Ghion TV / Amhara News - Ethiopia-"የፋኖ ወደ አንድወጥ ድርጅት መምጣት አይቀሬ ነው::" አርበኛ አሰግድ መኮንን

  Рет қаралды 30,119

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

Күн бұрын

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
በሸዋ ከፍተኛ ድል እየተገኘ ነው
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over KZbin , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
KZbin - / @ghiontv
Facebook - www.facebook.c...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washington...
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Пікірлер: 115
@tootshreef1064
@tootshreef1064 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ህዚብ ፋኖ ፋኖ ፋኖኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@NigusZewdu-gp1il
@NigusZewdu-gp1il 3 ай бұрын
በርቱለን ጀግኖቻችን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጲያውያን በሙሉ
@GebrekidanAbebe
@GebrekidanAbebe 3 ай бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ 💪💪💪
@selamawittadele4014
@selamawittadele4014 3 ай бұрын
ፋኖ አርበኛ ደራሲ አሰግድ መኮንን ስላቀረብክልን/ድምፁን ስላሰማከን ደስ ብሎናል። እናመሰግናለን!! ድል ለአማራ ፋኖ! ውርደትና ሞት ለከፋፋዮች!!
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew 3 ай бұрын
ጀግናው የአማራው መሪ ኮማንደር አሰግድ መኮነን
@ethio8774
@ethio8774 3 ай бұрын
ድል ለጀግነው ፋኖ!!💚💛❤️
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 3 ай бұрын
ሚዛኖ ማለት ወለጋ ነው የቀድሞ ስሟ❤ኮማንደር ጋሽ አሰግድ ሚዲያ አትውጣ እኛ እንፈለግሃል 😢አንተ ልክ እንደ አሰምነው ፅጌ በአማራ ህዝብ ላይ የማትደራደር ቆራጥ ነህ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻኣህ ክፋህን አንስማ የኛ መሪ❤❤❤❤
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 3 ай бұрын
በጣም የማከበርከ ወንደሜ ጀግና አሰግደ ሰለምታደረጉት ትግል ከልቤ አመሰገናለው ደል ለፋኖ
@derejegizew7530
@derejegizew7530 3 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ፋኖዎች!!!!!
@marthaalemayehu7817
@marthaalemayehu7817 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ...
@SialfWaza
@SialfWaza 3 ай бұрын
ጀግና የጀግና ዘር ! ልክ ነው ቢዛሞ ወራሪ የሰፈረበት የአማራ ግዛት ነው ! ድል ለፋኖ !!
@YohanesWorku-os6uv
@YohanesWorku-os6uv 3 ай бұрын
ምናላቸው ጋሼን ስላቀረብክልን በጣም ነው ምናመሰግነው❤❤❤❤
@solomongirum5521
@solomongirum5521 3 ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ሲባል ወደ አንድነት! Unity is power!
@Allamehara
@Allamehara 3 ай бұрын
ድልለፋኖ
@tdDi
@tdDi 3 ай бұрын
ጀግናው ኩማንደር አሰግድ የእውቀት ሰው ብልህ ጀግና
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
ደግናችን ❤❤❤❤❤❤
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 3 ай бұрын
በርታልን፣ፋኖ፣ምናላቸው፣የአማራ፣ ድል፣አይቀርም።🎉❤
@haymanottadege9834
@haymanottadege9834 3 ай бұрын
የወንዶች ቁና አርበኛ አሰግድ
@MekoyetTlahun
@MekoyetTlahun 3 ай бұрын
ፋኖ አሰግድ መኮነን🥰
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fekadualehagne9444
@fekadualehagne9444 3 ай бұрын
I Love this fanoo general!!!!!!!!!!
@YohanesWorku-os6uv
@YohanesWorku-os6uv 3 ай бұрын
ጋሼ የኔ አባት ❤❤❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 ай бұрын
አንድነትነት አንድነት አንድነት አንድነትትልቁ ቁምነገር አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ሽንፈት ድሕነት ባርነት ነው ውጤቱ
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 3 ай бұрын
ደራሲ እና ጋዜጠኛ አረበኛ አሰግድ መኮነን! የአማራ ህዝብ ጀግና እና የቁርጥ ልጆች ውስጥ አንዱ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!
@eskindir_nega
@eskindir_nega 3 ай бұрын
10/10✅ አርበኛ አሰግድ መኮንን-- አስተማማኝ የፋኖ ሀይል ተገንብቷል ❤
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 ай бұрын
የአጠቃላይ የአማራ ፋኖ መሪ መሆን ያለባቸው እኝህ ጀግና ናቸው 💪
@seifukebede9824
@seifukebede9824 3 ай бұрын
አሰግድ በጣም የማከብረው ጀግና ነው🙏🙏💪💪🙏🙏❤❤
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 ай бұрын
በርታ ወንድም ድል ለአማራው ፋኖኖኖ❤❤❤ አብይ ባንዳው በፍርሀት ተሞልቷል ወጥቶ ፋኖኖኖየ ሀይላችሁን አጠናክሩ በሰፊው መደራጀት ነው ፋኖኖኖያሸንፋል❤❤❤
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 3 ай бұрын
የሚሻላቸውአንድመሆንነው እርስበርስ ከመባላት አንድሁኑ።
@HaileAbate-j4x
@HaileAbate-j4x 3 ай бұрын
Viva great Fano Asegede Mekonen! Great to hear your voice! God bless!
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 ай бұрын
ወጥር ፋኖኖኖኖ❤❤❤
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 ай бұрын
አማራ በአገኘኅው አጋጣሚ ታጠቅ ስእልጥን
@طيبهمحمد-ص9ك
@طيبهمحمد-ص9ك 3 ай бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤
@Adinas7124
@Adinas7124 3 ай бұрын
ጋሼ የኔ አባት
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።
@dendirtenkir1955
@dendirtenkir1955 3 ай бұрын
ጀግናችን ❤❤❤
@TeddyAweke-nv7zb
@TeddyAweke-nv7zb 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ኢድ ሙባረክ
@metekelbizamo
@metekelbizamo 3 ай бұрын
ቢዛሞ(ወለጋ)💪💪
@birukhussen3102
@birukhussen3102 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ
@tadesetesema-ll9bj
@tadesetesema-ll9bj 3 ай бұрын
Ghion. ❤❤❤❤❤❤
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 3 ай бұрын
fano king
@fikadu8675
@fikadu8675 3 ай бұрын
ድል አለምን ሁሉ እያስደመመ ወደ አሸናፊነት እየተመመ የሚገኘው አሳረኛው የአማራ ህዝብ ፋኖ ድል ድል ድል ድል ።
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 3 ай бұрын
ፋኖ ወደ አንድ እየመጣ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 ай бұрын
መሪያችን
@HegheehJsjsjs
@HegheehJsjsjs 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@አልሀበሻ-ተ9ቈ
@አልሀበሻ-ተ9ቈ 3 ай бұрын
ፋኖ ሙስሊም ጠል ነው ለምትሉ ሙስሊሞች እንኳን አደረሳቺሁ እያላቺሁ ነው ፋኖ አሰግድ 😁 አባታቺን እናመሰግናለን
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 3 ай бұрын
ከፋኖ መከታው ጋር መስማማት አለባችሁ 👌 የናንተ ፉክክር የሸዋን ፋኖ ትግል መጎተት የለበትም
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 3 ай бұрын
ኤጭ መከታው መጀመሪያ ከአሸረከርነት ይውጣ ከግንባሩ እስክንድር😏
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 ай бұрын
ተስማምተው የል እንዴ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 3 ай бұрын
@@እሙፍቅር-ቀ5ቨ የተሰማሙት መከታው የሚባለው የእስክንድር አሽከር በነሱ ላይ ከአንድ አይሉ ሁለት ግዜ ጋሸ አሰግድ ላይ ጦርነት ከፍቶ ነበር ያንን እንዳየረግ እና የሰረቁትን የጦር መሳሪያ እንዲመልሱ ነው😂😂ገና ነው መከታው ከማዘል ግንባሩን አልተላቀቀም ዶላሩ እስኪል ድረስ😒
@طيبهمحمد-ص9ك
@طيبهمحمد-ص9ك 3 ай бұрын
አንድ ሁነዋል መከታው ምክትል ነው ብለዋል አሰገድ መሪነው ሸዋ ድል ለፋኖ❤❤❤
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 3 ай бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 3 ай бұрын
Yes fano Amhara God bless all Amhara
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 3 ай бұрын
👍👍
@kassaminilike7888
@kassaminilike7888 3 ай бұрын
በርታ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 ай бұрын
"አንድነት አንድነት " እያላችሁ አጨቅጭቋቸው *** የብልፅግና ፋኖ *** የወያኔ ፋኖ *** የግም-7 ፋኖ ከአማራ ፋኖ ጋር አንድ መሆን የለባቸውም
@seifukebede9824
@seifukebede9824 3 ай бұрын
በትክክል ጥሩ እይታ👍💪💪🙏🙏
@kasachs
@kasachs 3 ай бұрын
ትክክል
@tesfayetefera1764
@tesfayetefera1764 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@AlsisAtnafu-ki1hm
@AlsisAtnafu-ki1hm 3 ай бұрын
ድልለታላቁህዝብ
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 3 ай бұрын
አረ በእግዚአብሔር ጀግኖቻችን ወደ አንድ ኑልን እኛም ከሀገር ውጭ ያለነው አንድ እንሆናለን በተለይ የጠላት ሀይል አከርካሪ ይሰበራል የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በድል ይጠናቀቃል አንድ ሁኑልን ጀግኖቻችን እባካችሁ
@LiliAbera-w4r
@LiliAbera-w4r 3 ай бұрын
ምንላቸው የአማራን ትግል የቤተሰብ ፀብ አረከው የምሰራው ሰራ ሁሉ ከልጆችህናት ጋር እልህውጥ አሰገባህ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 3 ай бұрын
🔴 ልዩነትን ችሎ ጠላትን በጋራ ለመታገል አይደለም እርስ በርስ ምድር ላይ ካለ ማንኛውም አካል ጋር በጋራ መስራት ግድ ነው✌️
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih 3 ай бұрын
ጋሸ መከታችን❤❤❤❤
@adabtd
@adabtd 3 ай бұрын
ሸዋን ጎንደርም ወሎንም አናግር
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih 3 ай бұрын
ጋሸ የይፋቱ ጀግና❤❤❤❤
@agdr895
@agdr895 3 ай бұрын
ምናላቸው እባክህ ይቺ መግቢያ ላይ የምታሰማት ሙዚቃ ሙሉውን ጀባ በለኝ። እንዴት እንደምትማርከኝ።
@melakucherinet4048
@melakucherinet4048 3 ай бұрын
Yesefer alekoch berso mejen
@bieregewBeregew-hh1nb
@bieregewBeregew-hh1nb 3 ай бұрын
Asegada and meketaw both are strong
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 3 ай бұрын
Victory for jegnaw fano
@ethiopiantruckr3623
@ethiopiantruckr3623 3 ай бұрын
እይ ምናላቸው ጎጠው ታከለ ኡማ ስላም በልልን 😂😂😂
@gudenatola
@gudenatola 3 ай бұрын
ፋኖ አንድ እንዳይሆን የሚያደርገው ሽማግሌው አሰግድ ሞኮንንና ፍንዳታው ዘመነ ካሴ ናቼው። ከፍተኛ ስልጣን ፈላጊና መደርተኞች በመናቸው ፋኖ አንድ አይሆንም።
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Tesmamu mela ye Ethiopia people tedenkual be jegninetachuh.
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 3 ай бұрын
5ቱ ጠቅላይ ግዛት ሲል አልገባኝም !?
@badmawededu6078
@badmawededu6078 3 ай бұрын
አማራ መሠረቱ፣ ስሪቱና እሱነቱ ከጥንት ጀምሮ አንድና አንድነት ብቻ ነው፡፡ ምክንያት በሌለበት ነው የውሸት ምከንያት እየፈጠሩ ውጫዊ ጠላቶችም ሆኑ ውስጣዊ አራዊቶች ሆዳም ባንዳ አማራ ነን ባዮችን እየተጠቀሙ አማራን በመከፋፈል ከድሮ ጀምሮ ሊጎዱት የሚሞክሩ እና የአሁኑ የአማራ ትውልድ ከዚህ በመማር ጨርሶ መንቃት፣ ቆርጦ መነሳትና እሱነቱን ማለትም አንድነቱን ሁሌም አንድ አድርጎ አጥብቆ በጋራ ለዘላለም መያዝ አለበት፡፡ ስለሆነም የሀይማኖት ሰው መሳይም ሆነ ሸማግሌ፣ ባለሀብትም መሰለ ፖለቲከኛ ወይም ሌላ ባንዳ ቁጥር አንድ የአማራ ጠላት ነው እና ያለምንም መራራትና ጊዜ ባለመስጠት ባንዳን በየተገኘበት መድፋት እና አማራን ከሆዳም ባንዳ የጸዳ ማድረግ ግድ ይላል፡፡ እሱነቱ አንድ የሆነን አማራ አንድ እንዳሆን ማድረግ የለየለት ጠላትነት ሲሆን በአማራ ጠላቶች ተታሎ ባማወቅ ወይም በጥቅም ተገዝቶ ሆን ብሎ የሚደረግ ጠላትነት እና ራስ ወዳድነት ነው፡፡ አማራ እሱነቱ እንድና አንድነት ብቻ ስለሆነ በዚህ መልክ ሲሆን በቻ ነው ሁሉንም መሆንና ማድረግ የሚችል፡፡ በተለያየ መንገድ የሚከሰት ባንዳ ቁጥር አንድ የአማራ ጠላት ነው እና በማያዳግም እርምጃ ይህን ጠላት ማጥፋት ግድ ይላል፡፡ አማራ እንደ ኦሮሞና ሌሎች በጎሳም ሆነ በንኡስ ጎሳ፣ በአምልኮም ሆነ በሀይማኖት ወይም በሌላ የመከፋፈልም ሆነ የመለያየት ስሪት የሌለበት እና እንደሌሎች በዚህ ሰበብ በእርስ በእርስ ጦርነት የሚያስገባ ምንም ምክንያት የለውም፡፡ ኦሮሞን ብንወስድ ግን 4 የተለያዩ ብሄረሰቦች መሆን በሚገባቸው ነገዶች፣ በ29 ጎሳዎች፣ በብዙ መቶ ንኡስ ጎሳዎች፣ በብዙ ሺህ ንኡስ- ንኡስ ጎሳዎች፣ ጨፌ፣ እሬቻና ቃሊቻን ጨምሮ በተለያየ የጫካ አምልኮ፣ በተለያየ እስልምና፣ እብድና ሰይጣን ወንጀለኛ ጴንጤዎችን ጨምሮ በተለያየ ክርስትና፣ በአካባቢና በሌላም ከጅምሩ ጀምሮ የተከፋፈለ፣ የተለያየና በዚህ ሰበብ እርስ በእርስ በጦርነት ነው የኖረ፤ ወደፊትም በዚህ መልክ የሚቀጥል ነው፡፡ ሶማሊያ በሁሉም አንድ ሆና ነው ነገር ግን በ5 ጎሳዎች ልዩነት ምክንያት በጎሳ መካከል ጦርነት የፈረሰች ሀገር የሆነች፡፡ በጎሳ ማህበረሰብ ጎሳ ከሁሉም በላይና የማንነት መገለጫ ነው፡፡ የአማራ መሰረቱ.፣ ስሬቱና እሱነቱ እንድና አንድነት ነው፡፡
@NetsanetYemane-jg8up
@NetsanetYemane-jg8up 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀይል ይሁናችሁ ክፋ አይካችሁ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
@YaredAli-k4e
@YaredAli-k4e 3 ай бұрын
እናት ስም አወጣች አሰግድ ብላ😊
@tibletskirby6297
@tibletskirby6297 3 ай бұрын
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🦸🦸🦸🦸🎉🎉
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 3 ай бұрын
ምናላቸው በጤናህ ነው? ሁለት ጥያቄዎች ብቻ ጠይቀህ ፣ ፋኖ አሰግድን እንዴት ታባርረዋለህ?
@yaredbirhan5009
@yaredbirhan5009 3 ай бұрын
ወጥር ምናላቸዉ
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg 3 ай бұрын
"አሰግድ "እነው ያሉት ወይ ስም
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Tegelbito new ye University temariw migebaw wede military. Ya hulu azmari yet hede eyalekese new migebaw .ahun kemitaregut belay zefen ena keskash shilela wesagn new .
@Guygreat1441
@Guygreat1441 3 ай бұрын
This man is Anti Eskinder Nega. Let's make Ethiopia a country for all of us. No one ethinic group shall be dominant nor subordinate.
@melakucherinet4048
@melakucherinet4048 3 ай бұрын
Kaweru mech anesachew , hodamoch
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 3 ай бұрын
Kegeta Gare lemin endehone balawekim kerase Belai aminkalehu yeakam sewe nek political terditekewale Beamhara Lai yeteserawen Ena yemiserawen
@andualemdille4136
@andualemdille4136 3 ай бұрын
ለጀግንች ክብር ቀንድ አውጣና አበበው የት ገቡ ተከበዋል ተብሎ ነበር በሚዲያችሁ😊
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Oromo seltino Gojam Gondar WELLO eyale likeflachuh neber dinachuhal ahunim ende Tigrai bilt hunu .Tigrai mistrun lemanim aynegirim. Ahun yetetalaw Tigrai hulu tesmamu gibu Amhara n matfat newa.
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Abiy Ahmed le Oromo woch misebkew Amhara siltanen liwesd new tenesu ye Oromo lijoch eyale aydelem silezih FANOM set zefagnochin enede tor mesariya keskash atazegajum .Amhara region moltual zefagn eyezelele neber migebaw lewugiya.
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Liyunet kalachuh Abiy Ahmed zerachuhin new miyatefaw. Tegbabu lelaw bihereseb des aylewm .Endet yimarekal benante kaltesmamachuh.
@Shoaminale
@Shoaminale 3 ай бұрын
እነ ኤልያስ ክፍሌና ተድላ መላኩ በእርቅ ስም ባጠመዱልህ ወጥመድ ውስጥ እንዳትገባ ጥንቃቄ ብታደርግ ይመረጣል።
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
FANO Bezih teshewdual artist bicha aydelem Amhara kilil or Region.
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Lelaw wetatun wede tor ginbar endihed mikesekis shilela yelem wey diro bederg nebere ahun ya hulu zefagn yet hede ...shilela kererto wana keskash esu new .
@MelGet
@MelGet 3 ай бұрын
Please ask one question at a tine. Stop puting under pressure the interviewees.
@abebebela3143
@abebebela3143 3 ай бұрын
You announced there is a difference between Eskindir and Zemene and now again you tried to talk about unification of Fano. Shame on you and like you, hodam Amaroch.
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ
@SreeniSreenivas-ho6xn
@SreeniSreenivas-ho6xn 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@haymanottadege9834
@haymanottadege9834 3 ай бұрын
የወንዶች ቁና አርበኛ አሰግድ
@adreesy3257
@adreesy3257 3 ай бұрын
ሰላም ምን አላቸው ዪድረስልኝ መላክቴ ለፋኖ ከሁሎም በላይ አንድነት ዪበልጣል አንድነት ከለ ማሸነፍ አለ መንግስትን ያህል ለማሸነፍ በዉስጥ አቸው ያለዉን መሻኩት ትተው አነድ ዪሁኑ ያለበዚያ ማሸነፍ ስለማይ ቺሉ ህዝብ አያስጨርሱ
@gashawwubet9212
@gashawwubet9212 3 ай бұрын
ፑቲን💪💪💪
@abebebela3143
@abebebela3143 3 ай бұрын
You announced there is a difference between Eskindir and Zemene and now again you tried to talk about unification of Fano. Shame on you and like you, hodam Amaroch.
@KKw-z3d
@KKw-z3d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@samidereje3806
@samidereje3806 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@yeshiworkabeje1248
@yeshiworkabeje1248 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን🙏 መጨረሻዉን ያሳምርልን! 🙏
አማራ ማነው ?​⁠​⁠​⁠  @AlexAfroTube
14:00
Alex Afro Tube
Рет қаралды 707
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 52 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 238 МЛН
2348- ድራማ ስል ቆይቼ በሰው ፊት አሳፈርከኝ!
26:29
ፋኖ ማነው?​⁠​⁠​⁠ @AlexAfroTube
23:30
Alex Afro Tube
Рет қаралды 35 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 52 МЛН