀምክ ሁለ ነገሬ ነበርክ አሁን ሁሉንም ነገር ተርዳሁህ አላህ ይዘንልህ
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd Жыл бұрын
Amiiiiiiin Amiiiiiiin Amiiiiiiin
@AbudMaliki
@AbudMaliki Жыл бұрын
አሚን
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Жыл бұрын
አላህ ይማራቸው የሞቱትን የኛንም አላህ ያቆይልን
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
😢ጋሽየን የምትወዱ በላይክ ግለፁ
@saada5858
@saada5858 Жыл бұрын
አባት ክፋት የማይፈልግ ጥላነዉ እድሜና ጢና የኔአባት ❤❤አብርሽየ ደስታህን አላህ ይመልስልህ❤❤❤😢😢😢😢
@sktaraktar3737
@sktaraktar3737 Жыл бұрын
አሚን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ያድሎት❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ❤❤❤እድሜጤና ይስጥዎት ጋሼ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Жыл бұрын
ደምሪኝ 🥹🌹
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
​@@user-ps7uy6cc7wደምሪኝ ውዴ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ኑ እንደማመር
@samerahchannel2985
@samerahchannel2985 7 ай бұрын
🇨🇬👍❤
@InspirationalGlassRose-ir1sv
@InspirationalGlassRose-ir1sv 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ይሄን ስሜት የደረሰበት ይረዳሀል አብርሽ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ደግሞ መልካም ቤተሰብ አለህ እነሱም ከጎንህ ናቸው እፍፍፍፍ አባታቸው እራሱ አሳዘነኝ የኔ እንስፍስፍ ወላጆች እኮ የልጆቻቸውን መከፋት አይፈልጉም እመቤቴ ሁሉንም ነገር አስተካክላ ሳቅህን ያሳየን አብርሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
ልጂቷ ለእሱ እውነተኛ ፍቅር ቦታ ካላት በምንም ምክኛት አይለያዩም 😢
@zolasd1002
@zolasd1002 Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢የደረሰበት ይወቀው እሥ በፍቅር ልቡ የተሠበረ 😢😢😢😢😢
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
ምርጥ አባት አባትኮ ለልጆቹ እሩሩሁ አዛኝ ሰከፉበት የማይወዲ ሰውነው እርጂም እደሜ ይሰጣቸው 🥺🥺🥺🥺
@user-sx7qg4vo6n
@user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын
እኔም እንዲህ ነበር የማስቃዪው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ተጋባን አረፍን አይ ልጃንት በቃ ነገሩን ፍቱና አብራቹህ ኑሮ ዛሬ ልጃንቴን አስታወስክኝ እኔ በዙ መሰዋትንት ከፍዪ በመጨራሸ የ2 ልጃች እናት ሆኩኝ አልሀምዱሊላህ እና አንተም ትግስት ያስፍልጋል 😢😢😢😢😢😢😢
@user-pj6ml4vg8r
@user-pj6ml4vg8r 8 ай бұрын
ማሻአላህደሥይላልወላሂበፍቅረመጋባት እኔምታፍቅረንነበረየተጋባነዉአሁንግንተለያይተናልእኔምስደትእሱምስደትነዉያለነዉ ምቀኛአለያየንወላሂበፍቅራችንግንእዳለነዉወላሂለምንእደሆነአይገባኝምወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HabtamWendimu-hs5nt
@HabtamWendimu-hs5nt Жыл бұрын
አበርሺዬ አይዞን ወድማችን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ። የኔአባት 😢😢😢😢💔💔💔😥😥😥
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
አባት ማለት መከታ ክብር ደጀን የጥዋት ጀንበር የምሽት ጮራ ❤❤❤ ሁሌም አዲስ ሁሌም ተስፋ ነው ምን ልግለፅህ አባቴ እውድሀለሁ አባታችሁ እረጅም እድሜ ይኑርላችሁ😢😢❤❤
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
የኔ አባት❤❤አሣዘነኝ ወላሂ ወይኔ አባቴ ጀነተል ፊርዶወስ ይወፍቅልኝ አባየ ናፈቀኝ😭😭😭አባትነት
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
የኔ አባት እኔን አብርሺ አንተ መልካም ልብ ያለህ ሰውነክ 😢
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w Жыл бұрын
አብሬዬ ስሜቱን እኔ እረዳካለሁ በእኔ ደረሳል በምወደው ልጅ ተከድቼ ማለቀስ ብቻ አይደለም ማንነቴ እሰከ ማጣ መረሳት አቅቶኝ ለሁለት አመት ዋጋ ከፈያለሁ እና እግዚአብሔር ይመሠገን ከዚያ መጥፎ ነገረ ወስጥ ያወጣኝ አመላኬ አንተም አይዞህ አባትክ ያስተካክሉላሃል በተረፈ ፀልይ አይዞን
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አወ ስሜቱን የሚያውቀው ያውቀዋል ከባድ ነው እኔም እዳችው ነኝ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 10 ай бұрын
@@user-gd1gu5gk8h እግዚአብሔር ታሪክ ይቅይራል በካዱን ሰዎች ፌት ክፋ አድረጉ ያሳይናል በእሱ ብቻ ተመኪ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
አይ አባት ማለት እኮ ረጅም እድሜ ላባቶቻችን 😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አባትኩሰሙያልትጣራለትእሰኪዱአአርጉልኚበሰላምእዳገናኚን
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
ዉይ አባት ሺ አመት ይኑር የኔ አባት😢
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r Жыл бұрын
በስመ አብ ስወድቅ ልቤ ወለቀ አውቆ ነው ራሱ ስቶ ነዉ እመቤቴ ትርዳህ እንዴት እንደ ደነገጥኩኝ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይመልስላቹ ወንድማችን❤😢
@seidseid2312
@seidseid2312 Жыл бұрын
እደዝህ አይነት ወድ የዋህ አፍቃሪ ይወፍቃችሁ የመዳም ቅመሞች🎉🎉😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
😢በማን እድላችን😢
@solnayatube-tx8xn
@solnayatube-tx8xn Жыл бұрын
አሜን😢
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@abebat3946
@abebat3946 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын
ከባድ ነው ብቻ አይዞንን ወንድማችንን ጠንከር በል😢😢😢😢
@andantetube2746
@andantetube2746 Жыл бұрын
Yen abat meketa eko new wannee abate banorelegne menem bihon mela ayaxam😭😭😭😭😭
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын
@@andantetube2746 tekkl
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o Жыл бұрын
ምኑነነውከከባድ
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын
@@user-yk4vh3jz1o ፍቅሩ ልበልሺ🤣🤣🤣
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o Жыл бұрын
@@zinetanwaeryoutube4808 ቱ,የምንፍቅርነዉ,ሥለፍቅርያሉትንቢሉምንምአይገባኝ
@Haha-ns8oh
@Haha-ns8oh Жыл бұрын
አባት መከታ መኩሪያ ነው የተባለው በምክናየት ነው አባት ሸአመት ይኑሩ ወላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Жыл бұрын
እኔ አላደለኝም አባቴ አላህ ይርሀምህ ያለሡ ህይወት ትቀጥላለች ብየ አሥቤ አላዉቅም ነበር ግን ይህይወት ይቅጥላል
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
​@@alahamdulilahalakulihal😢😢😢😢 እኔም ነኝ ወላሂ
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
ውይ አባባ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላቹህ ምርጥ አባት አብርሽዬ አይዞህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም እንደምትታረቁ ተስፋ አለኝ በስከመጨረሻ እራሱን ስቶ ሲወድቅ እንደኔ ያለቀሰ ማነው😢😢
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
አባት እኮ ልዬ ነው መከታ የኔ ውድ አባት እወድሃለሁ 💗💗❤ አባቱ ታድለህ የተባረኩ አባት ናቸው እድሜ ይስጣቸው 💗💗💗
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
ምርጥ አባት እድሜጤና ይስጥዎት ጋሼ❤❤❤
@y9gh956
@y9gh956 Жыл бұрын
አይዞህ ወድም ማፍቅርበጣም ከባድነዉ የደረሰበት ያዊቀዋን ምርጥ አባት ነዉ ያለህ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@brakat1288
@brakat1288 Жыл бұрын
በፍቅር መጎዳት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያዉቃል 😢😢😢
@user-cw6vp6ye1s
@user-cw6vp6ye1s Жыл бұрын
በትክክክል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭አብሬህ አለቀስኩ አብሪሺየ አላህ አይለያችሁ እውነተኛ ፍቅረ ይታመማልይ አይሞትም የኔየውድ አባት ሺመት ያኑረልህ አባትህን
@abebat3946
@abebat3946 11 ай бұрын
እኛኮ ግን ችግራችን የሚያፈቅረንን ሳይሆን የምናፈቅረውን ነው የምንከተረው መጨረሻላይ ሂወታችን ይበላሻን በዚሕ ግዜ እውነተኛ አፍቃሪ ማገኘት መታደል ነው ጌታ ሆይ ከስዴት መልስ መልካሙን የሒወት አጋራችንን አዘጋጅልን😢😢
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z 8 ай бұрын
امين
@user-ul4ho4sp1g
@user-ul4ho4sp1g Жыл бұрын
እፍ አፍቅሮ መለየት ያየው ያቀዋል እመብርሀን ሠላም አውርዳ አድላይ ታድርጋቹ ❤️😥
@user-po8py2yu5t
@user-po8py2yu5t Жыл бұрын
እመቤቴ አትለያችሁ የእውነት የዚክ ቤተሰብ አዝኖ ማየት በጣም ይከብዳል
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын
አቤት አባትነት የኔ የዋህ ምርጥ አባት ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው አብርሽ አይዞህ 😢❤❤❤
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል ቢሆንም አይንዞህ ምርጥ አባት አሉህ ሽማግሌ ይዘው ይሂዱ ይስተካከላል ወንድም እኔንም አስለቀስከኝ ደሞም እኮ ወንድ ልጅ ነህ አይንዞህ ጠንከር በል
@ritahailu7055
@ritahailu7055 Жыл бұрын
እንደዚህ አባት አለ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርኮት
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ውይ አይዞህ ወንድሜን በጣም ከባድ ነው ምርጥ አባት ናቸው የኔ አባት ሲያሳዝኑ ልጅም አይደል እንዲጎዳባቸው አይፈልጉም ከእግዚአብሔር ጋር ይስተካከልልክ አይዞክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ወድሜ አብርሽ እዲ እራሥህን አትጉዳ ሁሉም ነገር ይሥተካከልልሀል አብሽር ገና እኮ ልጅ ነህ ብዙ ነገር እጠብቃለን ባተ እዲ ሆነህ ማየት አንፈልግም(💔💔❣️❣️❣️
@TenayeDemeke
@TenayeDemeke Жыл бұрын
ቃጣይ ከፍቅር ጋር ጣቢቃሎ ሁሉ ነገር ታስታካክሎ ፍቅር ማለት ምርጥ ስቃይ ነው አይዞክ አብርሽ እራሱን ስቶ ወዳቃ እኮ ኡኡፍፍ አፍቃሪ ልብ እንዲ ነው ጌታ ሆይ አንድ አርጋቾው 🙏🙏🥲🥲😢😢
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
ታድላ የምር በፍቅር እደዚህ ወድ ልጂ ሲያለቅስ😢😢❤❤❤
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 Жыл бұрын
አባትእኮ መክታነው በአለም ያላችሁ አባቶች እርጅም ይስጥልን አሜን አብርሽዬ ሳቅክን ይመልስልን
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
ወላሂ ፈቀር ከባድ ነው አይዝህ አበርሽ አሰለቀስከኝ እኔም ሰላሳለፍኩት ያንን ሁሉም አለፎ ለዚ ደረስን አለሀምዱሊላህ አበሽር አበርሽዬ ተመለሳለች 💔💔
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
😢😢😢😢 በጣም ነዉ ያለቀሰስኩት ፍቅር ስለተለየችው ።መልሰው ይገናኛሉ. ።ጋሽየ ጥሩሩሩሩሩሩሩሩ አባት ናቸው። 😢😢😢😢😢😢
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
አረ ኣታስለቅሱን የስደት ልቅሶ ይበቃናል የኔ ኣባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
የኔ አባት ማን እንደ ወላጅ ወላጆቻችን ከአላህ በታች ሁለ ነገራችን ናቸው
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አብርሸ የኔ ወንድም አይዞህ ላንተ ከሆነች ኢየሱስ ይቀድምልል እራሰህ አትጉዳ ምርጥ አባት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Жыл бұрын
😢😢😢😢 የደረሰበት ያቀዋል ጋሽዬ እዲሜ ይስጠወት አብርሽ አይዞህ
@tsehaydesaleyin-ql7kr
@tsehaydesaleyin-ql7kr Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ሳይበላ መቆየቱና ማልቀሱ አንድላ አቅም ያሳጣል አያችሁ ስወድቅ 😢😢😢እኔን ወንድሜ ፍቅር ከባድ ለቤትሰቦቿዋ ልባቸው ይመለስ 😢የምር ርቃ እንዳትሄድ ብቻ ልጁ እንዳይጎዳ
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji Жыл бұрын
አብርሽ አይዞህ ወንድሜ እደኔ ያሳዘነው 😢 እግዚአብሔር ደስታህን ይመልስልህ
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው መለየት አይችልም አይዞህ ወንድሜ😢😢🙏🙏🙏እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስለችሁ❤❤🙏🙏🙏
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
አይዞ AB አላህ አሲተካክላቹ 😢😢😢❤❤ ምርጥ አባት እዲመና ጤና ይሰጥህ ጋሼ❤❤
@GccGgg-ok9jm
@GccGgg-ok9jm Жыл бұрын
እኔም የመወደውን ልጅ አጥቻለሁ በቤተሰብ ምክንያት አይዞችሁ ሁሉንም አላህ ያስተካክለው
@rabiaayalew4541
@rabiaayalew4541 Жыл бұрын
እኔምአለሁ😢😢
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
እኔም በወንድሜ ምክንያት😢😢
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Жыл бұрын
እኔ ተለያየህ 😢😢😢😢
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
እኔም ነኝ ወላሂ ሁልግዜ ውስጤይቃጠላል😢😢😢😢😢
@Abo7md501
@Abo7md501 Жыл бұрын
​@@hayat2582እኔ አልሰማቹህም እያልኳቸው ነው ግን ከባድ ነው😢😢😢
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የልቤን ቁስል 😭😭😭😭😭😭😭 እባካችሁ ወላጆች በፍቅር ጣልቃ አትግቡ😭😭😭😭😭😭 የደረሰበት ያውቀዋል😭😭😭😭
@nardosberhon9964
@nardosberhon9964 Жыл бұрын
😂😂😢
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
በጣም
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu Жыл бұрын
እኔም ደርሶብኛል አሁን ይሔን ሰሞን በፀሎታችሁ አስቡኝ የምወደዉን ልጅ በቤተሠብ ምክንያት 😢😢😢😢🥺🥺🥺😭😭😭😭😭
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
@@Sara-nj4xu በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔርን😭😭 እግዚአብሔር አይለያችሁ 🥰🥰
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየው አብራችሁ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን😢😢😢ፍቅርኮ ከባድ ነው
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
አብርሽዬ አይዞህ አትከፋ የኔ ጌታ ቆፍጠን በል አባትህን አታስጨንቅ ጋሽዬ ሔዶ ቤተሰቦቿን ይጠይቅ ወይ እሽ ብለዉ ፍቅርን ድሬዳዋ አይልኳትም
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አይዞሽ አብርሽ የማይስተካከል ነገር የለም ከልብ ከተዋደዳችሁ መቼም አትለያዩ ❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ውይይይ ጋሽ እዳንተ ብጤውን አባት ያብዛልን❤❤❤❤❤❤😢😢
@birtkanstegn4206
@birtkanstegn4206 Жыл бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋአ ያደልህ አብርሽ አይዞህ😢😢😢😢😢
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜን አብረሽ አይዞህ አላህ ላንተ ካላት አታጣትም ተረጋጉና መፍትሄየ ፈልጉ
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ስሜቱ ከባድ 😢😢😢😢ፈጣሪ ይርዳህ አቦ ወንድም 😢
@user-kz3we1yj3j
@user-kz3we1yj3j 2 ай бұрын
ወድልጅ ሲለቅስ በጣም ውስጤን ይሰማኛል ለምን ይሆን ጀግና ያኩሉ አልፈህ ዛሬ ከሩታየ ጋር ደምቀህ ታየህ እኛ ያልነው ሳይሆን ፈጣሬ የፈቀደው እና የመረጠው ለኛ ጠቃሜ ነው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
በዉነት ልቤ ነዉ ያዘነዉ አይይይ የሚወዱት ሰዉ 😭😭ማጣት ከባድ ነዉ😭😭
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
እኔም እንድህ ነበር ያስለቀሰኝ የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነዉ ግን አሁን ላይ ደስ ብሎኛልእድሜ ልኩን ሲለቅስ ይኑር እና ይህ ጋህባ 💔 አልሃምዱሊላህ እሚወደኝን ላገባ ነዉ ወላሂ እኔ አልወዳትም እያለ ያወራዉ መቸም አረሳለት ማን አባቱ አሰረዉ መሄድ እየቻለ ከሴት ጋር ሁኖ ያወራዉ ጠባሳዉ ተረፈኝ 💔💔💔💔💔💔 ያረብ ሲለቅስ ያሳየኝ
@ameena1195
@ameena1195 Жыл бұрын
እኔም፣ልክእዳች፣አልቅሻላዉ፣ልቤን፣ሰበራዉ፣ሌለአገባ፣ዱአርጉልኝ፣ኡፉፉፉፉፉፉ
@MdEt-jb4vn
@MdEt-jb4vn Жыл бұрын
ጋህባ በይው
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
@@ameena1195 የኔ ዉድ አይዞን 💔
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
@@MdEt-jb4vn በጣም የኔ ዉድ 💔
@MdEt-jb4vn
@MdEt-jb4vn Жыл бұрын
@@user-zp2qe6dr2q ወላሂ ቢላሂ እንደት እደምወደው እደት እዳለቀስኩ አሁን እንደሡ ውስጤን ደስተኛ የሚያደረሰገው ነገር የለም ተሂወቴ ስለወጣልኝ እንደሡ የምጠላውም የለ እሱን አግብቸ ቢሆን ተቃጥየ ነበር የምሞተው ቱ
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን ምንአይነት ቤተሰብናቸዉ በማርያም እስዋስ ምን ሆና ይሆን በጌታ ስልካቸዉን ስጡን የቤተሰቦችዋን እኔን
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
እንዴት ሆኖ ይሆን ስልኩን ባቀዉ በደልኩለት በጣምነዉ የሚያሳዝነዉ
@ithopi4390
@ithopi4390 Жыл бұрын
አባትኮ ሁሉ ነገር ነዉ እረጂም እድሜ ለአባቶች ለእናቶች❤❤❤❤
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f Жыл бұрын
አሚንንንንንን ደምሩኝ እስኪ
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Жыл бұрын
የኔ ወንድም መለያየት ባይኖር መተዋወቅ ጥሩ ነበረ ፈጣሪ ይርዳህ ኣብሽር ኣብርሽየ ፍቅራቹ ይመልሳቹ 😢😢😢
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e Жыл бұрын
ምርጥ አባት እድሜናጤና ይስጥዎት❤❤❤
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ጋሼ የገባቸው ናቸው የኔ አባት ቢሆን በዱላ ነበር እሚልህ
@user-hb4bf5nx1t
@user-hb4bf5nx1t Жыл бұрын
ክክ
@sameraassen3690
@sameraassen3690 6 ай бұрын
😂😂
@rahmayoutube4555
@rahmayoutube4555 Жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው አላህ ያስተካክልልህ አይዞህ ሽማግሌ ላክ ወንድም 😢😢😢😢😢 ቤተሰብ እኛ የምንፈልገውን አይቀበሉም ችግር አለባቸው
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
በቤተሰብም አይፈረድም ጋሼ የተናገሩት ሰምተው ይሆናል 🥺🥺🥺
@zuzu12
@zuzu12 Жыл бұрын
ጋሼ ምን ተናገረ
@hayatahmad5806
@hayatahmad5806 Жыл бұрын
አባት እኮ 😢መክታ ነው አባቴ አላህ ጀነትን ይውፍቅህ ያርም አብሪሸ ምርጥ አባት ነው ያልክ
@seadamohammed5477
@seadamohammed5477 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ከውደደው ጋር ባይኖርም የሚወድውን አይረሳም የብዙዎቹ ሰዎች ሂወት እየትዋደዱ በበተሰብ በጓድኛ ምክንያት መለያየት ነው ብቻ አብሽሪ ውንድሜ ለአንተ ካላት እና አብራቸሁ ኑሮ ካላችሁ ማንም ብል ትኖራላቸሁ አይዞኝ።😢
@user-vb7jq1ym5e
@user-vb7jq1ym5e Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አብርሽ አይዞህ አባቴ እርርርርር መፍትሄ ፈልጋቹ አስታርቋቸዉ❤❤❤❤
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የሚወድትን ድንግት ማጣት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
@Meron9880
@Meron9880 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሉንም ነገር አስተካክሎ አንድለይ ሆናችሁ ያሳየን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saritub7279
@saritub7279 Жыл бұрын
ላሳዉ ማልካም ናግር🥰🥰🥰🥰
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Жыл бұрын
አሚንንን እህትነት ፀለዩለት በፈጣሪ
@mahmadabdalla3033
@mahmadabdalla3033 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔💔💔💔💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗🎉🎉🎉🎉💗💗💗💗💗💗💗😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hadersaad6554
@hadersaad6554 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደ አብሪሽ አይነት አፍቃሪ ስጣይን 😭😭😭አይዞህ ይስተካከላል 🙏🙏🙏
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
አሜን
@user-cw6vp6ye1s
@user-cw6vp6ye1s Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ይስጠን
@adis7211
@adis7211 Жыл бұрын
ምርጥ አባት🌹🌹🌹🌹🌹❤❤የሴት ቤተሰብ ልማዳቻዉ ነዉ የወንድ ቤተሰብ ማስጨነቅ አብርሽ ተረጋጋ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Жыл бұрын
ውይ አባትየው እንዴት ደስ እንደሚሉ የኔ አባት ቢሆን አናቴን ብሎ ነው የሚደፋኝ እውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ
@user-ks4ds4pp3h
@user-ks4ds4pp3h Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@anshaali9353
@anshaali9353 Жыл бұрын
አወ አንዳንድ አባቶች እድህናቸው 😂😂😂 እንዳን ጎዳ ነው እጅ ጠልተውን አይደለም❤❤❤
@219-of5qz
@219-of5qz Жыл бұрын
ማርያምን አስለቀሰኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ፈጣሪ አደረውን ደስታውን ያሰማን 🤲😥
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын
አሚን😢
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ከባድ ነው ወንድም አይዛን ሁሉንም ያሰተክልው 😢😢
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅላችሁ መልካም አባት ናቸው❤👌
@hafizazakir4880
@hafizazakir4880 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የላቃሳው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😭💔
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
አይዞህ አብርሽየ ቆስጠን በል ጋሽየም ወንድ ልጅ አይደለህዴ ቆስጠን በል ብሎሀል አትዘን ቆስጠን በል
@user-qf5il4kt1k
@user-qf5il4kt1k Жыл бұрын
ይሄንሰሞን ፍቅር ወዴ ወንዶቹ ፊቱን ዙሯል 😂ዱአ አርጉ እንዳይመለስ የማዳም ቅመሞች እስካሁን የተሰቃየነው ይበቃል😏😅😅
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😂😂
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Жыл бұрын
😂😂😂
@mohammedebrahim1106
@mohammedebrahim1106 Жыл бұрын
😂😂😂
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
ቤተሰቦቿ ❤ይህንን video መቸም ታዩታላችሁ ‼️‼️እረግጠኛ ሁኔ የምነግራችሁ መቸም ቢሆን አንዲህ የሚወዳት የሚያለቅስላት ባል አታጋቧትም በኋላ እንዳይቆጫችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ገንዘብ ሀላፍጠፉነው እንዲሁም ውበት እርጋፉ ነው ከሚወዳት ጋ ብትኖር ለናንተም ሀሴት ነው ።❤❤i hope እንደሚገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏እግዚአብሔር አንድ ያርገውን ማንም አይለየውም አብረሽየ አይዞክ ፈጣሪን በፆሎት ጠይቅ ያንት ያላት ከሆነች የትም አትሄድም አይዞክ❤❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
😢😢😢😢ትክክል
@sblaals2445
@sblaals2445 Жыл бұрын
ትክክል 🥰🥺🥺
@user-pc4fj5vn2s
@user-pc4fj5vn2s Жыл бұрын
😥😥😥😥
@HanaHana-kq1zn
@HanaHana-kq1zn Жыл бұрын
ምርጥ አባት ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችዉ ❤❤❤❤😊 ግን ሙድ እያያዙብን ነው ለምን ካሜራ አሰፈለገ አሁንኮ ዉነቱንና ዉሽቱን ለይተን ማወቅ አልቻልነም እኔ ግን ሲመሰለኝ ፕራንክ ነው 😂
@salams4912
@salams4912 Жыл бұрын
ጓዴኛዉነዉ የቀረፀዉ እንጅ ፕራክ አይዴለም ልጅቱ ተናግራለች
@Alemitu654
@Alemitu654 Жыл бұрын
እረ ስለ ፍቅር አምላክ ብላችሁ ተዋቸው ሳቃቸውን ደሰታቸውን አትቅሰፋቸው ቤተሰቦቻን በሽማግሌ አሰጠይቅላት😢😢😢😢
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
አይ ፍቅር ከባድ እኮ ነው እግዚአብሄር ያጣምራችሁ❤❤❤😍😍😍😍🙏
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u Жыл бұрын
ማፍቀር ከባድ ነው አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር የአለዉ ነው የሚሆነው
@219-of5qz
@219-of5qz Жыл бұрын
አብርሽዬ አይዛህ ፈጣሪ ቤተሰቦቹን ልባቸውን ይመልስልን 🤲😢
@Geni810
@Geni810 Жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል እውነት አይመስልም ደግሞ ጋሽዬ ምርጥአባት ሰውየምትረዳውነገር ደስይላል አረአትለያዩ ፈጣሪአምላክ ከመሀላችሁ ይቁምላችሁ እና ሰላማችሁን ይመልሰው😢😢😢😮😢😢😢
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g Жыл бұрын
ምርጥ አባት እድሜያቸውን ያርዝምልን❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሜን
@deseamare3665
@deseamare3665 Жыл бұрын
ወይኔ አብርሸ አይዞህ እሽ ወንድም ፈጣሪ መልሶ ከአንድ ላይ ያድርጋችሁ አይለያችሁ የኔ አባት እንዴት እንዳለቀስኩ ለሱ አይዞህ 😢😢😢😢😢
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын
አባታችሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤
@user-rt3pm2ly6l
@user-rt3pm2ly6l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ😢😢😢😢
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
አባትነት ብሎ ዝሞ አባቴ ጀነትን ይወፍቅህ አባቴ በሞት ተለይቶኛል😢😢
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ አባትነህ ልጆችህን እንደዝህ በግዾነትመቅረብ እንደወንድም ጛደኛ መሁን መቻልህ
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እኮ በጣም ከባድ ነው በፈተና የተሞላ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ💔💔😭😭
@kere6628
@kere6628 Жыл бұрын
❤❤❤❤😢
@alemalex4454
@alemalex4454 Жыл бұрын
ውይ ጓደኛ የሆኑ አባት ሲያስቀኑ
@rediyadengellej9761
@rediyadengellej9761 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አንድ ያድርጋቹ በቀጣይ video አብረን እንጠብቃቹሀለን አትለያዩም እናምናለን አይዞክ አብርሽ
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ወላሂ 😢😢😢 ወላሂ ትክክለኛኮ ፍቅር በጣም ከባድ ነው 😢😢😢
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
አይ ፍቅር በሦስት ፊደል ስንጠራው በጣም ቀላል ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው😢😢😢
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ትገናኛላችው ታገስ ፍቅር ከባድ ነው በእረጥጥ የምወደውን ሰው አጥቸ አላቅም እስካሁን አብረን ነን መጨረሻውን ያሳምረው ብቻ እና አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ፍቅር ሀያል ነው ትገናኛላችው በተስፋ ኑር
ሌባው ተገኘ.ያላሰብነው ነገር ተከሰተ😱😭
17:01
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 18 М.
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 3,4 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
አንጨካከን
1:57
Model Besufikad🇪🇹
Рет қаралды 448
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 129 М.
@ፍቅርዬ💍❤️ፉአዴ ተሞሸሩ ጥንዶች ቀናሁ
ኢክሩ ሀብታሙ tube
Рет қаралды 19
የተንቢ እና ፍቅር መላጣ ያስጠላብሀል አሉኝ 😱😭😭
10:45
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 112 М.
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 3,4 МЛН