German-Amharic:Tägliche Wörter /የእለት ተዕለት መግባቢያ ቋንቋ ፣Daily spoken German words

  Рет қаралды 5,253

Dani Abay

Dani Abay

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ የዩቱብ ቻናሌን ለማስቀጠል 1000 ሰብስክራይብ ይጠበቅብኛል።ይህን ለማሳካት የእርስዎን ትብብር እሻለሁ።በቀልዶቼና ድምጽ ማስመሰል ዘና እያላችሁ ጠቃሚ መረጃዎችንም ታገኛላችሁ።እንዲሁም ጀርመንኛ ቋንቋን በአማርኛ ቀለል ባለ አቀራርብ እየተዝናናችሁ በነፃ መማር ትችላላችሁ! ለሌሎችም በቅንነት ሼር ያድርጉ !ስለትብብርዎ በጣም አመሰግናለሁ!
@senaietmerhawi1016
@senaietmerhawi1016 4 жыл бұрын
ዳኒ በጣም ጎበዝ ነህ የምር በሶስት አመት እንደዚህ አይነት መምህር ለዛውም የጀርመነኛ ዋውውው!!
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰኒ
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 2 жыл бұрын
Thanksችሎታህ አደንቀለሁ respect✅
@daniabay1697
@daniabay1697 2 жыл бұрын
Thank you🥰
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 жыл бұрын
በጣም.ጥሩ.ት/ት.ነው እኔ.ግን.በጣም.ዘግይቻለው..ልከታተልህ.እፈልጋለሁ.ግን.ብዙ.ሂደሀል!!
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
ችግር የለውም ሁሉንም ቪድዮዎች መከታተል ነው። Thank you !ለሌሎች ሼር ይደረግ
@elsasolomon7177
@elsasolomon7177 4 жыл бұрын
ዳንየ ፍገግታህ ያምራል ስለትምህቱ እናመሰግናለን👏👏👏👏
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
Thank you ! Please share it to others
@elsasolomon7177
@elsasolomon7177 4 жыл бұрын
@@daniabay1697 ok you well come
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 3 жыл бұрын
Dani Amesgnalew 👍👍👍👍👍
@asalifDemlew-12
@asalifDemlew-12 5 ай бұрын
ስታስተምር ይገባል እኔም ፍን ፍን እያልሁ ነው
@shegasisay3292
@shegasisay3292 Жыл бұрын
Dani sehr gut 👍👍👍
@daniabay1697
@daniabay1697 Жыл бұрын
Danke
@habtekebede7363
@habtekebede7363 4 жыл бұрын
Guten Abend
@merserttsegaye7889
@merserttsegaye7889 4 жыл бұрын
Enamasagenalne
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
No problem .Thanks
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 4 жыл бұрын
በርታ ፣በርታ ፣የአገርልጅ ፣አያያዝህ ፣ጥሩነዉ b1ን b2 c1ን ብትቀጥል መልካም ፣ነዉ የምታሥተምረዉ ፣ዘናእያልክ ፣ሥለሆነ ፣ሣይሠለች ፣ይገባል።
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
Danke fele ok በደምብ እቀጥላለሁ በርቺ
@senaietmerhawi1016
@senaietmerhawi1016 4 жыл бұрын
እኔ በሶስት አመት የማውቀው Nein und Danke ነው ክክክክክክ¡¡
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
ክክክክ ተይ እንደዚማ
@solomonandargachew-xp5zv
@solomonandargachew-xp5zv 3 ай бұрын
ሰላም ዳኒ ዘወትን የምትለቃቸዉን እየተከታተልኩና የለቀክአቸዉንም ሁሉን በቅደም ተከተል እየተማርኩ ነዉ ነገር ግን በተጨማሪ pdf ካለህ ብትልክልኝ
@yoditbadeg64
@yoditbadeg64 4 жыл бұрын
Hi Dani
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
Hallo Juddy
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 4 жыл бұрын
ትህትናህን አይቶ መመስከር ይቻላል !!
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
Thank you!
@habtekebede7363
@habtekebede7363 4 жыл бұрын
Ich lerne Deutsch
@serkalemyaye2703
@serkalemyaye2703 4 жыл бұрын
ታዱለህ እንዴት ነወ የሚገባኝ ዳኔ??
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
የኔን ቪድዮዎች በሙሉ እያቸው ብዙ ለውጥ ታያለሽ
@serkalemyaye2703
@serkalemyaye2703 4 жыл бұрын
@@daniabay1697 እሺ ወንድሜ
@bruktawitlulseged8721
@bruktawitlulseged8721 4 жыл бұрын
Selam lante dani ene yaw addi segebi negn wede chalanh le germenm chmr class kejemerku 2Were new ykebdal yefedelochn anebab techegrealew btasayen esu lemsale be English ha ሀ le ለ endemntekemew be doch? Nbab endeyagzen amesegnalew
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
ስላም ብሩክታዊት ከመጀመሪያው ጀምሮ የሰራሁትን ቪድዮዎች ብትመለከቺ ይጠቅሙሻል በርቺ
@bruktawitlulseged8721
@bruktawitlulseged8721 4 жыл бұрын
Eshi amesegnalew dani eketatelalew
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
@@bruktawitlulseged8721 Berchi
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
German-Amharic:Der,Die and Das ሚስጥሩ ተገለጠ!
14:42
German-Amharic:Regelmäßige verben ስለ ግሶች
22:06
Dani Abay
Рет қаралды 6 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН