GEBEYA: በ150,000 ሽህ ብር የሚጀመር እጅግ በጣም ትርፋማ የፈርኒቸር ቤት ስራ || Furniture making job Opportunities

  Рет қаралды 21,419

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 жыл бұрын
መፀሐፉን ለመግዛት👇👇👇👇👇 "የኢንተርፕሪነርሺፕ ሀሁ" YeEnterprinur Hahu Google ላይ search ለማድረግ www.mereb.shop/rs/?prodet=true&pid=05224421&vid=73
@እሙአብዱልመጅድ1
@እሙአብዱልመጅድ1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@esmaelfurniture8386
@esmaelfurniture8386 4 жыл бұрын
Awo harfi sira new eskhi photowen bemchin bakyi balhu harfi harfi ekawchi akrbalhu
@ረህመትያላህበረያQ2
@ረህመትያላህበረያQ2 2 жыл бұрын
ማሼኑ ሚገንበት በቲ የት ነው አሳወቀኝ
@ረህመትያላህበረያQ2
@ረህመትያላህበረያQ2 2 жыл бұрын
መልስለኝ ሚሽነቹ እፈልግ አለሁ
@berhanyoutube3491
@berhanyoutube3491 4 жыл бұрын
በጣም አዋጪ ስራነው ውድ ባለቤቴ በልምድ የዚህ ባለሙያነው ሸቀል ሸቀል አድርጌ ይቺን ማሽን ከገዛሁ ከባለቤቴጋ ሽርጤን ለበስ አድርጌ የራሴን ስራ መስራት እፈልጋለሁ ሰው ያስባል እግዚአብሄር ይፈፅማል ስለ መረጃህ እናመሰግናለን
@hananseid4300
@hananseid4300 4 жыл бұрын
Yasakalsh wudy
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
Bro እናመስግናለን በጣም በጣም ማወቁ ማልካም ነው አቅማችን ባይችለውም አቅም ያላቸውና በውስጣቸው ሲያስቡ ለነበሩ ግን እራሳቸውን በይበልጥ እንዲያዘጋጁ ይረዳል። ኑርልን
@burjotube9611
@burjotube9611 4 жыл бұрын
ዋው ሲፈልግ ነበር አቦ ተመቺትኛል 👍👍👍👍
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ትምህርት ነዉ ያቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን ቁጥርህን ለሚሉህ አትስጣቸዉ መረጃዉ በዚህ በቂ ነዉ ጫላንም አልጠቀመዉ ለሁሉ ሰልክ መስጠት ማስፈራሪያ ማድረሻ ነዉ ያደረጉት ሰዉ አትመን በስራህ በርታልን
@mohali258
@mohali258 Жыл бұрын
ለሰጠሀኸን ትምርት ከምንም በላይ እናመሰግናለን እኪ ባንተእድሜ ሁነው ወላጆቻቸዉን እያስቸገሩ ጫትሲቅሙ ለሚዉሉ ወጣቶች ወይም 300000 ሺብር ጨርሰው በባሀር ሳኡድአረቢያ ለሚኸዱ ሰወች ምክር ለግሳቸው
@ኢስራ-ዘ2ዠ
@ኢስራ-ዘ2ዠ 4 жыл бұрын
በጣም የምፈ ልገዉ የቢዝነስ ሀሳብነበር እናመሰግናለን
@liyoutube7361
@liyoutube7361 4 жыл бұрын
እሄን እፈልገው ነበር ጀዛከላህ ኸይር የኔ ጎበዝ🌹👍👍👍👍
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@hddghe5074
@hddghe5074 4 жыл бұрын
የቡሎኪት ማምረቻ ማሽን ስንት እደሆነ እና በስንት ብር መጀመር እደምንችል አጠቃላይ የሚያስፈልገውን ብትነግረን
@hddghe5074
@hddghe5074 4 жыл бұрын
የክሪቸር ስራ ልዪነት ካለው አስረዳን
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 4 жыл бұрын
Chala.Betam.Min.Endemlh.Bcha.Alakm.Tebarek.brother.Edmena.Tena.Fetari.Yabzalh
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማች በርታልን
@አለምማሞ-ለ4ፈ
@አለምማሞ-ለ4ፈ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 4 жыл бұрын
ሀሪፍነው ወዲም ግን ይህ በሽታ በጠፈ ሀሪፍነው አለበለዚያ አሁን ሁሉም ውድ ነው አሉ
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
Tebarek wedimachin
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
MARVEL & RESPECT
@genet9902
@genet9902 4 жыл бұрын
Thanks. Eshi.
@ቢትባባአምላኬአላህእወድሃ
@ቢትባባአምላኬአላህእወድሃ 4 жыл бұрын
ዋው ሥፈልገው የነበርው አገኘሁት አመሰግን አለሁ ወድም
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 3 жыл бұрын
በጣም እፈልገዉ ነበር በጣም ነዉ እማመሠግን
@seadasied638
@seadasied638 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የልብስ ድዛይነር ለመሆንና ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል ተባበረኝ ወንድም
@efebiru1401
@efebiru1401 4 жыл бұрын
enem efaligalew
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን በእዉነት የተዋህዶ ልጆች ቅን የሆኛቹህ ሰብስክራይብ አርጉኝ በየቁኑ የሚለቀቁትን ወንጌል አነባለዉ እና መፈሳዊ ግጥም ስነ- ጹህፍ ካነበበኩት እደነዚህ ያሉ አቀርባለዉ
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታልን
@demekchasefeademekchasefea4060
@demekchasefeademekchasefea4060 4 жыл бұрын
Thankeuyo
@ኣባቴሂወቴ
@ኣባቴሂወቴ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@hananseid4300
@hananseid4300 4 жыл бұрын
Berta
@abuifrazbasha5608
@abuifrazbasha5608 4 жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነው ። ሌላ ከቻልክ ብረታብረቶችን ወይም ብየዳ ብታስተምፕረን ብታስረዳን እና በርታ።
@mimiyiddiabekele3915
@mimiyiddiabekele3915 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመስግናለን ወንድሜ ሌላ ከቻልክ የብሎኬት ማምረቻን ብታቀርብልን
@pakjio9848
@pakjio9848 4 жыл бұрын
Jig saw Circle saw Table saw Nail gun Plan saw እናኝ ማሽኞች ወጋ ጠይቅ እስት
@zumraaba3914
@zumraaba3914 4 жыл бұрын
አሚን ወድሜ
@Tena77721
@Tena77721 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሐገሬ ልጆች ሰይጣን አምላኪ ማህበራት በኢትዮያ የዶለቱት መጽሐፉን ላላነበባችሁ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ በቪዲዮ የተደገፈ።
@MimiMimi-jh6hs
@MimiMimi-jh6hs 4 жыл бұрын
Wodm betam enen Thanks
@እሙአብዱልመጅድ1
@እሙአብዱልመጅድ1 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@AFox-z2y
@AFox-z2y 3 ай бұрын
የኔዉድ❤❤
@wubtiethiopia5255
@wubtiethiopia5255 4 жыл бұрын
Enamesegenalen
@hiwott
@hiwott 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን እናመሰግናለን
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@yeshumtube3971
@yeshumtube3971 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርታልኝ ወድሜ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ወዳጄ እስኪ. የብራታብረት ስራ ለመጀመር የሚያስፈልሀውን ማሽን. ዋጋውን ስራል
@mame90s
@mame90s 9 ай бұрын
Please balemoya agenagegn mejemer efelgalhu
@adnewkassa2634
@adnewkassa2634 2 жыл бұрын
dltc 1400 w ድሪል ዋጋው ስንት ነው
@uaeuae4865
@uaeuae4865 4 жыл бұрын
ወዲማችን እናሜሴግናን በርታ
@tarikwt2052
@tarikwt2052 4 жыл бұрын
Betam...Enamesegnalen.wud.wedmachen. leka.besewu.maserat.yechalal ?!?!?! Berta...
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 2 жыл бұрын
አሁላይ የማሽን ዋጋ ስንት ነው
@ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ
@ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ 4 жыл бұрын
አቀራረብን በንብ ግልፀ አድረግ እንደ ጫላ አቀራረብ በታደርግ እላለው ለምስለ ስራተኛው በወር ስንት እንደምከፈል ምናምን ለላ...
@naniyedegelleje1330
@naniyedegelleje1330 4 жыл бұрын
Selam lante yehun wendem be megemrya akerarebh ena ergatah betam des yelal meteyek yefelkut ye aluminium sera ena mashenu gezeto lemesrat min yahl endehon betakerblge des yelgal 🙏🙏
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 жыл бұрын
ባለሙያ በስንት መቅጠር ይቻላል ምክንያቱም ቦታውንንና ብሩ ቢሞርም ሙያው የለንም እስኪ መልስልኝ
@zakiraniwarnurishifa6650
@zakiraniwarnurishifa6650 4 жыл бұрын
ያቡሎኪት ያመምራት ስራ መሽኑንም ጠቅለለ ያስራሁን ሁኔተ ስራልን
@kajidya4703
@kajidya4703 4 жыл бұрын
ምንም ሙያ ባይኖረን በሰራተኛ ማሰራት ይቻላልወይ
@hddghe5074
@hddghe5074 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የመኪና ኪሮይ ስንት እደሆነ እና ስንከሮይ የሚስፈልገን ነገር ስራልን ከይቅርታ ጋር
@ameenaethiopia8023
@ameenaethiopia8023 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ስወድህ ማር ነገር ነህ ድምፅህ
@sada424
@sada424 2 жыл бұрын
የት ነው ያምገኛሁ መሽኑ
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
ሊንኩን ተጭኛለው አልከፍት ብሎኛል ምናልባት ከስልኬ ሊሆን ይችላል እና እንደ እኔ እምቢ ላላቸው ሌላ መፍትሄ ካለ በትህትና እጠይቅሃለው
@ሀውለትየደሴዋ
@ሀውለትየደሴዋ 4 жыл бұрын
💕💕💕
@sityserag4039
@sityserag4039 4 жыл бұрын
እነዚ ማሽኖች የት ነው የሚሽጡት እስቲ ሹክ በለን ወንድም
@zufanworku767
@zufanworku767 4 жыл бұрын
እር አባቴ ተው መልስልኝ ያርብያ መጂለስ( ሶፍ) መስራት ፈልጌ መርጃ አጣሁ።
@BereketAshber-ly9xm
@BereketAshber-ly9xm Жыл бұрын
መፀሀፍ የትነው የማገኒው
@ረህመትያላህበረያQ2
@ረህመትያላህበረያQ2 2 жыл бұрын
ሚሽኑ የት ነው ሚገኝው
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
PLUS ANESTGNA ENCHET SERA LEMIFLGU'S ? ........... 150,000 ITS 4 MIDDEL CLASS YA
@ዘሀራመሀመድያላህባሪያ
@ዘሀራመሀመድያላህባሪያ 4 жыл бұрын
ቁጥርህን እባክህ ላክልኝ እና የትእደሚገኝ እድታብራራልኝፈልጌነውወንድም ገናዛቴአየሁት
@qatardoha4548
@qatardoha4548 4 жыл бұрын
Selam wedmchin
@katiakatia6830
@katiakatia6830 4 жыл бұрын
👍😘
@rassziggy
@rassziggy 4 жыл бұрын
health & safty don't apply in ethiopia???
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ቄሩ እየሄደ ሚያቃጥለው እንደዚ ተለፋቶ የተገኘወን አደል
@hayu1167
@hayu1167 4 жыл бұрын
እናመሠግን አለን እስኪ የብሀል ልብሥ ለመሸጥ እሥከሥት እደሚበቃን ጠይቅልኚ መካክለኛ የሆነ ከቻልክ ወድሜ
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 4 жыл бұрын
ሙያ ያሥፈልጋል
@bayubezabih8341
@bayubezabih8341 11 ай бұрын
ene memar efelgalehu silkachun askemetuln
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
የብረት. ቤት መሳሪያ እባክህ ሥራልን
@pharez4320
@pharez4320 4 жыл бұрын
ወንድም ጫላ ዋትሳፕ መልእክት እባክህ ተመልከት
@ፍሬየወለላይቷእመቤትልጅነ
@ፍሬየወለላይቷእመቤትልጅነ 4 жыл бұрын
አዘን ላይ ነው ማማዬ
@pharez4320
@pharez4320 4 жыл бұрын
@@ፍሬየወለላይቷእመቤትልጅነ አዎ እህቴ ይሄንን መልእክት ከጻፍኩ በሃላ ሰማሁ እጅግ ያሳዝናል በእውነት ሰው በሀገሩ መብት ያጣበት ግዜ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር በፍጹም ማጽናናቱ ያጽናናው
@ፍሬየወለላይቷእመቤትልጅነ
@ፍሬየወለላይቷእመቤትልጅነ 4 жыл бұрын
@@pharez4320 በጣም ያሳዝናል ማማዬ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 жыл бұрын
ወንድማችን ጫላ ለግዘው ሀዘን ላይ ነው ያለው
@jalalaonnenkoo768
@jalalaonnenkoo768 4 жыл бұрын
Yee habesha lebi wagga nigarelenye esk acerm ragemem ande lay
@teklutadesse4986
@teklutadesse4986 4 жыл бұрын
Bertu
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 жыл бұрын
እሺ ወንድማችን እንኮን ደና መጣህ
@ameenaethiopia8023
@ameenaethiopia8023 4 жыл бұрын
ወንድም ይችን ኮመት ካነበብክ መልስልኝ የዳቦ ማሽን ወንድም ጫላ እያቀርብልን ነበር አሁን እየሰሩ ነዉ ማሽኑን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 жыл бұрын
አዎ
@mubarakpo2415
@mubarakpo2415 4 жыл бұрын
Afani oromoti nufi dhihesi calaa kabajan sii gafana
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 4 жыл бұрын
እካን ሰላም መጣህ ወድም
@ahmadabdulqaadir3497
@ahmadabdulqaadir3497 4 жыл бұрын
Dimxuu ayisammaam
@ictworkshop3868
@ictworkshop3868 Жыл бұрын
ha hu pdf lakilin
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪
@qatardoha4548
@qatardoha4548 4 жыл бұрын
Enmseganaln
@abiabbg8790
@abiabbg8790 4 жыл бұрын
እነመሰ ወንድሞች ከልቤ
@hiwott
@hiwott 4 жыл бұрын
ደምሩኝ እንደማመር
@የኔነሸ.እትዮጵያ
@የኔነሸ.እትዮጵያ 4 жыл бұрын
Enemesegenelege
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 6 ай бұрын
@abatebelay4306
@abatebelay4306 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱ
በ አነስተኛ ገንዘብ ፈርኒቸር ለመክፈት
21:45
Hanon Resin & Craft
Рет қаралды 1,3 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
1894 SINGER Sewing Machine Restoration
31:46
NATRA
Рет қаралды 24 МЛН
Bench made of old oak. Milling capabilities. DIY
26:48
Pavel Evmenov
Рет қаралды 29 МЛН