🔴ጊራና ሄጄ ልጅ የልጅ ቶፊቅን ቤት ፍራሽክ ዲንግት ስርፕራይዝ አረኩት🥰🙏

  Рет қаралды 50,145

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 313
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
እኔ የታየኝ መስጊዱ ነዉ ማሻላህ ❤❤
@እሙከሚላነኝከወደወሎ
@እሙከሚላነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀማሉ ውብ የሆነ ሀገርአለን እኛ ግን መሰልጠን በጣምምምምምምምም ይቀረናል ይህንን ሀገርብናለማ ሀገራችንን በአራት አመት ወደ ከፍታ እናመጣትነበር. ሰው ገና የ100አመት ትምህርት መማርያስፈልገዋል
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
የባሌ አገር ነዉ ጊራና እኳንም አየሁለት የባሉካየ ሀገር ሲምር ማሻአላህ😊
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ Жыл бұрын
የኔምባል የጊራናልጂነው አብረን እንጎበኛታለን ሂክማ ጓደኛአገኘሁ አንችን እኔጊራናን በስምብቻነው የማቃት እህሉሀደጉ አዞሮአዞሮ ጊራናወሰደኝ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ Жыл бұрын
አህለን ብለናል
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
@@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ ኢንሻ አሏህ የኔዉድ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
@@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ 💞🤗
@Susu-n9y
@Susu-n9y Жыл бұрын
አህለን እናስጎበኛችኃል አብሽሩ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ Жыл бұрын
አልተወለድኩበት አላደኩበት እደው ደስ ይለኛል ጊራናሲሉት ጊራና የባሌሀገር ናትግን ገናአላቃትምእኔ ኢንሻአላህ ሀገሬስገባ በደንብነው የምጎበኛት ከባሌጋር
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Жыл бұрын
ኢሻአላህ እናስጎበኛችኳልኝ
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb Жыл бұрын
ኢሻአላ
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ውነትህን ነው ጊራና ምርጥ ሀገርናት ቶፊቅ ባያሳያት እኛ ስንገባ ሀገር ማሳየታችን አይቀርም የሽአላህ ዶሮእቁላልጂ የላትም አሬራ የጀግኖቹ ሀገር የባለሽርጡ እደትነው ጊራና
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 Жыл бұрын
❤❤❤
@umbilal7482
@umbilal7482 Жыл бұрын
በጣም
@HayatOmer
@HayatOmer Жыл бұрын
እ ሸምሲጊራነሽደ
@saedibinetseid3599
@saedibinetseid3599 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ያገሬ ጊራናዋ ስላየሁት እንባዬ መጣ ኡኡኡኡ ሰላምሽን ያብዛልን ጀማልየ ሀገራችን ስላታየሆኝ አመሰግናለሁ
@rttrtt9381
@rttrtt9381 9 ай бұрын
እኔ ወደ ጊራና ማግባት አለብኝ የምር ከድሮውም በጣም ደሰ ይለኛል ወድ መርሳ ❤️❤️❤️🥰🥰
@saadihaall9206
@saadihaall9206 5 күн бұрын
ነይ
@ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ
@ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ Жыл бұрын
ዋዉበጣምያምራል ባጃጂ የበለጠአሸብርቆታልሀሀሀ
@HayatOmer
@HayatOmer Жыл бұрын
ጀማልዬ በጣምእናመሠግናለንንንንንንንንጊራናንስላሣየኸን. ኢንሽአሏህበጣምደስስስስብሎኛል፣ከቤትህለመጀመሪያጊዜስፅፍ ጊራናዬዬዬዬዬዬዬዬዬሰላምሽይብዛ
@nasibanasiba9498
@nasibanasiba9498 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እደዚ አይነት አገር አይቼ አላቅም ቤትህ እንደገና አፈረሰህ ከምትሰራ አቅም ካለህ እደዚ አይነት ቤት መስራት ትችላለህ
@hayattube9044
@hayattube9044 Жыл бұрын
የየት ሀገር ልጅ ነሽ? እኔ የመቅደላ ኮሬብ ልጅ ነኝ በነሱ አይነት የኔ ማስጠላቱ አጠይቂኝ😂
@Arsamatube
@Arsamatube Жыл бұрын
የኛ ጀግና በርታታታታ ❤❤❤❤❤
@JemilaNgus
@JemilaNgus 11 ай бұрын
አገሬ ጊራና አይይይ ጀማል ልመጣ ነበር እና አልተረጋጋም እያሉኝ ነበርና አተ ስታየው እደት ነው አገሩ ጊራና ሊብሶና ውርጌሳ ንገረኝ ተኩስ አለደ😢😢😢😢
@ZmzmZm-e5w
@ZmzmZm-e5w 5 ай бұрын
😢😢😢😢 ጊራናየ አደቀመር መስጂድ ወላሂ ሚፊታህ አብዱንአየሁት
@Neju197
@Neju197 Жыл бұрын
መሸአሏህ
@ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ
@ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀገረ ጊራና እምከደ ከሆን በቃ ለኔም እደታሰራልኝ ጀም ወደም
@fafi9900
@fafi9900 11 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ባድግር አብሮ እድወስድልን 😢😊
@umbilal7482
@umbilal7482 Жыл бұрын
አጠቃላይ ስንት ፈጀ ለምን ግልጽ አታረገውም እንድናዝ
@ذهبولميعود-ق6ر
@ذهبولميعود-ق6ر Жыл бұрын
8 ሜትር ተኩል 72 ሺ 250 ብር መጅልሱ ብቻ
@እሙሀቢብኢቶብ
@እሙሀቢብኢቶብ Жыл бұрын
ጊራናየ አገዳ ስኮሩ አረ ጀማል አላማየን ሳልጨረስ ልመጣነው ሀገሪን ሳይ አይይ ትዝታ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ Жыл бұрын
ለምለሟ ጊራናዬ የት ናችሁ የጊራና ቆንጆዎች አይ ትዝታ
@KasemaAl-mi7kd
@KasemaAl-mi7kd Жыл бұрын
አለን
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb Жыл бұрын
አለንንንን😘😘
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ Жыл бұрын
እንኳንም ኖራችሁ ወድ ያገሬ ልጆች
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ Жыл бұрын
@@الحمدالله-ش8م5ي اللهم امين ابشري
@RabbiAlb
@RabbiAlb Ай бұрын
አለን
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ 9 ай бұрын
ዛሬ የበለጥ ወደድኩህ እስከዛሬ ሌላገር እያየሁ ሀገሬን ሳላይ ወላሂ በጣም ደሥሥ ብሎኛል ጊራናየ እንኳን ሄድክልን ውብናት ሀገሬ ሰወቹም ማርነን ማሻአላህ❤❤❤❤
@اكراما-ه3خ
@اكراما-ه3خ Жыл бұрын
ጀማል ለመጀመሪያ ኮመት ስፅፍ እፍፍፍ ጊራናየ አቤት ውበቷ እናመሰግናል ቶፋ ባያሳየን
@ወሎየዋየጊራናዋ
@ወሎየዋየጊራናዋ Жыл бұрын
ጀማል እናመሰግናለን እኳን አገሬን አየህልኚ ለምለሞ ሀገሬ የምወዲሽዋ ጊራና❤❤❤❤❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ጊራና ደስ የሚለኝ ሀገር ችግሩ መንገዱ ውይይይ ከሊብሶ ወደጊራና መሄጃው መንገድ አልወደውም
@HfhfhGdyx
@HfhfhGdyx 23 күн бұрын
እስኪ ማነዉ ጊራና ሲነሳ ከምንም በላይ ደስየሚለዉ ወላሂ ላአዚም እኔ በጣምነዉ ደስየሚለኝ 😘😘😘😘
@Sabinamuhammed
@Sabinamuhammed Жыл бұрын
ጊራና olmost ለሁለት አመት ኖሬባታለሁ ምርጥየ ምወዳት የናቴ ሀገር ነች
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ Жыл бұрын
የኛሀገር እኮ ዋሀሊኩ እራሱ እራዛዘምነው በጣምነው ደሰየሚለው
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا Жыл бұрын
በደንብ እንድታሳየን የቤት ድዛይን ወንድማችን ጀማል መስራት አስቤ ነበር ስደት ምርርር አለኝ
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit Жыл бұрын
ጊራናዬ ጀማል ስላሳየኽን እናመሰግናለን
@Toyba1234
@Toyba1234 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የውረጌሳው መስጊድ የጊራናውም ማሻ አላህ
@foziyalove3984
@foziyalove3984 Жыл бұрын
ውቢቷ ሀገሬ ጊራና መሻላ ጀማል ለኔም ቤቴን ልጨርስና እኔም አረቢያ መጅለስ እፈልጋለሁ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ዋው ጀማሎ ይመችህ ወሎን አስጎበኘኸን ወሎ የፍቅር ሀገር ሰላማችሁ ይብዛ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እናመሰግናለን ጀማል ሀገሬ ዉርጌሳን አሳየህኝ ❤😍
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube Жыл бұрын
ማሻአሏህ ከሚሲእናጊራና በጣምደስይላል
@mamibnsjsjfufuejwkqk7509
@mamibnsjsjfufuejwkqk7509 Жыл бұрын
Masha allh allhu akbri syamri masha allh stwor baswiyawi atbli jamli
@HfhfhGdyx
@HfhfhGdyx 23 күн бұрын
በትክክል ተናግራሀል ጊራናማለት እኮ የፍቅር ከገርናት😘😘😘
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ማሻአላህ መስጅዱ ውበት ያሰላም ለምለምነው ሀገሯ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 Жыл бұрын
ማሻ አላህዉርጌሳ ሀገር አይ ታዝት ብቻ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያን ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው ቦታው ሳምር ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን ለአገራችን አገራችን ለምለም አገር ነበረች ፍቅር አጣን ፍቅር ያድለን
@jamila1518
@jamila1518 Жыл бұрын
ማሻአላህ መስጂዱ ያመራል ግንየቤቶቹም ደዛይን ሀሪፍነው
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
መገንንን ጊራናወዋ 😂😂😂አላቀዉም እኮ ግን ሀይቅነኝ ጊራን አላቀዉም አይይይ😮😮😮
@umbilal7482
@umbilal7482 Жыл бұрын
እወስድሻለሁ የኔ ጊራና ሸግዬ ናት
@እሩቅያ-የ2ሰ
@እሩቅያ-የ2ሰ Жыл бұрын
አይይይይ ጀማል ሁሴን ሀገሪዋ
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp Жыл бұрын
ያአላህ አገሬየኔቤት ከነቶፊቅ ቤት ጣገብነው ወላሂ ጊራናን በጣምነው የምወደው አላህ ሀሳቤንሁሉ አሳክቶ በሰላም ላገሬያብቃኝ ሁላቺንንም ያረብ ያከሪም የመጀመሪያ ኮሜት ነው እኔጃበጀማልቤት ገብቸም አላቅ ወላሂ እኔኮሜትወፃፍ አልወድም ዛሬ ጊራናን አሳየህኝ መስኩራ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
የኔቤት እንደዚህነዉ😊😊😊አልሀምዱሊላህ
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Жыл бұрын
❤❤❤
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ወይኔ እንደዚህ ለሞላ ሸንኮራ በናፍቆት አለ እስከዛሬ አስር አመት የሚያመጣልኝ ጠፋ 😢😢😢😢
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ 6 ай бұрын
የት ናችሁ ጊራናወች ኢንሻአሏህ ለኔም ትወስድልኛለህ አረብያ መጂለስ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي Жыл бұрын
ለምን አጠቃላይ አትናገሩም ስንት እንደወሰደ
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 Жыл бұрын
ድዛይኑን እኔም ወደዲኩት ስራቸው ጥርትያለ ነው እራሱ ሲምር ማሽአ ላህይ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
ውይይ ትዝታሊደፍኝነው አደቀመር ዋሀውሲያምር መሸአላ አገራችን ስታምር ጊራናየ እንወድሽአለን
@sasjjbxnxnxjxj951
@sasjjbxnxnxjxj951 Жыл бұрын
አገሬን ስላሳየህየ አመሠግናለሁ
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
መሸአላህ መሸአላህ ጌራና ለምለም አገረ የሙሥሌምአገረ ናት ጁታው ብረቁሥቁሡን አውጡቶትሄዲ
@ذهبولميعود-ق6ر
@ذهبولميعود-ق6ر Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም
@meyrema2736
@meyrema2736 Жыл бұрын
ያች ነውደ ማሻ አላህ😍😍😍
@ذهبولميعود-ق6ر
@ذهبولميعود-ق6ر Жыл бұрын
@@meyrema2736 አወ
@እሙሀቢብኢቶብ
@እሙሀቢብኢቶብ Жыл бұрын
ሀገሪ ጊራና አረ ቤቲን አሳየኝ😢😢😢
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
ወይኔ ሸኮራ እንዴት እዳማረኝ ብል አፊያ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Жыл бұрын
ወይኔ ጊራና ሺኩረን ጀማል
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል Жыл бұрын
የጮኛየ ሀገር ጊራናዬ ያምራል ከሀይቅ ባይበልጥም
@AlemAddis
@AlemAddis Жыл бұрын
የጊራናወችእስኪደምሩኝ ጀማሪነኝ ወኔ አገሩልምላሜዉ አርኃዴነቱሲያምሮ❤❤❤❤
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
የጊራና ሽኮራ እደት እደናፈቀኝ
@Fዩትዩብ
@Fዩትዩብ Жыл бұрын
መሸአላህ በጣም ቆጅየ ናትአሬ በርታ ደገምገም አርገዉ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ Жыл бұрын
መርሣም ሂድና አሣየኝ ጀማል በጣም ናፍቆኛል አይ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
ጊራናሊብሶውርጌሳ የጓደኞቸሀገር ስወዳቸው
@hayattube9044
@hayattube9044 Жыл бұрын
ያንችና የኔ ሀገር ነዉ የማየምረዉ እኔ መቅደላ ነኝ እንኳን ዉሀ መብራትም በቅጡ የለ። አስባልቱም የለ 😢 ዉደ ቀናሁ በነሱ ማሻአላህ❤😂
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Жыл бұрын
አረቢያን መጅልሱ ስንት ነው ?
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ጀማል እኔ ሁሌ እቃሰታሳየን የሜዝዙት ቤት ውሰጥ አሳየን ብየ እኮምታለሁ አሪፍ ድዛይን እና የሜምረ ነገረ እናያለንብየነው❤❤
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀገራችን ውብ ናት አላህ ሰላም ያርግልን መጅሊስ በካሬ ስንት ገባ ጀማል እኔም እፈልጋለሁ
@Hነኚየናቴናፋቂ
@Hነኚየናቴናፋቂ Жыл бұрын
ሊብሶን ሳታሳየን ጀም 😍😍😍😍😢😢😢
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም Жыл бұрын
ያሀብሩ ወለዳ.ቤት ሁሉም ድዛይኑ ያምራል❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Жыл бұрын
ሜሪትማለት ምንማለትነው
@haderabederu2817
@haderabederu2817 Жыл бұрын
መሲጊዱ ማሻ አላህ ጁታ አላየውም
@Susu-n9y
@Susu-n9y Жыл бұрын
አላህ ጠብቆት
@seadiYouTube
@seadiYouTube Жыл бұрын
ወንድምጀማልሰላምህይብዛ በላፊያ😂አረቢያንመጂሊሱ ስንት ነው እኔን እፈልጋለሁ
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ትኒ ሸኮር ናፈቀኝ መርሳ እዲከዲ ጀማል መጂለሷን ዋጋ ንገርኝ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 Жыл бұрын
ወድማችን ሀገሬ ጊራና ሰላሳዬህኝ አመሰግናለሁ
@umu267
@umu267 Жыл бұрын
እውነት ነው በተወለደበት አካባቢ እና በቤተሰቦቹ ያፍራል ልጅ ቶፍቅ በውሸት ሰለመጣ አሁን ላይ ብዙም እይታ የለውም
@tigisttube6070
@tigisttube6070 Жыл бұрын
ወይ ዘይቱን እንደናፈቀኝ ንገርልኝ😊
@zuzutube3707
@zuzutube3707 Жыл бұрын
መቸነው መርሳ እምከደው ጀም? መሻአላህ ጊራናየ😍😍😍
@saad-gj7zz
@saad-gj7zz Жыл бұрын
ሰት ፍጀ ጀማል እኔም ለእናቴ አሰቢ ነው
@jrjr4333
@jrjr4333 Жыл бұрын
ጊራናዬ ጀምዬ እኳን አየህልኝ ሀገሬን
@hayahmoh5094
@hayahmoh5094 Жыл бұрын
ጀማል እራያቆቦ ትወስዳለህ መልስ 6ልጅችአለን አንዳይነትነው የምንፈልገው መልስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ይወስዲልሽ ይሆናል ብዙ ከሆናችሁ ዳውዲ ጋ እሩቅ አገርም ስለሚሰሩ
@hayatmko9818
@hayatmko9818 Жыл бұрын
❤❤❤❤ሀገሬ ውርጌሳ ሁሌም ሰላምሽ ብዝትት ይበልልኝ ጀማል ወድሜ ሽኩረን ሀገሬን ስላሳየኽን
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አገሩ ሲምረ አረንጓድ ነው
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ Жыл бұрын
ሰደኒ አይይ
@سعدا-ظ9ه
@سعدا-ظ9ه Жыл бұрын
የኔ ውድ አገር ኡኡኡ አይ ሥደት
@ነኝየባሌአፍቃሪ
@ነኝየባሌአፍቃሪ Жыл бұрын
ጀማል ሰላም አለይኩም እኔ ለአለማጣ እፈልጋለሁ ታደርሳለክ መልስልኝ በአላህ
@Hassen3
@Hassen3 Жыл бұрын
ባጃጅ በበዛ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ያምራል
@hawaseid3477
@hawaseid3477 Жыл бұрын
አሚንንየኔውድ ኢክሩዬ❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@HalwyaTube
@HalwyaTube Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@illahi-h3h
@illahi-h3h Жыл бұрын
ውርጌሳን ነው ትንሺ ያልከው ብዙ ትላልቅ ሰወችን አፍርታበታለች 😂
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ውደ እኛ አካባቢ እድዚህ ነው ድዛይኑ እዳለ😊
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani 5 ай бұрын
are shuferu makinawan idayigalabaxachuh ate jamal 😂😂😂❤❤❤
@rabirabu2013
@rabirabu2013 6 ай бұрын
ዋጋውን ግልጽ አድርግ ልን
@ሱሱነኝየገጠሯ
@ሱሱነኝየገጠሯ Жыл бұрын
ማሸአሏህ ሉባባየ የኔ ጀግና
@mahiertube7211
@mahiertube7211 Жыл бұрын
ወዙንብቻነው ያወኩት ሌላውን አድም አላወኩት
@seyabest940
@seyabest940 Жыл бұрын
ጀማልየ በጣም ደስ ይላል አገራችንን ስላያየህኝ
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Жыл бұрын
እረጂሙ ኢል ነወ እሚያምረው
@የማርያምልጅYOUTUbe
@የማርያምልጅYOUTUbe Жыл бұрын
ጀማል ወደ አጣይ ትሄዳለክ ግን እደፍርሽልኝ ቤቴን እስኬ መልስልኝ
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb Жыл бұрын
ጀማልየ ጀዛኸላኸይረን አገራችንን አሳየህን የኔንም ቤት አንደቀን ታሳምረልኛል ኢሻአላ
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 7 ай бұрын
አገሬዋ ለምልሚልን ሠላምሽ ይብዛ
@JemilaNigus
@JemilaNigus Ай бұрын
መሸአላ በጣምያምራል አላህሰላሙንያብዛልን አገራችንን
@fgvxhcjiiu9016
@fgvxhcjiiu9016 Жыл бұрын
ማሻአላህጊራናሀገሬእዋ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ጊራናየደምሌ አራጋው አገር የጀግኖች አገር ናት
@fatum164
@fatum164 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው ለምለሙ ደሞ ሲያምር😍😍👍
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Жыл бұрын
የናቴምረኮኛማለት ቱረጉሙ ምድነው
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ Жыл бұрын
አገሪ ጊራና
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ያናድዳል ቶፊቅ ከዉርጊሳ እስከሊብሶ ጊራና አሳየን
@saadasaada3992
@saadasaada3992 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያገራችን ዉበት ይለይል ጊራናየ
🔴ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ይህ ሁላ ጉማ😂
10:05
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 9 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
የደሴ ሰው ገደል ሊገባ ነው ደጋን ገርባ ባቲ
8:23
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 11 М.
በሂወቴ ዋጋ እመሰጠው ሰው ዛሬ  አመሰገንኩት
9:34
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 49 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 9 МЛН