ጌታቸው ረዳን ለማትረፍ ጦር ሠራዊት? | ብልጽግናን ያስደነገጠው አደገኛ ጥምረት | የራያ ሕዝብ የመጨረሻውን ካርድ ሊመዝ ነው? | Ethiopia

  Рет қаралды 33,273

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 40
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 24 күн бұрын
ግብጽ ስራዋን በደንብ ጠንቅቃ ታውቃለች። እኛ እና ግብጽ አይጥ እና ዝሆን እንደ ማለት ነው። በምንችለው ባህር ብንቀዝፍ ያዋጣናል። ተንተኙ አስቂኝ ሰው ነው። በአገር ፍቅር ስሜት ውስጥ ሆኖ ነው ወይ የሚተነትነው። እውነት ላይ ተመርኩዞ እንጂ።
@fentawsaid1083
@fentawsaid1083 24 күн бұрын
ህወሀት ብልጽግናን እንዴት አድርጋ እንደምትንቀው ይሳያል::
@tekleweynitsdesse6799
@tekleweynitsdesse6799 23 күн бұрын
ምንም የሚፈጠር ነገር የለም ትግራዋይ ማለት የተለየ ህብረተሰብ ነው አታጋግል በዚህ ሳምንት እያቸው አንድነን ይላሉ ጠላት ምንግዜም ጠላት ነው ከጠላት በጎነገር አንጠብቅም
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 24 күн бұрын
ከሶማሌ ጋር ሁለት ከባድ ሚዛን ያላቸው አገሮች ቆመዋል። ከኢትዮጵያ ጋርስ??????? ነው። ግብጽ የምትናቅ አገር አይደለችም ጣልያንን አድዋ ላይ ስላሸነፍን አሁን ግብጽን እናሸንፋለን ብሎ ማሰብ የማንሰላሰል አቅም ማነስ የሚመነጭ ነው። ከአረብ አገረታ ውስጥ እስራኤልን መገዳደር የምትችል አፍሪከው አገር ናት።
@tesfayemebratu-ri8ds
@tesfayemebratu-ri8ds 23 күн бұрын
ጌታቸው ስልጣኑ ለስድስት ወር ነው መውረድ አለበት
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 22 күн бұрын
17:10 that is the main point.
@belaywubie2496
@belaywubie2496 25 күн бұрын
ጋዜጠኛ ምኞት ማውራት ከጀመረ ሙያ በግልፅ ሞቷል ::
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 24 күн бұрын
ዩቱበሮች የምገርም ናቸው እንደ አዝማሪ በበላበት ይጮሃሉ:
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 24 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ምንም አገረን አጣብቂኝ ውስጥ መክተት አንችልም። ችጋር እዯንገላታን በምን አቅማችን ??????
@tekletedros4764
@tekletedros4764 25 күн бұрын
ጉሮኞች የሰዉ አገር ወረህ በሰላም ትኖራለህ አትሰብ በጁቡቲ ወደብ አጠገብ የባቡሩ መንገድ ለግብፅ የጦር ሰፈር የኤርትራ መንግስት ይገነባል ከፈለግን
@EyobSelassie
@EyobSelassie 25 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሲተረተር የሉም እኮ ጎበዝ የት ነው የተማሩት ግን ?
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 25 күн бұрын
ደረጀ ጌታቸው የተሾመው ለስድስት ወር ነው። ጊዜያዊ መንግሥቱ የተሰጠው ዕድሜ ስድስት ወር ብቻ ነበር። እስከመቼ ህወሓት ቁጭ ብሎ ይጠብቃል። ደብረፂዮን የጠራው ስብሰባ ትክክል ነው። ህጋዊ ሰውነቱ ሊመለስ ይገባል።
@amiryahya1360
@amiryahya1360 25 күн бұрын
የቅዥት ሚድያዎች
@Shashe2024-z1e
@Shashe2024-z1e 25 күн бұрын
envy kkk wicked
@teferifantahun848
@teferifantahun848 24 күн бұрын
ከቤተ-አማራ የአማራ ህዝብ ሲፈናቀል ለምን የክልሉ መንግሥት መግለጫ አልሰጠም ብሎ ማፌዝ እውነታውን በእውነት ከሚያውቅና ለምን መግለጫው ክልሉ ሊሰጥ እንደማይችል ከሚገነዘብ ጋዜጠኛ ለህዝብ ማብራሪያ ሳይሰጥ ጥያቄ ብቻ በማንሳት ማለፍ ከጋዜጠኛ ፍፁም የማይጠበቅ ነው! የአማራ ክልል እየተመራ ያለው እኔ ልጅ ሆኜ ከማውቃቸው ልደታ ፍርድ ቤት አካባቢ በግ ይሸጡ ከነበሩ ግለሰቦችና ከማትረፍ ውጭ ምንም ለህዝብ ደንታ በሌላቸው ሆድ-አደሮች እየተመራ መሆኑን እማያውቅ ያለ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም! የአማራ ህዝብ እየተመራ ያለው በአረመኔው በአብይ አህመድ አሊ በተሰየመለት በፍዙዝ በሆነ ግለሰብ እና ስብስብ ነው! ሀቁ ይህ ነው!
@TesfayDone
@TesfayDone 25 күн бұрын
አንተ ግን የተማረ ደቆሮ ነህ ምክንያቱ ሶማልያ ሉኡላዉነት ያላት ሀገር ናት ስለዚ ወታደራዊ በይዝ አልሰጥም ካለች በሀይል ልትወራት ማለት ነዉ ተማር ደደቦ የማይሆን ለህዝብህ አታሳልፍ
@munirali1436
@munirali1436 25 күн бұрын
IGNITE COLOUR REVOLUTION IN SOMALIA. COLOUR REVOLUTION IN ERITREA COUPLED WITH COUP
@nejaali5801
@nejaali5801 25 күн бұрын
አማንኤል ዝም ብለህ አትቀባጥር በመለስ የሚመራ የነበረው መንግስት በአሜሪካ ትእዛዝ የእስላሚክ ኮርት የሚባለውን አስወግደው ለአልሸባብ ለመመስረት ዋናው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ይሄ እኮ የትላንት ጉዳይ ነው ። አትቀባጥር !!!!
@wgirmat7129
@wgirmat7129 25 күн бұрын
ለማን ነው ዜና፡ምትሰሩት ህዝቡ ግን የፋኖን ዉሎ እና ስለ ኑሮ ዉድነት ጉዳይ ነው መስማት ሚፈልግ መብታችሁን ግን አከብራለው ስለ ጨረቃ ልማትም አቅርቡ
@solomonbeyene7072
@solomonbeyene7072 23 күн бұрын
Amatsi medegef aybalim media lay
@Belph675
@Belph675 25 күн бұрын
መንግስት ምን ያህል አቅም
@Belph675
@Belph675 25 күн бұрын
What is Ethiopia's national interest?
@mashogher
@mashogher 24 күн бұрын
ዘላለም ውዝጉቦች ናቹህ ተስፋፊዎች
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 24 күн бұрын
ምን አይነት ትንተና ነው። በሰው አገር ወታደራዊ ቤዘ=ቤዝ ለአንድ ደሃ አገር ምን ይጠቅማል። ቅዥት ካልሆነ በስተቀር። ወታደራዊ ቤዝ ከፍተኛ ወጪ ያለው ነው።
@solomongetachew8237
@solomongetachew8237 25 күн бұрын
Are yehane tebetaba manewe emeyasekomewe poleteka mawerate weye afe yelewe weye ewekete yelewe lesu aferekuge
@DanielTefera-g3w
@DanielTefera-g3w 25 күн бұрын
ምን አላችሁ?
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 25 күн бұрын
ህውሀት ቆሞ ቀር ነው
@DanielTefera-g3w
@DanielTefera-g3w 25 күн бұрын
ቅዠታሞች
@dejenzeray6875
@dejenzeray6875 25 күн бұрын
aye donkoro hula
@DanielTefera-g3w
@DanielTefera-g3w 25 күн бұрын
እስቲ ምን አላችሁ?
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН