ጌታቸው ረዳ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ታይቷል? አብራር አብዶ እና ችሮታው ከልካይ የት ይገቡ ይሆን?

  Рет қаралды 78,092

TST APP

TST APP

Жыл бұрын

Пікірлер: 739
@user-pw3gf8un9j
@user-pw3gf8un9j Жыл бұрын
ተስፍሽየ የኡነት ኣምባሳደር ተባረክ❤️❤️እነዚ ኣርቲስቶች በሃገር ማተራመስ በሚልዮኖች ሞትና መፈናቀል ወዘተ በህግ መጠየቅ ኣለባቸው የትልቅ ወራዶች ኣውሬዎች👹💔
@gabrielashebr9725
@gabrielashebr9725 Жыл бұрын
Yihi shinitam bi wayian gize habitam yiho new biderg gize mursti yifier ruto yagenew derg new yikemawu
@genettekolla7728
@genettekolla7728 Жыл бұрын
ህሊና ያለህ ሰዉ በጠፋበት ሰዉ ሆነህ የተገኝህ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ምን ግዜ እዉነት ተደብቆ አይኖርም አንተ ጥሩ እንቅልፉ ትተኛለህ ኑርልን 🙏
@wenigebre2001
@wenigebre2001 Жыл бұрын
We love u Tesfish
@mardagete7291
@mardagete7291 Жыл бұрын
ከብራቸዉ ነዉራቸዉ ከሆኑት ነጻ የወጣ ህሊና ደስ ይላል
@user-bh1lr5lg8d
@user-bh1lr5lg8d Жыл бұрын
እግዛቢሔር ይስጥህ ወድሜ ለሂልናህ ብለህ በዛ ጨለማ ግዜም ከጎናችን ስለ ነበርክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ተስፍሽየ
@loveyourself2406
@loveyourself2406 Жыл бұрын
ተስፍሽ ጌታ አብዝቶ ዘርማንዘርህ ይባርከው ዘርህ ይብዛልን ምክንያቱም ኢትዮጵያ የምትባል አገር እንዳንተና እንዳንተ የተባረከ ዘር ለህሊናው ለእውነት የሚኖር ህዝብ ስለሚያስፈልጋት። በአጠቃላይ ቀናሁብህ በጣም ቀናና እውነተኛ ሰው መሆንህና ለሐቅ ብለህ ተጋፍጠህ አደባባይ ወጥተህ ስለመሠከርክ ። እጅግ በጣም ክብር ይገባሐል እግዚአብሔር ውለታህ ይክፈለው ክፉ ከአንተ ይራቅ ወንድማችን ወገናችን ነህና።
@hailetsehaie6103
@hailetsehaie6103 Жыл бұрын
እግዝኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለእውነት የሚኖር፥ ሓቅ የሚናገር ሰው ሁሌም ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ይሰጠዋል። አስተዋይ ልቦና፥ ሰብአዊ ህሊና ያለህ ሰው ነህ። #ተስፍሽ በርታ #HaileTsehaie በf.b. #ወዲ_ፀሃዬ
@solomonfessahaie1025
@solomonfessahaie1025 Жыл бұрын
Wow brother Tesfish I don’t know what to say about your character. You are truly God’s gift to humanity. I am an Eritrean/Tigraway I just say God bless you and your family for being man of truth🙏🫶🏻 thanks
@desnetbrhane3211
@desnetbrhane3211 Жыл бұрын
ወንድሜ እውነት ተናግረሀል አ/ር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@gondaryenie9455
@gondaryenie9455 Жыл бұрын
ስምና ምግባር ሲስማማ ስምህ ተስፍሽ ይሆንና ተስፋ ላጡ ሰዎች ተስፋ ትሆናለህ ተባረክ 🙏🙏
@sameman536
@sameman536 Жыл бұрын
ተስፍሽ እውነት ነው ልብ ያለው ይማርበታል እናመሰግናለን ከእውነት ጋር በመቆምህ !!!
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Tikikl
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79 Жыл бұрын
Yes
@axumawit4995
@axumawit4995 Жыл бұрын
Holocaust happened and still happening on #Tigray people 💔😥 Thank you Tesfish 🙏 "The truth will set you Free ! " እውነት ተደብቃ ኣትቀርም !
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እውነት አርነት ያውጣል 🍀🍀🍀🍀🍀❤️🫶
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 Жыл бұрын
እንዳንተ ያሉ ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ አገር ተሎ ትድን ነበር በርታ
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ 🙏 በዚህ ክፉ ቀን ያልተሳሳትክ ነህ ። 💛❤
@gidu8044
@gidu8044 Жыл бұрын
ተስፍሽ አንተ ሰው ነህ you are the man of truth the man of principle indeed long live ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hareguzewdu6530
@hareguzewdu6530 Жыл бұрын
Thank you God bless you standing for the truth
@nigstaradom8368
@nigstaradom8368 Жыл бұрын
ይገርማል አይ የኢትዮጲያ ህዝብ ልብ ይስጣችሁ የትግራይ ህዝብ ኢትዮጲያዊ አይደለም ወይ ዘድሮ ለታሪክ ይቀመጥ 😭😭
@Aman94230
@Aman94230 Жыл бұрын
Ethiopiew aydalaume enazhe dekala ahzaboche nachew Ethiopia eyalachu egname atdameeune
@slamlaam7802
@slamlaam7802 Жыл бұрын
@@Aman94230 ante rasek Eiriterawan nek menabak gebah ena
@asefualemayehu7498
@asefualemayehu7498 Жыл бұрын
ከነዚህ ሰወች ጋር ኢትዮጵያውያንት መጋራት በጣም ያስፈረኛል እድሜ ከሰጥን ገና ብዙ እሰማለን ::
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Wendi Lewnet kekomk yennegetachewn kifat nigigir enna yennedebrethiwenn yekifat niggir assemman werenga zerenga neh wellahi zerenga neh....
@mohamedadam3162
@mohamedadam3162 Жыл бұрын
በግርጉሩ እንጠቀምበት ብለው ታሪክ አበላሹ ወሰው እንዲህም ነበር አገሬ ያልካትን ደፋችብ ህዝቤ ለዚ ምን እንል ይሆን ኢትዮጵያ በልጆች ተዋረድሽ በታሪክ ይሰነድ ተስፍ ተባረክ እዉነት ነፃ ያወጣል
@2Corinthians.10-17
@2Corinthians.10-17 Жыл бұрын
ተስፍሽ የእውነት ሰው እግዚኣብሔር ይባርክህ👏❤️💛
@mymotherland9108
@mymotherland9108 Жыл бұрын
THE TRUTH IS ALWAYS A WINNER NO MATTER WHAT!💪💪💪💪💪💪
@habenhager8658
@habenhager8658 Жыл бұрын
ድግምግም አርገው እውነት ስለሆነ ደስ እያለን እንሰመዋለል
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 Жыл бұрын
እውነት ግን እንዲህ የሕሊናና የእምነት ሰዎች እንዳልተፈጥሩ በሚመስል ሁኔታ በጥላቻ አእምሮአቸው የናወዙና የሰከሩ በሚበዙባት ሲኦል አገር እንደአንተ የመሰሉ የሕሊናና ሰዎች ማግኝት ከባድ ነው:: ዕድሜና ስኬት ካአንተ አይለዩ ተባረክ
@rutahaile2171
@rutahaile2171 Жыл бұрын
የሚገርም እኮ ነው ጥሩ ነገር አስታወስከኝ ተስፍሽ። እውነትን ማሳወቅ ጥሩ ነው። መቸም ከእውነት ጋር መቆም በድፍረት ቀና ብለህ እንድትሄድ ያደርጋል ልክ እንዳንተ። በስተእርጅናቸው ታሪካቸውን አበላሹ።
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
yemigerim new?
@sarafessehazion2235
@sarafessehazion2235 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ያኔ ቢሰማክ ኖሮ አሁን አያፍርም ነበር. ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏
@rising1786
@rising1786 Жыл бұрын
አሁንም አላፈረበትም
@alganeshberhie1249
@alganeshberhie1249 Жыл бұрын
We love you brother 🥰💊🥰
@mercimy4486
@mercimy4486 Жыл бұрын
ኣረ ኡኡኡኡ ተስፍሽ እባክህን ሌላም እንደዚህ አስተላልፍ በጦርነት ወቅት እኛ ፀሎት ብቻ ነበር የምናደርገው ምንም ቲቪ አይተን አናቅም ሌላም ካለ አሳየን ተስፍሽ ዘመንክ ይባረክ የሓቅ ሰው♥♥♥
@mebrhitbeder3121
@mebrhitbeder3121 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለእውነት የቆምክ ወድማችን ነክ 🙏🙏
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 Жыл бұрын
Please do. I'm so happy you bring this. ደጋግመው Thank you ነዚኦምን ከምዚኦምን ዝመስሉ ኣቃላዓዮም። **ኣገናዕ** ተስፍሽ
@user-yl4xe6wq9t
@user-yl4xe6wq9t Жыл бұрын
ተስፍሽ የእውነት ሰው ተባረክ
@menkemtsnat708
@menkemtsnat708 Жыл бұрын
ተስፍሽየ የኡነት ኣምባሳደር ውድ ውንድማቺን እድሜና ጠና ይስጦት😍😍😍
@abebamuhur4202
@abebamuhur4202 Жыл бұрын
ቃላት ኣጣሁልህ ተስፍሽየ በኡነት ኢግዛብሐር ይባርኪህ🙏🙏🙏
@assafa35
@assafa35 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing 🥰🥰🥰💕💕💕💯💯💯
@haregmusr5624
@haregmusr5624 Жыл бұрын
ተስፍሽ ሰላምህ የበዛ ይሁንልህ !!
@rayanbokra6776
@rayanbokra6776 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን እና የሚገረም ንግግሮች
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv Жыл бұрын
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ። እውነቱን በማጋለጠህ እግዚአብሔር ላንተም ይጠብቅሃል ።
@gualtigray6579
@gualtigray6579 Жыл бұрын
Thank you so much for standing for the truth. God bless you and your family my dear brother we love you 💝❤💝
@haftamuteklay4397
@haftamuteklay4397 Жыл бұрын
ተሰፍሽ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ንገርልኝ ለነዚህ ጅቦች እና ፍርፋሪ ለቃሚዎች እና ሆድ አደር ባለጌዎች
@warrior5847
@warrior5847 Жыл бұрын
The bible says "The Truth Will Set You Free !!"
@mubarekabdu1363
@mubarekabdu1363 Жыл бұрын
Ante telyalhe 💖💖💖💖💯💯💯💯
@yohannesgebre4173
@yohannesgebre4173 Жыл бұрын
You are an amazing man! Consistent with moral integrity and great values .
@romagebremariam239
@romagebremariam239 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅሀ የተበረከ ህልናህ
@hewotmaherigreek3927
@hewotmaherigreek3927 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ተስፍየ
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Жыл бұрын
Thanks Tesfay great 👍 work God bless you and keep you safe for your truth witness by the sound of the doers!
@Sara-lw7hj
@Sara-lw7hj Жыл бұрын
We can't thank you enough for always standing with the truth, May GOD the truth bless you!!!
@yohannesulema9762
@yohannesulema9762 Жыл бұрын
እወነት ነው ወንድሜ ሊደጋገሙ የሚገባው ዢድዮ ነው ❤🎉
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 Жыл бұрын
Thank you Tesfish. Much appreciation for your honesty. We will never ever forget.
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
ደጋግመው ተስፊሽ በአላህ 💐💐💎💎💝💝
@girmaneshdesta259
@girmaneshdesta259 Жыл бұрын
Many thanks, my brother, for exposing the reality! Blessings to your future life.
@danielkassa9802
@danielkassa9802 Жыл бұрын
TESFSH thank you for your honesty dignity you are nothing but the best God bless you brother happy new year to you and your family 🎉🎉💖💖💖💖
@user-zy3hz2db4j
@user-zy3hz2db4j Жыл бұрын
ተስፍይ 1000 ዕድሜና ጤና ይስጠህ እዉነተኛ ሰዉ
@thomaskemba40
@thomaskemba40 Жыл бұрын
ወንድም ተስፋዬ እዉነትን ወደፊት ለማምጣት ለሚታደርገዉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ።ዋጋህ በጌታ ዘንድ ታላቅ ነዉ፣ ዘመንህ ይባረክ።
@behayluasgdom9389
@behayluasgdom9389 Жыл бұрын
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ለምትስራው እውነት አርነት ያወጣል አሰተምርሀናል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለተጎዱ ህዝቦች ጎን ስለሆንክ ከእውነት ጎን በመቆምህ ክብር ይገባሃል
@danielkassa9802
@danielkassa9802 Жыл бұрын
1000% agree with you‼️‼️‼️‼️
@Tefetawit.12.21
@Tefetawit.12.21 Жыл бұрын
እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም እናመሰግናለን ወንድማችን
@kida9209
@kida9209 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ ፈጣሬ ይባርክህ 👏እንደዚ አይነቶችን አስመሳይ የሀገር እና የትውልድ ጠር ስለምታጋልጥልን አናመሠግናለን 🙏 ሁሌም ለቅንነትህና ለአስተዋይነትህ አድናቂ ነኝ ❤️😊
@saraeb8801
@saraeb8801 Жыл бұрын
Thank you my Brother 🎉🎉🎉🎉 God bless your children ,your wife and you everyday ❤
@tsehayatomsa5913
@tsehayatomsa5913 Жыл бұрын
May Lord bless Tesfish to standing with truth who played a damp team/game
@user-fd6co5dq9o
@user-fd6co5dq9o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን የኔ መልካም
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 Жыл бұрын
Tesfeshe haqegna sewe thank you brother 🙏❤
@NBJ810
@NBJ810 Жыл бұрын
Great Respect Bro. In A Time Of Deceit Telling The Truth is revolutionary act
@goitomabebe1872
@goitomabebe1872 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን የእውነት ❤❤❤
@meskeremjemal1014
@meskeremjemal1014 Жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ነው የማከብር የኢትዬጲያ ሰው ሚሞሪው አጭር ነው ህዝቡ በማንቃት ከልቤ አመሰግንሃለሁ እድሜ ይስጥልኝ ክብር ለአንተ
@goitomabebe1872
@goitomabebe1872 Жыл бұрын
ደግሜ እላለው ሰላም ለኣንተ ይሁን የእውነት ሰው ❤❤❤❤
@mercyadane3964
@mercyadane3964 Жыл бұрын
Jegna tesfish lehlina menorn yemesele yelem
@juntesfaldet5317
@juntesfaldet5317 Жыл бұрын
Thank you tesfia for your truth intimation God bless you
@user-hz2nr8bi5m
@user-hz2nr8bi5m Жыл бұрын
መጣህልኝ ምርጤ መቼም ከህሊናችን አትጠፋም ሁሌም እናስታውስሀለን ምርጥ የተባለ ነገር ሁሉ ይስጥህ እንወድሃለን ❤️❤️❤️💐💐💐💐
@SaraH-cc3yn
@SaraH-cc3yn Жыл бұрын
Tesfish. Your commitment to truth is commendable.
@berhedessalegn1772
@berhedessalegn1772 Жыл бұрын
Thank you Tesfish for your integrity !
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 Жыл бұрын
Tesfish you are on the right side of history. 🙏 Yes this teaches generations.
@fekadlewmeb3259
@fekadlewmeb3259 Жыл бұрын
እውነትና ሀቅ የሕይወት ምርኩዝ ናቸው:የተደገፍከው በፀና አለት ነውና ቀጥልበት እግዚአብሔር እረዳትህ ይሁን በነገርህ ሁሉ ጣልቃ ይግባ:አሜን
@adugnabayata9492
@adugnabayata9492 Жыл бұрын
THANK YOU, BROTHER, YOU EXPOSED WHAT THEY DID, WHAT THEY PLANNED TO DO
@zahraahawraa4740
@zahraahawraa4740 Жыл бұрын
Thank you brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ysamjune6343
@ysamjune6343 Жыл бұрын
Your voice influences a lots of people, keep up the real talk with the undeniable evidence brother!!!✌🏽
@kewanetasresahegn3464
@kewanetasresahegn3464 Жыл бұрын
በዝህ ሰዓት ለውነት መቆም መታደል ነው ውድ ወንድሜ እግዝአብርሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት::
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 Жыл бұрын
Thank you for exposing the lies and educating the public 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaisler3325
@hanaisler3325 Жыл бұрын
Thank you!!!! You are allways on the right track!!!!
@sologreat4251
@sologreat4251 Жыл бұрын
More blessings bro.
@elenifeysia9961
@elenifeysia9961 Жыл бұрын
Please Tesefesh let us one day devoted about Meles how he was protected the union
@bekind5754
@bekind5754 Жыл бұрын
የሚማር የለም እንጅ የሚማር ካለ ይህቪዶዮ ለመማር በቂ ነው
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Жыл бұрын
God bless you you’re so amazing ❣️🌟🌟💎💕
@biteweded2256
@biteweded2256 Жыл бұрын
God bless you❤️🙏👍
@belyeassefa1440
@belyeassefa1440 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ ተባረክ እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል።
@alemgebreyohans5433
@alemgebreyohans5433 Жыл бұрын
ጋሽ ተስፋየ እግዚኣብሄር ይባርክህ። ለእውነት የቆምክ ቅን ሰው ነህ። ይኼ ለእውነት የቆምከው ለቀጣይ ይኼ ስህተት እንዳይረሳና እንዳይደገም ማድረግህ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።
@indomi8594
@indomi8594 Жыл бұрын
I was waiting this moment 👍i am with peace ✌️✌️✌️and truth
@gebrudesta4119
@gebrudesta4119 Жыл бұрын
Thanks tesfish, awesome information as usual.
@alemasfaw4577
@alemasfaw4577 Жыл бұрын
Thank you and God bless brother 🙏🏾
@YA2O23
@YA2O23 Жыл бұрын
THANK YOU BROTHER KEEP DOING WHAT YOU DOING!!
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ ከምንአይንት ጉድችና ብዶች ጋርነው እያደነቅናቸው እያከበርናቸው የኖርነው ላስጨረሱት የደሀልጅ አምላክ በሰማይም በምድርም ይፈርድባቸው!!!!ተስፍሽዬ እንዳተ አይንቱ መንታ መንታ ይወለድ አንተ የሺ ሰው ግምት ኑርልን ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@deannamarie9953
@deannamarie9953 Жыл бұрын
Thank you you doing great God bless you
@letebirhangezehne1063
@letebirhangezehne1063 Жыл бұрын
God bless you and your family thanks for the truth 🙏
@abrahamgetachew7911
@abrahamgetachew7911 Жыл бұрын
አባቴ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ተስፍሽየ አንተ በምድርና በሰማይ ፃዲቅ ነህ❤
@gojam734
@gojam734 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ተስፍሽ አርቲስቶቻችን ግን በቁማቸው የሞቱ ናቸው
@princeabi5317
@princeabi5317 Жыл бұрын
Thank you tesfesh 👏👏👏👏
@tintom3224
@tintom3224 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል
@mikesmb203
@mikesmb203 Жыл бұрын
ተስፍቨ ጀግናው እወነትን በብርሃን በመግለጥ መንገድ የምታስቀና ኮምፓስ ይብዛልህ ጨለማውን ገላለጥከው
@yorted7529
@yorted7529 Жыл бұрын
እግዚሄር ይስጥህ: ቤተሰብሕ ይባረኩ:: ሃቅ ማለት ይሄ ነው:: በድጋሚ እግዚኣብሄር ይስጥሕ:: በልጆችህ ተደሰት:: ኣሜን
@atakelthailu187
@atakelthailu187 Жыл бұрын
Huuuuuum so painful, Abrar Abdo, Churotaw Kelkay and so on should come to justice
@kidanemesfin2334
@kidanemesfin2334 Жыл бұрын
Tanks tesfe you are Wright man
@abck23
@abck23 Жыл бұрын
Thank you man !
@elaela5817
@elaela5817 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ😢😢 ትልቅ ሰው ይጥፋ????
@tewodroskiffle9563
@tewodroskiffle9563 Жыл бұрын
Tesfish thanks again, keep preaching the truth 🙌
@weldayaregawi7150
@weldayaregawi7150 Жыл бұрын
ተሰፈሸተባረክ
@ezze3156
@ezze3156 Жыл бұрын
Thanks tesfaye
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
እንዴት በነዚህ ላይ እንንቃባቸው?
34:22
ይሄም ተደርጎ ነበር?
52:33
TST APP
Рет қаралды 74 М.
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ነካው?
26:00
TST APP
Рет қаралды 71 М.
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 23 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,2 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 51 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН