Рет қаралды 214,006
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን