KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳኒ የቤቱን እቃ ፈጀው
24:24
በበዓሉ አስለቀሰችን
26:57
ВЕНГАЛБИ ПОЛУЧИЛ ПОДАРОК за 20 МЛН! Тамаев удивил Ахмеда!
39:19
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
Kali Maa Tomar Ashirwad 😳😃 #shorts #trending #viralvideo #ytshorts #bhoot
00:23
This is not my neighbor Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
ፅጌ ገበያ ውስጥ ተደበደበች
Рет қаралды 138,054
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 305 М.
Dani and Tsge Royal
7 ай бұрын
Пікірлер: 277
@ttinaabate9710
7 ай бұрын
ፅግሽ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ውድ አጭር ልብ አትልበሽ አያብርብሽም እደዚህ እረዘም ያለ ልበሺ የኔ ቆጆ ❤❤❤
@user-kn8vq9gh8u
7 ай бұрын
ትክክክክክክል❤❤❤❤❤❤❤
@RedaitAlmaw
7 ай бұрын
ሁለቱም ያምርባታል
@sosinagirma-ms6bb
7 ай бұрын
አዎ በትክክል
@EleniMolla-yw2oi
7 ай бұрын
ደስ የምትሉ ኋደኞች😍😍😍ፈጣሪ እምዬ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን💚💛❤
@Addislegessemusic
7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎁 በዛውም ኑ እኔ ጋር ቤተሠብ እንሁን🥰
@user-zz8rj9xc9r
7 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@ymeralcd4850
7 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@LeyelaMuketar
4 ай бұрын
Amin
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
7 ай бұрын
ፅግዬ የምር በጣም ነው ያሳዘንሽኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤❤
@onelovemedia8945
7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የምር ህግ የለም በቃ 😊❤❤
@makibakidistawit1305
7 ай бұрын
Zare new end yawkew abte
@alemaychlu7535
6 ай бұрын
😂😂
@user-tc4by6kx1x
7 ай бұрын
ወይኔ ፅጌየ ስወድሺ ጥላትሺ ይመታ ❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ምርጦችየ
@user-en1tp9ou7w
7 ай бұрын
ፅግዬ። ስወድሺ አለባበስሺ ዋዉዉዉዉዉ ሥታምሪ❤🎉
@sebleyic7667
7 ай бұрын
የኔ ውብ እና ምርጥ ፅግዬ የመታሽን ግን ላግኘው እና መልካም በአል ይሁንላችሁ
@user-ei2ih8po2s
7 ай бұрын
ልክ ናችሁ እቅፍ ግዥ እስኪያመጣ መታገስ ነው አይቆዩም ግዛት አለው ለሁሉም
@AszAszc-zm8sn
7 ай бұрын
ፅጌ ዊግሽን ሊሰርቅ ነባር አልተሰካለትም ለሁለተኛ ግዜሽ ስትወጪ ዊግሽን እቤት አስቀምጠሽ ውጪ በቀጣይ አይንሽን እንደየጠፈሽ
@sameralhamed3696
7 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ፅግዬ እንኳን አላህ አዳነሽ የኔ ቆጆ ደሞ አለባበስሽ በዚዉ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebaTirukelem
7 ай бұрын
ወይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ህግ አላባዋ😢😢😢☝️💔አይዞሸ ፅጌ😔
@munesamuna9787
7 ай бұрын
የኔ ዉድ ፅግዬ አይዞሽ ❤
@sintayehuabire7840
7 ай бұрын
ደሰ ትላላችው እባካችው እንዳትለያዮ ታሰቀናላችው🎉እንኳን አደረሳችው ፅጊ አጭር ልብሰ አትልበሺ ዛሬ ታምሪያለሽ ሁሌ ረጅም ልበሺ እራሳችውን ጠብቁ ከየቀደሙ በገት ዋጋ የለውም🎉🎉🎉
@user-ty1ht4jc2g
7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስስስስስ ስትሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🎉🎉🎉🎉
@ida939
7 ай бұрын
የኔ ወርቅ እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ ሲጀመር ሀገራችን ምች ህግ አላት እና እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው እወዳችሁ አላሁ ፀጉ ማርቲ ቤዚ ዳኒ ባሲ❤❤❤❤❤❤❤
@melatloyal5590
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል የኔ እእት ጊዜው ከተበላሸ ቆየ ብቻ እናንተ እንካን ተረፍችሁ መልካም አውዳመት ይሁንላችሁ 🎉🎉
@yordifikr
7 ай бұрын
ዳኒ ሴቶቹን አደራ ጠብቃቸዉ❤
@HikuKiki-qb2kv
7 ай бұрын
የበአል ውሎ በናታችሁ❤❤❤
@user-tz7hz5om5s
7 ай бұрын
ፅጌ እንኳን አተረፈሽ አይዞሽ
@habtam-hx9rp
7 ай бұрын
ፅጌየ ዛሬ በጣም አምሮብሻል❤❤❤
@user-mq8ji2uc3v
7 ай бұрын
ፅጌ አለባበስ ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulu_muleta
7 ай бұрын
ፅጌ ስትቅለበለቢ ይሆናል የተመታሽው😂😂😂😂😂
@nazatus3536
7 ай бұрын
ሴት እኮ ናት ፅግየ ውበትሺን መቻልአቅቶትነው❤❤❤❤
@AbezuAbe-vn2yx
7 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ❤️❤️🥰🥰😊
@user-yz9fu5sd4v
7 ай бұрын
ዋው ፅግየ ዛሬ በጣም ተውበሻል
@user-bk4jj4eg3s
7 ай бұрын
መልካም በአል ምርጦቼ❤
@user-iw5ib6np6v
7 ай бұрын
ማናባቱ ነው የመታሽ ፅግዬ😢 ለነገሩ ምን ህግ አለና ኢትዮ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ስወዳችሁኮ❤❤❤
@huluagershdadi2472
7 ай бұрын
ጽጌ የኔ ቆንጆ ሰታምራእረጅም ቀሚሰ ሳምርብሽ ሁሌ ልበሽ
@tigisit2534
7 ай бұрын
ወይ ጽግሽ እንዴት እንዳማረብሽ ❤❤❤❤❤ሁሌም እንደዚህ ልበሽ
@user-sr3lq4tq6r
7 ай бұрын
ህግ የለምኮ አገራችን 😢😢
@SofyeSofyeSofyesofye
7 ай бұрын
የኔ ቆጆአይዞሺ እኳንምተረፍሺ ማስታወሻይሆንሻል😅😅😅❤❤❤
@user-ce3cu2pz4e
7 ай бұрын
አሪፍ የበአል ትውስታ ይሆንሻል ቻይው😂😂😂 ግን ዛሬ አለባበስሽ ያምራል ❤❤❤
@user-gx1mc1vy7g
7 ай бұрын
ፅጌ ውዴ አምሮብሸል አችን ያገባ የታደለ👄
@hayuti982
7 ай бұрын
Dani sha i love you❤
@user-yp6vz1qb7z
7 ай бұрын
😢😢😢አይዞሽ ፀጋ ❤❤
@mekdesadugna2694
7 ай бұрын
ፅጌየ የኔ ውድ ለኔ ብቻ ነው የእናቴ ልጅ እህቴ ምትመስይኝ ማርያምን ዛሬስ ይግርም ብሎ በህልሜ አብርሽኝ አድርሽ አብርን እንጀራ እየበላን ደግሞ ክቤቴ መተሽ ምናምን ማታ የለቀቃችሁትን ስክታተል ነበር እና ለዛ ይሁን አላቅም አላቅሽ አታቂኝ ግን እውድሻለሁ ብዙ ፍዚካልሽ ደግሞ ክኔ ጋር ትመሳስይብኛለሽ የምር ስልክሽን ላኪልኝ ማውራት እፈልጋለሁ ❤❤❤
@maryamfentesh8476
7 ай бұрын
ፍቅር በፍቅር ላይ ይደርብባችሁ ደስ ትላላችሁ መልካም በዐል❤
@mahitube3690
7 ай бұрын
ዳኒ ለምን በቦክስ አትገባለት ነበር የኔ ማር ፅግዬ እኔ ኖሬ ቢሆን አፍጫውን እልልሽ ነበር😢😍😍
@jonitubek1044
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ❤❤❤❤❤❤
@mimiayele2936
7 ай бұрын
የኔ እናት ፅጌ😢😢😢አይዞህ የኔ ምስኪን
@user-ql5bz1ds9d
6 ай бұрын
ለገና ላርጎ ሀዬ
@zamzam6007
7 ай бұрын
ህየለም እኮ ለዛነው ማንም ሰው ራሡን ይጠብቅ እጂ መግስት አገራችላይ የለም እኛ ስደተኞች በሰው አገር ተከብረነው የምንኖረው
@user-ix7si4ju3m
7 ай бұрын
ቤዝዬ❤❤❤❤
@BlenYibeltal
7 ай бұрын
❤❤❤
@huluagershdadi2472
7 ай бұрын
ጽጌ አለባበሰሸ ሳምር
@nawal5119
7 ай бұрын
እሄን የምያህል ጥፍር ይዘሸ ትመቻለሸ የጥፍሩን ጥቅም አላወቅሸም ልበል?
@amenshow2384
7 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ቆንጆ የኢትዮጵያ ፖሊሶች👎👎👎
@user-qo9sx6zz5o
6 ай бұрын
Eneko benante telekefku 1 vedio 5 gize eyayehu fetari ayleyachihu ❤
@elsadubamo9948
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ
7 ай бұрын
አይ ሀገራችን ጉድችን ህግ😭
@AlAlmas-xf6vw
7 ай бұрын
እናተ ግን ለምን ነው እምጠፉት
@fatoomabdu1483
7 ай бұрын
🤭🤭🤭🤭ደግና አጩሎሻል
@askidesta4271
7 ай бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ
@RutaTube472
7 ай бұрын
መልካም በአል😊😊ደምሩኝ😊👍👍👍
@konjetkonjet7731
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፅግዬ እኔን እህቴ ኣይዞሽ ውዴ
@dfghxvbb4310
7 ай бұрын
የላመት ሰው ይበለን ማሪምን ግን እንባዬ መጣ😢 አብራችሁ ሆናችሁ ሳይ ቀናሁ አይለያችሁ ❤አይስደት😢😢😢😢😢
@user-hl4oo1do2q
7 ай бұрын
ፅግሻ ብቻ ጋቤና ትቀመጥ😔
@konjetalemudegifie2400
7 ай бұрын
አይ ሀገር ህግማ ከሌለ እራሳችሁን ጠብቁ እንኳንም ፈጣሪ አወጣሽ❤
@user-zv4cr6sf3t
7 ай бұрын
አይዛሺ😊😊😊
@habtam-hx9rp
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rnxtube3331
7 ай бұрын
Ere mensha vedio tolotolo post yedarageln all of you merry Christmas 🎅 🎄 ❤
@rekiksolomon6264
7 ай бұрын
First comment Merry Xmas everyone
@kuwait5579
6 ай бұрын
ፅጌ አይዞሽ ❤❤❤❤❤
@user-el9cm2ec1k
7 ай бұрын
❤❤❤❤እወዳችሀለሁ
@globalglobal3024
7 ай бұрын
Betam, ewedachwalew🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️🇪🇹
@sarakhansarakhan9574
7 ай бұрын
ተጠቀቁ😢
@jadabuziki9203
7 ай бұрын
ፀግሽ ተመቸኝ አለባበሳ
@user-en1tp9ou7w
7 ай бұрын
ፀጉ ዛሬ 1ኛ❤ አለባበስሺ ሢያምር የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤
@user-bl3ui8zu7k
7 ай бұрын
አይ ፅግዬ ማስታወሻ ይሆንሻል አይዞን ባል ብሎ ዝም😂😂❤❤❤❤❤❤
@farymitu
7 ай бұрын
😂😊
@user-kn1we2ge4d
7 ай бұрын
መንግሥት የሌሉበት ሀገር ውጤቱ ይሔነው
@serklma4551
7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሕግ የሌለም
@YabsiraYdnekachew
7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@marfeftel6415
7 ай бұрын
ጽጌ ህሌም አነች ❤❤❤ እይዞሽ
@user-rn5dr2wj7q
7 ай бұрын
አይ ሀገራችን እደዚህ ሁኖ ቀረ ጉድ
@Fker-cs2rh9ch
7 ай бұрын
ዳኒ ችግር አለብህ ፅጉ ሰትመታ የት ነበር 😹😹😹
@asrdewadmas8959
7 ай бұрын
ፖሊሶች አብረው ነው የሚሰርቁ
@AaAa-ku3bg
7 ай бұрын
ስወዳቹሁ❤❤❤❤
@Ethiopiamedia23
7 ай бұрын
መልካም በአል ይሁንልን ግን የፓሊስ ነገር ሌላ ታሪክ ዉስጥ ገብተዋል በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ i mis Ethiopia
@yoditkebede439
7 ай бұрын
ፀጊ በጣም ወደሻለው ግን ዉይይይይይ ጠፍርሽ ከነጓደኞችሽ አንዴት እንደሚያስጠላ ወይ ባጭር ተጠቀሙ
@user-ur8qy1de1i
7 ай бұрын
የቱ ህግ ነው የሚጠብቀው
@user-dm1eg1hl9v
6 ай бұрын
ብሩን 😮😮😮😮😮 አንገላታችት❤❤😂😂😂😂😂
@mekdessetotaw1460
7 ай бұрын
Yena wedoch setamru wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesobethiopian121
7 ай бұрын
Enkuan aderesachehu❤❤❤
@Samsung-kg5bt
7 ай бұрын
Woow baga geesan!! 🥰
@yoditkebede439
7 ай бұрын
ዳኒ ግን ከፀጊ ጋር ተጋቡና የጫጉራ ሽርሽር ሀዋሳ ጠብቃቿለሁ
@tisony
7 ай бұрын
እኳን እግ መግስት የለም እኳን ተረፍሽ የኔ ዉድ😮❤❤❤
@RichoAdem
5 ай бұрын
የኔቆጆድምፅሺሲያምር
@Ysekalem
5 ай бұрын
ምነው ጠፋችው
@Never_gonna_give_you_up000
7 ай бұрын
ጆሮሽን ማን ነከሰሽ ጽግዬ😂
@aanyacookie6562
7 ай бұрын
God for her
@user-uv1wl5cn4q
7 ай бұрын
አይ ሀገሬ መጨርሻሽ ምን ይሆን😢😢😢😢
@rozantube2640
7 ай бұрын
Btam yasznle mary enan ynawd 😢😢😢❤❤
@feriwaneemeyenesh4973
7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ! ከፖሊስ ወጠምሻ ያልሽው ተመቸኝ ትክክል!
@romancabtyemer3193
7 ай бұрын
Merry Christmas!!!
@SeliNaa502
7 ай бұрын
😮😮😮ባለ ጊዜ ዜ ዜ 😢😢😢 አይዞሽ የኔ ዉድ😊😊😊
@getibegum8411
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@almazadisu
7 ай бұрын
Yene mare tsgu😢😢😢 ayizoshe
@user-pn1mu5qo8r
3 ай бұрын
እረ ምነው እንደበፊቱ ቪዲዩ ቶሎ ልቀቁልን
@weyni7527
7 ай бұрын
ቆሻሻ ሆነች ኢትዮጵያ በቃ ያሳዝናል ቱ የኢትዮጵያ ፖሊስ😤😤😤
24:24
ዳኒ የቤቱን እቃ ፈጀው
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 448 М.
26:57
በበዓሉ አስለቀሰችን
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 501 М.
39:19
ВЕНГАЛБИ ПОЛУЧИЛ ПОДАРОК за 20 МЛН! Тамаев удивил Ахмеда!
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 6 МЛН
00:13
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 49 МЛН
00:23
Kali Maa Tomar Ashirwad 😳😃 #shorts #trending #viralvideo #ytshorts #bhoot
The BN Family
Рет қаралды 19 МЛН
00:26
This is not my neighbor Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
Watch Me
Рет қаралды 14 МЛН
58:41
ምንም የፍቅር ነገር በመሐላችን የለም- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv #Talkshow
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 175 М.
31:38
ዮአዳን (ክፍል 19)
ለዛ
Рет қаралды 43 М.
11:53
የአዲሱ ዘንባባ ጉድና🤣 | የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 😂| TikTok Ethiopian Funny Videos Compilation | ሀበሻ ቲክቶክ ቪዲዮ
chiggae tube
Рет қаралды 6 М.
30:55
ክፍል 2
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 212 М.
25:43
የዳኒን ልደት አከበርኩለት
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 384 М.
15:48
ፅጌን ቂቤ ቀባዋት
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 424 М.
17:52
ዛሬ ተጫወቱብኝ
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 653 М.
14:56
🛑 ትንሱ ከሚስቱ ጋር የተጋጩበት ድንገተኛ ፕራንክ
Rich Man Miko
Рет қаралды 1 МЛН
13:11
Ethiopia: ዳኒና ፅጌ በአደባባይ በሌላ ሴት ምክንያት ተጣሉ - ፊልሙን እንደምታስቆመው አስጠነቀቀችው | @daniroyal9689 | @seifuonebs
Tsge Royal Official - ፅጌ ሮያል ፋሚሊ
Рет қаралды 244 М.
23:52
ዱባይ ተሰደድን😲
remu khan
Рет қаралды 259 М.
0:10
РЕВНИВЫЙ ПАРЕНЬ!
Farida Shirinova
Рет қаралды 6 МЛН
0:58
ПРОСТИТЕ МЕНЯ, Я ЖЕ ВАС ПОЙМАЛ 😂😂 #фильм
TwoR FILMS
Рет қаралды 362 М.
1:00
ВСЕ ОБИЖАЮТ ОСКАРА 😢
HOOOTDOGS
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:59
Приостановили веселуху😨 #симпсоны
Animedoza
Рет қаралды 6 МЛН
1:00
🔥 ДЕДПУЛ и РОСОМАХА В РОССИИ! #дедпул #росомаха #ножи
Forest Home Live
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:34
Это не жиза,это ЖИЗНЬ😂инст: sarkison7
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
0:18
wait for it😆 #trending #funny #comedy #shortvideo #drama #viralvideo #shorts
H&T Official
Рет қаралды 5 МЛН