Gift real estate 270,000 ብር ቅድመ ክፍያ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ!! (Information updated)

  Рет қаралды 258,785

ETHIO ADVERT

ETHIO ADVERT

Күн бұрын

Пікірлер: 568
@ruthboez1298
@ruthboez1298 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ sales persons በጣም የሞያ ብቃት ያንሳቸዋል ሙሉም መረጃም አይሰጡም የእውቀት ማነስ ይታይባቸዋል። በደንብ ስልጠና ድርጅቶች ቢሰጡአቸው መልካም ነው።
@AradaMarketing
@AradaMarketing 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gnybhmp4rLtke7c
@afem9862
@afem9862 3 жыл бұрын
It is not just a luck of marketing knowledge and skill. It is more of telling you a lie. Eth birr $260,000 is like U.S $5,500 in today's exchange rate. Do you think you can buy this type of house in Ethiopia for U.S $5,500?
@davidbelay7423
@davidbelay7423 2 жыл бұрын
ያው ነው ሿሿሿሿ
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 жыл бұрын
TEKEKEL
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 жыл бұрын
አድራሻው አልተገለፀም
@Yenenesh-jn2yn
@Yenenesh-jn2yn 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ሲኤምሲ እክባቢ ከ12 እመት በፊት የጀመሩትን መንደር ሰርተው አልጨረሱም እላስረከቡም ብ18 ወር እናስረክባለን ብለው 12 አመት አላስረከቡም:: እንደው እሁን መንግስት ጠንክሮ ካላስገደዳችው:: ግን ገዥው ውሉን በደንብ ማየት እለበት:: 260000 ብር የቤት ባለቤት ትሆናላችሁ ሲባል የዋጋው 10% ነው:: በቀላሉ 136 ካሬ ብ40 ሽ ሲባዛ 5.5 ሚሊየንብር ነው
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 3 жыл бұрын
Good observations. They are crooks!
@seblegetachew983
@seblegetachew983 3 жыл бұрын
Weyyyy guuud emmm,🤭 I thought 260000. Only ! Thank you
@selamasamnew9996
@selamasamnew9996 3 жыл бұрын
thank you
@AradaMarketing
@AradaMarketing 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gnybhmp4rLtke7c
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 жыл бұрын
This is true I'm one of the victim , I got my house at the end , after we got the house they even asked us to pay lease (እዳቸውን) we had to take them to court to remove it because of that still I don't have ownership book , the water and electricity not to mention😈😡 I would say do your research and ask questions get every promise in writing ✍ keep all your receipts safe even after you got the house 🏠
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
Please explain the final cost of the each house.. You can make attraction with 250,000.- But the matter is you have no specific details that follows the entire payment to finalize the general cost of the house. Any Thank you so much.
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
total price 2.5M birr
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
Thanks💕👍
@puvanendrannagan5771
@puvanendrannagan5771 2 жыл бұрын
@@የምድረ-ከብድክስታኔ nope bro depnds on each house square meter cause see per square meter its 41000 ya so lets say 3 bed room is minimum 120 so 120 * 41000 = 4.9 m plus assume if you are going to pay through bank installment dont 4get also the interest rate .
@adoniasworku4843
@adoniasworku4843 2 жыл бұрын
I don't think 41,000 is for all houses. The price per square meter will differ from house to house depending on the floor and position of the house.
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
260,000 ትሉና interest ratesቱ ሲያልቅ አጠቃላይ ከ5ሚሊየን በላይ አስከፍላቹ እዳ በእዳ ልታረጉ ነው! ሰዎች ቤት ስትገዙ በካሽ{ጥሬ ገንዘብ} ግዙ!! ይሄ እዳ ነው ትርፉ ቀላል አይደለም
@bezishewa.7645
@bezishewa.7645 3 жыл бұрын
Ho gragebagi eko
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
@@bezishewa.7645 eko
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 жыл бұрын
Hhhhhhhh
@berhanayele8466
@berhanayele8466 3 жыл бұрын
የተሟላ መረጃ መስጠት አለባችሁ።በብር 260000 የቤት ባለቤት ይሁኑ በሚል ማማለያ ማስታወቂያ የሰው ገንዘብ ለመብላት አትጣደፉ።
@user-absinia
@user-absinia 3 жыл бұрын
At some point she said for 1 Care, 41000 ETB. Most of the houses she was showing is 130 care= 130*41000(5,330,000ETB)
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 жыл бұрын
I bought house from gift real estate ( mender 2) promised 2yrs completion time but After crying for nearly 9 yrs (2009-2016) I got my house 🏠 , I had to change all the frames and re done the cracked walls , so on the experience was painful ! Still in mender 2 we are taking the them to court because he wants to build more apartments in the communal area. Before you have commitments with this (አይን አውጣ ምንም ደንታ የማይሰጠው ብዙዋቻችን ያስለቀሰ ) owner do your research !
@titishaethio308
@titishaethio308 3 жыл бұрын
9 years?🤫 Thanks
@solomonmestas
@solomonmestas 3 жыл бұрын
9 yeaaars??? I actually i forgot this is Ethiopia!! U can't get something on time. Crazy.
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 3 жыл бұрын
እኔስ እንደምንም ገባኝ በአማርኛ አድርገኸው ቢሆን መልእክቱን መልካም ነበር። ምክንያቱም ብዙዎች እንደሚወራው መስሏቸው እየተሸወዱ ነው።
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው መጀመያ ይለሳለሳሉ ከዚያ ስራቸውን ይሰራሉ ታዲያ የት ፕላኔት ሄደን እንኑር?
@AddisEngine
@AddisEngine 2 жыл бұрын
Thank you for your information.
@Ephrem58
@Ephrem58 3 жыл бұрын
አባቴ በጣም ካስፈለገህ ተራ ኮንዶሚንዬም ገዝተህ መሬት ፈልገህ ቀስ ብለህ ቤትህን መስራት ወይንም ያለቀ ቤት መግዛት ሳይሻል አይቀርም... የኔ ፍላጎት እንደዛ ነው ...
@Deziafrica
@Deziafrica 3 жыл бұрын
ስትጨርሱ ንገሩን በካሽ እንገዛለን።ምክንያት መረጃቹ የፌክ ይመስላልና፡
@sarasaraa13
@sarasaraa13 3 жыл бұрын
40/ 60 በስድስት አመት እሰጣለን ተብሎ ነው ዛሪ ወይ ከብሪ ወይ ከቤቴ አልሆንሁ ከዚህ በሃላ ማንንም ባታጃጂሉ ጥሩነው በደሀብር ትቀልዳላችሁ ዋጋችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ
@bereketbedassa2889
@bereketbedassa2889 3 жыл бұрын
ተራ ኮንዲሚንየም መግዛት ከሁለት ሚሊየን በላይ እየተባልን እንዴት በ 260,000 የቤት ባለቤት መሆን ይቻላል አረ ባካችሁ ቀላሉን ነገር በዝርዝር ማስቀመጥ እንዴት ይከብዳል በጣም ቀላል ነገር ነው
@africagrilloveindialove5578
@africagrilloveindialove5578 3 жыл бұрын
አራት ሚልየን ነው አጣቃላይ ነው
@Whuaaa
@Whuaaa 3 жыл бұрын
260,000 የጠቅላላ ዋጋው 10% ነው ! ለካሬ ሜትር 41,000 ብር ማለት በትንሹ ቤትህ 70 ካሬ ቢሆን በ41,000 ስትመታው ዋጋው ከ2.8 ሚሊዮን ብር በላይ ይሆናል ! በ260,000 ብር የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ እያሉ ሚተረተሩት የዋሆችን እውነት መስሏቸው ለመሳብና በማምታታት ከማይወጡት አዘቅት ለመክተት ነው !!!
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 жыл бұрын
I'm one of the victim of their lazy projects management ( the owner is to blem not the staff), Even after we got the house they even asked us to pay lease (እዳቸውን) we had to take them to court to remove it because of that still I don't have ownership book , the water and electricity not to mention😈😡 I would say do your research and ask questions get every promise in writing ✍ keep all your receipts safe even after you got the house 🏠
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 жыл бұрын
እዴት
@fitsummelese3397
@fitsummelese3397 3 жыл бұрын
260,000 is only 10% of shops which r about 63 sqm.and the purchaser is supposed to pay 50% which is 1,300,000 with in 6 monthes....and after that the rest 1,300,000 is with bank 17% interest in 5 yrs.u will not get ur document till u finish ur bank loan with interst is about 1,521,000. This is just for the shops 63 sqm. For living rooms make it multiply every cost with aditional 60%.
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 3 жыл бұрын
እንግሊዘኛውና አማርኛው ተደበላልቆብሻል ዝም ብሎ መቀበጣጠር ሳይሆን የራሳችን የሆነ ቋንቋ አለን አማርኛ ተጠቀሚ ስንት ሰው የሚመለከተውን ማስታወቂያ እንደዚህ መላቅጡን በወጣ በተዘበራረቀ ቋንቋ መግለፅ ወሬ ነው የሚሆነው ቆንጆ ነው እያበዛሸ ማስተዋወቅሸም አልተመቸኝም
@helenkidane5953
@helenkidane5953 3 жыл бұрын
We live in Europe, now they stopped bulid high-rise buildings b/c to many people killed themselves by falling off, its very risky, and 🔥
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 3 жыл бұрын
ማንንም ሪልስቴት አላምንም ጨርሶ በስአቱ ማስረከብ ኢትዮጵያ ውስጥ አይጠበቅም ገንዘባችሁ እስክምትረከቡ ድረስ ነው የምታነበነቡት ስንቶቻችን ነን ገንዘባሽንን አስረክበት በእንጥልጥል የቀረነው
@adicho5964
@adicho5964 3 жыл бұрын
Yes Yes you are right. I paid 20% of the amount they said they would be finish within 2 years but they are a layer still i waiting almost 3 years passed pl becarefull becarefull
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም አቀዋለሁ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
እውነት ነው!!!
@ይችላል
@ይችላል 2 жыл бұрын
በትክክል ሪል ስቴት ያለቀ የተጠናቀቀ ካርታ ያለው ብር ያለው ገዥ እጅ በእጅ ካልሆነ በቀር በዚህ ፐርሰንት በዚህ ፐርሰንት ተብላችሁ እንዳትቀልጡ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
አጠቃላይ ክፍያውን ብትነግሩን መልካም ነው
@tigeattefera7666
@tigeattefera7666 2 жыл бұрын
Ye weshet information new
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 2 жыл бұрын
የኔናት 5 በ41 አባዙት ይህ የዳሮ ቤት ነው ቤት 81 ካሬ ይጀምራል ይህ ደግሞ ብዙ ሚሊዮን ነው የሚያወጣው ራሳችሁን ባታስገምቱ የውሽት ጥግን በዚህ አየሁት
@abrehammichael3507
@abrehammichael3507 3 жыл бұрын
ዘራፊዎች ሰዎቾ እንዳትበሉ ተጠንቀቁ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ትክክል ማን ይሰማቸዋል ሌቦች
@seadamohammed6299
@seadamohammed6299 2 жыл бұрын
ነቅተናል😀😎
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
እውነትም አጭበርባሪዎች ናቸው በጃቸው ከገባን እኮ መውጫው ከባድ ነው
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 жыл бұрын
እዴት
@NoorahAhmad-gj7hg
@NoorahAhmad-gj7hg Жыл бұрын
Yemer liba nachew amegnachew nber
@ruthseyoum2309
@ruthseyoum2309 3 жыл бұрын
We need the full information It is not enough information.
@yemareyamlijselam5112
@yemareyamlijselam5112 2 жыл бұрын
አደለም 260.000 ሺ ሁለት መቶ ይሆናል ገና ባለቤቶቹ አሁን ጦርነት ላይ ነው ያሉት አሁን ስለቤት ሳይሆን ስለሀገራችን ሰላም ነው ያሳሰበን ቤቱ ይደርሳል ።
@adilabdo1891
@adilabdo1891 2 жыл бұрын
ውሸት ነው በ 8 ወር አስረክባለን ብለው እስከ አሁን ድረስ አልተረከብንም 2 አመት አለፈው ሙሉ ክፍያ ነው የከፈልኩት
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 жыл бұрын
ለመግዛት ፈልጌ እስካሁን አሎሰድሽም
@lula6977
@lula6977 3 жыл бұрын
ዋጋ ማወቅ ለምትፈልጉ 2.6 (2 ሚሊዮን 6 መቶ ሺ)260×10 =2.600.000
@girumwendm9320
@girumwendm9320 3 жыл бұрын
That makes it only 64 sqm
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 3 жыл бұрын
Be 1 Kara 40,000 newu yalechiwu ya malet 136×40000 malet + tax asbachihu dresubet kkkkkkkkk
@darikmulatu
@darikmulatu 2 жыл бұрын
awkesh moteshal 😂😂🚧🚧🚧
@girumwendm9320
@girumwendm9320 2 жыл бұрын
Ohh maths is crying.
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ውን ዋጋ ንገሩን
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 3 жыл бұрын
Simple calculation ene lengerachu 10% 260000 sihone muluwn calculat sadergew 26,000,000 milion 🤔
@bellagetachew971
@bellagetachew971 3 жыл бұрын
ኧረ አትፎግሩን በ260000 ብር የቤት ባለቤት መሆን ቢቻል ኖሮ ሰው ሁሉ ቤት ተከራይቶ ኮንዶሚንየም ባልጠበቀ ነበር እስኪ ተዉን
@rahmatube1535
@rahmatube1535 3 жыл бұрын
የት ነው እውነታቸውን ነው ግን????
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
@@rahmatube1535 le 30 amet eda mekifel naw be Tire genzeb megizat yishalal etefun yasikefilalu eskiyaliq kifeyaw
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين Жыл бұрын
በየወሩ እኮ ተከፍሊ አለሽ እናቱ😊
@mimilove321
@mimilove321 3 жыл бұрын
Ere ewnet new weyyy inbox anagerugn estiy ewnet kehon bemariyam
@MADigital75
@MADigital75 3 жыл бұрын
260,000 It is Total payment? It is not clear
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሪል እስቴት ቅጥረኞች ሁሉ የውሽት ማስታወቂያ እንዲያነፈኑፉላቸው ይመስላል የሚቀጥራቸው:: ቃላቸውን ቢያከብሩ ጥሩ ነበር:: ይኽውና በቤት ምክንያት ሶሰት ዕመት ሙሉ እያሹኝ ነው:: እግዚአብሔር ይፋረዳቸው::
@biruk8736
@biruk8736 2 жыл бұрын
Yetgnawe real state newe?????
@yaltenorljnethaliteyoub3992
@yaltenorljnethaliteyoub3992 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውድአረቢያ እስረኞች
@rundasegebeyehu979
@rundasegebeyehu979 2 жыл бұрын
I liked your transparency!
@slamslaam2808
@slamslaam2808 2 жыл бұрын
የት ኖው ኣድሰ ኣበባ ኖው ኪፊያውሰ በሲንት ኣመት ያልቃል ኢንደገና በየኣመቱ ኖው ወይሰ በየወሩ ኖው የምከፈለው ቦታውም የት ኖው
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
ካለው የኮንስትራክሽን እቃ ውድነት የተነሳ ቤት በዚህ ዋጋ ይሸጣል ብሎ መናገር አግባብ አይመስለኝም :ስለማይቻል!!!
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
እኔ መጀመርይ ፍላጎቱ ነበረኝ አሁን ግን ሃሳቤን እንስቻለሁ ምክንያቱም ተበዳይ ግለሰብ በ KZbin video. የደረሰብትን በደል እንደውም ያሰራውን ቤት እደሸጡበት ወቶ አሳውቋል ለዚ መልሳቹ ምድነው🤔
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
ግልፅ ኣይደለም for example, 1 ካሬ ሜትር በ43.00 ሺ ብር ብላለች:፥ ይህም ማለት : ለ አንዱ ቤት : 155 ካሬ ሜትር X 43,000= 6,665,000 ብር ማለት ነው
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
This is i am saying so, It is not clear. We all wish house. But now a days the cost of the houses is more than our imagination. In our country there is no full trust by promising. We have a lesson from Jacros and Access Real States what they do. I wish a tent in a piece of land with free air. instead. Thank you so much.🙏👍💏💝💐💞💕💕💕💕💕😍😍😍
@mecheyhone2203
@mecheyhone2203 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እናመሰግናለን ግን ለምን ተንትናቹ አታስረዱም አከፋፈሉ ባጠቃላይ ዋጋው በተባለው ግዜ ካላስረከቡ ምን ዋስትና አለ ይሄን ሁሉ ለተመልካቹ ቨደንብ ማስረዳት አለባቹ እንጂ ተመልካች እንድታገኙ ብላቹ የማይሆን ነገር ባታቀርቡ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝንባችኃል
@simeretm3665
@simeretm3665 3 жыл бұрын
Thanks you, but start planning tree!! Thank You!!
@Wudase_21
@Wudase_21 3 жыл бұрын
Gift real estate doest have website?
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 3 жыл бұрын
ውይይ አሪፍ ነው አረብ ሃገር ላሉ በተለይ አድስ አበባ መኖር ለምትፈልጉ እኔኳን እንድህ አይነት ቤት አይመቼኝም
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ሁለት መቶ ስልሳ ሺ ብር ስንት ክፍል ነው
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 3 жыл бұрын
የለፋችሁበትን ገንዘብ በደንብ ሳታጣሩ ዘሎ መግባቱ ትልቅ ስህተት ነው . እስቲ ሌላ ቢቀር ከገዙ ስውች ጠይቁ ? እያንዳንዱ ቤት ካርታ እለው ወይ?
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 3 жыл бұрын
@@gebrebariaw4212 ያለካርታኮ አይሰራም ሪሊስቴት ነው ህጋዊ ድርጅት
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 3 жыл бұрын
እሱማ መንግስት ካርታ ለብሮጀክቱ ይስጣል ጨዋታው ለእያንዳንዱ ግለስብ ተሸንሽኖ ሪል እስቴቱ ይስጣል ወይ? የኔ እህት እኔ በየቦታው ቤቶች እሉኝ እኔ እሁን ወንድሞቼና እህቶቼ እንዳይጉላሉ እና እኔ ያለፍኩትን ችግር እንዳያዩና ትያቄ እንዲያነሱ ነው እኔማ first hand ስለእያንዳንዱ Realestate በደንብ እውቃቸዋለሁ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 3 жыл бұрын
ግን በለለን ሰፍ አታድርጉን ትክክለኛው ወጋ መድቡ ደግሞ ያላለቀ ውሀ መብራት የሌሌውን ምን በወጣን
@kidankifle9671
@kidankifle9671 3 жыл бұрын
Yamral gn Atekalay wagaw Altawekem yhen btgelsut tru neber Betklu ye hagerachn bet wbet trat yemyseru bemulu Enamesegnalen 💚💛❤🌹🌹🌹💚💛❤
@ethio993
@ethio993 3 жыл бұрын
ጥሩ ታጓጓላችሁ 260 ሺ ከፍለው የቤት ባለቤት ይሁኑ ብላችሁ ልቤን ቀጥ አድርጋችሁት ነበር ። እግዜር ይይላችሁ የባለቤቴ ልብ እስካሁን ቀጥ እንዳለ ነው
@africaforafricans1786
@africaforafricans1786 2 жыл бұрын
ያኔውም በሰ ክክክክ
@እሙከሚላነኝከወደወሎ
@እሙከሚላነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ገንዘባችሁን እንዳትበሉ 260 000ብር እኛጋ 200ካሬ መሬትም አይገዛ. ከእውነት የራቁ ነገሮችን ስትሰሙ. ሙሉ ለሙሉ ውሸትና ዘረፋ መሆኑን እንወቅ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይዞኝ
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
😂
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ከጀርባ የሚታየው እኮ ጋሪ እና 3 እግር መኪናነው ምን አይነት የገጠር ከተማ ነው የሰላም ጉዳይ ማለቴ ነው❓
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ 3 жыл бұрын
ቆይ አስቤ ልመለስ አንድ ካሬ 41ሺ ከሆነ አንድ ክፋል ስንት ካሬ ነዉ የካሬመጠን በብሩ አባዝቶ ማወቀ ይቻላል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 жыл бұрын
አማርኛ አታወርም ከመተባተብሽህ እግሊዝኛ መቀላቀል የተማሪሽህ መሰለሽ እንደ ጥርት ያለ ቖንቖ አላት ኢትዮጵያ
@dadichebud2529
@dadichebud2529 3 жыл бұрын
አያት ም እንድሁ ቤ 6ወር ጨ ር ሰ ን እናስረክባለን ብሎን በሁለት ዓመት 30% ያላለቀ ግማሹ መልሶ የፈራረሰ ቤት ነው ያስረከበን ምንም ነገር የለም ሊፍት ያልተሰራለት ውሀ መብራት ምንም ነገር የለም ገንዘቡን እስከምቀበሉ ድረስ ነው ብዙ የሚዘላብዱት በጣም ተጠንቀቁ ሌቦች ናቸው ምላሳቸው አደገኛ ጁዶ ነው!!!
@sweetman5249
@sweetman5249 3 жыл бұрын
Awo atigizu. Endatibelu
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@emmy1365
@emmy1365 3 жыл бұрын
ሙሉ ዋጋወስ? 🙏
@minasadi7826
@minasadi7826 2 жыл бұрын
አንዲንዴ የምፃፉት ኮመት ከውቀት ነፃ ነው 10%ነው ያሉት ቅድመ ክፍያ አያደል 260,000×90=2,340,000 አጠቃላያ ዎጋ ከተሳሳኩ አረሙኝ አሪፍ ዎጋ ነው
@libandare7276
@libandare7276 3 жыл бұрын
Lafaa qootee bulaa beelleessatii itti ijaarati gurguraadhaa kaa isiin lafeen ilmaan oroomoo isiin haa gaafatuu
@yonasafeworki5568
@yonasafeworki5568 3 жыл бұрын
በ260ሺ ቤት ሳር ቤት እንኳን ኣይገኝም፡ብኣሁኑ ግዜ ፡እና ቅጥፈት ያለው ኣድቨርታይዝመንት ነው የሚመስልው $1000 =60000br ከሆነ 260000ሺ ብር $4500 ሲሆን እንዴት ነው በዚህ ቤት የሚገዛ
@rozateklay8818
@rozateklay8818 2 жыл бұрын
It’s not all amount of the price,it’s only 10% of the house price 260shi you can’t even buy bajaj 260shi 😂😂 eg if the house cost 4 Million you pay 260shi first and you will pay the rest every month
@marthanegash191
@marthanegash191 3 жыл бұрын
How much full price please?
@CapitalPictures
@CapitalPictures 2 жыл бұрын
site safety please.
@weldrufwase733
@weldrufwase733 3 жыл бұрын
achberbarwoch..........lemi muluwn waga besrat atinagerum.
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
በግዜ የምታስረክቡ ከሆነ መልካም ነው ፊኒሽንጉ ያለቀውን ዋጋ ብታስቀምጡልን መልካም ነው ካገር ውጪስ ያለን እዴት ነው መጠቀም የምንችለው ይሄንን አስረዱን መጠቀም ስለምፈልግ
@c.l.a7272
@c.l.a7272 3 жыл бұрын
ጠቅላላ ሰት ነው እሚሸጠው ግልፅ አድርጉልን
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
Be interest naw mortgage alew le 30 amet Eda siqefeqifu menor naw
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 3 жыл бұрын
6ሚልየን ከግማሽ አሉ ኡኡኡኡኡኡኡ ብለናል
@semeremeke2550
@semeremeke2550 3 жыл бұрын
ሴልስ ስትሆኚ በደላላነው ወይ መጀመሪያ ለከስተመር እንዴት ማሳወቅ እንዳለብሽ ኮርስ ውሰጂ በ260,000 birr ብለሽ ከመናገር በአጠቃላይ ያለውን ብታሳውቂ ይሻልሻል ብዙፈላጊ አለው ያው ስልክ ቁጥር ስላለው ደውሎመረዳት ይሻላል
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 3 жыл бұрын
ጠቅላላ ኡሳቡን ተናገሬ የቤቱ ይዘት እኮ አየነው ተድያ እንዴት እደሚከፈል ጠቀረላላ ኢሳቡን አልተናገርሽም???
@hibaamede4173
@hibaamede4173 3 жыл бұрын
ስትጨርሱ አስተዋውቁ ወሬችሁ እና ተግባራችሁ አይገናኝም ሳያልቅ ግዙ ቅድሚያ ክፍያውን ወስዶ ዛሬ ነገ እያሉ ለማሰለቀስ ነው፡ የኢትዮጵያ ሪል እስቴቶች መቼም ባሉበት ጊዜ ቀርቶ ከዚያ በኃላ የተወሰኑ ዓመታትም ዘግይተው አስረክበው አያወቁም፡፡ያለቀለትን መግዛት ይሻላል፡፡
@marakiyeshitila5346
@marakiyeshitila5346 3 жыл бұрын
አስር ፐርሰንቱ 260,00 ሲመጣ ሙሉ ዋጋው 2,600,000 ይሆናል ማለት ነው በ260,000 ከተከፈለ በዋላ ቤቱ በ 6 ወር ስለሚያልቅ የቤቱን ሙሉ ዋጋ 50% መከፈል አለበት ያ ማለት 2,600,000 ግማሽ ክፍያ ማለት 1,300,000 ማለት ነው 1,300,000-260,000=1,040,000 መከፈል አለበት ቀሪውን 1,300,000 እነሱ ከባንክ አያይዘው ብራቸውን ይወስዳሉ እኛ ደሞ ከነ ወለዱ እንከፍላለን ጨዋታው ይሄ ነው ጎበዝ
@nebiugizaw6234
@nebiugizaw6234 3 жыл бұрын
Hahahha
@Afratatube1145
@Afratatube1145 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።
@tigsttemesgenabese1066
@tigsttemesgenabese1066 3 жыл бұрын
ከመቼ ጀምሮ ሰው ከገባ በሀላ ሌላ ዚባዚኪ ቢፈጠርስ ማን ነው ተጠያቄ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
ስላምታ ለእናንተ ይሁን :- ከበራዳው ኒው ዬርክ! ሙሉ በሙሉ ያለቀለት ባለ ሁለት መኝታ ቤት ለሽያጭ የተዘጋጀ አላችሁ ወይ????
@ketselaeshet44
@ketselaeshet44 3 жыл бұрын
ለመሆኑ ይህ ነገር እዉነት ነዉ????? የት አካባቢ ትክክለኛውን መረጃ ስጡን
@endelebuyirga4480
@endelebuyirga4480 3 жыл бұрын
Lesehoch tiyake mels lemestet yhen akel kezegeyachu betun bgezam tolo sertachu tasrekbunalachu bye algemtem yesra kburnet ena emnet kezi yijemral 🙏
@ebaendalkachew804
@ebaendalkachew804 3 жыл бұрын
Wegenoche leboch nachewu ine 450000 bir kekefelkugn 8 amet honognal iskahun welwdu irasu betam chemirowal indatibelu kedenbegnoch birr kesebesebu 12 amet mulu yalterekebu bizu sewoch alu
@astertaye4546
@astertaye4546 3 жыл бұрын
መጀመሪያ በዚህ ገንዝብ ቤት ይገኞል ሁለተኞ እንድንከፍት ነው ቻናልህን
@minawelde1781
@minawelde1781 3 жыл бұрын
Me Adis Abeba wichi yenorhal lemisale hawassa?
@kingfish9927
@kingfish9927 2 жыл бұрын
betam yamiyasitelu design nachw endatshewedu mnm comfortable space alayehum
@worknehnerea7316
@worknehnerea7316 2 жыл бұрын
ትክክለኛውን ዋጋ ብታስቀምጡ ጥሩ ነው $.260.000 ሽህ ስትሉ ትንሽ ግራ ያጋባል $.260.000 የመጀመሪያው ክፍያ ከሆነ ቀሪው ምንይልክ እንደሆነ በግልጽ ብታወቅና በየወሩ ምንክል እንደም ከፈል በታወቅ እሱን ትክክለኛውን ዋጋ ያስቀምጡ ለላው ጥያቄ መሬት አለኝ ቤቱን እኔ በሚፈልገው ስርታችሁ ማስረከብ የምትችሉ ከሆነም ለምሳሌ እቃዎችና ስራተኛውም ከእናነተ ከሆነ ማለት ነው ያለኝ መሬት ከሁለት መቶ ካሬ ይበልጣል ግራውንድ ፒላስ ለማስራት ፈልገ ነው ስለዚህ መልሱን በተስፋ እጠብቃለሁ ፒላኑ የተዘጋጀ ነው አመስግናለሁ
@aliyimar4930
@aliyimar4930 3 жыл бұрын
በወር አንድ ቀን ለሚኖረው መብራት elevator አለው ምን ዋጋ አለው ዝም ብለሺ እባካችሁ ቤቱ ቁሞ ቀረ ማስጨረሻ እንቀባበላችሁ ማለት ይቀላል
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
በሁለት መቶ ስልሳ ሺህ ብር ቅድሚያ ክፍያ ወይም መመዝገቢያ ብለሽ ብታርሚው መልካም ነው። ብዙ ሚሊየን ብር ከጀርባው እንዳለ ሳትናገሪ በሁለት መቶ ስልሳ ሺህ ብር የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ አትበይ ስንት ሰው ነው አስተውሎ የሚሰማው ??? ብላችሁም አስቡ
@adamugizaw4987
@adamugizaw4987 3 жыл бұрын
ክፍያው ግልፅ አይደለም ሲቀጥል መንግስት ድጋፍ እያረገላችሁ ስለሆነ ሁሉንም አጠቃላችሁ ማስረከብ ስችሉ ነው ክፍያ መጠየቅ የምትችሉት ሌላ የጥራት ደረጃውስ ምን ያህል ነው?
@Afratatube1145
@Afratatube1145 2 жыл бұрын
መልካም ባንገባበትም ማስታወቂያዎችን እናያለን ክበሩልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ግን የተጠራጠርኩት እንደዝህ በትንሸ ብር እንደት ይሸጣል ምን ያህል ዋሰትና አለው ሁለቱም ተነጋግረው ተመካክረው ምድያ ላይ የቀረቡ ይመሰለኛል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
በካሬ ሜትር ሲባዛ ወደ 3ሚሊየን ብር ነው የሚጠጋው
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
እኔ ፈልጋለሁ ግን ስልክ አታነሱም
@alfifiycoffee
@alfifiycoffee 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله.... كم السعر بدولار؟ الله يحميك يا إثيوبيا الحبيبة و يبارك في اهلك و يوسع في رزقكم ويبارك في اعماركم
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 жыл бұрын
amen
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 жыл бұрын
اللهم امين
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 жыл бұрын
20 سنوات مع قرض بنكي شقة مكونة من 3 غرف نوم المساحة 136 مترًا مربعًا السعر الإجمالي 3.2 مليون إتب الدفعة الأولى 10٪: 320،000 إتب الدفعات التالية مدفوعة وفقًا لتقدم البناء: 1،280،000 إتب والباقي 50٪ مع قرض بنكي: 1،600،000
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 2 жыл бұрын
امين يارب
@um3201
@um3201 2 жыл бұрын
Allahume ameen yafifi
@mossesblessed113
@mossesblessed113 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማወቁ:ግን ሚገርመኝ ከ ትንሽ ግዜ ቡሃላ ኣማርኛ እንዳይጠፋ ነው ምፈራው።ቋንቋው እኮ ቅልቅል ሆነ::ግማሽ እንግልዘኛ ግማሽ ኣማርኛ🤭view,beithment,green,,clothed,common,investment,shopping ,men get,finishing ,structure,location,waking,,weekend,percent,😳building,. Traditional,modern.😉
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 жыл бұрын
ችላስ በደም ብትናገር አሪፍ ነበር Main gate ስትል እኮ ጠጣው ቡናው ትን አለኝ Nice view ምናምን አላለችም It looks desert 😁
@mossesblessed113
@mossesblessed113 3 жыл бұрын
@@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ ትክክል ነህ:የሰለጠኑ ነው ሚመስላቸው።እኛ ደሞ ልጆቻችን እቤት ውስጥ እንግልዝ እንዳይናገሩ:ባህላችን እንዳይጠፋ ብለን ናስተምራለን::
@እውቀት-ደ6ጠ
@እውቀት-ደ6ጠ 3 жыл бұрын
ተንኮል ሥራ አለበት እንዴት እንዴት እንደተናገሩ 🙊
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 жыл бұрын
በተለይ ችኳ
@hagertv2480
@hagertv2480 3 жыл бұрын
የተሳሳተ መረጃ ነው ያስተላለፋችሁት አስተካክሉ። ድርጅቱን አይመጥንም ....
@Artmediahouse
@Artmediahouse 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ጥሩ ነው እህታችን! 🙏
@m5791
@m5791 2 жыл бұрын
ቤቱ በሊዝ ነው አይደለሞ ከመግዛታችሁ በፊት ጠይቁ ከዋጋ አንድ ላይ ነው ወይስ እኔ ነኝ የምከፍለው ጠይቁ ያልሆነ እዳውስጥ እንዳትገቡ
@sefanitayalew1023
@sefanitayalew1023 2 жыл бұрын
መስሪያ ብር እያጠራቀማችሁ ደጅ ማስጠናት ነውእንዴት ጠቅላላ ዋገ በስንትግዜ የሚያልቅ
@umerabdella8760
@umerabdella8760 2 жыл бұрын
እንዴት ማግዛት ይቻላል
@brhanekidan9623
@brhanekidan9623 Жыл бұрын
እየ ዞራችሁ ግንብ ማሳየት ምን ዋጋ አለው ወጋ ለምን አትናገሩም
@dilgebremichael3424
@dilgebremichael3424 3 жыл бұрын
Lemene tekekelegenawen price atenagerum bemene yahele gizae weste tekefelo mecherese endaleben
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ 3 жыл бұрын
አጠቃላይ ዋጋው ስንትነው ግን? ብትነገሩን
@ethiopiachanneljdndnd9834
@ethiopiachanneljdndnd9834 2 жыл бұрын
እንዴት ሆኖ ትንሽ ብታብራሩልን
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 3 жыл бұрын
What about two bedrooms How much is the price?
@bembaye4501
@bembaye4501 3 жыл бұрын
they are gonna hassel u ,bro ,meny have been crying trust me
@josih5608
@josih5608 3 жыл бұрын
ውሃ በ15 ቀን እና በእግሩ ፎቅ መውጣት የፈለገ ይግዛ::
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ክፍያውም 👌
@bembaye4501
@bembaye4501 3 жыл бұрын
kkkkkk they are gob fool u soon
@tomorrow9473
@tomorrow9473 2 жыл бұрын
ሊፍቱ ቢበላሽ ወይም መብራት ባይኖር በተጨማሪ ለ አካል ጉዳተኛ እና ለአረጋዊያን መንገድ አለዉ?
@teddiywokilo914
@teddiywokilo914 2 жыл бұрын
እንዴት ሆኖ ይቸላል ምን እና ምን የሰፋልገሃል እበክ
@fitsummelese3397
@fitsummelese3397 3 жыл бұрын
Menorya betochu be care besnt new mijemrut?
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
Tell us all prices
@sunnylove7586
@sunnylove7586 3 жыл бұрын
How come you want sale this cheap? what is the hidden payment and hidden agenda. Is it yecherka beat nwe
@hayaankanolosha7371
@hayaankanolosha7371 2 жыл бұрын
Where is location ? Plze
@suleymanmume3701
@suleymanmume3701 3 жыл бұрын
Which city?
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 жыл бұрын
ቪው ቪው ትላለሽ ዋናው ባክሽ ዋጋው ነው!!
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 3 жыл бұрын
ቀልዱ ምን አለባችሁ.ግን ሰርታችሁ ጨርሳችሁ. ጠቅላላ ክፍያ ስንት ነው. ስጨርሱ ለሽያጭ አቅርቡልን እንግዛ ጅምር ኣንፈልግም.
@nebiljemil956
@nebiljemil956 3 жыл бұрын
በ ካሬ 41000 ሺ ከሆነ 125 ካሬ 5.125.000
@vbg7145
@vbg7145 2 жыл бұрын
በየ ውሩ ስንት እየተከፋለ ነው በስንት አመትስ ያልቃል
@dilgebremichael3424
@dilgebremichael3424 3 жыл бұрын
Wags chemere betakelubete teru newe Ena 1 bedroom-3 bead room
@atalayshiferaw5322
@atalayshiferaw5322 3 жыл бұрын
Ok , can you tall me how mach total?
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
በአዲስ አበባ ያልጠበኩት ቅንጡ የሀብታም ቤት ገባሁ Abel Birhanu
18:45
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН