G&B song of the week "እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም"

  Рет қаралды 322,666

Getayawkal & Biruktawit Ministries

Getayawkal & Biruktawit Ministries

Күн бұрын

Пікірлер: 331
@eliasabebe4032
@eliasabebe4032 Жыл бұрын
Wow በትክክል አሁን እያሳለፍኩ ያለውት ህይወቴን ነው የዘመርክልኝ😢😢እስኪነጋ እጠብቃለው😢😢
@hailuelias993
@hailuelias993 8 ай бұрын
እናንተ የእውነተኛይቱ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን በረከቶች ናችሁ። በእናንተ ሆኖ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያኑን ሲያበጃት ሲያዘጋጃት ይገኛል። የጌታ ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ እየጨመረ ይብዛ! የእውነት በጣም ነው የሚወዳችሁ።
@Wondyifraw-t2n
@Wondyifraw-t2n 2 ай бұрын
God blessed
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እክነጋ እጠብቃለው
@MasiTube-ed8ml
@MasiTube-ed8ml Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤♥️
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 3 жыл бұрын
ቁዱሳን ሁላችዉሙ ተባረኩልኝ የሰራዊት እግዚአብሔር ይባረካቹው ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emebettarekegn6078
@emebettarekegn6078 2 жыл бұрын
እናንተ ብሩካን ተዉልድ ዘመናችሁ ይባረክ
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 4 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ።መጠበቅን እንድንችል ጌታ ኢየሱስ ይርዳን።ዘመናችሁ ይባረክ።🙋🙋🙋❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@martatenker5973
@martatenker5973 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ተሰምቶ አይጠገብም ፀጋው ይብዛላቹ
@Rahelyegeta840
@Rahelyegeta840 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏
@SanOfgod-l3x
@SanOfgod-l3x 19 күн бұрын
አሜን ስለዚህ ስለ ድንቅ መዝሙር ክብር ለአምላካችን ይሁን በጣም አስጨናቂ ወቅት ላይ እንድረጋጋ በጣም እራቶኛል እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤
@endalechwonde995
@endalechwonde995 8 ай бұрын
ይህ መዝሙር “እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም” ከተዘመረ 3 ዓመት ሆኖታል፡፡ ለእኔ ግን የጊዜው ቃል ሆኖልኝ ከብዙ ጭንቀት አሳርፎኛል፡፡ እስኪነጋ መጠበቅ አቅቶኝ ዛሬ በጭንቀት ልፈነዳ የደረስኩባቸው ነገሮች ብዙ ሆነው አገኘኋቸው፡፡ እስኪነጋ ልጠብቅ፣ ነገ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ልይ…ብዬ ሲነጋ ችግሩ የለም፡፡ ለማንኛውም ነገር ዛሬ የሚመለከተው ጉዳይ ላይ ብናተኩር እንዴት መልካም እረፍት በሆነልን! የመዳን ቀን ብቻ ነው ዛሬ የተባለው፡፡ G&B ministry ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@getayawekal
@getayawekal 8 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ የሰራውን ምስክርነት ስላካፈሉን ጌታ ይባርኮ ይሄ ለኛም ለሌሎችም እምነትን ይጨምራል። አሜን
@Tarekegn-o1g
@Tarekegn-o1g Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ፈቃድና ሰዓት እንዲጠብቅ ሰማያዊ ጥበብ ማስተዋልና ትግእስ ት አምላኬ ይስጣኝ አሜን
@melakuteka1955
@melakuteka1955 4 жыл бұрын
ለነ ችኩልነት ጌታ የላከልኝ ድንቅ መልእክት። እሺ እስኪነጋ እጠብቃለዉ።
@genetkalata9710
@genetkalata9710 4 жыл бұрын
God Bless you
@salimKhalifa-oz4mj
@salimKhalifa-oz4mj 5 ай бұрын
❤❤❤
@salimKhalifa-oz4mj
@salimKhalifa-oz4mj 5 ай бұрын
Amnamn❤❤❤
@bezatadele2575
@bezatadele2575 10 ай бұрын
እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም ነገ ሚሆነውን እኔ አላውቅም አሜን ጌታ ይጠበቃል ተባረክ!!!
@a.z9309
@a.z9309 3 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ እረድቶኝ እስኪነጋ ጠብቄው ይሀው መባረክን ባረከኝ እግዚአብሔር ታማኝ ነው.
@mebrahtuabraha7756
@mebrahtuabraha7756 3 жыл бұрын
አዎ ያየረዘመ የመሰለኝ ሌሊተ ይነጋሌ ጌታ ሆይ እባክህ ትግስትና ፅናት ስጠኝ
@AmenteBecky-up6gy
@AmenteBecky-up6gy Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በሁሉ ነገር ተባረኩ ኢየሱሴ በናንተ መዝሙር አልፎ ተናግሮኛል❤❤❤❤❤
@bekelusolomonmekonnenhaile9732
@bekelusolomonmekonnenhaile9732 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU OFFCOARSE WE MUST WAIT GOD
@gezeshegmichael3899
@gezeshegmichael3899 3 жыл бұрын
በተለያ ምክንያት በህይወት ዝዬ ለፀሎት ተንበርክኬ እየፀለይኩ ከዩቲዩብ መዝሙር ስመርጥ ያገኘሁትና በህይወት በተክክል ያለሁበትን ቁልጭ አድርጎ ያሳየኝ፣ ጌታን በትዕግስት እንድጠብቀው ያስተማረኝ በእንባ ያዳመጥኩት መዝሙር ነው። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
amee❤n
@emudemissieyeeyesus7610
@emudemissieyeeyesus7610 2 жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭😭😭😭እስኪነገ ለምን አልጠብቀም 😭😭😭
@derejeabera941
@derejeabera941 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስትዘምር ለእኔ ብቻ የተዘመረ ጌታን እንድጠብቀው ጊዜ እንደቀረኝ ያስተዋልኩበት በብዙ እንባ በጌታ ፊት ከጌታ ጋር የተገናኘንበት ጊዜ ......የዛሬ 3አመት..... ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌትሽ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@eyesusyadinal1444
@eyesusyadinal1444 2 жыл бұрын
እሺ ጌታ ሆይ እጠብቃለሁ👏👏👏👏👏👏
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ የማደንቅበት ለእናንተ የማያልቅበት ዝማሬ ነው በእውነት እግዚአብሔር ን ስለዚህ ልገሳው ይድነቃችሁ ። እግዚአብሔር ይመስገን ወደእርሱ የሚያሳይ ዝማሬ ኑው ዛሬም
@tessydaniel9739
@tessydaniel9739 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የእ/ር ቤተስቦች ሁሉን በጌታ ቃል የሚስራባችሁና ፣ቃሉንና ድምፁን እየ እስማችሁ የምታስትምሩ ቅዱሳን ወገኖቼ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስላምና ፍቅር ለዘለአለም ከእናንተ ጋር ይሁንንንንን። በጣም እወዳችኋለሁ ። ተባረኩልኝ።
@genetendale8131
@genetendale8131 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ጌታያውቃል ሁሌምመዝሙራችሁ የማያረጅ የሚያበረታ ነው
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
አሜን እስኪ ነጋ እጠብቃለሁ ጌታ ሀይል ይሰጠኛል እጠብቃለሁ ለሀሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያብዛላችው ከዚህ በላይ ተባረኩ!
@bamamedia6367
@bamamedia6367 9 ай бұрын
ሕይወቴን ሁሌም የማድስበት መዝሙር ነዉ :: እንደገና እንደገና ሕይወት ያገኘሁበት የተባርኩበት መዝሙር ነዉ :: ዘመናችሁ ይባረክ :: እንደፈለጋችሁ ተባረኩልኝ!!
@ephremamognehegn7761
@ephremamognehegn7761 2 жыл бұрын
አምላኬ፣ ጌታዬ ኢየሱስ፣ አንተ እስካለህ ድረስ መጠበቅ ኪሳራ እንደሌለው በዚህ ዝማሬ አልፈህ ስለተናገርከኝ አመሰግንሃለሁ። ወንድማችንን ከዚህ በላይ የመንፈስ ቅዱስ ጉልበት አብዛለት።
@Rimna-pk8pr
@Rimna-pk8pr 5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@sammyalemu5248
@sammyalemu5248 4 жыл бұрын
ሁሌም ጌታን መጠብቅ ይሁንልን። ውድ ወንድማችን እጅግ ተባረክ።
@Joshua.8704
@Joshua.8704 4 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭 እስኪነጋ መጠበቅ የምንችልበትን አቅምና ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 መፅሐፍ እንደሚል (“የምትዘገይ ተስፋ ልብን ታሳዝናለች፤ የተገኘች ፈቃድ ግን የሕይወት ዛፍ ናት።” - ምሳሌ 13፥12) *, መጠበቅ በጣም ከባድ ነገር ነው።🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭 እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልን። ያለ እግዚአብሔር ፀጋ ነገን በተስፋ መጠበቅ በጣጣም ከባድ ነገር ነው። 🙌 ተባረኩ።❤
@yaredsemon2330
@yaredsemon2330 4 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ያባቴ ብሩካን ተባረኩ እ/ር ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@tadesseb
@tadesseb 3 күн бұрын
WOW! May God bless you and your family!
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 10 ай бұрын
ትባረኩ ወንድማችን ጌታያውቃል እህታችን ብሩክታዊት እናታችን ወንጌላዊት ጥሩወርቅ እና መላው የልጅ ልጆች ከአገልግሎታችሁ ጭምር ለምልሙልን ፀጋው ጥቅማችን አደሪጋችሁ
@meskerem.m3161
@meskerem.m3161 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏
@teferayewubdar6455
@teferayewubdar6455 Жыл бұрын
God bless you more and more and more. Baby, I know you when you are 7 years old. Who is your . Guitar.🙏🤲
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 4 жыл бұрын
Amen Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus
@aberasheaberashe1458
@aberasheaberashe1458 4 жыл бұрын
ሳሚች አለጣግብም በእውነት ተበርክ
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 4 жыл бұрын
እስኪነጋ ብታገሰው ምናለበት እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም ድቅድቅድ ጨለማው ቢከበኝ በዙሪያዬ ፅልመቱ ቢያይልበትም በርትቶ ላይኔ ተስፋ ስቆርጥ ለሊት ረዝሞ ሲመሽብኝ ፀሐይ ወጥታ እንደማታውቅ እስኪመስለኝ ታዲያ ልቤን አስታግሼ ልጠብቀው እስከሚነጋ ያስበኛል አይተወኝም በጨለማ ደግሞ አንግቶት የነገን ቀን የሚሆነው አይታወቅም በመታገስ ለምን ታዲያ አልጠብቅም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያብዛላችው ከዚህ በላይ ተባረኩ!!!!!!!!!!!!!!!
@almazhaile1751
@almazhaile1751 9 ай бұрын
Amen and Amen!!! Yes, May The Lord Jesus Christ bless you all!!! " OUR LORD IS SO FAITHFULL HE IS ALSO ALMIGHTY"
@genetsade6865
@genetsade6865 9 ай бұрын
እግዚአብሔረ አምላክ አብዝቶ ይባረክ እስኪነጋ መጠበቅ ይሁንልኝ ነገ ምን እንደምሆን አላዉቅም
@asefashtekeste3386
@asefashtekeste3386 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መረጋጋትን ይስጠን ፣ተግሰን ከጠበቅነው ከመልካሙ አምላክ መልካም ነገር ይመጣል።አብረሃም እግዚአብሔርን ተማምኖ አገሩንና ወገኑን ትቶ ወጥቶ ነበር።ነገር ግን እስኪነጋ መጠበቅ አቅቶት እስማኤልን አምጥቶ እስከዛሬ ድረስ ለእስራኤል ጠላት አመጣ። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጌትዬ ጸንቶ መጠበቅን ያስተምራል።
@yoditbeyenemebrahtu5188
@yoditbeyenemebrahtu5188 4 жыл бұрын
Amen.
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 4 жыл бұрын
እጠብቃለሁ፣ጌታ፣እስክፈወስ፣አዉቃለሁ፣እንደማትረሳኝ፣አዉቃለሁ፣ተባረክ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣እጠብቃለሁ
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 2 ай бұрын
አሜን እንደ እምነትህ/ሽ ጌታ ደርሶ ይፈዉስህ/ሽ !
@terunehgossaye2687
@terunehgossaye2687 2 жыл бұрын
አዎን እግዚአብሔርን የሚጠባበቁ አያፍሩም።እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ያብዛላችሁ።
@kenyaalolawaqqaa3680
@kenyaalolawaqqaa3680 3 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 ebifaamaa
@tenagneworkzergaw259
@tenagneworkzergaw259 7 ай бұрын
እግዚአብሄር በስጣችሁ አገልግሎት ክዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ ይባረክ አያልቅበትምና እናንተንም አምላክ😢 ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ ተባርኩ አገልግሎታችሁን በጣም ነው የማደንቀው ለሚሆነው ነገር ወይም ሊሆን ላለው የሚሰጣችሁን ዝማሬ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ።
@mulukengetahun2094
@mulukengetahun2094 10 ай бұрын
Tebrak❤❤
@l.m7401
@l.m7401 4 жыл бұрын
ተባረኩ! ተስፋ ሰጪ የሆነና ትዕግስትን የሚያጎናጽፍና የሚባርክ ዝማሬ ነው። አገልግሎታችሁ ይባረክ።
@jesusmydadjesusislordnursa9632
@jesusmydadjesusislordnursa9632 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው እስክ ነገሀ ለምን አልጣብቅም ነገህ የምሆናሁን እኔ አላቅም ታባርክ ታይሻው
@seniathabtagbreal6727
@seniathabtagbreal6727 2 жыл бұрын
አሚን አሚን የጠበቀ አልከሰረም ከጊታ ከሙላቶ አልጉደለም ጊታሁይ ፀጋህ ይብዛልኚ !!!!!
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 4 жыл бұрын
እሰኪ ነጋ ለምን አልጠብቅም አሜን አሜን እጠብቃለሁ ተባረኩልኝ
@kirsemekonnene6768
@kirsemekonnene6768 3 жыл бұрын
ጌታ የሰጠን በረከቶች በደሙ ተሸፍናችኃል
@DagimBefkiru
@DagimBefkiru Жыл бұрын
እግዚአብሄር ለእኔም ቀን አለው
@sarabekele3581
@sarabekele3581 3 жыл бұрын
አሜንን አሜንን ጌታ ቢዘገይም አይዘገይም የሚቀድመው የለም አዎ ይነጋል እንደጨለመ አይቀርም ተባረኩልኝ
@efremnegash825
@efremnegash825 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ፡ ጌታያውቃልና ብሩክታዊት። በረከታችን ናቹ፡ በይበልጥ በጸጋው ተገለጡ። አወ ይነጋል፡ እንደመሸ አይቀርም። ዝማርያችሁ ዘመናትና ትውልድን ይሻገራል፡ ደግሞም ያሻግራል።
@BarhanBarhan101
@BarhanBarhan101 11 ай бұрын
አሜንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 3 жыл бұрын
የሚጠግን የሚደግፍ መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ የተስፋ ቃል ያለው መልክትን ያዘለ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 2 жыл бұрын
ጌታ ዘወንህን ይባረከዉ የማጽናናትና የመምከር ቃል ፈጽሞ ከአፍህ አይታጣ እኔ ተመክሬበታለሁ
@እግዚአብሔርምልካምነ-አ7ቸ
@እግዚአብሔርምልካምነ-አ7ቸ 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@danielmengesha7176
@danielmengesha7176 7 ай бұрын
አሜን‼️እግዜር መልካም ነው። እግዜር የልጆቹን እንባ የሚያብስበት ቀን አለው።
@ChubaroChondero
@ChubaroChondero 4 ай бұрын
የተባረካችሁ ሁኑ ለዘለዓም!!!!
@meserettaye2617
@meserettaye2617 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መዝሙር ነው ልክ የኔን ጉዳይ አውቃችሁ የምትዘሙሩልኝ ነው የተሰማኝ ተባረክልኝ እስኪ ነጋ እጠብቃለሁ
@dr.hildanadawit5896
@dr.hildanadawit5896 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ቃል የተመሠረተ አንድ የኘሮቴስታንት መዝሙር ሰማሁ። አለም ሳይፈጠር የርሱ የሆኑትን የመረጣቸው አምላክ ቀኑ ሲነጋ በዳግም ልደት የሰማይ ዘር እንዲያደርግህ እጸልያለሁ። ይህች መዝሙር መታሰቢያ ትሁንልህ።
@tessydaniel9739
@tessydaniel9739 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የእ/ር ቤተስቦች ሁሉን በጌታ ቃል የሚስራባችሁና ፣ቃሉንና ድምፁን እየ እስማችሁ የምታስትምሩ ቅዱሳን ወገኖቼ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስላምና ፍቅር ለዘለአለም ከእናንተ ጋር ይሁንንንንን። በጣም እወዳችኋለሁ ። ተባረኩልኝ። ንሁሌ እየ
@dameechiloo7079
@dameechiloo7079 9 ай бұрын
All heavenly blessings be upon you! What a heartwarming and healing son❤
@sahaysahay
@sahaysahay 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭አሜንንንንን እጠቢቃለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@elsasamuel619
@elsasamuel619 2 жыл бұрын
በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል!!!!! #ጌታ_ይባርካችሁ!!!!!
@gezahgnmeseret118
@gezahgnmeseret118 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝምንህ በኢየሱስ ስም ይባራክ ታባራኩ እስኪ ነን ለምን አልጠበቅም ንግ ምህናህን እኔ አልውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙏🙏
@Geni74-m7l
@Geni74-m7l 3 жыл бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች ሁሌም ልብን ሰርሰሮ የሚገባ ነው የምታቀርቡት መዝሙር ስጦታው የማያልቅበት ጌታ ይባረክ 🙏 እጠብቀዋለሁ ጌታዬን ሃሌሉያ እየሱስ ይመጣል 🙏❤🙏
@albazarello45
@albazarello45 2 жыл бұрын
P⁰per
@habtezemen2369
@habtezemen2369 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen!!!! Jesus is Lord!!! Geta yawkal ,tebarekilin!!!!!
@tsionaboneh2269
@tsionaboneh2269 2 жыл бұрын
Ufffff I have no words to bless you may God fill you by his spirit more and more
@firehiwotnurahun8829
@firehiwotnurahun8829 4 жыл бұрын
Amen
@dessaababa8820
@dessaababa8820 2 жыл бұрын
ዘመነችሁይበረክረዥምዕድሜታመኘሁለችሁ🍇🌹🍓🙇🙇🙏🙏
@eyobchukalo8355
@eyobchukalo8355 4 жыл бұрын
እሴይ! እዉነት ነዉ መላ መስጠት ለአምላኬ አያለቅበትም፡፡ እስኪ ነገን በተስፋ እንጠብቅ፡፡ ሁሌም መላ አለዉ አምላኬ፡፡ ሃሌሉያ!
@selamawittamere8508
@selamawittamere8508 4 жыл бұрын
Very touching song
@wondimuwakjira2373
@wondimuwakjira2373 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@abarazabdola4078
@abarazabdola4078 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen Endinxabiq Geta Eyesus yirdan Tabaraku Geta abizito ybarikachihu
@sirgutealemayehugatayebare1543
@sirgutealemayehugatayebare1543 4 жыл бұрын
Ameeeen Gata zamanaheune yebarake.
@tebetekeste6345
@tebetekeste6345 4 жыл бұрын
Tebareku zemenachu yibarek G&B
@HaymanotAyalew-gw5mq
@HaymanotAyalew-gw5mq 8 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ጌታ በሕይወት ያኑራችሁ
@marthademissie3924
@marthademissie3924 Жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በበለጠ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይብዛልህ : መዝሙራችሁ የሚባርክ, የሚያንጽ, የሚያስተምር, የሚያጽናና ነው :ተባረኩልኝ ዕድሜና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጣችሁ.🙏
@AshenafiWyohannes
@AshenafiWyohannes 7 ай бұрын
የተወደዳችሁ ውዶች ጌታ ይባርካችሁ።ሁሌ በእናንተ ህይወት እባረካለሁ ይህ ፀጋ ይብዛላችሁ።
@tilahunchali6699
@tilahunchali6699 3 жыл бұрын
amen
@liyaroba3441
@liyaroba3441 4 жыл бұрын
Tebareku biruk beteseb tsegawu yabzalachihi!
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 4 жыл бұрын
አይ ግርማ፣ አይ ፀጋ ፣ አይ ጨዋነት በዙ ተማርኩብህ ጌታያውቃል። እወድሀለሁ በጣም ....ይህን መዝሙርህ ስሰማ አለቀስኩ ...ጌታን ሳልጠብቀው ስንት ቦታ ሄድኩ? አለቀ ጉልበቴ ...ጌታ ሆይ 😭
@abuabi812
@abuabi812 2 жыл бұрын
ተባረክ
@nt8787
@nt8787 2 жыл бұрын
Tebarek
@tsiondenbualaw4088
@tsiondenbualaw4088 2 жыл бұрын
Amen 🙏 stay blessed 🙏 🙌
@addisualemayehu5082
@addisualemayehu5082 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን...ድንቅ መልዕክት!!! እናምናለን ሁሉን የሚያውቅ እና የሚያይ ትልቁ ጌታችን በዙፋኑ አለ። እንኳን የጌታ ሆንኩም አሰኘኝ። ዕረፉ እኔም አምላክ እንደሆንሁ እወቁ የሚለውን ታላቁን የጌታን ቃል አጸናልኝ።
@genetmengistu2317
@genetmengistu2317 4 жыл бұрын
መላ መስጠት ለአምላኬ አያልቅበት ከስጋቴ አሳርፎኝ ይሰጠኛል ፍፁም ዕረፍት
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
❤❤ Amen Amen sweet song God bless you and your family more
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@KanariFilmon
@KanariFilmon 6 күн бұрын
Geta yebarkh ❤❤❤❤❤❤❤😊
@hiwotwoldearegay3800
@hiwotwoldearegay3800 Жыл бұрын
ሊነጋ ሲል እጅግ ይጨልማ
@etspatosogbazghi854
@etspatosogbazghi854 4 жыл бұрын
tebarek eskenga lemen antebkem neg yemhonewn ene alawkem
@Eweknsh
@Eweknsh 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን ይባረክ ሁሉንም በሚችል አምላክ ነገ መልካም ይሆናል እውነት ነው ግን ልታገስ ለአንድ ቀን ልቤም ተስፋ ሣይቆርጥበት መላመስጠት ለአምላኬ አያልቅበት ጌታ ፀጋውን ያብዛላችው ውድ የተወደዳቹ ብሩካን የእግዝአብሔር አገልጋዬች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ ኑሩልኝ እወዳችዋለሁ
G&B New Song
13:03
Deribe Dehenanew
Рет қаралды 2 МЛН
G&B Song of the week "ዝማሬ ብቻ  "አቤቱ ፊትህን እሻለሁ"
17:09
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 455 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ሁሉ  ደህና ነው  ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት
8:15
EECE Dubai የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ኢምሬቶች
Рет қаралды 18 М.
Song of the week  Zemenachinin (ዘመናችንን አድስ)
16:46
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 134 М.
G&B Song of the Weekly   እስቲ ጎንበስ ይባልለት ይሰገድለት
6:20
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 429 М.
G&B Song of the Week   ይልቅ ተደፍቼ አምላኬን ልለምን
12:18
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 128 М.
G&B Song of the Week "አባቴ ስራ ላይ ነው" (ዮሐ 5:17)
9:59
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 212 М.