ጋዜጠኛ ዘላለም ልጄን አስረግዞብኛል የተሸረበብኝ ሴራ አስደንግጦኛል አዲስ ጎጆ ADDIS GOJO

  Рет қаралды 25,399

Addis Gojo

Addis Gojo

Күн бұрын

ጋዜጠኛ ዘላለም ልጄን አስረግዞብኛል የተሸረበብኝ ሴራ አስደንግጦኛል አዲስ ጎጆ ADDIS GOJO

Пікірлер: 823
@saratesfsh8411
@saratesfsh8411 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ማሪያምን ብድግ ሲል ቁጭ አላረገችዉም መሰላችሁ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Күн бұрын
😂😂😂
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r Күн бұрын
😂😂😂አወ ይገረማሉ የሆነ ነገረ ከጀረባቸው እዳለ ይሰማኛል
@TrngoMane
@TrngoMane 19 сағат бұрын
ሀይ​@@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Күн бұрын
የሚኪ ታሪክ ዞሮ የመጣ ያክል እየተሰማኝ ነው። ዘላለም ጀርባቸውን አጥና
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ Күн бұрын
አስቤ comments ልሰጥ የገባሁት የሚኪ ታሪክ ተደገመ ልል ስገባ ተቀድሜ አለሁ😂😂 😂😂
@sarakebede3234
@sarakebede3234 Күн бұрын
ሳይውንም አይቅርም😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
በትክክል
@almazz-u6w
@almazz-u6w 23 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@DASOMadamo
@DASOMadamo 19 сағат бұрын
​@@almazz-u6wayskme😢😢😢😢
@soademehamede3120
@soademehamede3120 Күн бұрын
ይች ሴትዩ ለሴራ ነው የቀረበች ይመስላል እራስህን ጠብቅ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
አዎ ተጠንቀቅ እባክህ ለበቀል ነው የመጣች ሴትየዋ በሚኪ አይተነዋልኮ
@WeWeee-k6v
@WeWeee-k6v Күн бұрын
ዘመኑ አስፈሪ ጊዜ ነዉ አላሀ ይጠብቅህ
@meseehallu1001
@meseehallu1001 Күн бұрын
ወይ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እናቶችም እብደዋል ልጆችም እንደዛው ይህቺ ሴት እንደ እባብ ልትነድፋህ ነው እራስህን እውጣ
@HiwotCakol
@HiwotCakol Күн бұрын
ተጠንቀቅ ጠንቋዮ ይሆናል የላከብህ ስትጠራ ዝም ብለህ አትሔድ
@AddisGojo1
@AddisGojo1 Күн бұрын
ጥሩ ዕይታ አለሽ!
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ Күн бұрын
አያርንህምኮ😂 እደባለፈው በቡና ፊት እዳያስደርጉህ​@@AddisGojo1
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Күн бұрын
እር እድህአይነት ቦታ እሚበላም እሚጠጣም አያስፈልግም ተጠቀቅ ሴትየዋ ሸርአስባለይ
@makyamd6204
@makyamd6204 Күн бұрын
ተጠቀቅ ሴቴዋ ጠቆየ ውልኳትእደየውን መቸምእናተጀግኖቺጥላትእደሚበዙባቺሁየታውቀነው ማሻአላህ የዛኑድምፀ
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 Күн бұрын
Awo please Erseken tababek
@YoditDegefa-j9g
@YoditDegefa-j9g Күн бұрын
የትኛውንም ኬዝ ስትጀምር ፀልይ: እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!
@MalekaMaleka-n6r
@MalekaMaleka-n6r Күн бұрын
ጠንቋው ነው የላከብህ እራስህን ጠብቅ በጣም ተንኮል አስባለች
@DASOMadamo
@DASOMadamo 19 сағат бұрын
Balon dudeyadrgchu lige inat tuni inde😢😢
@SmJefdah-mh3cv
@SmJefdah-mh3cv Күн бұрын
ስማኝ ወንድሜ. የሚኪ ነገር ሊደርስብህ ነው ራስህን ጠብቅ 😢😢 ጊዜው ከፍቷል
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 Күн бұрын
ENATEYEWA BETAME SIBEZA BALEGGEA NECHE LEFLAFI
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
ልክ ነሽ መተታም ትመስላለች
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 19 сағат бұрын
ትክክል
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 Күн бұрын
አይ ዘላለም ፈተናህ በዛ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
@DASOMadamo
@DASOMadamo 19 сағат бұрын
Ameeeeennnnn 😢😢
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Күн бұрын
እንደሚኪ እንዳይሆን ተጠንቀቅ አዛን ሲል ሰማሁኝ ደስ ሲል ማሻአላህ
@HirutHailemariam-c8w
@HirutHailemariam-c8w Күн бұрын
Keletam aroget zeleye lekesekes mesleshie balege keletam dedebe mesleshie dN...aleeko
@HirutHailemariam-c8w
@HirutHailemariam-c8w Күн бұрын
Beged sayfleg balege
@ttww9470
@ttww9470 Күн бұрын
አልሀምዱልላ
@DASOMadamo
@DASOMadamo 19 сағат бұрын
​@@HirutHailemariam-c8wEko
@michaelgilay5966
@michaelgilay5966 Күн бұрын
ዘሌ እራስክን ጠብቅ አንተ ፈልፍለህ እንደምታወጣጣ በዙ ተንኮል የሚሸርብ ሰው አለ እራስክን ጠብቅ
@KalemMamo
@KalemMamo Күн бұрын
ወንድሜ እራሰሕን ጠብቅ መተተኖች እንዳይሖ እግዝያብሔር የጠብቅኽ ግዜው ከፍታል
@HehrrhNdheh3g
@HehrrhNdheh3g Күн бұрын
እች ሴትዮ ያሆና ባቀል ፋልጋ ኒዉ ራስሂን ጣብቅ😢😢😢😢
@OmuHabib
@OmuHabib Күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ተጠንቀቅ ሚኪን አስታወሰኝ ይህ ታሪክ
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k Күн бұрын
ወይ ጉደ አሁን አሁን ደግሞ በናንተ ሞየ ለይ እደዚህ አይነት ነገር እየተለመደ ነው ወንድሜ በናትህ ራስህን ጠብቅ። ሌላ አላማ አለው።።
@newid5082
@newid5082 Күн бұрын
ሴትየዋ ተልኮ አላት ጠቀ ቅበል ወድሜ ከጀርባዋ ሴራአለ
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 Күн бұрын
ዘሌ ይቺ ሴትዮ ተልኮ ይኖራታል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንዳዴ ዝም ብለው እቤታቸው አትሂድ
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu Күн бұрын
ትልቅ ሤራ አላቸዉ እመኑኝ ጌታን እንድትነካካህ አትፍቀድላት መተት እንዳያሥነኩህ ከሌላ አርግዛ ነዉ ወይም ሌላ ተልኮ ይዘዉ ነዉ የመጡት እራሥህን ጠብቅ ጊዜዉ ከፍቱዋል በጣም
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 Күн бұрын
ውይ ጎድ የአናት ዶረዬ አናት የበዛበት ግዜ ነው ለማንኛውም ና ከተባለበት ከሄደክ ሕይወት ማለፊ አለ ለማንኛውም እራሱን መጠበቅ አለብህ
@memett564
@memett564 Күн бұрын
ዘሌ መልካም ሰዉ ጀግና። እራሰህን ጠብቅ አንተ
@mhammedKk
@mhammedKk Күн бұрын
ወንድሜ በናትህ ከዚች ሴትወ እራቅ አውሬ ነገር ነች😢😢😢😢
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Күн бұрын
ይሄ ነገር ፉሽን ሆነእንዴ አንተ አይዞህ አሮጊቷ ባለጌ ናት አይዞህ እርግዝናው የማን እንደሆነ በምርመራ ይታወቃል በህግ ክሰሳቸው ዞላዬ ግዜህን አቃጠሉብህ ባለጌ አሮጊት በመቅረቢያ እድሜያቸው ሚዋሹት አላህ ይፍረድባት ቀላል አሮጊት
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n Күн бұрын
የምትገርም እናት ናት ዘላለም ተጠንቀቅ።
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Күн бұрын
አለህ ይጠብቅህ ይቺ ሴትዮማ የሆነ ነገር አላት ከኋላ ተጠንቀቅ ብቻህን አትሂድ
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 Күн бұрын
YEMEN QATELO NATE YECHI METETEGNA NECHE ATQREBAT TEXENQEQ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Күн бұрын
ትልቅ ሴራ አላቸዉ ወንድማችን በማርያም ከአሁን በፊት የተጎዳክዉ ይበቃል አሁንም እራስህን ጠብቅ እንደዉም በቀጠሮ ባትሄድ ደስ ይለኛል አሮጊቷ አላማለችኝም የሆነ ነገር አለ እናም አትናደድ ደግሞ ወንድሜ እራስህን በእስፖርት እንድታጠነክር እፈልጋርኩ በርታ
@misrakmarkos4962
@misrakmarkos4962 Күн бұрын
እረ የሚኪ ነገር ተደገመ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናንተ ጀግኖች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@gideyzeray8169
@gideyzeray8169 Күн бұрын
ዘልየ በጣም ያሰጋል ሴትየዋ ጠንቋይ ልኳት እንዳይሆን ተጣደፈች እና ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ አደራ አደራ ወንድሜ እናከብራሃለን🎉🎉🎉
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o Күн бұрын
ወዲሜአላህይጠብቅህወዲሜ
@Tago-p8f
@Tago-p8f Күн бұрын
ኧረ የነስር አይን ጠፋ ጎበዝ
@YezgetM
@YezgetM Күн бұрын
ንስር ቢዚ ነው የሚሰራው ከባድ ነው
@Tago-p8f
@Tago-p8f Күн бұрын
@@YezgetM በየቱ
@ttww9470
@ttww9470 Күн бұрын
​@@Tago-p8fመቷል ገብ ተሺ እይ
@Tago-p8f
@Tago-p8f 22 сағат бұрын
@@ttww9470 አይቼዋለሁ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Күн бұрын
ወንድሜየ ተጠንቀቅ ጠንቆዉ ናዉ የላክብህ እሪሰህን ጠብቅ የኔ ጅግና ❤❤❤❤
@ZeynebaMohammed-z9h
@ZeynebaMohammed-z9h Күн бұрын
ያረቢ ሰዉ ወደሀይማኖቱ መሄድ ትቶ ወደክፋት ይሄዳል ጋዜጠኞች ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ እደሚኪ እዳይሆን እራስህ ጠብቅ
@YezgetM
@YezgetM Күн бұрын
ወይ ዘመን ዝም ብሎ በሰው ላይ መለጠፍ ይገርማል ኑሮ ሲከብዳቸው በመሰላቸው ሰው ላይ መለጠፍ ሰውዬ ፍቶ አትይጠይቅም የድሮ
@Alma-p7j
@Alma-p7j Күн бұрын
የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ እንደዚህ መልካም ስራ ምትሰሩ መልካም ወንድሞቻችን እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ በብዙ አቅጣጫ ይመጡቧችኋል ራሳችሁን ጠብቁ
@mesi2112
@mesi2112 Күн бұрын
ጎድ እኮ ነው የዜክን ያክል መዝቀጥ ተልኮማ አላት ሴትየዋ
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n Күн бұрын
የሚኪ አይነት እንዳይሆን ሴትየዋ አደገኛ ናት ምን አይነት ጉድ ነው ። ኧረ ዘላለም ተጠንቀቅ ሴትየዋ አፈኛ ናት።
@HaregAmHaregAm
@HaregAmHaregAm Күн бұрын
ኧረ ዘላለም ተጠንቀቅ ዝምብለህ የጠራህን ሁሉ ጋር አትሄድ ደሞ ሌላ ጣጣውስጥ እንዳይከቱህ 😢😢😢
@titiwolde8153
@titiwolde8153 Күн бұрын
ዘሌ አደራ እራስህን ጠብቅ ትልቅ ሰው ላልከው ትልቅ እግዚአብሔር ነው ወንድሜ ተጠንቀቅ ለአይን ይ ና ለጆሮ የሚከብድ ነገር ነው እያየን ና እየሰማን ያለነው
@EdenBaye
@EdenBaye Күн бұрын
ዜድ ወንድሜ ለበቀል የቀረቡህ ሠዋቸ ናቸው በእናትህ የሚኪ እና የዩሪድ ታሪክ ነው አይዞህ እረ እመብረሀን ሀቅህን ታውጣለህ
@user-km8tm8ig3o
@user-km8tm8ig3o Күн бұрын
ዞላይ ህንአጠብቅምካተ ይሚኪ ነገር ነውየገጠመህ እራስህንጠብቅ ጀግናው ደስም አላለችኝ አመጣ ጦ ድኤ ንኤ አረጋግጥላት አላምንካለ 🎉🎉🎉🎉🎉
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Күн бұрын
እኔም ያሰብኩት ይሄን ነው ድኤንኤ ቢያረጋግጥ ጥሩ ግን እራስህን ጠብቅ
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Күн бұрын
አይ ዘላለም ጉድህን ሳትሰማ ደስ ብሎኛል አንተ መሆንህን ሳዉቅ ስትልህ አይገባህም እዴ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Күн бұрын
ዘላለም እባክህን እራስህን ጠብቅ የሴትዬዋ ወሬ አንተም እንደሚኪ አህጋጠመህ ስራችሁ ቀላል አይደለም አደራህን ምንም አይነት ነገም የሚበላም የሚጠጣም እንዳትጠቀም አደራ ሴትዬዋ ስታስጠላ በግድ ነው ቢሆን እንኳን ጉድ አንድ ተልእኮ አላቸው
@almazreta9110
@almazreta9110 Күн бұрын
ዘሌ ተጠንቀቅ ባለፉት ስራዎች ምክንያት ተልኮ አለዉ ብዬ ነዉያመንኩት እገዚኦ ምንጊዜ ላይ ደረስን
@TolesaHirko
@TolesaHirko Күн бұрын
ወይ ጉድ ዘሌ እራህን ጠብቅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@كوكيكوكي-ت6ف
@كوكيكوكي-ت6ف Күн бұрын
እራስህን ጠብቅ አባቴ ሆ ተጠቀቅ
@TemesgenAdamu-cz5sz
@TemesgenAdamu-cz5sz Күн бұрын
ወንድመ እራስክን ጠብቅ ዘለ በዝህ መንገድ እምታይ አይደለም ለሰራነዉ
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Күн бұрын
እናትና ልጅ አንድ የሆነበት ጊዜ ባለጌዎች ማፈሪያዎች የሚኪ ታሪክ መጣ ስም በማጥፋት ክሰሳቸው ልጆች ከወላጆቻቸው ምንድነው የሚማሩት የሚገርም ነው አንድ አይነት
@bihakinihakininber.beiwnet346
@bihakinihakininber.beiwnet346 Күн бұрын
እናትዋም ልጅቷም ሁለቱ በውሸት በክፍት እና በድፍረት የተሞሉ አደገኞች ይመስላሉ ፡ ከነዚህ አይነት ሰሬኞች ሰዎች እግዚአብሄር ይጠብቅህ።
@RahmaPew
@RahmaPew Күн бұрын
የጉድ አገር ወይኔ ከተም መጡ ዴ ተልኮ ይኖራቸዋል እባክ እራቅ
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 Күн бұрын
እናትና። ልጅ ጤነኛ አይመስሉኝም ካሜራ ኢዲጠፋ የፈለጉበት ምክንያት ተንኮል አለባቸው
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n Күн бұрын
በስማም ምን አይነት እናት ናት ጉድ።
@zelekekache9756
@zelekekache9756 Күн бұрын
ተሜ ከዚህ ጉድ እግዚአብሔር ያውጣህ ምናልባት ካደርክም ወንድ ሆኖ የማይሳስት የለምና አሜን ብለህ መቀበል ነዉ !
@abbasali-zq8vz
@abbasali-zq8vz Күн бұрын
ሌላ ጊዜ በቤታቸው አትሒዲ ለመጥፎ ነገር ያጋልጡሃል
@Zinazina-c4s
@Zinazina-c4s Күн бұрын
ትክክል 😢
@AzebAyele-p1n
@AzebAyele-p1n Күн бұрын
ወንድሜ የሚኪ ነገር ተመልሶ መጣ ተጠንቀቅ😂😂🎉
@KedistMeteke
@KedistMeteke Күн бұрын
ዪሄ በጣም ያስቃል እናት ልጄን አግባ ብላስትለምን ያሳዝና ውነትም የአለም ፍፃሜ ደርሷል ማፈሪያ የሆነች ሴት ነች ወደስራህሂድ ወንድሜ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Күн бұрын
የባለፈዉን መተት ያረገችብህን እንዳትረሳ ዞላዬ እራስህን ጠብቅ❤🎉❤🎉
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 Күн бұрын
ዘላለም ከሁሉም ነገር ተጠንቀቅ ያቺ መኪናህ ውስጥ ስታስቸግርህ ገርሞኝ የባሰች መጣች ከእነ እናቷ ባለጌዎች ናቸው የእውነት ዓምላክ ይድረስልህ ሰላሙን ያምጣልህ!!
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Күн бұрын
ወይ ተአምር😂😂😂 ዘሌ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን አድነን ነው ለማንኛውም ጉዳይ አለን ብለው ሲጠሩህ ጥንቃቄ አርግ ምክንያቱም በማታውቀው መልኩ አደንዝዘው ሌላ ታምር እንዳይፈጥሩብህ
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 21 сағат бұрын
ሚኪ ም እንደዚህ ጉድ ገጥሞት ነበረ የሚኪ በጣም ደስ የሚል ነው ምን ጉድ እናት ነች አሁንስ በዝ ዲ ኤን ኤን ይመርመር እውነትን አርንት ያወጣል እማማ ይዋረዳሉ አፎትን ይይዝሉ
@RahmaPew
@RahmaPew Күн бұрын
ወይ የባለፈው የጠቆይዋች. ሲራ እዳይሆን
@lilibehabtu
@lilibehabtu Күн бұрын
የኢትዮጲያ እናቶች እማኑኤል መግባት አለባቸው አባቶች ደግሞ እድሜና ጤና ይስጣቸው እናቶች ግን ብዙ ሰማን እያበዱ ነው ማፈሪያ
@danafredriksson4206
@danafredriksson4206 Күн бұрын
እነዚህ ሴቶች እናት እና ልጅ ምን አይነት እብዶች ናቸው። እባክህ ጋዜጠኛው ግዜ ሳትወስድ እነዚህን የሰው ሂወት እሚያበላሹትን ሴቶች ቶሎ ወደ ህግ አቅርበክ አሳየን።
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Күн бұрын
እች አሮግት ራስእን ጠብቅወዲሜ ወይኔ እዴት እደደናገጥኩ ዘሌ ዚብሌክ ቤታቻው አትግባ በታረፈእግዚሐብሔር ይጠብቅ
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Күн бұрын
አንደኛ ነኝ👍👍👍
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 Күн бұрын
ጋዛጤኛ አባክህን የአባብዬ ዘመዶች አንዳይሆን ይህ ሴራ መሆን አለብህ መጠንቀቅ ፈልጋ አንዳይሆን ሚኪ አህት ያደረገችው ነገረ አንተ አንድሱ አንዳይሆን የአናት ወንበዴ ነች መጀመሪያ የሰው ልክ የማታውቅ ሴትዬ ነች
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Күн бұрын
እረ ምን ጉድ ነው የሰው ስምማጥፋት ስራህን ለማበላሸት ይሆናል በህግ አስጠይቃቸው😂😂😂
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Күн бұрын
ዉነትም፣፣ሠለሞን፣ያሣበደቹ፣ሤትያ፣እዳትሆን፣ይድፋሽ፣ባለጌነች፣የምን ፣እናትነች፣😂😂😂😂😢😢😢ጌታዬ፣፣ድረሥልን፣ያረብ፣መጨረሻ፣ዘመን፣ደርሠናል፣ትተህ፣አትወጣም፣ሊጅታ፣ኤታለች፣😢
@Hundumak
@Hundumak 21 сағат бұрын
ልጅቷ የአይምሮ ጤና ችግር ያለባት ይመስላል ። የዞላ የአይን ፍቅር ፎንቃ ይዟት ነው። ወደ ፀበል መወሰድ አለባት ።
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Күн бұрын
እቺ ሴትዬ ትልቅ ሴራ አላት እራስህን ጠብቅ እባክህ ውድ ወንድሜ እባክህ ካሳሳች ሰዎች መራቅ ነው
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Күн бұрын
ይህን ተንኮል ያደረገችው ዲዳ ያረገችው ሚስት እናት ናት
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ይህች ሴትዮ ጤነኛ ነች ወይ? ባል ይሄን ያህል ውድ ሆነ እንዴ በጉልበት ልጄን አግባልኝ የምትል እናት እረ በስመአብ ለማንኛውም የዚህ ጨዋታ በስተጀርባው ሌላ ቀመር ይኖራልና መጨረሻው ናፍቆኛል።
@ZainabYesuf
@ZainabYesuf Күн бұрын
እናትና ልጅ ሴራ ሊያሴሩ ፈልገዋል እራስክን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን🙏🙏🙏 እሱ ይጠብቅህ አይ ሰው ፈጣሪ እኛን ችሎ ክፋታችን መብዛቱ መብዛቱ
@askalabasaznew5163
@askalabasaznew5163 Күн бұрын
ዘላለም ለምን ብቻሕን ትሔዳለክ ዘልዬ እባክሕን እራሥሕን ጠብቅ ሠው ተኮለኛነው መድሐንያለም ይጠብቅሕ
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya Күн бұрын
አረ ጀግናው ተጠንቀቅ ጠንቆዬ ነው የላከብክ ወይ ጉድ አደ ሚኪ ሆንክ
@amerabunaser816
@amerabunaser816 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠቡቅ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Күн бұрын
የሆነ ተልዕኮ ሲራላ ተልዕኮ ሴት እየተጠንቀቅ እንደ አንደኛው ባል ሚዲያ እንዳታደርግ ማን የሚሉ አለም ይጠብቀንም አብዝቶ ይጠብቅ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Күн бұрын
እደነዚህ አይነቱን በሀስት ስም በማጥፉት ለህግ ቀርበው መቀጣት አለባቸው ዝም አትበሉ እባክህን ወንድሜ ለሌላው ማስተማሪያ ነው
@Altaye61388
@Altaye61388 Күн бұрын
ይህን መልእክት ካየኸው ስትዮዋ ጤንነት ስለሌላት ከክፉ መንፈስ የሚጠብቅህ ድርሳነ ሚካኤል ከኪስህ እንዳይለይህ
@berryberry2124
@berryberry2124 Күн бұрын
ዘሌ አንድ ነገር የምልህ አለ አንተ ቤት ውስጥ ሲጠሩህ ሁለተኛ እንዳትሄድ ችግር ያለበት እውነተኛከሆነ አንተጋ ይምጣ ካልሆነ ፍግም ይበሉ ሰው ክፉ ነው ጥሩ ስትሰራ ሂወትን ለማበላሸት የሚጥሩ ብዙ ተንከሲሶች አሉ ከፈለጉህ ያለህበት ይምጡ ካልሆነ ግን ጥንቅር ብለው ይቅሩ እኔ እንደተረዳሁት የትም አርግዛ እናታን ለማታለል የፈጠረችዉ ሴራ ነው ይሄ በደንብ ግልጵ ነው አነጋገራ እራሱ የማይመስል ነገር ነው
@Tago-p8f
@Tago-p8f Күн бұрын
ሚኪያስ ድረስ ወይ ዘድሮ 😅😅😅😂😂😂
@Bobavbear
@Bobavbear Күн бұрын
Yemekiyas exa
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Күн бұрын
እንደዚህ አይነት ስራ የምትሰሩ ጋዜጠኞች ከእግዚአብሔር በታች ራሳችሁን ጠብቁ። ይህች ሴትዮ ድምጿ አልጠፋብኝም። የበሱቃልን ህይወት ያመሰቃቀለች ነች። የበሱ ቃል አባት አግብታ እሱንም ወንድሙንም በመርዝ መርዛ ገደለቻቸዉ እራሷ በአንደበቷ ነዉ የተናገረች። ፕላስ ሚዲያ ላይ ነዉ መጀመሪያ ያየኋት
@alem5097
@alem5097 Күн бұрын
ገና. ከዚህ. የበለጠ. ድራማ. ይገጥምሀል. ሚኪን. የገጠመው. አይነት. ጉድ. ነው. የገጠመህ. ማንነትህን. ሰም. በማጥፋት. ህግ. እንደሚጠይቃቸው. እንዲያውቁ አርጋቸው
@HabtuBerhe-k5k
@HabtuBerhe-k5k Күн бұрын
በል በል ተጠንቀቅ በየ ቤቱ እየሔድክም ዉሀ እንኳን መቅመስ የለብሕም ተልኮ ይኖራል ብየ አምናለሁ
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h Күн бұрын
ወንድማችን ማንኛዉም ነገር ጥንቃቄ ያስፈልጋል ባለፈዉ የሆነከዉን አይተኸዋል የሰዎችን ደስታ ለመመለስ እራስክን አደጋ ላይ ጥለዉህ ነበር አሁንም የታቀደልህ ወጥመድ ያለ ይመስለኛል ጊዜዉ የዉሸቶች ክምር የበዛበት እዉነት በጣም ሩቅ ቦታ የተደበቀችበት አለም ላይ ነዉ ያለነዉና እተጠራህበት ሳታጣራ አትሂድ አትሂድ አንተ ስትኖር ነዉ ሁሉም የሚሆነዉ የእዉነት አምላክ አብዝቶ ይጠብቅክ
@ኣለኹብተስፋ
@ኣለኹብተስፋ Күн бұрын
ራስህን ጠብቅ ወንድመየ ሴትየዋ የሆነ ነገር አላት
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Күн бұрын
እናትና ልጅ ፋሽን አሠጉት እኮ ባለፈውም ሚኪ ዩቱበሩን እንደዚህ አድርገውት ነበር ሲጣራ ከኋላ ሌላ ታሪክ ይዞ መጣ አንተም ተጠንቀቅ
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 17 сағат бұрын
በቤታቸው አትሂዲ ለመጥፎ ነገር ያጋልጡሃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ksaksa9220
@ksaksa9220 23 сағат бұрын
ዘላላምእራሠህን፡ጠበቅ፡፣እዱሚኪሢራንዉከጀርባችዉ፣እጥና፣እነፉጠሪይጠበቅህ❤❤❤❤❤❤
@bettyboo7783
@bettyboo7783 Күн бұрын
ዘላልምየ ኣማትብ ምናልባት ሴትየዋ ታማ እንዳይሆን በሆድህ እግዚኦ እግዚኦ ማረኝ ጌታየ በል ምንም ኣታመጣም ትለፍልፍ
@EmameMkounen
@EmameMkounen Күн бұрын
ይች የሆነች ክፋ ሴትዩ ነች ሀገራችን የማይስር የለም የማነየው እንጂ
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Күн бұрын
ኑሮ ግራአጋባው ህዝቤን
@hayatjemal-co6ec
@hayatjemal-co6ec Күн бұрын
እራሰህንጠብቅሰወቹጤናአይደሉም
@amanhabte6643
@amanhabte6643 Күн бұрын
ሰላም ሰላም ዘልኣለም እኛ ኤርትራውያን በጣም እጅግ በጣም ነው እምንወድህ ዞላ ምንድነው የተፈጠረ በጣም የምገርም ነው ኣይዞህ ዞላ እኛ ሁሌ ከ ጎ ንህ ነን
@K1L2W3
@K1L2W3 Күн бұрын
አገሬ ሴቱ አበደ እንዴ??? እረረረረ እነዚህ ጭንቅላታቸው የተበላሽ እብድ እናትና ልጅ !! የኔ ወንድም እነዚህ ወንጀለኞች ናቸውና በጣም ራቅ ብር እናገኛለን ብለው ወንጀል እየሰሩ መሆናቸውን አልተገነዘቡትም ጭንቅላት አንጎለ ቢስ😅
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Күн бұрын
ወድሜተጠቀቅ ይችአሮጊት ተገዝታነውወይሰው ተገዝተውነውእባክህእራስህንጠብቅ
@HaregBelay-x5i
@HaregBelay-x5i Күн бұрын
ለማንኝውምአትመንእራሰህንጠብቅ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 Күн бұрын
ዘላለም ወጥመድ ይመስለኛል እራስህን ጠብቅ የንስር አይንም ጠፍቶብናል ፈልግልን
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 Күн бұрын
ዘላለም እራስህን ምናይነት እሳት የገጠመህ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ወንድም አለም።
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 Күн бұрын
ይገጥማል ግን ጥንቃቄ መድረግ አስፈላጊ ነው አሮጊቷ የትልቅ ትንሽ ቀላል አሮጌ ናቸው🐉🐉🐉🐉🐉
@sartt3754
@sartt3754 Күн бұрын
የዛሬ ጫን ያለ ነዉ. ሰዉ ተጠየቀ ሰዉ ከፍቷል. ምን ጉድ ነዉ. እዳለቃቸዉ
@HaymanotGirma-by1mo
@HaymanotGirma-by1mo Күн бұрын
እኔ ጨነቀኝ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ እኔ ምለው አገራችን ምናይነት ዝናብ ነው ያካፋው አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢😢🎉🎉
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 31 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 139 М.
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 214 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН