ንጉሱን ያንበረከከው አስደናቂ ነገር ምንድነው? | ጠቢቡ ሰለሞን እና ንግስት ሳባ ሙሉ ታሪክ | Amharic Bible Story

  Рет қаралды 42,238

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@gedamattv
@gedamattv 3 ай бұрын
🌟ላይክ እና ሰብስክራይብ ማረጋችሁን አትርሱ 🌟
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ይገርማል ሁሉም የኢትዮጵያን መዝረፍ ልምድ ሆነባቸዉ አለም በሙሉ ከኢትዮጵያ ያልዘረፉት ምን አለ ልጆቿን ሳይቀር እየዘረፉን እግዚአብሄር ሆይ ሀገራችን በቸርነትህ አስባት ስለ እናትህ ድንግል ማሪያም ብለህ😢😢😢😢😢
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk 3 ай бұрын
አሜን ተባረኪ ቀጥለ 🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏
@adiamtadessedesta6499
@adiamtadessedesta6499 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@DagimT-du2hq
@DagimT-du2hq 3 ай бұрын
እባክህ ወንድማችን ስለ ስውሩ ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ እንዲሁም ሰለ ሦስቱ ወነድሞቹ ተርክልን 😊😊😊
@helinasamuel4016
@helinasamuel4016 3 ай бұрын
1000 like
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 2 ай бұрын
❤❤እውነት ነው ወንድም የተባረክ 🙏
@sophiabelay2661
@sophiabelay2661 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 3 ай бұрын
Tank you maweke emefelegwe tareke ❤️❤️❤️❤️
@WondesenReda-f2q
@WondesenReda-f2q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@SelAsh-sa4
@SelAsh-sa4 3 ай бұрын
Arif new eski andande be treka Ena be msl bcha sayhon be videom ykreb
@panaceasolutions5031
@panaceasolutions5031 3 ай бұрын
በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ጠላቶቹም ዐፈር ይልሳሉ። Psalms 71:9 What that say?
@abib4685
@abib4685 3 ай бұрын
ንግስተ ሳባ ኣክሱማዊ እንጂ ኢትዮጵያዊ ኣይደለችም ወረኞ ወዴት ወዴት ነው ታሪክ ለባለ ታሪኩ😉
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 2 ай бұрын
@@abib4685 😂😂😂😂😂አክሱማዊም አይደለችም አክሱም ላይ ነገሰች እንጂ ኢትዮጵያዊ ተምቤን ነች እሺ ይሄን ማወቅ አለብህ በደንብ
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
​@@edengebermedehen3521ኣህሱስ ዓያሹ
@MisrakTizazu
@MisrakTizazu 10 күн бұрын
Ye negest Eleni seralen please
@emunobel6282
@emunobel6282 3 ай бұрын
ሰለሞን በስንት አመቱ ነው የሞተው?????
@bahlibihagos9763
@bahlibihagos9763 3 ай бұрын
ሁሉ የራሣ ስም ነው ንግስቲ ሰባ ማለት የብሄረ ሳባ ነግስቲ ማለት ነው ንገዛእ ስቲ ኣዜብ ማለት ደሞ ኣዜብ ማለት በግዕዝ ምስራቅ ማለት ነው ኢትዮጵያ ደሞ ብምስራቅ ነው የምትገኘው እና ነግስቲ ኣዜብ ትባላል የምስራቅ ንግስቲ ማለት ነው ንግስቲ ማክዳ ማለት ትክክል የራሣ ስም ነው የተወለት ደሞ በጉሎ ማክዳ መዝበር ነው 967 ዓ/ዓለም ከ ልደተ ክርስቶስ በፍት ከንግስቲ ማክዳ ባኋላ የመጡ ነገስታት ደሞ ንጉስ ዋዕራን ነው ይሓ የመሰረተ ከመዝብር ሀደ እደ ኣክሱም የመሰረተ ደሞ ንጉስ ገደራት ነው ከንጉስ ገደሬት በፍት ደሞ ኣክሱም ትልቅ ለላ ታርክ ነበረ
@HANAGOD-xn8ee
@HANAGOD-xn8ee 15 күн бұрын
ygusee sikta n ya gamo ne
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 3 ай бұрын
እኔ ሁሌም ስለሳባ እና ሰለሞን ሳስብ እሷም የከፈለችዉ መስዋእትነት አንሶላ ለመጋፈፍ ነዉ ጠቢቡ ሰለሞንም ቢሆን እንትን ስለሚወድ ሁለቱም የየራሳቸዉን ድርሻ ተወጠዉ አልጋ ላይ ወደቁ ምንም ትምህርት የሌለዉ ለ* ብ የተከፈለ መስዋእትነት😂😂😂😂😂😂😂😅
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
የመናፍቅ ኮሜንት
@YeneYene-v3x
@YeneYene-v3x 3 ай бұрын
ተበዳ እንደሌሎቹ እሷም ሸርሙጣ ነች
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
የመሀይም ድግሪው ስድብ ነው ሰዶማዉያን የቅድስና ታሪክ የላችሁም ከሲኦል እራት ዉጭ ታሪክ ዉጭ ሊኖራችሁ አይችልም እና ብዙ አትበሳጭ በስድብ እዉነት መቀየር አይቻልም
@Shewit2112
@Shewit2112 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt 3 ай бұрын
አይ ከንቱ መሆን ከንቱነትህን እንደዚህ በአደባባይ መግለጽህ ያሳዝናል ቢያንስ ወራዳነትህን እዛው እናትህ ቤት ብትደብቀው መልካም ነበር በገዛ አፍህ ቆሻሻነትህን ማወጅህ ጥሩ ነው አምሳለ እግዚአብሔር አለመሆንህ ይሄ ማሳያ ነው ከስድብህ እንደተረዳሁት አንተ ራስህ ሸ ብለህ የጀመርከውን ቃል ነህ ሰው ለመሆን ብትሞክር መልካም ነው ዞሮ ዞሮ ያንተ ስድብ ልጁን አይጎዳውም ስራውን አታስቆመው መንገዱን አትዘጋበት በስድብ ይብላኝ ላንተ አላማ ቢስ ሆነህ ከሞራል ውጭ ሆነህ በቁምህ ወድቀህ ለምትንቀሳቀሰው ነገር ግን መራመድ ላልቻልከው ላንተ አዝናለሁ የስድብ አቅም እንጂ የመስራት አቅም የሌለህ ሱሰኛ ባለጌ ነህ ሰውነትህን ክደህ የቁም ሞትን መርጠህ የተቀበልክ ራስህን በወራዳ ጸባይ የምትገልጥ አሳፋሪ እና ከንቱ ነህ በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረህ አፍህ ግን ከሆድ ከሚወጣጣ ቆሻሻ የከፋ ቃላትን ይናገራል ቃልህ ማንነትህን ይናገራል ራስህ መስክረሀል የዲያቢሎስ ልጆች ሁሌም ቃላቸው ይህ ነው ጸባያቸውም ልክ እንዳንተ ነው ይብላኝ አንተን ወልዳ ሳታፍር ልጅ አለኝ እያለች ለምታወራው እናትህ በጣም አዝናለሁ አንተን የወለደች እናትህ አሳዘነችኝ ሰው አለመሆንህን አልተረዳችም ገና ሳትወልድህ እንደዚህ ከንቱ እንደምትሆን ብታውቅ ኖሮ ታስወርድህ ነበር አትወልድህም ነበር ግን ሰው ለመሆን ሞክር ለነገሩ አንዴ ፈርሰሀል ዋጋም ጥቅምም የለህም ሸክም ነህ የሚረባ ስም እንኳን የሌለህ ግብርህ ከንቱነት የሆነብህ ፍጥረት ነህ አንተን "ሰው" ማለት ይቸግረኛል ፍጥረት ብልህ ይቀለኛል ምን አይነት ፍጥረት ለሚለው ግን እሱን ራስህ ታውቀዋለህ🙏🙏
@DagimT-du2hq
@DagimT-du2hq 3 ай бұрын
እንዴት ልጁን እንደማበረታታት ጸያፍ ቃላቶችን ትናገራለህ አንደበት እሳት ናት እንዳለ ቅዱስ ዳዊት ስለምትናገረው ነገር ተጠንቀቅ ያስፈርድብሃል ወንድሜ😑😑😑
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 ай бұрын
@@YeneYene-v3x ባለጌ ያሳደገህ ስድ
ነቢዩ ኤልሳዕ  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
30:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 54 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
የንጉሥ ዳዊት ሙሉ ታሪክ: መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ / Story Of King David
51:37
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН