Ghion TV / Amhara News - Ethiopia-የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት

  Рет қаралды 11,242

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Күн бұрын
የአማራ ምሁራን በርቱ! መድረኩ በመሀይማን ተይዞ የአማራ ልጆችን መስዋት እያስከፈለ ነዉ። ይህ እንዲቀር የናንተ ወደፊት መምጣት ወሳኝ ነዉ!!
@TetenaTetena-v8x
@TetenaTetena-v8x Күн бұрын
ብርቱነ ታግሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Күн бұрын
Excellen Dr. Aregahe'gn you are very right. We've to fight these ANDM, OLF, TPLF, EZEMA paid agents.
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 Күн бұрын
❤❤❤ በርቱልን አቦ ጀግኖቻችን ❤❤❤
@Cripto244
@Cripto244 3 сағат бұрын
ያንተ/ያንች ሚና ምንድን ነው:: ራሳችንን እንጠይቅ
@aragawato4955
@aragawato4955 Күн бұрын
ፀረታንክናፀረድሮንግዙላቸው
@worknehbeyeneworknehbeyene
@worknehbeyeneworknehbeyene Күн бұрын
መሬት ላይ ከለው ፋኖ እስከ ድያስፖረው አደረጃጃት የለው ችግር ጥብቅ የደህንነት ተቋም አለመኖሩ ነው
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Күн бұрын
ዶክተር እና ኢንጂነር ( ተማርኩ ) የሚለው የአማራ ሰው ዋጋ ሚሰጠው ለነጬ አለም እሴት እንጂ ለአማራ ህዝብ መገለጫዎች ብዙም አይገደውም በአጭር አነጋገር የሚፈልጉት አስተሳሰቡ ኢንተርናሽናል እንጂ አማራ ተኮር አይደለም
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Күн бұрын
Wonderful fano Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melakutessema5452
@melakutessema5452 Күн бұрын
ኢንጅነር ሙሉ አረገሀኝን አታውቀውም። መድረክ በተከፈት ቁጥር አለሁ ባይ፣ጥልቅ እውቀት የሌለው በየኮሚቴው ከገባ በሓላ አንድምፋይዳ ሳይሰራ ድርጅቱ መፍረሱ የሚሰማለዐማራው ትግልጠንቅ የሆነ ግለሰብ ነው።
@ethioptv2015
@ethioptv2015 Күн бұрын
ኧረ ወዲያ ሁሉም በኪሱ ዘውድ ይዞ ተጓዥ, ሁሉም ልምራ ባይ, ሁሉም ከኔ ውጭ ነቀዝ ነው ባይ, ግን አማራየ ምን መርገምት ነው? በመቅለስለስና በማመስገን ድርጅት ብታስተዋውቅ ማን ይቀበልካል? ከተመሰረተው ሂድና ግባ ..ጭራሽ ግጃም በመሆናችን ነው እያልከኝ ነው? በተለይ ባለ ብሉ ኮቱ ሞገደኛ ይመስለኛል:: ይልቅ ባላገሩ ይምራኝ..ነብሱን ሰቶ ነፃ የሚያወጣኝ ብቸኛ ፋኖየ..ባላገሩ..ሙህር ተብየው ሳትነግስ በንግስና ተናከስ ውሻ ሁሉ!!😢!😢
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Күн бұрын
Bravo Dr Arega of Moresh!
@solomonnigatu
@solomonnigatu Күн бұрын
አባቶች በቴሌቪዥን ነፃ የሚወጣ ሕዝብ የለም። ከመጮህ ውጭ።
@Lucy70968
@Lucy70968 Күн бұрын
It is time to form an amhara international NGO , plus you need to contact the Israel ,and Russia government through their ambassadors to get more financial support
@tesfawamare836
@tesfawamare836 Күн бұрын
ጎበዞምን አላቸው ሰማቸው በርትተሐል።ጓደኛህ ነኝ።
@Lucy70968
@Lucy70968 Күн бұрын
Brother menalachew, please forward this message We need to form an amhara international rehabilitation
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv Күн бұрын
ግቦት 7 የተባሉ የአማራ ጠል የሆኑ በየትኛውም የአማራ ድርጅቶች ውስጥ መግባት የለባቸውም እንዲሁም ብአዴን አማራን በዝምታ ቀጠላት ጋር በመተባበር አማራን ያስጨረሱ እነዚህ ሰዎች የአማራ እንቅፋቶች ተለይተው መታወቅ አለባቸው።
@AmyM-d6q
@AmyM-d6q Күн бұрын
Why not join the organization instead of creating new organization??? You are putting our people in danger. These needs to stop
@AmBaMeketa
@AmBaMeketa Сағат бұрын
IAM የተባለ ድርጅት አለ እኮ። በአሜሪካ ደግሞ ፋና የሚባል ድርጅት አለኮ። የምን አዲስ መክፈት ተፈለገ?
@Lucy70968
@Lucy70968 Күн бұрын
Brother menalachew, please forward this message We need to form an amhara international rehabilitation this firm has never contributed a penny for fanis for one year , so the worthless so called Smhara elites are the enemies of the amhara and ethiopia Even traitor and Banda Andargachew became amhara after his lively oromos chased him When you have not accomplished anything, what kind of security do you have man? This firm is worthless and full of power mongers
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Күн бұрын
ኧረ ንቁ አማራውያን ኦሮሞ የአማራን መሬት ለመውሰድ እየሰራ ነው
@tewogcptewogcp4528
@tewogcptewogcp4528 Күн бұрын
So many unnecessary organizations and teams, I already counted like 10000 Amhara organizations most with single members. So many redundant organizations which expose Amharas for infiltration and confusion. Sorry but we have to also learn to be a good follower and participant. Join other ls before creating copy organization
@AkeMelaku
@AkeMelaku Күн бұрын
ምናላቸው ከመሳይ መኮነን ብዙ መማር አለባቸሁ ብዬ አምናለው በምንም አይነት የቡድን ወገንተኛነት ሳይኖር ይቻል አንድ እንድሆኑ መስራት አለያ ገለልተኛ ሆኖ ትግሉን ወደ ጥሩ አቅጣጫ በማመላከት የተቻለውን መስራት ያስፈልጋል
@gesithayle
@gesithayle Күн бұрын
ምናላቸው ዛራ ያቅፕርብካቸው ወገኖች ጥሩ ሃሣብ ይዘዋል ሠዎች መጀመሩያ ማወቅ ያለባቸው የአማራ ህዝብ እውነተኛ አገልጋይ መሆን አለበት ከትግሬዎች መማር ያሥፈልጋል በየግዜው በሠልፍ መጸየቅና የተባበሩት መንግድታትን መወትወት ያሥፈለጋል ዋናው ነገእ አማራ አሁንም ሥለ አለገባው እንዱገባው አንድ እንዱሆን መሥራት ያሥፈለጋል ተመልከት በአማራ ውዝሥዝጥ አገው ቅማንት ነኝ የሚለው የወያኔ ፍጡር ያለገባው ነገር አለ ከአማራ ክልል አባይን የተሻገር ሁሉ አማራ ተብሎ የችግሩ ሁሉ ተጠቀ ነው ይሄንን መረዳት አለበት ባንዳዎችንና ቤተሠባቸውን ከማህበራዊ ጉዳዬች ማግልለ አለበት
@Meaza-e5m
@Meaza-e5m Күн бұрын
እኔኮ የአማራ ፖለቲከኞች ስትባሉ አንድ መሆንን ለምን ጠላችሁ ግን እርስ በርስ ሽኩቻ ኧረ ከጠላቶች ተማሩ ለዚ ህዝብ አስቡ ዛሬ እንኳን ተማሩ
@adanealemu217
@adanealemu217 Күн бұрын
ምናላቸው በውስጡ ያለውን ችግርና እነዚህን የግል ፍላጎትና ኤጎ የያዙትን ሰወች ለምን ሚዲያ ላይ ማቅረብ አስፈለገህ?
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 12 сағат бұрын
Hold on Hold on! Dr. Solomon Gugsa? Is He Amahara or Oromo?
@yaredyo
@yaredyo Күн бұрын
የአማራ ድርጅት በብዛት😮😂
@setegnmekete7761
@setegnmekete7761 Күн бұрын
Where have you been Minie?
@temesgengashaw8511
@temesgengashaw8511 Күн бұрын
Hello
@AmyM-d6q
@AmyM-d6q Күн бұрын
Why don t we have one organization??? 1 Amhara organization is enough. Please do not confuse our people. We do not know who these people are so fano should not have any contact with these people.
@AmyM-d6q
@AmyM-d6q Күн бұрын
Why r you confusing the Amhara people.
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Күн бұрын
Please stop this kind of talking? Just stand together to stop Amhara genocide in Ethiopia by crazy government.
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 4 сағат бұрын
The duty for milking diasporas is upon the new comers people are tired of the same face this one may be revived the go fund me!!!!
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ Күн бұрын
"የጋራ"?! ከማን ጋር? ስንት አማራ ኑሮ ነው፤'በጋራ' የተባለው?
@selam65030
@selam65030 Күн бұрын
ሁሉም አማራ አለ አንተ መሀይም
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ Күн бұрын
ደርሶ መሀይም ማለቱ፤ትቢት ይመስላል።
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ Күн бұрын
ከመሳደብ፤ማስረዳት አይሻልም፤አንዳንድ የአማራ ምሁር ነን ባዮች፤ዘለው ሰውን ማሳነሱ የተለመደ ነው፤እኔም መሀይም አደለሁም፤የተሻለ ባላስብ፤ግን አላንስም።
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 45 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 13 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 24, 2024
1:04:01
OMN
Рет қаралды 10 М.
ሰበር ዜና ዓርብ ጥቅምት 15//2017//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 247
STRIKES ON THE ISRAELI F-35 BASE: THE RESULT
15:33
ATE CHUET
Рет қаралды 733 М.
ሰበር ዜና ሀሙስ ጥቅምት 14/2017
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 68
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47