በሚስቱ ቤት እየኖረ የራሱን ቤት ለሚስቱ ጓደኛ በድብቅ የሚያከራየው ወጣት

  Рет қаралды 123,073

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

Күн бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 109
@SusSus-cr8tr
@SusSus-cr8tr Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ታማኝ ባል ይስጠን😊🙏💗
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk Жыл бұрын
አሚን
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l Жыл бұрын
አሚንውደአገራችንንምሰላምያድርግልን
@zeberaali5809
@zeberaali5809 Жыл бұрын
አሜንያረበልአለሚን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
Amiiin
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
አሚን😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
በሰው ሀገረ ኑሮ ምርር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የማታ እንጀራ ይስጠን ይስጣችሁ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አሚን
@zuzuweloyewa1712
@zuzuweloyewa1712 Жыл бұрын
አሚን
@kidestyayuoseyasenat3518
@kidestyayuoseyasenat3518 Жыл бұрын
Amen
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x Жыл бұрын
Amen
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh Жыл бұрын
አሜን😢3
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
ላልቅስልህ ፍቅር ላልቅስልህ ትዳር አይ ነብስይማር ብቸኝነቴ ጌጤሺልማቴ 😂😂😂😂😂 😢😢
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን ውዳችዬ በጣም ነው የከፋኝ 1አንድ አመት ጓደኞዬ የልጀ አባት መሆኑን ሰማው 😢😢😢በፀሎት አሰብኝ 😭😭😭😭
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
አሜን 😊
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 3 ай бұрын
Ayzoseehta
@TsehayMulu-lm9tz
@TsehayMulu-lm9tz 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
ይገርማል የህሊና እረሃብተኛ ነው የራሱን አስቀምጦ የሰው የሚበላ ጅብ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu Жыл бұрын
እውነት ነው ጎሽ ትክክል ጅብ ብቻማ አይገልፀውም ከሀዲ ሌብነትም ጭምር ነው
@girmabirhanu9819
@girmabirhanu9819 Жыл бұрын
ሁሌም እንደምለው ነው ምርጥ ታሪክ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
የውርደት ቀን ቶሎ አይመሽም ኪኪኪኪኪኪ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
ሞት በጣአም ከመርከሱ የተነሳ ሰዉኮ ሞትን ረሳ ቱ በቃ ጥቅም በቃገንዘብ በቃ ሴራ 🤮
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ምርጥባል🌸ምርጥ አባት🌸ምርጥ አሥተማሪ🌸ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌸ምርጥ ነብይ🌸ሙሀመድ🌸ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🌸ፕሮፍይሌን 🌸በመጫን ኑኑኑኑኑ ወደ ቤቴ🌹🌹ብቅ በሉ
@user-ud4ni3cy6h
@user-ud4ni3cy6h 6 ай бұрын
መጣን
@jeeasd8093
@jeeasd8093 Жыл бұрын
አንችን ከሚከፋሽ እኔን ደስ ይበለኝ 😁😁😁😁😁😁😁😁አላለም
@klovemys7062
@klovemys7062 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የተለየ አባባል
@user-kk1ph8ir4l
@user-kk1ph8ir4l Жыл бұрын
አይ አላም በቃ በዉሸት 😂😂
@habtamuhabeHabe
@habtamuhabeHabe 11 ай бұрын
ሁላቺውም ጎበዝ ናቺው የእውነት ሚስትየው ደስ ትላለች
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ወየሁ ውርደት😂😂😂😂😂
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 Жыл бұрын
Wow betam arif history new temechetognal beretu girdosh👏👏👏
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Betam astemari newu. Keep it up.
@user-cc8gf7ng5q
@user-cc8gf7ng5q Жыл бұрын
አሜንንን 😍😍
@user-hs6ur6ke1p
@user-hs6ur6ke1p Жыл бұрын
😂
@user-lg9kt7ut1w
@user-lg9kt7ut1w Жыл бұрын
welcam
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
በገመድ እጅ እና እግሩን አስራችሁ በራሱ ቀበቶ ቂጡ እስኪቃጠል ድረስ መግረፍ ነበረባችሁ😅😅😅😅
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu Жыл бұрын
እውነት ነው ትክክል ጎሽ ይገባዋል ከዛ በኃላ ትምህርት ይወስዳል
@user-xf5it8sh2i
@user-xf5it8sh2i 10 ай бұрын
አሜንለሁላቺንም
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v Жыл бұрын
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች።።።😅😅😅😅
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 11 ай бұрын
ድራ ማ ነው ምንድን ነው
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ምንድን ነው ባሌ ሀገሩን ነው በይኝ 😂😂😂😂😂
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg Жыл бұрын
😅😅😅
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 11 ай бұрын
አረፈደሞ❤❤እኳንሞ አባረርሹ
@meneta-media
@meneta-media Жыл бұрын
ልጅ ግን ቅሌታም ነው ዋጋውን ነው ያገኝው
@AlAl-fc5lc
@AlAl-fc5lc 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlAl-fc5lc
@AlAl-fc5lc 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@FjF-dj1km
@FjF-dj1km 6 ай бұрын
😊😊😊😊
@HayaAlwadaani-ol5vh
@HayaAlwadaani-ol5vh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo 11 ай бұрын
Min aynet hig new subletting allow miyadergew! She can refuse to leave but she can not bring in anyone in her replacement
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@GeniTadele
@GeniTadele Жыл бұрын
❤😢😢😅😅😊
@user-yh3xh2lh7i
@user-yh3xh2lh7i 10 ай бұрын
😂😂😂❤🎉
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
😅😅😅😅ወዮ
@user-dk7ml1fg9w
@user-dk7ml1fg9w 11 ай бұрын
ዱሮምየሠውሀቅአይጠቅምህሞ
@user-iq1si3ds7b
@user-iq1si3ds7b 11 ай бұрын
እጅብ ነው
@MarkeLiji
@MarkeLiji 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bl1ud2my3x
@user-bl1ud2my3x 5 ай бұрын
አይየዘንድሮወንድከጫማውሶልይልቅየሚቀይረውሴትብዛትልቦናይስጣቸው💔💔💔💔
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y Жыл бұрын
እሱ ዉሸታም እርሶ ሀይለኛ ከዚህሰዉረኝ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
እናንተ ግን ድራማዎቻችሁ በሙሉ ከ ስለህይወት የተወሰዱ ናቸው በዛ ላይ አርቲስቶቹም ብዙዎቹ እዛ ላይ የሰሩ ናቸው ለምን የራሳችሁን አትፈጥሩም ????
@MisterSelase-ps9fn
@MisterSelase-ps9fn Жыл бұрын
እንደውም ስለ ህይወት ከዚህ ቻናል እየኮረጀ ይመስለኛል ምክኒያቱም እኔም የስለ ህይወት ተመልካች ስለሆንኩኝ አክተሮች ደሞ ከተማው ላይ ባሉ አክተር ነው ሚሰራው መሰለኝ ነው ወይስ የሰለ ህይወት የአክተር ት/ት አለው የሚሰራን ማድነቅ እንጂ ኮረጃቹ ብሎ ወሬ መፈትፈት የቅናት ነው
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 Жыл бұрын
😮😮😮 wey habesha kemekinat wechi lela sera yelachewem sle hiwot erasu yetezega dosen korejew ayedel yeserut endewem yezi channel temechetogna kertsachew erasu yemechal
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
አረ ይህ ራሱን የቻለ ነው ምናልባት ተዋናዮች ከዛም ይስሩ ነበር ግን የስው ቢዶ አልኮረጁም በጣም ምርጥ ቀረፃ ነው
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
@@MisterSelase-ps9fn ደነዝ ይኼን እራሱን ድራማ ስለህይወት ላይ ግቢና ታገኚዋለሽ የተለቀቀበትን ቀን አታይም እንዴ የሰው ፈጠራ የሰው ነው ሌቦች
@user-lg9uv3wv6o
@user-lg9uv3wv6o Жыл бұрын
መስራት ባትችሉ እስኪ ሰው በሚሰራው አትመቀኙ
@user-ku2zo3ih6b
@user-ku2zo3ih6b 11 ай бұрын
yelju Mest gobz Nat
@user-bd2fm6sl4e
@user-bd2fm6sl4e Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@amrh610
@amrh610 Жыл бұрын
😂😂😂
ደሃ ወንድ ነው ብላ የናቀችው ሴት መጨረሻ
19:56
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
መዳም ጋር ጭቅጭቅ
3:10
Salm Yiutb
Рет қаралды 29 М.
ጣጣ ማዓንዱ🌚🫢
26:49
Kidyon
Рет қаралды 613
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН