ጊልዶ በተለመደ ስራው ብቅ አለ / Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO) music video reaction / AWRA.

  Рет қаралды 62,080

AWRA

AWRA

Күн бұрын

FACEBOOK
/ awra2020
INSTAGRAM
/ eyukasa
/ shimeawra
TELEGRAM
t.me/awratube
አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

Пікірлер: 276
@hagergnatube2032
@hagergnatube2032 3 жыл бұрын
ጊልዶ እና ሽሜ ግን ለምንድን ነዉ ሁሉንም ዘፈን በአንድ ዜማ..... 🤔😎
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 3 жыл бұрын
haha so funny
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
😂
@hanatesfaye7012
@hanatesfaye7012 3 жыл бұрын
እስካሁን አላየሁትም ከናንተጋር ለማየት ብዬ ይሄን ያህል ወዳቹሀለዉ😍
@ritaomy9312
@ritaomy9312 3 жыл бұрын
እናተ ደግሞ ታበዙታላችሁ ቆንጆ አስተያየት ከናተ ጠብቄ ነበር በጣም ቆንጆ ነው አታሽቃብጡ እሺ
@ritaomy9312
@ritaomy9312 3 жыл бұрын
እዩ የጮክበት ፓርት wow እኔም ወድጄዋለሁ ብዙ ዘፈኑን react ያደረጉ ዩቲበሮች አይቻለሁ ምንም አላዩልኝም ነበር ግን እዩ ምርጥ እይታ አለህ የኔውድ😘😘😘😘😘❤
@selamshikor9012
@selamshikor9012 3 жыл бұрын
Aygerimim siyastelo betam sewin yabteletilalu
@tem7081
@tem7081 3 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ተለያየን ዘፈን ላይ ፣ የሚገርም ቅንብር እና ዜማ ከአስደማሚ ክሊፕ ጋ የሰራ ሰው ከዚ በፊት በነበረው reputation ብቻ እንደዚ አይነት reaction አይገባውም ፣ ያሬድ እያየነው አድጓል‼
@Therealest212
@Therealest212 3 жыл бұрын
The location is in Afar region, Ethiopia ♥️🇪🇹♥️
@Therealest212
@Therealest212 3 жыл бұрын
@Ez101 R Yeah it's in Afar 😌 There are many beautiful places in Afar 🇪🇹♥️
@semirahassen593
@semirahassen593 3 жыл бұрын
ሽሜ ሲያወራ የእዩ እና ፍርሽ አስተያየት እና ሳቅ is ገዳይ 😂😂
@ሂወትጌታችው
@ሂወትጌታችው 3 жыл бұрын
እኔ ድምፁን አጥፍቼ ክሊብን ብቻ እያየሁ ነበር
@dagitube5495
@dagitube5495 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ye aradyewa
@johnihex
@johnihex 3 жыл бұрын
Same here 😂😂😂
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
ጆሲ ( ዮሴፍ ገብሬ ) ከሚለን ጋር የሰራውን እረስታቹት ነው አላውቃትም ያላቹት 🤔 ሽሜ ተበላህ ማርስ ጭራሽ ከምድር የበለጠ ከፀኃይ ይርቃል ..🤜🏾👊🏾 በተረፈ ይመቻቹ አንድ ኢትይጵያ ለዘላለም 🙏🏾
@MikeMuziqa
@MikeMuziqa 3 жыл бұрын
የመጨረሻው የያሬድ ነጉ ዜማ እና የዳጊ ዲ "በቃ" ሚለው ዘፈን ዜማ አንድ አይነት ነው አስተውሉት ጊልዶ ስለሰራው
@kaleabyohannes7909
@kaleabyohannes7909 3 жыл бұрын
የተሰራው አፋር ጨው የሚወጣበት ቦታ ነው። ጨው ላይ እየተራመዱ አነጀቡብን። ያምራል ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adualem906
@adualem906 3 жыл бұрын
Millen ye eritrea gobez ena mrt artist nat 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Mikonegn
@Mikonegn 3 жыл бұрын
ሽሜ real 90's ኮረንቲ 😆😆👌👌👌 በ replay ሲታይ you are right yebal nebel 👍
@netsanetmedia4516
@netsanetmedia4516 3 жыл бұрын
Hhhhh
@hermilaayele760
@hermilaayele760 3 жыл бұрын
Hahaha
@girumasfaw1332
@girumasfaw1332 3 жыл бұрын
የት ነው ያደጋቹሁት😀
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 3 жыл бұрын
I like Shime you are a free spirit. I think she is practicing the Amharic language this is not music.
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 3 жыл бұрын
የኛ ሰው አንዱ ከተቸ ሁሉም የሚተቸው ነገር ያስጠላል! ጊልዶ በጣም ይችላል! ስለማታውቁት ሙያ መተቸት በራሱ ያሳፍራል!
@johnihex
@johnihex 3 жыл бұрын
ጊልዶ ያለበትን የስራ ጫና አስብ አላለም😂😂😂😂 🔁▶️🔁
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 жыл бұрын
ያሬዶ እኔ ሚለን ሻኩራ ጊልዶ ያለችውን ነው የተሰማኝ 😂😁😁😁 ክሊፕ አንደኛ ነው 😘😍 ሽሜ አንዳዴ ታበዛዋለህ ተጠግቶ ሰራ በራሱ ሰራ ስሙ የሚያስጠራ ብዙ ስራ አለው✊✊✊
@allisonking785
@allisonking785 Жыл бұрын
እንግሊዝኛ አይገባችሁም እንጂ "and ሚለን" ነው የምትለው። እኔ ሚለን አይደለም።
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 3 жыл бұрын
Ethiopia aydelem new yalkow, Afdera yebalal, Afar region. Beautiful place, a lots of ppl come from around the world
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
This boy's are doma if you don't know Ethiopië.🤦🏿‍♂️
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
This boy's speak amahric but don't know the place of the video.🤦🏿‍♂️🤦🏿‍♂️🤦🏿‍♂️
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 3 жыл бұрын
ክሊፑ አሪፍ ነው ዘፈኑን ግን መቼ ነው የሚዘፍኑት??🤔🤔
@tregeicell2596
@tregeicell2596 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@sumeyafedlu4968
@sumeyafedlu4968 3 жыл бұрын
Mood alw 😂
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 3 жыл бұрын
@@sumeyafedlu4968 👌
@meintamirmesfin6389
@meintamirmesfin6389 3 жыл бұрын
ግጥም ምን ያደርጋል ክሊፑ ላይ ትሟሟታለህ አለ ጩባው ለዘንድሮ ዘፋኝ ሀሀሀሀሀ
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
Notification 20 sec እየዘገየብኝ ነው 🤔በ ኮረንቲ ነው እንዴ እምትልኩልኝ
@kalkidanfkadu3837
@kalkidanfkadu3837 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦችዬ በናንተ ስጠብቅ ነበር😍😍🤟
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
አውራወች እኔ ስለ ምወዳችሁ ነው እንጅ ዘፈን ማዳመጥ ካቆምኩኝ ቆየው ተመስገን፡ግን ድምፁን አጠፍቼ አየዋለሁ በተረፈ አከብራቹሃለሁ፡፡
@sumeyafedlu4968
@sumeyafedlu4968 3 жыл бұрын
Ateftshw ensun endt nw mesmiyachw
@ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
@ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ 3 жыл бұрын
ሽመልስ ሰብስክራብ እና ላይክ እየለመንክ ጊልዶን እና ካሙዙ ላይ ብዙ መክፈት አይነፋም ተጠግቶ ይስራም አይስራም he is doing a great jobs!
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
እንደ ፖሊዮ ቤት ለቤት እየዞረ ቢያስረቀርቅ እንኳን አልመርጠውም ይሄን ልጅ 😔ሁሌ አንድ አይነት የሰሞነኛውን ዘፈኖች እንኳን አያይም😳
@meriamm.432
@meriamm.432 2 жыл бұрын
Eyuel you are spot on on this reaction. I have been watching a lot of your reactions, and Eyu betam ye music and clip understanding aleh. Fresh and shime love you all.
@weynwabel8756
@weynwabel8756 3 жыл бұрын
ያሬዶ ሂዷል ......ይመቸዉ አሪፊ ስራ ነዉ ለኔ botaw dmo afar nw yared vs milan 😘😘😘😘😘
@mohammedassehab2551
@mohammedassehab2551 3 жыл бұрын
ጊልዶ ሙዚቃ የፈጠረው ሰውዬ አጥንት ይፍረድህ በአንድ ዜማ 15 ዘፈን እያቀናበርክ
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 3 жыл бұрын
😂😂😂
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 3 жыл бұрын
ባለረንጎዴው እርጋታ ❤️ ደስ ትላላቹ ሁላቹም ይመቻቹ
@abdulmejidhussen1562
@abdulmejidhussen1562 3 жыл бұрын
ሀሀሀ ጊልዶ ተጠግቶ ነው ሚሰራው አልክ ሽሜ
@destagetahun7813
@destagetahun7813 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ አፋር ዳሎል እና አፍዴራ ላይ ነው ቀረፃው👌🥰
@habtumes1820
@habtumes1820 3 жыл бұрын
ሳሰሙ እዴት ለመተቸት ትምክራላቹ ነውር ነው
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
የምያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 жыл бұрын
ያሬዶ በመነፀር ስትከሰት የሱዳን ወታደር መስላኝ እርፍ 😎
@martube5358
@martube5358 3 жыл бұрын
ከጆሲ ጋር ያበደ ዘፈን አላቸው እኮ
@selamshikor9012
@selamshikor9012 3 жыл бұрын
Siyastelu niketachew Ahun kenezih min timaraleh
@bizuworkadmasu9876
@bizuworkadmasu9876 3 жыл бұрын
The location is in Afar,Dalol
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 3 жыл бұрын
እናተ ሁለት ልጆች ከሙስሊሙ ዉጪ ለሙዚቃ ብላችሁ ለምንድነዉ የምትምሉት እስቲ አጠገባችሁ ያለዉን እዪት አንድም ቀን ምሎ አያዉቅም ስለዚህ ማርያምን እግዚአብሔርን እያላችሁ አትማሉ እዉነት ከሆነ እዉነት ሀሰት ከሆነ ደግሞ ሀሰት እሽ ለራሳችሁና ለሀይማኖታችን ስትሉ😍😍😍😍😍😍
@abayi9739
@abayi9739 3 жыл бұрын
ተከሰታችዉ ይመቻችዉ ዛሬ እንደ ምትከሰቱ እሪግጠኛ ነበርኩ❤❤❤
@dagemeshetu7221
@dagemeshetu7221 3 жыл бұрын
The location is at Lake Asale, Dallol, Ethiopia
@mitukedir2044
@mitukedir2044 3 жыл бұрын
selam selam AWRAWOCH zare qenwetoliny 1nya
@dagmawitayele4435
@dagmawitayele4435 3 жыл бұрын
ሽሜ ብታለቅስ ሁላ እዪ ሚደንስ ነው ሚመስለኝ😜😜😜😜😜 tenafaki nachu 😍 wiz big love fam
@tilahunbelay9618
@tilahunbelay9618 3 жыл бұрын
ሽሜ ግን ሙዚቃ አዋቂ ነኝ የምትይው ነገር አይመቼኝም
@አባይ-ጀ9ነ
@አባይ-ጀ9ነ 3 жыл бұрын
እረ ሼሜ ገና ከመጀመሩ በሳቅ ገደልሽኝ
@macdishc9590
@macdishc9590 3 жыл бұрын
ሳያቹኮ ነው ሳቄ የምመጣው😂😂😂
@Gardeneden996
@Gardeneden996 3 жыл бұрын
ከከከከ አናተ መናጢዎች ሙድ መያዛቹ ነዉ:: by the eway 4 አልነበራቹ አንዱ የት ከታቹት ነዉ .....
@eyuelketema6173
@eyuelketema6173 3 жыл бұрын
በጣም አታካብዱ በልጠዋለው በድምፅ ትል ይሆናል እኮ ሽሜ ሚገርመው ድሮም አልወደውም ትል ይሆናል ጀግና ነው ሂት አይሆንም ብለህ ታያለህ አሁን
@muhemuh4108
@muhemuh4108 3 жыл бұрын
ezi clip lay yared = jason durlo + diamond platnumz 😂🤣
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Shime favourite artist lol Yared Negu
@samel7421
@samel7421 3 жыл бұрын
ተጠግቶ ነው የሚሰራው አላለም😂😂😂😂😂😂😂
@ayuflinh286
@ayuflinh286 3 жыл бұрын
Eyu frsh shime welcome back 😊
@mehdi3194
@mehdi3194 3 жыл бұрын
አረ ላሽ ጥላቻችሁን በልክ አድርጉት ተጨንቀው ለሰሩት ስራ ትንሽም ቢሆን ክብር ስጡ ገና በተለቀቀበት ቀን ወጥታችሁ በጣም ተበጠረቃችሁ ስራ እና ወሬ እንድ አይደለም እናንተ ለምን ድድ ማስጫ ላይ ቁጭ ብላችሁ አትዝጉም ቋቅ ልትሉ ነው አሁንስ
@ericmoses5640
@ericmoses5640 3 жыл бұрын
Is there full right mn.
@amaneethio6021
@amaneethio6021 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለእኔ ሚስትን ለያሬድ አልበም ስጠኝ🙄
@NAraya-nt5xw
@NAraya-nt5xw 3 жыл бұрын
Please you need to have respect for Millen, She just came Adis she don't have anyone there also she should admire her because she just learn Amharic with two month. Please encourage her.
@ሂወትጌታችው
@ሂወትጌታችው 3 жыл бұрын
1ደኛ ነኝ
@yohanesfekadu335
@yohanesfekadu335 3 жыл бұрын
Ar arif zefen nw
@ethio_amhara_movement
@ethio_amhara_movement 3 жыл бұрын
I'm first to day
@freweiniteklemariam8055
@freweiniteklemariam8055 3 жыл бұрын
U are out of the planet if you don't know milen hailu dude ,she is famous Eritrean singer .
@mehammednurhussen1664
@mehammednurhussen1664 3 жыл бұрын
Awurawech agerachuhin gin iweku afar new
@tommytommy3314
@tommytommy3314 3 жыл бұрын
ክሊፕ ብቻ ነው የተመቸኝ
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ጊልዶ ያለበት የስራ ጫና እይ ፍርሽ😂😂😂😂
@bisratsu4859
@bisratsu4859 3 жыл бұрын
ያለበትን የስራ ጫና አስበዉ
@fsquare1967
@fsquare1967 3 жыл бұрын
Awras families 👌
@minyoti1412
@minyoti1412 3 жыл бұрын
የጠበኳቹ ነበር😍😍😍
@-abreshstudio7936
@-abreshstudio7936 3 жыл бұрын
First ❤
@godisgreat974
@godisgreat974 3 жыл бұрын
Meretocha selam selam How is u Love u all ✌😍
@amrashad387
@amrashad387 3 жыл бұрын
Shime lemn key alebeskm haha bandirachn 💚💛❤
@tsyonsemyat5925
@tsyonsemyat5925 3 жыл бұрын
Ere minshe newu aqanabari Gildo shakura newu yenwu 😘😘😘😍😍
@merysisay3898
@merysisay3898 3 жыл бұрын
መሀል ላይ የተቀመጥከው ልጅ. ግን!?ህምምም"
@Rahelaaaaaa
@Rahelaaaaaa 3 жыл бұрын
It is somewhere in AFAR
@ሂወትጌታችው
@ሂወትጌታችው 3 жыл бұрын
ስውዳችሁ ስጠብቃችሁ ነበር
@ጁዲየአላህባሪያ
@ጁዲየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
እምወዳችሁ አትንቀፉስኪ
@nazrt2tube
@nazrt2tube 3 жыл бұрын
Location afar kelel yale yechew bota new ❤❤❤❤
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ 🤣🤣🤣🤣🤔
@Dinachu174
@Dinachu174 3 жыл бұрын
Befit befit betam tebeka reaction video seseru emayew ahun gn mnm yha ende arogit akakir hone serachu megelfet mashmwatet buna new ykerachu pls astekaklu pls
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ቆይ ስንት ፀሀይ ነው ያለው ያሬድ ሲመጣ ትንሽ ፀሀይ ከእሷ ጀርባ ደሞ ትልቅ ፀሀይ
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
ለሽሜ ደግሜ ልኮምት በሳቅ ገደልሺኘ አባቴ...ጊልዶ ያዉ ተጠግቶ ነዉ እሚሰራዉ
@jossysquad8941
@jossysquad8941 3 жыл бұрын
ዳስ እደኔ ትችላለችይ ወድጀዋለሁይ 👍
@solomongetachew5220
@solomongetachew5220 2 жыл бұрын
የሰው ስራ ማናናቅ ተቀምጦ ማውራት እንደመስራት አይደለም ምድረ በጥራቃ
@henuphotographyhenok7246
@henuphotographyhenok7246 3 жыл бұрын
sehema zara ba 100 naw yagabachewe 😁😁😁
@kidistethiopian5364
@kidistethiopian5364 3 жыл бұрын
No no buzz man clibs aren't the good ones don't give false info
@nakuragrimay4085
@nakuragrimay4085 3 жыл бұрын
ፈንገራት እኮ ከጀሲ እንዘሃውስ ሰርታለች !!?
@zeruu6690
@zeruu6690 3 жыл бұрын
Brazeroch Afar & addis nw yeteseraw kefelegachu 16 film production channel lay behind sence alelachu
@Lonely-Habesh
@Lonely-Habesh 3 жыл бұрын
እዩ ዛሬ ኪኪን መስለሻል ........ "የሆነ ሰዓት እኩል ብር ነበራችሁ" አለ ፍርሽ 😂😂😂
@ademz-habesha6446
@ademz-habesha6446 3 жыл бұрын
ልክ ነው slow motion በፊት ኮረንቲ ነበር የሚባለው
@abeltehaye7091
@abeltehaye7091 3 жыл бұрын
Mgmrya cuhtachun kansu betam tmacugalacu gn.enanta enda geldo bseru mn lthonu nw sewen atatlu lena geldo gegna nw bzu atcuhu sela.music ewaku pliss
@tekalignyenatu8350
@tekalignyenatu8350 3 жыл бұрын
Woye shime kalidshe ayitegebim😂🤣
@witanaketema7717
@witanaketema7717 3 жыл бұрын
እረ ስለዳንሰኞች ሪአክት ብታደርጎ በጣም ገራሚ ዳንሰኞች ናቸው
@dagimmesele1644
@dagimmesele1644 3 жыл бұрын
andgna nachu eko
@randomvideos3939
@randomvideos3939 3 жыл бұрын
Awrawoch endet nachu ..enqwan dena metachhu
@zumbaraartstube319
@zumbaraartstube319 3 жыл бұрын
Marufa tube ngn abo yimechachu
@amenhailu820
@amenhailu820 3 жыл бұрын
Z location is in Afar
@sakeenaahmad5169
@sakeenaahmad5169 2 жыл бұрын
እኔ ግን ያሬድ ዘፈን ሁሉም እወዳቸዋለው
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 жыл бұрын
ቅ አስመሰለባቺሁ ገና ሳሰሙ ትቺት 😏😏😏😏
@zebibacker0423
@zebibacker0423 3 жыл бұрын
This place is Afar not mars boy's,You don't know Ethiopië boy's???🤔🤦🏿‍♂️
@seniqueen1832
@seniqueen1832 3 жыл бұрын
Ymer byeonce nat😳💃🔥🚨
@leomessi6278
@leomessi6278 3 жыл бұрын
Sew Botaw afar yimelegnal ✌️
@bezad2911
@bezad2911 3 жыл бұрын
I love shimi asityayet 🤣🤣🤣 u killed me
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
ሰናፍጮቼ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Eritrean yewetalachew Shelewech nachew. Belebnetim beshelenetim andegna.
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
እዩ ሻፋዳ ነሽ የሚለን አድናቂ ከሆንሽ
@leultadesse3502
@leultadesse3502 3 жыл бұрын
Tetegto nw miseraw ....ere sheme 😂😂😂
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 10
26:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 119 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН