Gize Bet (Ethiopian movie 2017)

  Рет қаралды 197,532

Addis Films

Addis Films

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@yaienayaienayaienayaiena5175
@yaienayaienayaienayaiena5175 7 жыл бұрын
Y filmu tleko ylgbachu sewoch taytwal bmalet comment testalchew. Mtaytu sayhon men kumneger new yeyazew bmalet asebu ! We need this movie to continue from gnration to gnration .tank you!
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
አዮብዬ የኔ ዉድድድድ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰ኡፍፍፍፍ አግዚአብሔር አድግ ያርግ ወንድሜ ይምስለኝል ማልኩም አነጋገሩም ልክ አንዴ ወንድሜ ኡፍፍፍፍ ሲደት ህይኑ ይጥፋ 😭😭😭አስቲ አንዳ አኔ አዮብየን ያምትወዱ 👍አርጉ
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ 6 жыл бұрын
አድለወርቅ ስወድሽ አኔ አንጃ የሆነ ነገርሽ አናቴ ጋር ያመሳስላችሆል ስታለቅሽ አለቅሳለሁ ሥቂ አስቃለሁ የምሰሪው ሁሉ ገጸባህሪውን መስለሽ ስለሆነ በጣም ነው የምወድሽ ክፉስራ ሠሪ ልቤ ቅር ይለዋል ግን ገጸብሀሪው ስለሆነ አውድሻለሁ የኔ እናት አዮብየ የኔ ወንድም የኔ ድቡሽቡሽ በጣም ነው የምወድህው ሁላችሁንም አወድችሆለሁ
@johnart4589
@johnart4589 4 жыл бұрын
በህይውትህ ውስጥ መንገድ አስጀመረው የሚቁሙ ሰዎች ቢጋጥሙህ፣ አንተ ግን እንዳትቆም። የጀመርሀቸውን ነገሮች ራስህ መጨረስ መልመድ አለብክ ህይወት እንደጊዜ ቤት ቀጣይ ነች
@ያረብአተውምራኝያረብአተው
@ያረብአተውምራኝያረብአተው 7 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እስ ውይ የናት ውይ ያበት ፍቅርን አላውቅም ሁላቸው ምንም ውደማይቀርባት አኼራ በልጅነቴ ነበር ብቻይን ጠለውኝ የህዳት በምድር ላይ ፍቅር ያለአይመሰለኘም መክንያቲም በበቀልእጂ በስቀይ እጂ በፍቅር አላደኩም ናነው ውይ ውይ ይችአለም.በቃ መስቅልቅሎ የውጣች አለም ስቶንአድያዘች አላህ ብቻ የውቅ
@እናቴኑሪልኝ-ነ1ቀ
@እናቴኑሪልኝ-ነ1ቀ 6 жыл бұрын
እኔ እህት እሆንሻለው አብሽሪ
@KoKokoko-vs2hf
@KoKokoko-vs2hf 5 жыл бұрын
አብሽርእህቴእኔምእንዳችውነኝ
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
ልክ አንዳ አኔ አኔም ክ ሁላቱም ፍቅር ሳይኖረኝ አደኩ አግዚአብሔር ይመስገን አህቴ የ 6 ዓመት ልጅ ዉኝ አባቴ አንጀራ አናቴ ያየዉት አንጀራ አናቴን አናቴ ማስላኝ ኔባር ጊን አደላቺም አባቴ ስራ ስየድ ፅባይሃ ይቅያርብኝል ኡፍፍፍፍፍ ከዛ አባቴ አክስቴ ጋ ወሳድኝ ክ ሁላቱም ፍቅር ሳይኖረኝ አደኩ አክስቴ ልጅ የላትም አኔ አንዳ ልጆ ናበር ያስደጋቺኝ አዉን ሞት ናጥቀኝ ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭ሂዎት ብዙ ታድርግሃለች ስላዝ ህይዞሽ አህቴ ሁሉም ያልፋል
@ስደተኛዋአልማዝ
@ስደተኛዋአልማዝ 7 жыл бұрын
ልዩ ትምህርት ያለው ፊልም ነው እዲስ እደተለቀቀ አይቸው ነበር ድጋሚ አሁን አየሁት ከበቀል ይልቅ ፍቅርን ማስበለጥ ይልመድብን ነው መልክቱ ተመችቶኛል
@oromiyyaadffhh6531
@oromiyyaadffhh6531 7 жыл бұрын
መሴ። ነኝ። ስደተኛም። ነኝ። ገና። ዛሬ። 5አመቴ። ነው። የዳሮ። ድምፅ። የሰማሁት። ይህ። ፊልም። ላይ። የዶሮ። ድምፅ። ስለሰማሁ። እዴት። ደስ። እዳለኝ። ልነግራችሁ። አልችልም። እህት። ወድሞቼ እዲሁም። እናቶች። አባቶች። ባማርኛ። ፊደል። ገልጬ። አልጨርሰውም።
@95makanawait11
@95makanawait11 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ !!! አልማዝ hi
@gudatanabi2285
@gudatanabi2285 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ !!! አልማዝ y
@azmraazmra834
@azmraazmra834 7 жыл бұрын
ልዩትምህርት ያለው ፊልምነው በጣም ተመስጨነው ያየሁት ተመበቀል ያልቅ ፍቅርንማስበለጥ ይልመድብን ነው ምልክቱ እጂግ ተመችቶኛል
@laylaali1660
@laylaali1660 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ !!! አልማዝ😯
@misrakshigute3648
@misrakshigute3648 7 жыл бұрын
ፍትህ ደስ ይላል በርቱ እንዲህ ምርጥ ምርጡን ከች አርጉልን አዎ ምርጥ ፊልም።
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 7 жыл бұрын
ውይ እከሚያልቅ ነው ያነባውት ግን መጨረሻው ያምራል ቂምን ትተን ፍቅርን እንማር
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 жыл бұрын
የማይሰለች ባየው ባየው ሁሌም አዲስ ፊልም ታሪኩን እያወኩት ለአእምሮዬ ግን እንደማላውቀው ስለነገርኩት በጉጉት የምመለከተው ምርጥ ፊልም !
@abduselam5609
@abduselam5609 7 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ስውድክ እዮቤ ስታለቅስ አላቅስላው ስስቅም እስቃለው ዊ አንተ ልጅ እድግ በል
@omansur8487
@omansur8487 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልምነው እናመሰግናለን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
በጣም፤ደስይላል፤ጥሩትምህርትነው፤አናመሰግናለን፤ቀጥሉበት👏
@ymechhabatenastaweskutmeky1896
@ymechhabatenastaweskutmeky1896 7 жыл бұрын
Gn eyob yale enat new.yemayew filmu hula benegerachn betam.new yemadekaw
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 7 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው
@onelove3951
@onelove3951 7 жыл бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል
@helenberhe3245
@helenberhe3245 7 жыл бұрын
ውይ እሄን ትንሽ ልጅ ስወደው
@abimukmafinegn5563
@abimukmafinegn5563 7 жыл бұрын
ዋው ደስ የምል ፍልም ነው
@ድግልእነቴድግልእናቴ
@ድግልእነቴድግልእናቴ 7 жыл бұрын
በጣምደስየሚልፊልምነዉ
@جمعهعبدالجبار-ذ6غ
@جمعهعبدالجبار-ذ6غ 7 жыл бұрын
ድግልእነቴ ድግልእናቴ
@جمعهعبدالجبار-ذ6غ
@جمعهعبدالجبار-ذ6غ 7 жыл бұрын
ሠላም
@misszubida8148
@misszubida8148 7 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል
@mekiyalove2351
@mekiyalove2351 7 жыл бұрын
Betam arif new
@fatmahraro387
@fatmahraro387 7 жыл бұрын
mekiya love zFXMGHkvnm18578
@alamneshkebde3924
@alamneshkebde3924 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ዳስ ይላል
@sameru9969
@sameru9969 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@chinasweet8634
@chinasweet8634 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@tolshibahrain6427
@tolshibahrain6427 7 жыл бұрын
wow bexam das yemilinna tamrt yemisex
@fikerbest6401
@fikerbest6401 3 жыл бұрын
ደሲይላል
@zuzu7702
@zuzu7702 7 жыл бұрын
እኔደግሞ ሠፍ ስል የቆየ ነው ግን አሪፍ ነው
@sadamdino5042
@sadamdino5042 7 жыл бұрын
betam arifnew
@habtamukindu8008
@habtamukindu8008 4 жыл бұрын
Yastelal yastelal yastelal yastelal yastelal yastelal
@ኮኮብአበይ
@ኮኮብአበይ 6 жыл бұрын
ገና ሳልጨርሰው እራሴ ሊፈነዳ ነው
@ngstilloveyouethiapia148
@ngstilloveyouethiapia148 7 жыл бұрын
arif new
@masaratmasarat7389
@masaratmasarat7389 7 жыл бұрын
waw yamral
@fazlamohammedadxds1716
@fazlamohammedadxds1716 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@daudhusseinibrahim796
@daudhusseinibrahim796 6 жыл бұрын
Betham desymil filmnow yestemral betham sowlij yathatafw lamaman yestemral
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ 7 жыл бұрын
yhe new ende adisu ene kayehut ke 2 amet alfotal
@adgg7fdse54
@adgg7fdse54 7 жыл бұрын
Rahel Abebe Love ፍልም
@mitumeskrem9777
@mitumeskrem9777 7 жыл бұрын
betam arif new marochi
@bareeduoromiyaa4108
@bareeduoromiyaa4108 7 жыл бұрын
Mitu Meskrem konjo
@ahmedgemal9219
@ahmedgemal9219 7 жыл бұрын
እውነትም እድሜ በቂጡ ነህ እጅ ትልቅ ሰው አያወራውም እኮ ግን ስትበጠርቅ ደስ ትላለህ
@እንደማርማላታስትጥም
@እንደማርማላታስትጥም 7 жыл бұрын
Ahmed Gemal በጣም ክክክክክ
@እማምላክአማላጄአትለይዪከ
@እማምላክአማላጄአትለይዪከ 7 жыл бұрын
አይባልም አምላክ ይቅር፡ይበልሽ እህቴ
@እንደማርማላታስትጥም
@እንደማርማላታስትጥም 7 жыл бұрын
Ahmed Gemal በትክክል ብትርፍ ሲል ደስ ይለኛል
@نوافالمصلحي
@نوافالمصلحي 7 жыл бұрын
የማነሽ ልጅ አትበሉኝ የናቴ ልጅ ነኝ
@elsagetachew953
@elsagetachew953 7 жыл бұрын
eyobye.yene.lyu.edg.bellg.betam .ewedhelehu.
@saranedhal6531
@saranedhal6531 7 жыл бұрын
ወይኔይሄን ትንሽልጅስወደው
@liyamesfn5317
@liyamesfn5317 4 жыл бұрын
Eyobe edeglgn
@alamalamo2980
@alamalamo2980 7 жыл бұрын
yeny chekoelyt edeg bel
@አህመድአሊ-ጸ6ቘ
@አህመድአሊ-ጸ6ቘ 7 жыл бұрын
👌👌👌👌
@melatdesse5616
@melatdesse5616 7 жыл бұрын
eyob yalebet film mayet des ylal
@nathnaelyohannes501
@nathnaelyohannes501 7 жыл бұрын
Melat Desse Yes lk new
@جديدجيد-خ2ض
@جديدجيد-خ2ض 7 жыл бұрын
Melat ሬ
@belayneshalemugebirehana4055
@belayneshalemugebirehana4055 7 жыл бұрын
Weyena asetamar film naw eyute yalaycehu
@netsanetandale7116
@netsanetandale7116 6 жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት
@AbduHusen-t1q
@AbduHusen-t1q Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@kokkobiyeemareyyamilijikok4065
@kokkobiyeemareyyamilijikok4065 7 жыл бұрын
arfi new bertu
@dessie8204
@dessie8204 7 жыл бұрын
ካየሁት ቆየሁ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 7 жыл бұрын
እዴት እደምወደዉ ደጋግሜ ባየዉ አልጠግበዉም
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 7 жыл бұрын
የቆየ ፊልም ነው አዲስ ልቀቁልን
@zamzam4729
@zamzam4729 7 жыл бұрын
Me Me vidmate
@meron234
@meron234 2 жыл бұрын
@@zamzam4729 bsd
@meron234
@meron234 2 жыл бұрын
@@zamzam4729 shd
@tibebtsehay9306
@tibebtsehay9306 7 жыл бұрын
wow Wow Wow Bathme Merth New wow!!!!!!
@mamealitarekuu3671
@mamealitarekuu3671 7 жыл бұрын
btm desi yelal
@Ssss-ys3hb
@Ssss-ys3hb 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ተዋዳ ተዋዳ መለየት ያማል
@ድንግልአማልጅኝ
@ድንግልአማልጅኝ 7 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ ነው ያየሁት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
እዮብ እድልዬ አማንዬ ሶስቱም ስወዳቸው እፍፍፍፍፍ
@ሜሲየሜሱካ
@ሜሲየሜሱካ 7 жыл бұрын
ውይ እኔ ደሞ ኣዲስ መስሎኝ
@msstwalhamad1379
@msstwalhamad1379 6 жыл бұрын
አርፍ ነው
@sewukehonkkelbhsewunwudeda1178
@sewukehonkkelbhsewunwudeda1178 7 жыл бұрын
ዉይይያያያድዶ ቆይተዉ ቆይተዉ ነዉ የሚያወሯት
@ሜዲኢንእዝችዉ
@ሜዲኢንእዝችዉ 7 жыл бұрын
የታየ አትልቀቁ ይደብራል
@abubekralemu3091
@abubekralemu3091 7 жыл бұрын
ያምራል
@etupianlady6171
@etupianlady6171 7 жыл бұрын
wayene siyamire
@johnart4589
@johnart4589 4 жыл бұрын
በህይውትህ ውስጥ መንገድ አስጀመረው የሚቁሙ ሰዎች ቢጋጥሙህ፣ አንተ ግን እንዳትቆም። ህይወት እንደጊዜ ቤት ቀጣይ ነች
@عزيزعزيز-خ9ل9ظ
@عزيزعزيز-خ9ل9ظ 4 жыл бұрын
Mar
@አጸደማሪያምየውሎልጂ
@አጸደማሪያምየውሎልጂ 7 жыл бұрын
አረታይቷል፡ግንአመሰግናለሁ
@0553شغاله
@0553شغاله 7 жыл бұрын
ሙዚቃ
@0553شغاله
@0553شغاله 7 жыл бұрын
ሙዚቃ
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 7 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 780 М.
Bezimeta (Ethiopian movie 2017)
1:34:39
Addis Films
Рет қаралды 533 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН