Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የጄኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል እና የብልፅግና ድንጋጤ:: ሰኔ 24/2016 ዓም ዜና

  Рет қаралды 94,031

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@Hewan1996
@Hewan1996 3 ай бұрын
ተወዳጁ ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናው እንኳን ወደፋኖ መንደር በሰላም መጣህልን
@MelkamuWubet-xu2dh
@MelkamuWubet-xu2dh 3 ай бұрын
ewnet new gn benatachw negrun
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 3 ай бұрын
ጀግናው ሽማቂው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብርጋዴንጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳንም ከጀግኖቹ ልጆችህ ፍኖዎቻችን በስላም ደርስክልን የአይናችን ብሌን
@khggxstuhfdeujf
@khggxstuhfdeujf 3 ай бұрын
ዋዉዉዉ ጀነራል ተፈራ ማሞ ረጅም እድሜ ይስጠወት ። ጀግኖቻችንን አላህ ይጠብቅልን ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤
@እንይየማሪያምልጅ
@እንይየማሪያምልጅ 3 ай бұрын
ሁሌ እንዳኮራኸን አለህ ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛💓🙏💪💪
@yedgebregziabher6835
@yedgebregziabher6835 3 ай бұрын
ጀግናችን እኮን ወደ ጀግኖቹ ተደባለቅህ ❤ድል ለፋኖ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ሕዝባዊ ግንባር ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በክንዱ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 3 ай бұрын
ግንባር ደግሞ ምንድን ነው?😂
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 3 ай бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳንም በሰላም ወደወንድሞችህ ተቀላቀልክ ድሉ የፋኖ ነው ❤❤❤❤❤
@nattyfetene
@nattyfetene 3 ай бұрын
Well come.. Ghion tv ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ። ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ አሁን ገና ሚመጥንህን እና ትክክለኛ ቦታ እና ስራ።
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 3 ай бұрын
ጀነራሉ ቆራጥ እና ወሳኝ መሪ መሆኑን፣ በረከት ስምኦን ሁሌ እንደሚመሰክር፣ ኤርምያስ ለገሰ ከቀድሞ አለቃው የሰማውን እንደመሰከረ አስታውሰለሁኝ።
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 3 ай бұрын
ጂነራል. ተፈራ..ማሞ..አላህ..ባለህበት..ይጠብቅህ..ጀግና..ድል..አማራ..ፋኖዉች..ፋኖ..ይችላል❤❤❤❤❤❤❤
@tahayasin6625
@tahayasin6625 3 ай бұрын
አማራ አሁን ገና የጦር መሪ ጀነራል አገኘ ማሻ አላህ ጎጠኛ ጠቅላይ ግዛት አበቃልሺ ውሃ በላሺ የአማራ መሬት አንድነት አይከፋፍልም
@tigisttadesse4762
@tigisttadesse4762 3 ай бұрын
ጄኔራል ተፈራ እንኳን ከወገንህ ጋር በሰላም ተቀላቀልክ። አብይ እንግዲህ በቁሙ ይሸናል!
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 3 ай бұрын
ቀዳዳ አትቀደዱ እስት ኑ ፍትለፍት ግጠሙን እዝህ ባህርዳር ዘና እያልን ነው አትቀደዱ ኑ ኑ ውጡ ከበረሃ ከደፈጣ ውጡ 😀😀😀😁😁😁😁😁😀😀😁😁😁😁😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😁😁😁
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z 3 ай бұрын
የአብይ አህመድ ተላላኪዎች ምክር ቤት ብለህ ዘግብ።።።የአብይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ አጨብጫቢ ምክር ቤት።።የአሻንጉሊቶች ምክር ቤት
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
0 seconds ago የትግራይ ነፃ አውጭ መንግስት ግን ከሁሉቱም ዘረኛ መሪዎች ፍፁም የተለየ ነው፡፡አዶልፍ ሒትለር እና ሞሶሎኒ የራሳቸውን ህዝብ ሳይሆን የጨፈጨፋት የሌላውን ሀገር ዜጋ ነው፡፡ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ግን የራሱን የሀገሩን ሕዝብ በማደውሙ “ክንፍ የሌለው ሰይጣን“ ብቻ ሳይሆን “የዳቢሎስ አለቃ“ ያደርገዋል፡፡ (ምንጭ፡የኢትዮጵያ ውድቀትና የብሔርተኛች ጭምብል ሲጋለጥ ከ1982 ዓ.ም ---2012 ዓ.ም የነጮች ከፋፍለህ ግዛ የባሮን ሮማን ፕሮቼዝካ ሴራ ከቴዎድሮስመዝገቡ 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ገጽ 141 142)
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 3 ай бұрын
ቆሎ ብላ ቁርጥ የውስጥ ሰላም ከሌላ ክብደትም ጤንነት አይገኝም ። አብይ ቅሪላ እየረገጥህ የአህያ መንጋ ድንዙዝ የፓርላማ አባለትን ብታስጨበጭብ የህፃናትን የሲቃ ለቅሶ የእናቶች እንባና የጣር ጩኸት በእያንዳንዷ ሰኮንድ እያቃጨለ ሲያሳድህ ይኖራል ። ሰላምን በምንም አታገኛትም የሰላም ሰው አይደለህምና ስትደነግጥ ዘመንህ ያልቃል ። የደሴዋን ቡትቶ ለራሷ ብታለቅስ ይሻላታል ነክቶት የሰነበተ የለም ። የሰማዩ መብረቅ ብ/ጀ/ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር ጤንነትና ስኬትን በሰፊ እጁ ይስጥልኝ ።
@NebyuDawitEthiopiain2017
@NebyuDawitEthiopiain2017 3 ай бұрын
ግን አሁን ለምን?? "ወንአንድ ወዳጄ ዛሬ ይህንኑ አንተ የጠቀስኸውን ሀሳብ አነሳብኝ። እኔም ጀነራል ተፈራ በዚህ ልክ ይወርዳል ብለህ ታስባለህ ? የሚል ጥያቄ አቀረብኹለት። ወንድሜ. . . አለኝና ሰውን በትናንትና ማንነቱ ማመን ከተውኹ ቆየኹ። በጀነራሉ ያለፈ ታሪክ ላይ ተማምኖ ከመተኛት ከዚህ በኋላ የሚሠራውን እያንዷንዷን ነገር በጥንቃቄ መከታተል ይገባል አለኝ። ወዳጄ ትክክል ነው። ሁሉንም ነገር ከብዙ አቅጣጫ መመልከትና በጥንቃቄ መፈተሽ ያስፈልጋል። ጀነራል ተፈራ በዚህ የማምሻ ዕድሜው ለኦሮሙማው ቡድን አድሮ የአማራን ሕዝብ አንገት ያስደፋል የሚል እምነት ባይኖረኝም ነገሮችን በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል በሚለው ግን ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ያልጠረጠረ ተመነጠረ !" ዘላለም አዲስ
@abdallahaltamimi928
@abdallahaltamimi928 3 ай бұрын
ጀነራልተፈራ ማሞ ጀግና ነው እካን ተቀላቀለ አልልልልልል❤❤❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪💪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@KinfeRoots
@KinfeRoots 3 ай бұрын
የአማራ ትግል በመቶ አመት ዉስጥም አይሳካም አይደለም በፖለቲካ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ሸዋ ጎጃም ጎንደር እያሉ ቀሳውስት አይስማሙም
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 3 ай бұрын
ኧረ ተዉ ምናላቸዉ አንተ እንኳን ትንሽ ትንሽ ለእዉነትና ለሞራል ትቀርባለህ ከሌላዉ ማለቴ ነዉ 7/100 እንድያዉ በአህያ መሳይ ስም ልጠይቅህ ተፊ የት እንዳለ ጠፍቶህ ነዉ ?
@zumalazar9290
@zumalazar9290 3 ай бұрын
ቆመቸ ነዉ እዉነት የምታወሩት ። ፋኖ እንደ ቅጠል እየረገፈ አይደል እንዴ የሚዉለዉ ። እረ በፈጠራችሁ ወጣቱን አታሰጨሩሱት
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 ай бұрын
ድል ድልለፋኖ ❤❤❤❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 3 ай бұрын
በቆፈራችሁት ጉድጓድ ነበር እናተን መቅበር ምድር ካድሪ ምን ይመስላሉ እጃቹሁ በንፁሀን ደም የተጨማለቀ ነዉ
@Yif66
@Yif66 3 ай бұрын
የዚህ ሁሉ ህዝብ እንባ መጎሳቆል አይደለም ገና ፓራላይዝ አድርጎት ሱሪው ላይ እንዲፀዳዳ ያደርገዋል።
@messeletegegn244
@messeletegegn244 3 ай бұрын
ብልጽግና ቢደነግጥ ኖሮ ይሕንን ሁሉ ወጅብ እልፎ ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ድል ባለበቃት ነበር
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 3 ай бұрын
ያዲስ አበባ ህዝብ ምተሀል ከየትም በመጣ ከተዳኘክ በቁምክ ምተካል እንደ ኬኒያ ገለባብጠው
@sendekualelgne
@sendekualelgne 3 ай бұрын
ዎው እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናው አባታችን የብልፅግና ራስ ምታት ጄኔራል ተፈራ ማሞ
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 3 ай бұрын
ከድምሰሳ የተረፈው ፋሽስት ሰራዊት በየከተማው እየገባ ንፁሃንን የሚረሽነው እኮ ፋኖዎች ህዝቡን ስላላደረጃቸው ነው በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኘው ህዝብ ተደራጅቶ አረመኔውን ሰራዊት ባገኘው ነገር ሁሉ ሊዋጋው ይገባል።
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 3 ай бұрын
ብልፅግና ደነገጠ ??😂😂😂 ስራም አላጣ!! ለጃጀ ሽማግሌ ሲደነግጥ!!
@tesfayagonfa7904
@tesfayagonfa7904 3 ай бұрын
ይሄ ነገር እየጠነከረ መጣ
@FekredinJemal-sn3qu
@FekredinJemal-sn3qu 3 ай бұрын
ከተደመሠሠ ማን ነው ጥሻ ለጥሻ የሚያሣዳችሑ
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 3 ай бұрын
የአ.አ ህዝብ በቁማችን ሞተናል ብምን ወኔያችን ነው የምንቃወመው
@seni680
@seni680 3 ай бұрын
ግዴታ ነው ካኡኑ ወዴት እደሚኮበልል ማሰብ አለበት 😅😅
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 3 ай бұрын
Why are all the killings in Amara areas and Amaras while Abiy looks like he's having a good time. What is the purpose of Fano even Prosperity Party Amara leadership are in safety having their Amara people they use as shield getting killed. Same with TPLF leadership.
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 3 ай бұрын
የአበደ አንባ ገነን ራሳችሁን ማላቀቂያው ሰአት አሁን ነው ብልፅግና ሁሉ ቆም ብለህ አስብ ነገ ምክንያት ብትደረድር የሚያዳምጥህ የለም
@rahelzegeye2866
@rahelzegeye2866 3 ай бұрын
አአዴት ነው የ አዲሰ አአበባ ህዝብ በኦሮሚኛ የሚዳኘው ያውም በደንቆሮ ተተማሪ በተባሉ ሞክሩ ይች አገር እውን ሞተናል ከብቶች
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 3 ай бұрын
አብይ ጤና የለውም የሰው ደም እየጠጣ እንዴት ጤና ይኖረዋል
@dawtdu5
@dawtdu5 3 ай бұрын
Abet kededa , kededa tixelaleh abate . Yet nachu koy bemote ? Fesam bicha 😅😅😅😅😅 bicha aznantognal kededew kkkkk
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 3 ай бұрын
የዛሬ ዘገባችሁ ሚዛናዊ ነበር በዚሁ ቀጥሉ።
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 3 ай бұрын
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!’
@chimdessa156
@chimdessa156 3 ай бұрын
ቀደደዳህ በጣም ይመቻል ውሸት ብሆንም።
@MerkinehGenjula
@MerkinehGenjula 3 ай бұрын
He saved himself from being idle. Megedadel is an old fashioned.Therefore, let u maka a paradigm shift to discussion.
@MerkinehGenjula
@MerkinehGenjula 3 ай бұрын
He saved himself from being idle. Megedadel is an old fashioned.Therefore, let u maka a paradigm shift to discussion.
@MerkinehGenjula
@MerkinehGenjula 3 ай бұрын
He saved himself from being idle. Megedadel is an old fashioned.Therefore, let u maka a paradigm shift to discussion.
@MerkinehGenjula
@MerkinehGenjula 3 ай бұрын
He saved himself from being idle. Megedadel is an old fashioned.Therefore, let u maka a paradigm shift to discussion.
@sebisbjemal2767
@sebisbjemal2767 3 ай бұрын
ድምጽ አይሰማም
@zem696
@zem696 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahelzegeye2866
@rahelzegeye2866 3 ай бұрын
ወሎ የሄደበት ምክንይያት የወሎን ህዝብ ከሌላው አማራ ሕዘዝብ ጋር ለለማባላት ነው የተወሰነ አቃጣሪና ህዝብን ለይተን አአናቃለን ከጨብጫቢው ዋጋው ቀላል ነው
@AffectionateOrbitingSate-gw3fx
@AffectionateOrbitingSate-gw3fx 3 ай бұрын
በፊት የት ነበረ ? ታሞ ህክምና ላይ ነበር የሚባለዉ እዉነት ነዉ ?
@Fenote785
@Fenote785 3 ай бұрын
ውሽትና ወያኔ ብሎም ተፈራ ማሞ እንዴት?
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
ሼማቂው ኮማንዶ ትታጉ ንስር ጄ/ ል ተፈራ ማሞ የምንግዜም እንቁ የአማራ ጅግናችነህ።
@ShimelsShime-w7f
@ShimelsShime-w7f 3 ай бұрын
በለጠ ሸጋወ ከሚዲያ ጠፍቶነበር
@מנאלה
@מנאלה 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ወድራያራዩማ-ለ2ቨ
@ወድራያራዩማ-ለ2ቨ 3 ай бұрын
ቆቦ ንጡሀን ገለዋል ማሪያምን😢😢😢😢
@FekaduAssefa-v2z
@FekaduAssefa-v2z 3 ай бұрын
አንጋፋዉ ጀነራል ታምር እንደሚሰሩ ጥርጥር የለዉም!!!
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 ай бұрын
አንበሳ በዚህ ሚዲያ ስለመጣህ በጣም ደስ ይላል!አማራነት አሸናፊነት!!!ሁሌም አማራዬ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለጀግኖቹ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Adinas7124
@Adinas7124 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ
@MerkinehGenjula
@MerkinehGenjula 3 ай бұрын
He saved himself from being idle. Megedadel is an old fashioned.Therefore, let u maka a paradigm shift to discussion. 3:08 3:11
@MerkinehGenjula
@MerkinehGenjula 3 ай бұрын
He saved himself from being idle. Megedadel is an old fashioned.Therefore, let u maka a paradigm shift to discussion.
@MisganawuHabtamu
@MisganawuHabtamu 3 ай бұрын
የአማራነት ልኩና መልኩ ይሄ ነው!!!!
@MafiGg
@MafiGg 3 ай бұрын
ጊዮኖች ስለ ዘገባው አመሰግናለሁ የጀ.ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል እወነት ከሆነ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ያስደስታል አምላክ ከሞት አፋፍ ነው ያወጣቸው አምላክ ይመስገን ውድ ጊዮኖች እባካችሁ ትግሉን ህዝባዊ ማድረግ ያስፈልጋል ለዚህም እናንተ ህዝቡን የማንቃት ስራ ልትሰሩ ይገባል
@birhanafework9450
@birhanafework9450 3 ай бұрын
General Tefera Mamo enkuan Fanon beselam tekelakelhi geginachin bertaln fetena lebego new egzyabahir yimarhi ethiopian ayin nehi bertuln enashenfalen
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw 3 ай бұрын
ጀነራል ተፈራ እንኳን ደና መጡ
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 3 ай бұрын
ፍኖ ይችላል
@ወድራያራዩማ-ለ2ቨ
@ወድራያራዩማ-ለ2ቨ 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ሽንፈት ለኣብይ
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ይላል ድል ለአማራ ፋኖ
@zinatzinat2166
@zinatzinat2166 3 ай бұрын
ጀግና ተፈራ ማሞ የአማራ ልጅ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
ጀጎናው የሳቱ ጎማጅ ጀኖራል። ተፍራ ማሞ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 ай бұрын
አይደለም የአማራ ህዝብ አገዛዙ የኦሮሞ ህዝብም አይወደውም
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 3 ай бұрын
General tefera ,a brave man
@AliMohammed-c1k
@AliMohammed-c1k 3 ай бұрын
የንፀሐንደምያሸንፋል
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 3 ай бұрын
እርግጠኞች ናችሁ???
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
ድል ለተገፍው ህዝብ ለፍኖ ይሁንና ጋዜጠኛው ድምፅህ ደሰ ይላል በርታ ለተገፍው አማራ ፍኖ ውድቀት ለብልፅግና ይሁን
@africanwomen916
@africanwomen916 3 ай бұрын
ጀግና አይሞትም፡፡
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 3 ай бұрын
የአማራ መሬት እሳት እረመጥ ይሁን ባቸው ሕዝባችንን በጸረረ ጸሀይ እየፈጁ የሚገኙ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 ай бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@yalewalemnew
@yalewalemnew 3 ай бұрын
ደስ ብሎኝል ልምን እደትሎኝ
@AfddAdse
@AfddAdse 3 ай бұрын
አንልም ስለምናቀው
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 3 ай бұрын
Ye TPLF ex- cadres cakked ODP betam tegebewal
@FkirfkadaFkirfkada
@FkirfkadaFkirfkada 3 ай бұрын
🦓👈🙈🦓👎👎🤮👈ፍኖፍኖ🎉
@YousfAhmed-ce2wd
@YousfAhmed-ce2wd 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@ZelalemGebeyehu-oc3wg
@ZelalemGebeyehu-oc3wg 3 ай бұрын
ጥሩ ቀደዳ ነው
@Mekuanint-mb9yt
@Mekuanint-mb9yt 3 ай бұрын
Dele lefano
@live76543
@live76543 3 ай бұрын
ውሸት ውሸት
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 3 ай бұрын
What can an old man do whether he join fano or not ?
@user-ch3zf3fu3q
@user-ch3zf3fu3q 3 ай бұрын
no voice
@user-ps4ys3ug3h
@user-ps4ys3ug3h 3 ай бұрын
❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@FekredinJemal-sn3qu
@FekredinJemal-sn3qu 3 ай бұрын
ለምን ሕዝቡን ሢጨፈጭፍ አትከላከሉለትም ተንኩሦ ከመሸሸ
@AmnhAbrahem-zm4dc
@AmnhAbrahem-zm4dc 3 ай бұрын
አይሰማም
@zem696
@zem696 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@graxsador5288
@graxsador5288 3 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@tootshreef1064
@tootshreef1064 3 ай бұрын
ድልል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@hayatmohammed6250
@hayatmohammed6250 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊 3:02
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey 3 ай бұрын
ውሃ ብያንቅህ በምን ትውጠው ይላል ያገሬ ሰው. With out amhar there is no ethiopia. የ አምሐራ ህዝብ ለ ኢትዮጵያ ውሀ ነው. አምሐራ ያሸንፋል 👍👍👍👍👍❤❤❤
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 3 ай бұрын
Now every adma betena join fano General tefera
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wonderful NEWS
@Israelxox
@Israelxox 3 ай бұрын
Oromuma is done 💩
@tzm6910
@tzm6910 3 ай бұрын
ማርሹ ተቀየረ!!!
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 ай бұрын
Beka belen
@BelayeBelaya-j1u
@BelayeBelaya-j1u 3 ай бұрын
Fano
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 3 ай бұрын
A❤❤❤❤
Ghion TV /  Amhara News  - የፋኖ ድል በየፈርጁ
23:36
Ghion TV Multimedia
Рет қаралды 31 М.
ሰበር#ዜና#ማክሰኞ#መስከረም#21//2017
ማማ Habeshawit Tube
Рет қаралды 54