ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ

  Рет қаралды 268,125

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 559
@HabtemuLiyew
@HabtemuLiyew 4 ай бұрын
ይህ ወንጌል በመስከረም 7 የሚነበብ ነው በእለቱ ቀን ስላስጎበኘሀን እናመስግናለን
@Lidu-si5kt
@Lidu-si5kt 4 ай бұрын
@@HabtemuLiyew እንደ ቃል እኮ ሁሉም ነው የምኔበቤው ቀን ይመረጣል እንዴ ማለት ከመስከረም አስኬ መስከረም አታኔብም ማለት ነው ጌታ ሆይ
@tigi886
@tigi886 4 ай бұрын
የኔ ጌታ ኢየሱስ የማዕበሉ ጌታ የሆንከዉ አምላኬ ለተማሩት እና ለጥበበኞች ሳይሆን ላልተማሩት አሳ አጥማጆች ወዳጅ እና አባት የሆንከዉ ባንተ ለምናምንብህ ሁሉ ልክ እንደ ናይኗ ሴት ሞተ አበቃ ባልነዉ ነገራችን ሁሉ ላይ ህይወትን ዝራበት። ዘመናችንን ህይወታችንን ባርክልን🙏
@mesheshawondimeneh6904
@mesheshawondimeneh6904 4 ай бұрын
አሜን ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 ай бұрын
AMEN Amen Amen 🙏
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@DawitAmare-y3t
@DawitAmare-y3t 4 ай бұрын
amen
@mulubirile1039
@mulubirile1039 4 ай бұрын
amen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 4 ай бұрын
አቤላ እግዚአብሔር ያክብርልን ዘመንህ ይባረክ ደስ በሚል ለቅሶ ነው የጨረስኩት የጌታ እግሮች የረገጡትን ምድር መርገጥ ምንኛ መባረክ ነው ለምለም መስክ ነህ የኛ ጌታ በደም ያተምከን በውለታ
@GgChf-t3e
@GgChf-t3e 4 ай бұрын
" ኦ " ጌታሆይ አንተ ካልክ በስምህ እንጥላለን የሚለው ፓርት በጣም ነው የምወደው
@dasutomso6651
@dasutomso6651 4 ай бұрын
በነትክ አቤል የሳምሪዋት ታሪክ ዉ ኃ ስትቃደበትን ቦታ አሰይን በእግዚአብሔር 🙏
@Lem-xm4iy
@Lem-xm4iy 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ እስራኤልን ለመጎብኘት እድል ስጠኝ😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 4 ай бұрын
አተ ታድለሀል እኛም ታድለናል ያየኸው ስለምታሣየን❤❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 4 ай бұрын
@@beminethabta1505 በጣም
@dasutomso6651
@dasutomso6651 4 ай бұрын
አረ አንተ ልጅ ጀገና ነህ ተባረክ ምተሰይን ነገሮች በጣም በጣም ድንቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባረክ ዘማንህ ይባረክ መጨረሻው ን እግዚአብሔር የሰምራልህ በኢየሱስ ስም ይሁን❤❤❤❤❤❤
@tiruzewide7327
@tiruzewide7327 4 ай бұрын
አቤል ከነስምህ የተባረክ በአንተ ሰንቱን ነገር ተማርኩ አግዚአብሔር አብዝቶ የባረርክ
@Yordi-bm1hi
@Yordi-bm1hi 4 ай бұрын
አቤሌ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ
@daiuygaramu4055
@daiuygaramu4055 3 ай бұрын
ታባራከ ወንደሜ ወንጌል እያሳበከ ነው ወንጌል በታገባር ወንጌል ያሻንፋል አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@راشدالوشاحي-ب3ت
@راشدالوشاحي-ب3ت Ай бұрын
@@daiuygaramu4055 🥰🥰🥰🥰
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤልዬ አንተን መርጦሀልና ባንተ እንድንጠቀም አይምሮአችንን ልቦናችንን ይክፈትልን በፀሎትህ አስበኝ ልጄ ፅጌ ማርያም ብለህ በፅኑ ወዳጁ ነህና አትርሳኝ
@ራያወለላ
@ራያወለላ 4 ай бұрын
በቀጣይ የሳምራዊትዋን ታሪክ ዉሃ ስትቀዳበት የነበረዉ ጉድጓድ አሳየን 😢ለምታደርግልን ሁሉ እናመሰግናለን❤
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 4 ай бұрын
የቅዱስ ጳጥርሮስ በረከት ይደርብን እባክህ ጌታ ሆይ የምንወዳቾው ቅዱሳን በገነት ኣሳየን በቸርነትህ😢
@themane9894
@themane9894 4 ай бұрын
ይሄ መታደል ነው እዚህ ቦታ መገኘት እኛንም እንድነባረክ አረከን እናመሰግንሃለን በርታ በጣም ደስ ይላል
@ቅመሟyouTube-k8h
@ቅመሟyouTube-k8h 3 ай бұрын
አቤላ በእውነት ታድለካል ቀናሁብህ 😢😢😢 በእውነት በእውነት እኔም ሳልሞት ይችን ሀገር በረከቷ ብደርሰኝ ብጎበኛት ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Sis878
@Sis878 4 ай бұрын
በኢትዮጵያዊው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ አቤል ብርሃኑ ብዙ ነገሮችን ስላስጎበኘኝ በግልፅ ስላስረዳኝ በቦታው ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ከልብ አመሰግናለሁ ።ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን እውቀት ያብዛልህ።
@mariouset142
@mariouset142 4 ай бұрын
አቤት መታደልህ በጣም ነው የምወድህ በመፃፍ ቅዱስ ላይ ያለውን በአካል ተገኝተህ ስልምታሳየን ፀጋውን ያብዛልህ
@HayleMeketa
@HayleMeketa Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይጥህ ከበረከቱ ለኛም ስላሳየኸን❤❤❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አኛም አየን ቸርነቱ አይለየን ይስጥህ በየሄድክብት ሁሉ ❤❤❤
@hana-s2x
@hana-s2x 4 ай бұрын
አቤላ ምርጥ መምህራችን ስንቱን አሳየኧን አስጎበኘከን የልጅ አስተዋይ እድሜና ጤናውን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ያድልህ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከወደዳቸው በወጣትነት ከባረካችው ቁጥር አንድ ነህ።❤እኛም በአይናችን ስላየን ድነናል ፈጣሪ ይባርክህ ልጄ የወይኗ❤
@RuhamaNathan
@RuhamaNathan 4 ай бұрын
በእዉነት በጣም እድለኛ ነህ ይሄነ ሁሉ ቦታዎች ዞረህ በመጎብኘትህ በረከቱ ለእኛም ደርሶናል ተባረክልን🙏🙏🙏
@rozaalain8036
@rozaalain8036 4 ай бұрын
አቤሎ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏
@KaluMulualem
@KaluMulualem 4 ай бұрын
አቤላ አንተን አለማድነቅ አለማመስገን ንፉግነት ይመስለኛል እኮ እናመሰግናለን በጣም❤🎉
@WondeTech
@WondeTech 4 ай бұрын
አቤል በጣም ነው የምናመሰግነው ይህንን ቅዱስ ቦታ ስላስጎበኘህን። በጣም መታደል ነው ምሀበራዊ ሚዲያን በጠቀም ለነፈስ እርካታ ለስገም ጥቅም ማርግህ። እኔ በጣም ነው ያጎጐህኝ እንዳተ እደሉን አግኚቼ ባየው።
@RolaHaddad-e2l
@RolaHaddad-e2l 14 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን tabaraki wonedemi tsagaa yibezalike🤲🤲🤲🤲😭😭
@Hibbaba
@Hibbaba 4 ай бұрын
ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ የክርስትና መሰረት ና ራስ ነው! ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ!
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
ዋው ታድለህ አንተስ አቤልዋ እየሱስ ክርስቶስ በየሄድክበት ይከተልህ😢🙏
@elroitube27
@elroitube27 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማለም መንፈሳዊ ቦታዎችን ስለምታሳየን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 4 ай бұрын
አቤሎ መታደልህ በህወት ሰው እግዚአብሔር የተመላለሰበትን ማየት ድንቅ ነው የሚኖሩት ሰዎች ምንም ላይመስላቸው ይችላል
@wswd5859
@wswd5859 4 ай бұрын
አቤላየ የኔ ባለ መሀተብ ስወድህ ❤
@FhgdGhff
@FhgdGhff 4 ай бұрын
አቤሉ የተባረክነህ ❤❤በረከትህይድረሰን
@mekdimekdese
@mekdimekdese 3 ай бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ወንድማችን
@marthatale5127
@marthatale5127 4 ай бұрын
በጣም ስለሚያሳስበን ስላስጨነቀን ከአቅማችን በላይ ስለሆነብን ስለ ሀገራችን ስለኢትዮጵያ ሰላም ፅፈህ አታስቀምጥልንም ነበር!!!
@arditube7340
@arditube7340 4 ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ስራህን ይባርክ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ❤🙏
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 4 ай бұрын
አቤልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክልን
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 Ай бұрын
መልካም ለመስራት የተፈጠርክ የተባረክ ልጅ ነህ። የኢትዮጵያ ልጆች እንደ አንተ መልካም ልብና አስተዋይ ብንሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር!
@channelllll13
@channelllll13 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን
@GetArega
@GetArega 4 ай бұрын
ምን ያል ቢወድ ነው ምን ያል ቢመርጥ ነው እግዚአብሔር ወንድሜ በስማም ያንተ ይለያል አንተን እግዚአብሔር የእውነት ይወድሃል በርታ ከእዚህ በላይ ሀይል ጉልበት ይሁን በአንተ ቀናው።
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 4 ай бұрын
አቤሎ የኦርቶዶክስ የተዋህዶ እንቁ እስኪ የምትወዱት 👍👍
@todaytube718
@todaytube718 4 ай бұрын
የጣኦት እና የፈረንጅ ስእል አምላኪ
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 4 ай бұрын
@@todaytube718 ምነው መርጦ አማኝ ተቃጠልክ ወይ ስታስጠሉኮ 😒😒
@todaytube718
@todaytube718 4 ай бұрын
@@ሩሐማ12 arsuyen bel esti 😃
@behailuabdisa9632
@behailuabdisa9632 4 ай бұрын
@@todaytube718ayzok westek yalew diabilos nw endazi miyancherecherk😂
@embetukonjo
@embetukonjo 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😊❤😊👏👏👏
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 14 күн бұрын
አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏
@FekriFekri-x2k
@FekriFekri-x2k 4 ай бұрын
አቤል እናመሰግናለን እመብርሃን ትጠብቅህ
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 4 ай бұрын
አቤል እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው መመረጥ እኮ ነው ይህን ማየት ገና ብዙ ታሳይናለህ ተባረክ ወንድሜ
@RomanGenet
@RomanGenet 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወድማችን ታድለክ❤
@abrehamtakel9002
@abrehamtakel9002 3 ай бұрын
ጌተ ሰለቅፍርናሆም እንዲህ ብሎ ነበር የተናገረው " አንቺም ቅፍርናሆም፥ እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን? ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ፤ በአንቺ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን፥ እስከ ዛሬ በኖረች ነበርና።" (የማቴዎስ ወንጌል 11:23) ስለዚህ አሁን ቅፍርናሆም የለችም ክርስቶስን ስላልተቀበለች ጠፍታለች አሁንም የ ክርስቶስን አምላክነትን የማይቀበሉ ሁሉ እንዲህ ይጠፋሉ። መድሀኒቴ ኦርቶዶክስ ስላረከኝ አምግንህ አለውኝ።
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 4 ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይባርክ ጌታ እየሱስ ብ ደሞ ይሽፈንህ ይ ቃል አግልጸስ wow ተባርክ ❤
@lamesgnadrashotlamesgnad-jf5dm
@lamesgnadrashotlamesgnad-jf5dm 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚች ምድር አብቃኝ❤❤❤
@fasikabera
@fasikabera 4 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤሎ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@Ler-m1u-u8
@Ler-m1u-u8 4 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ነገሮችን የምትገልጽበት አገላለጽ በጣም ደስ ይላል እንዲሁም መጽሐፍ ቅድስ አዋቂነትህ ይገርመኛል በርታልን ወንድማችን🎉🎉
@MihretMihret-h5q
@MihretMihret-h5q 3 ай бұрын
እንዴት እድሌኛ ነህ ኢየሰሱ ክርሱቶሰ የረገጠው ሀገረ በመረገጥ❤❤❤❤❤
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክህ ዛሬ ሰብሰክረይብ አረግሁ በዙም አይቼ አላቅ ግን ዛሬ የሄድህበት እውነት ድንቅ አገርነው ታድለህ እናመሰግናለን
@abirhamfentahun
@abirhamfentahun 4 ай бұрын
አቤልዬ እግዚዓብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን!
@haylegerema
@haylegerema 4 ай бұрын
አቤልዬ ፈጣሪ አምላክ ከዚህን በላይ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ይህ ስጦታ መታደል ነው
@ZuriHamad
@ZuriHamad 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@jay-jay7567
@jay-jay7567 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል።
@wegenejemebere
@wegenejemebere 4 ай бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@yamtube8790
@yamtube8790 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ካለንበት ቦታ ድረስ አምጥተህ ሥላስጎበኘኸን አንተም ዩቲዩብን ያመጣውን አብረን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@MihretAmare-we5ih
@MihretAmare-we5ih 4 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ ቅዱሳንን ስትጠራ ቅዱስ!! የሚለውን ቃል አሰቀድም ስለክብራቸው 🤝🙏🙏🙏
@DHaile-q9u
@DHaile-q9u 4 ай бұрын
ያንተ ፕሮግራም በጣም ደስ እያለኝ በጉጉት ነው ምጠብቀው አቤልዬ እናመሰግናለን
@DawitMelese-b3e
@DawitMelese-b3e 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@zewditukochitoAdelo
@zewditukochitoAdelo 5 күн бұрын
ምነኛ መታደል ነዉ ኤኸንን ማየት/መርገጥ❤❤❤
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 3 ай бұрын
አቤሎ ድምጽህ በጣም ያምራል በርግጥ መዝሙር ለመዘመር ጥሩ ልብ እንጂ ጥሩ ድምጽ ብቻ አይደለም ሚያስፈልገዉ አንተግን ድንቅ ኮርቶዶክስ ካፈራቻቸዉ ልጆች አንዱ ነህ ስንት ነገር እንድናዉቅ እንድናይ አደርገኸናል እናመሰግናለን እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegenemegersa
@tegenemegersa 4 ай бұрын
አቤላ የጌታን የኢየሱስን የነበረበትን ስፍራ እንድናውቅ ለማየትም እንድንጓጓ እምነታችንንም እንድናይ እንዲሁም ፕሮግራምህን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እያቆራኘህ በመስራትህ እርሱ ባለቤቱ ብድራትህን በማይታይም በሚታይም ይክፈልህ እኛም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 4 ай бұрын
በቃ እንደመጣን ይቆጠርልን ተባረክ ❤🎉❤🎉ኦሊቅ ሰራይነ ኩላሌሊተ ወአኀዝቦ አኅዝናት ጌታሆይ ሌሊቱን ሁሉ ለፋን ጴጥሮስ ይትፍራ
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብ ክብ መሻት ያሰካልክ ብዙ ነገር አስጎበኘከን 🎉🎉
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉በጣም ደስስ ይላል ፀሎት በረከቱ ምሕረት ሰላሙ የላክልን
@Hiwotsara2903
@Hiwotsara2903 3 ай бұрын
የጵጠሮሰ ዕድል ይድርስልኝ እባክ ጌታ ሆይ እባክ ባጥባብ አይኔን ክፋት አንተን እንድያየ 🙏😢😢😢
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤል የጌታችን ወንጌል ሲነገር እንዴት ነፍስ አንደምትደሰት ይህን ሁሉ አስከ ሞት ለደረገልን ጌታ መድአኒአለም ከአብ ከመንፈስ ቅድሰ ጋር ለዘላአለሙ ይክበር ይመስገን አሜን
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 4 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅህ አቤሎ እናመሰግናለን❤❤❤
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ 3 ай бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም እንድንናፍቀወው አድርገህናል 😢😢🙏🙏
@tigtube2793
@tigtube2793 3 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላል የተቀደሰ እና የበረከት የቃል ኪዳን ቦታ መሔድ ቅዱስ ጴጥሮስን የጠራ አምላክ እኛንም ወደ ቤቱ ይጥራን
@ሊዱዩኤል
@ሊዱዩኤል 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኣቤሎ እግዚኣብሄር እድመ ና ጤና ይስጥህ
@ae7936
@ae7936 2 ай бұрын
አቤል ጌታ ይባርክህ እናመሰግንሀለን ታድለህ🙏
@jonsax8160
@jonsax8160 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከህ ጎበዝ ጀግና ነህ በረከቱንጤናዉን ሠላሙን አብዝቶ ይስጥህ።
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስላሳየህን አቤላ❤❤❤
@Emebetshadey
@Emebetshadey 4 ай бұрын
አቤል ምንኛ የታደልክ ነህ አለምን እየዞርክ ታስጎበኘናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@soundofvictims4778
@soundofvictims4778 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይህስጥህ
@NasibuBogale
@NasibuBogale 3 ай бұрын
አር አቤላ እግዚአብሔርይባርክህ እናማሰግናለ
@EDli-d6u
@EDli-d6u Ай бұрын
ታድለህ እኔም ደጁንያሳየኝ አሜን
@Anumma572
@Anumma572 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ::
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 4 ай бұрын
አየለ እግዚአብሔር ዘመን ይባረከ🙏🙏🙏🙏😭😭😭💜💜💜💜💜
@FevenAbera-t1c
@FevenAbera-t1c 4 ай бұрын
Egziabher yibarkih behiwote mehed yemifeligebet wede Jerusalem
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn 4 ай бұрын
አየሱስ ጌታ ነው ያድናል 🙏🙏🙏
@almiwo3730
@almiwo3730 23 күн бұрын
ታድለህ በእውነት እኛም ስላሳየህኝ እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 ай бұрын
Amen egziabher ysth wendmachin methaf kdusn betegbar slasayeken.
@AlemawNgusey-u6p
@AlemawNgusey-u6p 4 ай бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግን አለን አቤላ ❤❤❤❤🎉
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ 4 ай бұрын
ውይ ታድለህ በማርያም ምንኛ መመረጥ ነው
@raheldjene
@raheldjene 4 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አቻ የሌለው ተወዳዳሪ የሌለው ብቻውን ያዳነን ስሙ ይባረክ 🙏
@yabechayaquake7037
@yabechayaquake7037 4 ай бұрын
አቤል በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጌታ ታምራቱን ያደረገበትን ቦታበሙሉ ስለማውቀው እያንዳንዱን መልሼ እንዳስታውሰው አደረከኝ አምላክ ይባርክህ አሜን!!
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ይባርክህ 🙏❤
@zenawimedia5232
@zenawimedia5232 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቀውን ስላሳየኸን🙏
@MayeIove
@MayeIove 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
@yordanoshagosmichae912
@yordanoshagosmichae912 4 ай бұрын
እግዛብሄር ከፍ ከፍ ያርግህ የልብህን መልካም ሀሳብ ሁሉ ያስምርልህ እኛም አንድ ቀን ቤተሰቦቻችንን ይዘን ሄደን ለመጎብኘት ያብቃን እናመሰግናለን
@WuSh-w9v
@WuSh-w9v 16 күн бұрын
ተባረክ ድቅነገር አሴየህኝ ለኒለሃፂያተኘዋ 😢😢😢
@ApAs-j1i
@ApAs-j1i 3 ай бұрын
አስፈላጊ በሆነበት ስዐት ነው ያሳየኸን ይከንንም ውነታ አይቶ የማይርዳ አለ አቤላ በሂድህበት ሁሉ እሱ ይከተልህ❤❤❤
@KonjitBerhanu-pm4ll
@KonjitBerhanu-pm4ll 4 ай бұрын
Thank you Abelo. Unbelievable Biblical Story place.
@mababa6556
@mababa6556 2 ай бұрын
Thank you brother. you did good. we need more about jesus. we like this videos. . ,
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤አቤል የተዋህዶ እንቁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ውሀን ወደ ወይን የቀየረበት ሰርግ ቤት ሄድኩ | ቃና ዘገሊላ
14:56
ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት
16:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 277 М.
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,7 М.
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 312 М.
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 294 М.