ወንድ ልጅ ካልወለድን ብሎ 4 ሴት ልጆችን በተከታታይ ያስወለደው አባት

  Рет қаралды 262,182

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 10 ай бұрын
ባይገባቸው እንጂ ሴት ናት የሁሉም ነገር ድምቀት ክብር ለሴት ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NasirArgada
@NasirArgada 11 ай бұрын
ወለሂ የቡዞውች ስህተት ነው ከእንደዚህ ፊትና አለህ ይጠብቀን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 11 ай бұрын
በጣም እኛም ቤት 6ሴት በስተመጨረሻ ግን 1ወንድ ተወለደልን አልሃምዱሊላህ 9አመቱ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 10 ай бұрын
ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነወ እኔ የማወቃቸወ የምትወልዳቸወ ሁሉ ሴት የመጨረሻወ ላይ እሰከ ሰዲሰት ወር ማርገዟን ዴብቃ ሆዷ ሲገፋ ያወቀ ጊዜ አኩርፎ አልጋ ለይቶ ሲኖር ሀኪም ቤት ለመወለጃዋ እዬተነጫነጨ ሄዴ ከዛ የወንዲልጂ አባት ነህ የተባለ ጊዜ ሆሰፒታሉን እዬዞረ በጩክት ቀወጠወ ሱበሀኝ አላህ በአላህ ሰራ መግባት
@yellow8518
@yellow8518 10 ай бұрын
ማሻአላህ እኔስ ወድም የለኝ አልሀምዱሊላህ እህቶቼ ወድምም እህትም ናቼዉ ግን የሀገራችን ስዉ ከባድ ነዉ በአላህ ስራ ሴት ወድ ጥቀም ያለዉ ይጠቅማል​@@መካያላህባሪያ
@sitotatube-
@sitotatube- 11 ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ❤ ዋናው ጤነኛ ልጅ መሆኑ ነው😊 ሴት ልጅ እናት , እህት ,ሚስት ናት ሴት ያሌለበት ቤት !ቤት አይሆንም ክብር ለሴት ልጅ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን አደረሳችሁ ሴቶቺዬ 🥰🥰 Happy women’s day ❤️‍🔥🥰🥰👩‍💼🤰🤱
@FetaMedia
@FetaMedia 11 ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ፈጣሪ ለሁላችሁም በልጅ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ
@kal-rk1wo
@kal-rk1wo 11 ай бұрын
አሜን 🎉
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@kallovekallove
@kallovekallove 11 ай бұрын
አሜን🙏
@سالشامسي-ش4ظ
@سالشامسي-ش4ظ 11 ай бұрын
አሚን
@umu..Reyan7bb
@umu..Reyan7bb 8 ай бұрын
አሚን
@eimanlove
@eimanlove 10 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 11 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር ዋው ❤👌
@Doju0405
@Doju0405 11 ай бұрын
ዋው ፣ በጣም አስተማሪ ፊልም ። ምርጥ የትወና ብቃት የታየበት : ጀምሬ እስክጨርሰው በጉጉት ያየሁት ሀሪፍ ፊልም
@meneta-media
@meneta-media 11 ай бұрын
እናት አባቱን የሚከብር ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹሁ
@abebechhaile5445
@abebechhaile5445 11 ай бұрын
5
@SilsKar
@SilsKar 11 ай бұрын
አሚንንንን
@Alhamdulilahe
@Alhamdulilahe 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hgh9563
@hgh9563 10 ай бұрын
አሚንንንንንንያረብ
@halameashani3651
@halameashani3651 10 ай бұрын
Aminn.yarab🤲🤲
@abibeyene8492
@abibeyene8492 11 ай бұрын
ሴቶችዬ እንኳን አደረሰን ለኛ ቀን🎉
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ቆንጃ ❤❤❤❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 11 ай бұрын
እውነት ነው ወንዶዎች ሴቶችን ማብስል እንጅ ምግብ ማብሰል አይችሉም😢😢😢
@rakyi2023
@rakyi2023 11 ай бұрын
😂😂😂👍👍
@FhrFhf-pn7kt
@FhrFhf-pn7kt 10 ай бұрын
ወሬ ብቻ
@konjokonjotakoji
@konjokonjotakoji 11 ай бұрын
ዋነው እሷዋ በሳልም መገላገል ስቀጥል ጤናማ ልጅ የምን ሴትና ውድ መምረጥ ነው
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
ሴት ልጅ የተከበረች ነች ሴት ልጅ መውለድ ራሱ ራሱን የቻለ ፀጋ ነው አልሃምዱሊላህ 3 ሴቶች ልጆች ኑረውት በስርአት ያሳደጋቸው ነገ የውመል ቂያማ የጀሀነም ግርዶሽ ይሆኑታል ብለዋል ረሱል አለይሂ ሰላት ወሰላም 🌺 ወንዶች አንዳንዴ ታበዙታላቹ ደግሞ እውነት ነው ስላየሁ ነው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 10 ай бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴት የጀነትም መግባ ሰበብ ናት ሴት በናትነትም ጀነት ከእግሯ ሰር ነወ በህትነትም በሚሰትም ከተንከባከቧት ጀነት ታሰገባለች ለሴት ልጂ አላህ ትልቅቅ ክብር ሰቷታል እነሱ ባወርዱንም መታዴልነወ እኛን ያንከባከበ ጀነት ገባ ያሉት የኛውዲ ነብይ መች ይገባቸዋል በነገራችን ላይ እኛም ሴቶችኮ የመጀመሪያ ወንዲ ሰጠን እንላለን እኛም ያውነን ግን ዋናወ አላህ ጤነኛ ልጂ ይሰጠን ነወ
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 10 ай бұрын
አንድ ባል ለአራት ምንኑን ሰለመንከባከብ የምታስቡት የሙስሊም ወንዶች እክብካቤ አይታሰብም አየነው አራት እያገቡ ሴት ልጆቻቸውም አግብተው ያገቡት ሌላ ሲያገባ ስትቃጠል ልጆች የአባት ፍቅር ሲያጡማሳዘናቸው😢😢😢
@ktube8920
@ktube8920 9 ай бұрын
​@@HgGu-lj4vq ምንም አልመልስልህም ምክንያቱም መሀይምነትህ ለአንተ ራሱን የቻለ መልስ ነው ስለ አራት ሚስት ስታወራ መፍቀድ እና ማዘዝ የሚባሉትን መለየት እንኳን አትቺልም እኛ ሙስሊም ሴቶች ተበድለናል ብለን ጥያቄ አቅርበን አናቅም ስለዚ አታስብ
@ወለተገብሪኤልኤፍታህ
@ወለተገብሪኤልኤፍታህ 11 ай бұрын
የእናቴ ና የኣባቴ ተሪክ ነው ማርያምን😢
@tebabe
@tebabe 11 ай бұрын
እኔም😢 እናቴ የብቻዬ (ጉልማዬ) ብላ ስም አወጣችልኝ አባቴ ያኩርፎ ነበር ለምን ወድ አልሆነም ንሎ😅 ግን እኔ ነኝ የጠቀምኩት😂 ወዶቹ አፈሉም
@BelayTegafa-z4g
@BelayTegafa-z4g 10 ай бұрын
አአአአአ
@argetoall6484
@argetoall6484 11 ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ብቻ ጤነኛ ይሁን እንጂ አሜን ብሎ መቀበል ነው
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 11 ай бұрын
እኔ ያሳቀችኝ ጎደኛዎ ናት😂😂😂መጨርሻላይ አቤት እኛ ሴቶች በዝህ ጉዳይ ላይ ማማሞቅ ስችል😂
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 11 ай бұрын
አሁን አሁን እኮ በተለይ ወንድ ልጅ ለቤተሰብ አዛ እየሆነ ነው ስንቱንነው በየቤቱ ወላጆቻቸውን እያቃጠለ ያለው ሴት ልጅ ግን አግብታ እንኳን ከቤተሰብ ወታ ስለቤተሰብ ነው ምታስበው አረብ ሀገር ለፍታ ቀጥ ለጥ አድርጋ ቤተሰብ የምትይዝ ሴት ናት አብዛኛው ወንድ ስም ብቻ ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሴቶቻችን ለእናቶቻችን።።።
@ahmadjamil-bn7kt
@ahmadjamil-bn7kt 11 ай бұрын
❤❤❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 10 ай бұрын
Eko
@TeybaSeid-q5g
@TeybaSeid-q5g 11 ай бұрын
ልጂቷ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayutiHassen-x8p
@HayutiHassen-x8p 10 ай бұрын
ምንም ይሁን ብቻ ፈጣሪውን የሚፈራ እናት እና አባቱን የሚያከብር ልጅ ይስጠን
@AminahHusain-hp2ec
@AminahHusain-hp2ec 10 ай бұрын
ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ጤነኛ ልጂ ይስጠን ነዉሚባ ❤😢
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 10 ай бұрын
የምር እኛም ቤት ሁላችንም ሴቶች ነን ደግሞ በጣም ጤነኞች ነን ግን ማሚና አባቴ ይፎጋገራሉጂ አይጣሉም ይገርማችኋል አጎቴ ደግሞ ሁሉም ወንድ አንድ ግቢ ስለምንኖር አያውቁንም የወንድማማቾች ልጆች እንደሆን አያቁምና ጤነኖች ከሆንን ሁሉም የእግዚአብሔርን ስራ ነው❤
@sinafikishabebe572
@sinafikishabebe572 10 ай бұрын
የእኔ አባት እንደዚህ ፈጣሪን ሲያማርር አንድ ልጅ የሰጠውን ወሰደበት እናቴ የፈጠረችን ይመስል ሲጨቃጨቅ በተከታታይ 5 ሴት ወለደ ተስፋ ቆርጦ ፈጣሪን ሲለምን በመጨረሻ 1 ወንድ ሰጠው እሱን ይባርክልን
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 11 ай бұрын
ሲጀመር ለሴት ልጅ እደዚ የወረደ አመለካከት ያለው ወንድ እናቱን የማይወድና የማያከብር ነው ግን ሚሥትዮዋ ሥታምር
@lenateshome3896
@lenateshome3896 11 ай бұрын
ልጅ. የፈጣሪ. ስጦታ. ነዉ. ሴትም. ሆነ. ወንፊት. ተባማ. ልጅ. ይስጠን. ነዉ. የሚባለዉ.🎉🎉🎉🎉
@SsS-g6q2p
@SsS-g6q2p 11 ай бұрын
ስታምር ዋው😮😮😮😮
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 11 ай бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ ይዘንላት 😢😢 7 ሴት ልጆቺ ነበር የወለደቺው 😢😢
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
ሴት መሆን ራሱ እድል ነው ሀያቲ እንኳንም ተወለዳቹ 🎉 አላህ ይዘንላት
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 10 ай бұрын
አሚንንን ውዴ
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 9 ай бұрын
ልጂቱ ማሻ አላህ❤❤❤❤ሰታምር
@Kነኝየስልጤዋ
@Kነኝየስልጤዋ 10 ай бұрын
ጀግነናሽ ወላሂ❤❤❤❤❤
@abigiyagetachew4705
@abigiyagetachew4705 10 ай бұрын
እንደ ሴት ውብና ድንቅ ሆና የተፈጠረች ፍጡር የለችም አንዳንድ ወንዶች አዕምሮዋችሁን አሰሩ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 11 ай бұрын
በሴቶች ቀን ይህን ማቅረባችሁ ደስ ይላል
@zed11336
@zed11336 4 ай бұрын
የኔ ትዳሪ በዝህ ምክናት ነዉ የፈረሰ አንዲት ሴት ተወልዳ ተፋታን😢😢😢😢
@SimbolYoutube
@SimbolYoutube 10 ай бұрын
Ene lij yistgn inji set wedi alim yemsgen set lij alegn ❤❤❤
@mdet164
@mdet164 10 ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታነው❤❤❤❤የሀቢቢ
@Madeena-z5n
@Madeena-z5n 10 ай бұрын
ክብር ለኛ ለሴቶች ❤❤❤❤❤
@Sam-y2i1n
@Sam-y2i1n 11 ай бұрын
ወላሒ እኔም አባቴ እናቴጋ በጣም ይጨቃጨቃ😊😊
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 10 ай бұрын
ወላሂ እኛ ሰፍር ጓረቤታሞች አድቱ 7ሴት አዲቱ 9ወንድ ወንድ ነው ነበር የሚወልዱት ይህ ታሪክ ነበር😂😂😂
@romangedeye9684
@romangedeye9684 11 ай бұрын
ጥሩ አርገሽ በጣም ትእግስተኛ ነሽ ሴት ልጅ መከበር አለባት ደሞ እህቶቼ ቡዙ መውለድ አስፈላጊ አይደለም ከ 2 በላይ አስፈላጊ አይደለም ሴት ልጅ ስራ መስራት አለባት ራስን መቻል በስላም መገላገልዋ ማስብ ሲገባው እንደዚህ በዛው ይጥፋ እርኩስ
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 10 ай бұрын
❤❤❤❤ልጅቷ ስታምር
@mickytesfaye603
@mickytesfaye603 10 ай бұрын
የፈጣሪ ያለ አያቴ እኮ የሚሳም ልጅ ስጠኝ ጤነኛ ልጅ ስጠኝ ፈጣሪ ትላለች እኔንም ፀልይ ትለኝ ነበር ነብሱዋን ይማረውና
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 10 ай бұрын
ወንድ ሆነ ሴት ልጅ ልጅ ነው በእግዚአብሔር ስራ የሚገቡ ሰዎች ይገርማሉ።
@gshhghu4223
@gshhghu4223 11 ай бұрын
እር ሚሰትዋ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂 ግን ደሠ ትላለች ❤❤❤❤❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 11 ай бұрын
አይገርማችሁ በሀገራችን ይህ ነገር እውነት ነው እናቴ ሴትም ወንድም ወለደች ሁሉም ሞቱባት ከዛ አባቴም አንች ወልደሸ መብላት ነው እንደድመት እያለ ሲሰድባት ሀገር ትታ ልጠፈ ሰትል በሰው ተይዛ ኖርች የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖሴት ልጄ ደግማደጋጋማ ወለደች ከዛ አባቴ ሰው ውለጅ አልኩሸ እንጄ ሴት እያለ ይሰድባት ነበር
@Kiya-natnael-4577
@Kiya-natnael-4577 11 ай бұрын
በስመ አብ የባሰም አለ ለካ 😢 የኔም እናት 7 ሴት ነው የወለደችው ወንድም የለኝም 😔
@Kalkidan-s4o
@Kalkidan-s4o 11 ай бұрын
ውይይ በስመአብ 🥺
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ በአላህ ስም 😢
@عمرالحبشي-ض5ع
@عمرالحبشي-ض5ع 7 ай бұрын
ወይ አባትሽ -------አልጨርሰዉም ሳላውቀው አቃጠለኝ😢
@ATayetub
@ATayetub 11 ай бұрын
ግንኮ ይሃነገር አጎቴ ቤትም ተከስቷል😂😂😂😂አይ ወንዶች
@HsshBzbd
@HsshBzbd 3 ай бұрын
የሚገርምነው😅😅😂😂
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ይመችክ😅😅
@UvTf-kl4ry
@UvTf-kl4ry 9 ай бұрын
ክብርለሴቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@sosotete425
@sosotete425 11 ай бұрын
ዛሬ የሲቱች ቀን ነው እንኳን አደረሳቹ ሲቱች❤🎉
@شمسيهشمسيه-ط6ل
@شمسيهشمسيه-ط6ل 9 ай бұрын
😂😂😂
@msultan4802
@msultan4802 10 ай бұрын
ብዙ ወንዶች ሚስቶቻቸው ሴትልጂ ሲወልዱ አኩርፈው ሲሰነብቱ አይቻለሁ የምር😂😂😂😂😂
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 10 ай бұрын
ወይኔ በጣም ያሳቀኚ ኮሜንት😅😅😅😅
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 10 ай бұрын
በፈጣሪ ስራ ጣልቃ መግባት እንዴት ያሣፍራል ።ቤት ይቁጠረው ፈጣሪን መፈታተን አረይከብዳል።
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 11 ай бұрын
ወይ ሰው እንደ እኛ ሀሰብ መቼ ይሆናል እግዚአብሔር ከልፈቃደ እኔ ሴት ሴት ልጅ ስል ሦስት ወንዶች ወለድኩ እላችኋለሁ 😂😂😂
@AsgSha-z2k
@AsgSha-z2k 11 ай бұрын
😂😂😂
@zahrazahro167
@zahrazahro167 11 ай бұрын
ልክነሽእህቴአላህየሰጠውንነው❤❤❤❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 11 ай бұрын
ወይኔ የዛሬውስ ያስቃል 😂😂😂የፍየል እንትን አላለም😊😊
@madeanmesart4394
@madeanmesart4394 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KaremaA-y3m
@KaremaA-y3m 9 ай бұрын
Yebezu,wendoce,cgire,new,yeha,
@lenateshome3896
@lenateshome3896 11 ай бұрын
በጣም. እያሳቃቹን. ነዉ. እዛም. ተመሳሳይ የ ፍየል. እንትን.......😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 3 ай бұрын
ማነዉልጂየሚሰጠዉፈጣሪአደል፡ዋናዉጤነኛልጂስጠኝየሚባል
@romangedeye9684
@romangedeye9684 11 ай бұрын
በጣም ባለጌ ባል ሴት ማለት ምን ማለት እናት እህት ብልጥ እግዚአብሔር ምን ያህል ድንቆች ነን ሌላ ስዎች ኢሚሉኝ ምናም ን ሁሉም ለራሱ ነው እድለኛ ነው ወንዶች ምን ያህል አስቸጋሪዎች መሆናቸው አያቁም በሴት ልጅ እና በወንድ ልይነቱ ያቃሉ ወንድ ይሁን ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በተለይ ጤነኛ ልጅ ከስጠ
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 11 ай бұрын
እህት ወድሞቼ የራስ ምታት መዳኚት እምታቁ እስኪ ንገሩኝ ነገም ነገም ኪንን መቃም ስልችት አለኝ 😢😢😢😢😢😢
@SilsKar
@SilsKar 11 ай бұрын
እህቴ ፊክሥ አሺችች
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 11 ай бұрын
@@SilsKar ፈክሥ ምድነዉ ዉዴ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 ай бұрын
የሌላ በሸታ ምልክት ነዉ
@سعدهمحمد-د2ق
@سعدهمحمد-د2ق 3 ай бұрын
ወሀ ጠጭ ውደ በብዛት ጠጭእኔም እደዝህ ነበርኩ አሁን ተሽሎኜ
@mesumasu125
@mesumasu125 11 ай бұрын
በፈጠራችሁ እስከ መጨረሻው እዩት እኔ አለቀሱክን እውነት 😭😭😭
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 11 ай бұрын
በጣም ከባድነው
@SilsKar
@SilsKar 11 ай бұрын
እረ በድራማ አይለቀሥም
@mesumasu125
@mesumasu125 11 ай бұрын
@@SilsKar እውነት እኔ አለቀስኩኝ እውነት እንደዚ አይነት ህዎትም ምኖርኮ ይኖራለ 😭😭😭ካባድ ነው እውነት 😭😭
@فاطمهديسو
@فاطمهديسو 5 ай бұрын
😂😂😂😂ወይእኔበስቃ😁😁😁
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 11 ай бұрын
የመሀይማን አስተሳሰብ ወንዶች ነው ይህ እኮ በአላህ ስራ ይገባሉ አኡዚቢላሂ
@gshhghu4223
@gshhghu4223 11 ай бұрын
ንግግሯ እር ወይኔ 😂😂😂😂
@turyw7349
@turyw7349 9 ай бұрын
ወዲ ካል ወለዲኩ አላቆምም አላለም 😂😂
@nafsoibirahim8615
@nafsoibirahim8615 11 күн бұрын
Kifil 5 ilaqaq ❤❤❤❤
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 11 ай бұрын
Happy international women’s day for all strong 💪🏻 women ❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 10 ай бұрын
በእውነት ያለው ወንድ ሴት ብሎ ይመርጣል ምንም የሌለው ደግሞ እንዴ እኔ ሁሌ በእንባ😢😢😢😢😢😢😢😢 ይኖረል
@madeanmesart4394
@madeanmesart4394 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ይወፍቅሽ❤❤
@nadoubritus6470
@nadoubritus6470 10 ай бұрын
Pa gen ayisyen la😂😂😂😂😂bann soumoun parèy mw yo😂
@LubabaAbdi-nu7zk
@LubabaAbdi-nu7zk 11 күн бұрын
እደዉም ታድለክ ነዉ ሴት ልጅ አላህ የሰጠክ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 ай бұрын
ያጣም ያገኝም ማን ዪሆን ፈጣሪን የሚያመሰግነዉ
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 10 ай бұрын
ይገረማል የኛቤት ታረክ ማለቴ እናቴ ሰባት ሴት ልጆች ወለደች ግን አባቴ ደስተኛነው። አልከፍውም ግን ጎረቤት ይተረባሉ አባቴን ዛርም ሴት ነው የወለደችው
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
አትስሙ የሠው ወሬ ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች እንደውም ወላሂ 🎉
@vikranttejnt9903
@vikranttejnt9903 11 ай бұрын
😂😂😂ፈጣሪየ ቡቻ ትግስቱን
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏
@lenateshome3896
@lenateshome3896 11 ай бұрын
Qalatochwa. ደስ. ሲል. ወንዶቺ. አንያ. ለማብሰል. አንጂ. ምግብ. አያበስሉ. አላለቺም.
@Habibahabiba-c7x
@Habibahabiba-c7x 9 ай бұрын
ማርያምን. እኔ ባይኔ አይቻለው ናዝሬት 04 ቀበሌ ለትምርት ተከራይቼ ስኖር ያከራዬልጅ አግብቶ ሚስቱ ስታረግዝ. ሴት ከሆነች ውልደሽ አተኝም እያለ 9 ወር. ሲፎክር ሚስቱም ሴት ወለደች. እናቷ ልታርስ ከዲላ ድረስ መተው እናቷፊት አራስቤት ሲደበድባት እናቷን ወዳገሯ ልካት ደብዳቤ ፅፋለት ልጅቷን ጥላለት ጠፋች ከስራ ሲመጣ ልጅቷን እና ደብዳቤውን አገኘ 😂😂😂😂😂 እኔጋ መቶ ጠየቀኝ ይቅርታ አላየዋትም አልኩት
@ALLIUssen
@ALLIUssen 8 ай бұрын
ደግአረገችዉአመዳሁላ😂😂😂😂🤣🤣🤣
@AyelecheMogese-r2z
@AyelecheMogese-r2z 10 ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ሥጦታ ነዉ በፈጣሪ ስራ አትግቡ ወንዶች እናንተም ከሤት ነዋ የተገኛችሁት
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 8 ай бұрын
የወንዶች ጉዳይ ይኸ ነው 😢😢😢😢
@Rahmikassaw
@Rahmikassaw 10 ай бұрын
ወሎ ውስጥ ነው ሚስቱ 5 ሴት ወልዳ 6 ተኛዋም ሴት ስትወልድ አህመድ አላት አሉ ስሟን 😅😅😅😅
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ፍሬህይወትከወሎ
@ፍሬህይወትከወሎ 10 ай бұрын
ወዮ😂 ከኛ ጎረቤት ደግሞ 8 ሴት ወለደች 8 የወለደችው ወንድ ይሆናሉ እየተባሉ ነው ሰውየው ካሁን በሗላ አንድ አልጋ አንተኛም ብሎ ብቻውን ይተኛ ጀመር ከስንት አመት በሗላ ግን 1 ወንድ ተወለደ😂😂 ከኛ ቤት ግን 2ወንድ 2 ሴት ነን እኩል😅
@NejatSaid-j7q
@NejatSaid-j7q 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kallovekallove
@kallovekallove 11 ай бұрын
ፈጣሪ ጤናማ ልጅ ይስጠን 🙏
@سعادهعبدو-ش8ش
@سعادهعبدو-ش8ش 8 ай бұрын
ወድልጅ ከፍለከ ጠፍጠፍው😅😅😅😅
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ😢😢😢😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
ማርያምን የብዙ ቤት ችግር እኛ እንጠፈጥፋቸው ሆ ፈጣሪ ለፈጠራቸው ወንድ ሴት እያሉ መቸገር ይሄ ደግሞ የጠናበት ሆ😅😅
@TsehayNigusu123
@TsehayNigusu123 11 ай бұрын
በጣም አብሱ ባል አና ይባል ብትስቡች ሴት ሰትውልድ ዳስ አይልቹም
@moretanedago
@moretanedago 8 ай бұрын
👍👍👍👌
@FelegushKassahun
@FelegushKassahun 10 ай бұрын
ሴት ልጅ ስጦታ ናት
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
የፍየል ቆለጥ ብላ 😂😂😂 ኧረ ወይኔ ዘንድሮ
@micaelm7376
@micaelm7376 10 ай бұрын
Betam guebez sett nesh: Yemitsechiw melsi : Qrt yale meks new . Meks,shin Unet new
@TizuTizu-rj3om
@TizuTizu-rj3om 11 ай бұрын
የምር እኛ ሰፈር የሆኑ ባለትዳሮች ነበሩ 3 ሴት ነው የወለደችው 3ኛ ስትወለድ የምር የምር ሆስፒታል ቀወጠው ለምን ሴት ሆነች ብሎ እሷንም ይጨቀጭቃት ነበር ለምን ሴቶች ወለድሽ ብሎ😅
@መድናmedina
@መድናmedina 10 ай бұрын
አላህ የሰጠንን መቀበል ነው ሀሉም በሱ ፍቃድ ነው
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 11 ай бұрын
Lijoch ye igziabher sitota nachew. Inate 6 set welda 7tegna lay wendi weledech...
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 3 ай бұрын
ለኔነምፈጣሪጤኔኛልጂይስጠኝ
@meeryymaem166
@meeryymaem166 10 ай бұрын
የፍየል እምስ ብላ 😂😂😂😂
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 11 ай бұрын
ልጁ እግዚአብሔር ባርኮ ይስጠን እንጂ እኛ እንደፈልግነው የምናመጣው አይደለም
@tsegaBerhane-i7n
@tsegaBerhane-i7n 11 ай бұрын
የሆነ ሰው አስተዋሳችን ያገሬ ልጅ ነበረ ሶስት ሴቶች ወልደዋል ሦስተኛ ስትወለድ ደሞ ግን እራት አልበላም ብሎ ተጣልቶ አደረ ክ ቤተሰብ እራት ብላ ሲባል እምቢ አለ ለምን ሴት ወለድ ሶስተኛ ብሎ ? ቆይ ለምድነው እንደዚህ ወንድ መውለድ ብርቅ የሚሆነው በአረቦች ደግሞ ሴት መውለድ ተፈለጋለች😂❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 ай бұрын
😂😂😂😂እኔምልሽ ለአንድቀንብቻለምንአደርገው ከነጭራሹ እራት ባይበላስ😅
@atti13
@atti13 11 ай бұрын
እኮ ወንድ እንዲወልድ😂😂😂😂😂😂😂​@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@tsegaBerhane-i7n
@tsegaBerhane-i7n 11 ай бұрын
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ለአንድ ቀን አልበላም ብሎ ሳምንት ሙሉ ደግሞ ከቤት ወጣ😅😂
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 ай бұрын
@@tsegaBerhane-i7n ያለማወቅነውእኮ እንጂማ ሴትልጂ እናት እህት ልጂነች
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 10 ай бұрын
😂😂😂😂​@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 11 ай бұрын
ስታምር
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 10 ай бұрын
ወይኔ እሷ ወሬዋ😂😂😂😂
@አዩሽነኝየማሜናፋቂ
@አዩሽነኝየማሜናፋቂ 11 ай бұрын
ለወንድ ልጅብሎ ብዙ ሴት ያገባል ይፈቲል ግን የሚወልድው ሴት ብቻ ነው በዚህ ምክኒያት አንድ ቋሜትዳር የለወም
@UvTf-kl4ry
@UvTf-kl4ry 9 ай бұрын
አላህነዉየሚሠረዉ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 11 ай бұрын
ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጠን 🎉🎉🎉🎉🎉
@tsionasefa1098
@tsionasefa1098 10 ай бұрын
ይህ ፊልም የእህቴን ታሪክ ነው ግን አራት ሴት ወልዳ እንዳያረግጅ እያላት እንዲሁ ሲጨቀጭቃት በስተመጨረሻ ወንድ ወለደች
@fatumaali3301
@fatumaali3301 10 ай бұрын
🎉የማይሠማ የለም ምነው በፈጣሪ ሥራእና ሥጦታ ባትጉቡ ጥሩነው
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 11 ай бұрын
እረ እንዳታቆም ኡኡ 😅😅😅
@kal-rk1wo
@kal-rk1wo 11 ай бұрын
ምን ያስቃል 😢
@victoryfilmpromotion
@victoryfilmpromotion 11 ай бұрын
ሴት በሴቶች ቀንንንንንንን መገጣጠም
@ሰአዲወሎየዋ-ቸ3ጸ
@ሰአዲወሎየዋ-ቸ3ጸ 10 ай бұрын
ልጂትዋሰታምር
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 979 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
የገዛ ልጇን ከባሏ ጋር ሲማግጡ ያዘቻቸው
27:44
ከሚስቱ የሚሰርቀው ባል
28:10
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 127 М.