ጌራወርቅ ነቃጥበብ አመጣኝ መውደድሽ Gerawerk Neqatibeb Ametagn Mewdedish

  Рет қаралды 235,952

GojoBET

GojoBET

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@zeritutube
@zeritutube 10 күн бұрын
የ90 ድምቀት ነበር ይህ ሙዚቃ አቤት ድምፂ 😍😍😍ግን የትነወ ያለዉ የፍቅር አድስ ወንድምነወ እደ
@teferimulatu9737
@teferimulatu9737 10 ай бұрын
ዲሮ ማለቴ 90ናዎቹ መጀመሪያዎቹ ውስጥ እሁድ ማምሻውን 11:00 ስዓት ላይ ዘፈን ምርጫ መርሐ ግብር ላይ ሁለም በጉጉት ጠብቄ የሚሰማው ምርጥ ሙዝቃ ነበር።
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 2 жыл бұрын
የመጨረሻ አባቴ ስሚዉ አሪፍ ዘፈን ነዉ ለናትሽ ጋብዣታለሁ ባለኝ ሳምንት በሞት አጣሁት😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@AddisGoshime-gg9df
@AddisGoshime-gg9df 9 ай бұрын
አይዞሽ ግን ይህ ዘፈን ላንቺ ይለያል ምክንያቱም የአባትሽ ትልቁ ስጦታ ወይም ግብዣ ነው።
@EliasTasew-d4g
@EliasTasew-d4g 9 ай бұрын
የማይሰለች ሙዚቃ መሆኑ ደሞ ህመሙን ከፍ ያደርገዋል😢😢😢😢
@ETHIO1800
@ETHIO1800 9 ай бұрын
የሚገርም ነው😭😭😭
@abdelmejid9121
@abdelmejid9121 7 ай бұрын
💔💔💔💔💔
@onlylove-og6es
@onlylove-og6es 7 ай бұрын
አይዞን 😭ተፈጥሮ ነው በቃ 😭ፈጣሪ አለ 🙏
@kookeetoromoo2018
@kookeetoromoo2018 10 ай бұрын
አሁንም ድረስ ስሰማው የማይሰለቸኝ ዘፍን❤❤❤❤
@امجد-غ4ل
@امجد-غ4ل 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በልጅነቴ የምሰማውነበር ኡፍፍ ትዝታ 😭😭😭😭
@nemaawol324
@nemaawol324 2 жыл бұрын
podddddddd
@ShwilozaLoza-im1kq
@ShwilozaLoza-im1kq Жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ብዙዎቻን ልጅ ሆነን አዳምጠነዋል 😍😍
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 2 жыл бұрын
ልጅ ሆኜ በሬድዮ ፋና ሲለቀቅ አስታውሳለሁ ድምፁ😘😘😘😘😘😘😘😘
@الحمدللهعلىكلحال-م3د
@الحمدللهعلىكلحال-م3د Жыл бұрын
ጌርየ ይመችክ ትዝታየ ሁሉ በዚህ ሙዚቃ ነው ሚቀሰቀ ስብኝ
@habtikaclassiccoffee7015
@habtikaclassiccoffee7015 10 ай бұрын
አሁን ነው ከቲክቶክ የመጣሁት በልጅነቴ የሰማሁትን ዘፈን ለማስታወስ 👌
@alazardejene5883
@alazardejene5883 8 ай бұрын
enem endezaw
@RukyaAbdu
@RukyaAbdu 3 ай бұрын
አይ ይህ ጌዜ ጌራዬ አቤት ድምፅ ድሮ ከፍቅረኛየ ጋር ነበር የማዳምጠው አሁን ተለያየን እሱም የሌላ እኔም የሌላ ትዝታው ግን ሁሌም አለ
@yesharegmolla8441
@yesharegmolla8441 4 ай бұрын
የኔ የዋህ የኔ አዛኝ የኔ አሳቢ ብቻ በጣም የምወዳ አክስት ነበረች የኔ እናት በወጣትነት እድሜዋ አጣናት ጌራወርቅን በጣም ነበር የምትወደው ይሄው እሱን ስሰማ ሁሌም እያስታወስኩ ማልቀስ ነው አይይይ ሞት ክፉ ነህ
@Jemswello-yw8uw
@Jemswello-yw8uw 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ጌራወርቅነቃጥበብን ማነው እደኔየሚወደው ሀገሬወሎንፍቅብሎኝ እንባ በጉንጮቼላይ እየፈሰሰ ነው የሰማሁት😢😢😢😢😢
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 4 ай бұрын
አይዞን አንድ ቀን እናየዋለን ወሎ ገራገሩ
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 3 жыл бұрын
በልጅነት የሰማኋቸው የማይረሱ ሙዚቃወች💓💕💕
@abrahamtegegnye7221
@abrahamtegegnye7221 10 ай бұрын
ቲክቶክ አይቶ የመጣ ማነው
@lubabayesuflubabayesuf8622
@lubabayesuflubabayesuf8622 10 ай бұрын
እኔ ሰረጌ ትዝ አልኝ አይ ጊዜ
@FishKapi
@FishKapi 8 ай бұрын
እኔ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 6 ай бұрын
እኔ😂
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Ай бұрын
አቤት ኢሔ ዘፈን በጣምም ህፃን እያለሁ ነበር እማውቀው😴😴😴
@SonySony-rm3vc
@SonySony-rm3vc 10 ай бұрын
እኔ አሁነው በቲክቶክ የሰማሁት ግን ምርጥ ሙዚቃ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
በልጅነቴ ከሰማዋቸዉ የማይረሱ ሙዚቃዎች አንዱ ነው
@JamaDegolo
@JamaDegolo 3 жыл бұрын
እኔም
@hyabQueen5092
@hyabQueen5092 Жыл бұрын
😢😢😢 መተዋወቅ እንዳለ መለየት ባይኖር አይትዝታ😢😢
@EyueleAragaw
@EyueleAragaw 6 ай бұрын
😢
@SamrawitSam-d2b
@SamrawitSam-d2b 9 ай бұрын
ከቲክ ቶክ የተቀነጨበ ሰማኩ ግን ሙሉዉን መስማት ፈለግኩ ቴንክስ ዩትዩብ ❤❤❤❤❤❤
@OzileFer
@OzileFer 4 ай бұрын
በጣም ተወዳጅና ማራኪ ሙዚቃ ነው ሁሌም ውስጤ ነው
@myking6843
@myking6843 10 ай бұрын
ምንም አይነት ዘፈን ልንሰማ እንችላለን. ግን የዘጠናዎቹን አንድም ሚበልጥ አይመጣም
@hdbxvcbxbbx5212
@hdbxvcbxbbx5212 Жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬ 😢❤️❤️❤️
@rahmahsaed3535
@rahmahsaed3535 2 жыл бұрын
አይይይይመቸም ችየ አረሳህ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ የልጅነት ፍቅሬ😭😭😭😭😭
@hadyseyd8677
@hadyseyd8677 3 жыл бұрын
ድምጽ እናዘፈን ያኔቀር😌
@angelmatt6141
@angelmatt6141 3 жыл бұрын
U remind me my childhood ❤❤
@habgu1465
@habgu1465 15 күн бұрын
Wow des sil betam new yemwodew
@seidMohammed-dm6to
@seidMohammed-dm6to Жыл бұрын
መቸም የማይረሳ የልጅነት ፍቅር ከባድ ትዝታ ነው
@seadatube5368
@seadatube5368 3 жыл бұрын
ይህን ህፃን የአምስት የስድስት አመት ልጅ ሆኜ አባቴና ጓደኞቹ ሁሌ ይሰሙት ነበር ሙሽራ ቤትም ይዘውኝ ሲሄድ ይህ ነበር የሚከፈተው 😥
@lubabayesuflubabayesuf8622
@lubabayesuflubabayesuf8622 10 ай бұрын
እኔ ያግባሁ ጊዜ በዝህ ነበረ የሚጨፈሩት ጫጉላ ውስጥ አይ ጊዜ አሁን ከተሰድደኩት ሙዚቃ አልውድም
@ayni751
@ayni751 9 ай бұрын
ትዝታ 😭😭💔ደጉ ግዜ
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 5 ай бұрын
ዋውውው በጣም የምወደው ዘፈን ።
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 4 ай бұрын
ልጅነቴን ያስታዉሰኛል ትምርት ቤተ በረፍት ሰአት ይከፈት ነበር❤
@tiztaye
@tiztaye 3 ай бұрын
አይ ልጅነት ስንቱን አየንበት ስንቱን አሰለፍንበት ❤ 😢😢
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
በልጅነቴ❤❤❤❤ሰማው ነበር
@MohemmedWerake
@MohemmedWerake Ай бұрын
ይመችክ ጌራ
@Waas-dc5vx
@Waas-dc5vx Жыл бұрын
Best childhood memory 😇😍
@user-dz9vl2ti1y
@user-dz9vl2ti1y 2 жыл бұрын
cant understand a shit,but this is so cool big love from russia
@nejatmehidi497
@nejatmehidi497 9 ай бұрын
በጣም ነው ሚመቸኝ
@Ethiofreedom-sg3yd
@Ethiofreedom-sg3yd 11 ай бұрын
ጌራወርቅ ስወደው ከልጅነቴ ጀምሮ
@yemohammedlij3810
@yemohammedlij3810 4 жыл бұрын
ገራሚ ሙዚቃነው ትዝ አለኝ አገሬ ደሴ የፍቅር አድስ ወንድም ነው እደ
@ወንድይፍራው
@ወንድይፍራው 4 жыл бұрын
እኔ ደሴ አይደለሁም ግን ሙሉ ለሙሉ ወሎ እስከ ራያ ሙሉ ሸዋ ሙሉ ጎጃም እና ተገዜ ምላሽ በጌምድር በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤
@ኢማንነኝሰሜናዊቷ
@ኢማንነኝሰሜናዊቷ 4 жыл бұрын
@@ወንድይፍራው 👌👌👌
@ddffff5062
@ddffff5062 3 жыл бұрын
V good
@KekuSeid-k1y
@KekuSeid-k1y 6 ай бұрын
አይ ይህ ሙዚቃ አሁንም አሁንም እል ነበር ከብት ሳግድ ብልጂነቴ አይይ😢
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 Жыл бұрын
ጌራየ l like you voice cool!
@yonialemayhw6780
@yonialemayhw6780 7 ай бұрын
የት ጠፋ ይሄ ዘፋኝ ግን❤🙏
@omarayalew308
@omarayalew308 Жыл бұрын
እይይይይይይይ። ምቼም። የማይርሳ። ግዜ። የማይርሳ ጌራ ወርቅ።
@uuuu2264
@uuuu2264 10 ай бұрын
እድሜ ለትክቶክ ❤❤አገኜሁት
@GetinetSelam
@GetinetSelam 8 ай бұрын
እሒ ዘፈኚ ግን የፍቅርአዲስ ወንድም እነዉ ወይስ
@len2259
@len2259 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዴዉ
@lebtem
@lebtem 2 жыл бұрын
amazing voice
@habgu1465
@habgu1465 15 күн бұрын
ካልተገናኙ ፍቅር አይዎጣ❤❤❤😂😂
@eyobhaile2568
@eyobhaile2568 9 ай бұрын
Zefenun sisema enbaye endegorf mefses yjemeral ewnet ewnet elachihuwalehu wolloyenet yleyal
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 9 ай бұрын
ዉይ ልጅነቴ😢😢
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬ
@Alem-p9g
@Alem-p9g Жыл бұрын
አይይይይይ ትዝታ😢😢😢😢
@Gando-kc5ho
@Gando-kc5ho 7 ай бұрын
😢😢😢 ትዝታ
@ትዝታነውቤቴ
@ትዝታነውቤቴ 5 ай бұрын
የኔ ያጎቴ ልጅ በጣም ይወደው ነበር ይሄን ብቻ ነበር የሚዘፍነው ግን ምን ዋጋ አለዉ የበሳሶ ብሀር ባስራ ዘጠኝ 1997 ዘጠና ሰባት የበሳሶ ብሀር በላው አላህ ይዘንላቸው
@admasuawol5946
@admasuawol5946 3 жыл бұрын
yelijineten gize astawesegn betam new yemiwodew yihinin zefen
@kamilali5058
@kamilali5058 7 ай бұрын
አይ ትዝታ 😢😢😢
@getachewalemu3675
@getachewalemu3675 3 жыл бұрын
አይ ይህ ግዜ
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 5 ай бұрын
ጌሪ ተናፍቀሀል ❤❤❤❤❤
@עםישראלחי-כ6ה
@עםישראלחי-כ6ה 3 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ግጥም ደራሲ ማን ነው? ሙሉጌታ ተስፋዬ ነው ወይስ ሲራክ ታደሰ?
@yaredjaleta
@yaredjaleta Жыл бұрын
የልጅነት ትውስታዬ
@Semientube2634
@Semientube2634 3 жыл бұрын
በትዝታ ወደሗላ❤️❤️❤️👌👍
@slove3577
@slove3577 10 ай бұрын
አይ ትዝታ 🥺🥺
@MuluMelese-oo8fm
@MuluMelese-oo8fm Жыл бұрын
የእናት ትዘዝታ
@tarikadane6689
@tarikadane6689 10 ай бұрын
የት ነው ያለው ይሄ ዘፋኝ ?
@zenadenekew3406
@zenadenekew3406 6 ай бұрын
ጌራወርቅ ቃል የለኝም
@sabitutaju7468
@sabitutaju7468 4 жыл бұрын
ዘፈን ያኔ ቀረ
@alexEndayew
@alexEndayew 11 күн бұрын
አየ የድሮ ነገር ዳይመንድ ነው እኮ
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 2 жыл бұрын
I Love this song
@Jigh-n7k
@Jigh-n7k 6 ай бұрын
Yhan muzika ssemaw lba ydemal edadis bzu twusta alegn abata batesebocha 💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺alakm beka yamegnal💔💔🥺🥺
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 5 ай бұрын
ena demo sew gabizogni new yemexahut
@HiyaweAtanawe
@HiyaweAtanawe 7 ай бұрын
Ahuneme Lemetewedate Gabezate hulame Addis nw Aba
@romanbintseid4905
@romanbintseid4905 2 жыл бұрын
የልጅነት ትዝታ አይ ልጅነት
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
የፍቅርአዲስ ወንድምነው እንዴ
@ekramali8724
@ekramali8724 4 жыл бұрын
ወይይይይኢቱብ ጉድኮነዉ
@elshaday5662
@elshaday5662 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ይሄ ነው ወንድም ነው ወይ
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
aydelm baksh esu betaaam web new minwin keminw new emitagenagut
@JamaDegolo
@JamaDegolo 3 жыл бұрын
አወ ወንድሟ ነው ሰብ አትርሱ
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Жыл бұрын
አዎ ወንድሟ ነው
@SofyaSofya-h4j
@SofyaSofya-h4j 3 ай бұрын
ቲክቶክ፡ አይቸላብድነበር ሙሉውንለመስማት ሰባራወፍሳትቀድመኝ የመጣው አይይድምፁ አቦይመቸው 😢
@getuDangawe
@getuDangawe 11 ай бұрын
ሀብት ያድልህ
@hadyseyd8677
@hadyseyd8677 3 жыл бұрын
በጣምነው😘የምወድው
@sileshitube6202
@sileshitube6202 3 жыл бұрын
የፍቅር አዲስ ወንድም ነው ?
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
አወን
@ሙናየቡታጀራዋ
@ሙናየቡታጀራዋ 3 жыл бұрын
ወይ ወይ ማበድ
@metimaranata1940
@metimaranata1940 7 ай бұрын
እናቴ በጣም ምትወደው ዘፍን TikTok ላይ ስሰማው ትዝ አለችኝ ❤😢
@ermiasbekele6895
@ermiasbekele6895 10 ай бұрын
Tiktok ametaw
@Dgugf-bi7oe
@Dgugf-bi7oe Жыл бұрын
Her betam new yemewdh
@engdaget5978
@engdaget5978 2 жыл бұрын
የሚገርም፣ድምፅነው
@መለሰጫኔ-ኸ1ጠ
@መለሰጫኔ-ኸ1ጠ 6 ай бұрын
ድምጵእናዘፋንያኔቀር😢😢
@GenetDream
@GenetDream Жыл бұрын
❤❤ yeljnet tzta
@Ffdfshg
@Ffdfshg 6 күн бұрын
Be Tizta wede huala yalnorkutn gize hulu astawesegn
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 Жыл бұрын
አካል ደማም ከብረ ዞማ
@dawithailemariam8377
@dawithailemariam8377 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@melashuyasin6041
@melashuyasin6041 3 жыл бұрын
Wolo nafekegne weyyyyyy
@zemenudegie2980
@zemenudegie2980 Жыл бұрын
i missed you Mazi
@teshometesfaye733
@teshometesfaye733 3 ай бұрын
Ene negn
@melashuyasin6041
@melashuyasin6041 3 жыл бұрын
Wollo nafekegne
@wesenwesen4494
@wesenwesen4494 3 жыл бұрын
😍😍😍
@abrikotube16
@abrikotube16 2 жыл бұрын
Endiwa siaber yemngizam mirte zefen yeljenet tezta
@SolomonRegassa-n7q
@SolomonRegassa-n7q Жыл бұрын
Nice ❤
@BefikaduElias
@BefikaduElias 10 ай бұрын
wowwwwwwwwwwwwwwww new
@teketeladmassu5663
@teketeladmassu5663 3 ай бұрын
Ever Lasting
@መለሰጫኔ-ኸ1ጠ
@መለሰጫኔ-ኸ1ጠ 6 ай бұрын
ሰላም
@LaylaShamousu
@LaylaShamousu Жыл бұрын
መቸምአይሰለችም
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
ጌራወርቅ እቤት ይመጣ ነበር ልጅ እያለሁ
@eyerusalemtesema3963
@eyerusalemtesema3963 2 жыл бұрын
እና በህይወት አለ ? የት ነው ያለው
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 жыл бұрын
@@eyerusalemtesema3963 አሜሪካ ነው ያለው በሂወት አለ
@BekiAddisu
@BekiAddisu Жыл бұрын
​@@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘየፍቅር አዲስ ነቃጥበብ ወንድም ነው እንዴ?
@محمدمحمودحسين-ي6ت
@محمدمحمودحسين-ي6ت 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 239 МЛН
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 185 М.
Ametagn Mewdedshi
5:43
Gerawork Nekatibeb - Topic
Рет қаралды 91 М.
ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ Fikiradis Nekatibeb
10:31
Mami Tube
Рет қаралды 206 М.