ጊዜ ረባሽ - Ethiopian Amharic Movie Gize Rebash 2020 Full Length Ethiopian Film Gize rebashe 2020

  Рет қаралды 917,341

Hareg Media

Hareg Media

3 жыл бұрын

ጊዜ ረባሽ Ethiopian Movie Gize Rebash 2020Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited.
Copyright©Hareg Media
Hareg Media is the premier destination for amazing latest original videos concerning Ethiopia.
ጊዜ ረባሽ - Ethiopian Amharic Movie Gize Rebash 2020 Full Length Ethiopian Film Gize rebashe 2020

Пікірлер: 687
@danielharg
@danielharg 3 жыл бұрын
እስከ ልደቴ Ethiopian Movie Eske Lidete 2020 እስከ ልደቴ አዲስ ፊልም በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/jHmopIukq8aGZqM
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
አቤት ፖለቲካ የመንግስትን ገመና በቤተሰብ ስብሰባ ተመቸኝ ጸሀዩ መንግስት እኮ ውሀ እያጠጣ ነው በባዶ ሆዱ ህዝቤን የሚሰበስበው
@tayeeshetu4822
@tayeeshetu4822 3 жыл бұрын
tt HRrrrrrtNRRRRRnrrnrnrnrrrgrnrr Rrrrrrrrrrnrrrrrrrrrrnnrtrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrnnrnrnrnrrrrrrrnrrrnrnrrnrrrrnrrr,, 4444444
@lukluk9002
@lukluk9002 3 жыл бұрын
Betam yemideber movie nw yelijtwa acting betam aselchi new ..
@muhabanuru4508
@muhabanuru4508 2 жыл бұрын
@@tayeeshetu4822 A
@user-vz6kq7in6r
@user-vz6kq7in6r 15 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@zolaman7074
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
የሺዋፈራው አድናቂዎች እናመሰግናለን 😍😍
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፤ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ በመርካቶ የሽንት ጁስ ሰሸጥ የተያዘው ነጋዴ 😱😵😱😵👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fpWzhKeVgqpom68
@yedawitbegena7490
@yedawitbegena7490 3 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox Tewahdo Begena Mezmur በዘማሪ ይልማ ኃይሉ kzbin.info/www/bejne/oIGcfZWubZemrrs
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጭኝ በቅንነት
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
ስወደው ከነ ግርማ ሞገሱ
@zimare908
@zimare908 3 жыл бұрын
@@shegetube8897 kzbin.info/www/bejne/pnPLZ4Osg8ariJY
@lili28amen44
@lili28amen44 3 жыл бұрын
አማርኛ ፊልምች ላይ በሙሉ እንደ ቅመም ሽዋፈራው ቢገባ ጣፍጦን እናዬ ነበር ምርጥ ችሎታ
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 3 жыл бұрын
You are right!!!
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፣ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ በመርካቶ የሽንት ጁስ ሰሸጥ የተያዘው ነጋዴ 😱😵😱😵👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fpWzhKeVgqpom68
@yedawitbegena7490
@yedawitbegena7490 3 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox Tewahdo Begena Mezmur በዘማሪ ይልማ ኃይሉ kzbin.info/www/bejne/oIGcfZWubZemrrs
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክክራይብ ግጩኝ
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
ትክክል እሱ ቢኖርበት ሁሉም ላይ ደስ ይለኛል
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 3 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም የምታዩ በሙሉ በውጩም በሃገር ውስጥም ላላቹ እግዚአብሔር ሃሳብ ልባቹሁን ያስምርላቹ ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይጠብቃቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@kalkederali7375
@kalkederali7375 3 жыл бұрын
Amen
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@athyopywomaen1139
@athyopywomaen1139 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
አሜንንን ያረብ
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@lululove4581
@lululove4581 3 жыл бұрын
ይንን ፊልምና ለምታዩ አላህ ይጠብቃችሁ በእስር ላሉ እህት ወንድሞቻችን አላህ ይድረስላቸው በተረፈ ፊልሙ ሃሪፍ ነው
@lowkeyjuju6515
@lowkeyjuju6515 3 жыл бұрын
Ahlame seid amien yareb
@zayddeasta2229
@zayddeasta2229 3 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምረኝ
@selambogale6833
@selambogale6833 9 ай бұрын
❤ አሜንያረብ ❤
@sidonafiseha3783
@sidonafiseha3783 3 жыл бұрын
አባቴ ሁሌም እወድሀለው ማነው አባቱን የሚወድ የሚናፍቅ
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 3 жыл бұрын
እኔ
@jeeds8409
@jeeds8409 3 жыл бұрын
እኔ አዙሮ ሊደፋኚ ነው ያባቴ ናፍቆት
@mhamadtlais2348
@mhamadtlais2348 3 жыл бұрын
@@jeeds8409 ayizoshii
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 3 жыл бұрын
የሸዋፈራው ወዳጆች ግን ብዛታችን ደስ ሲል።በሉ ነገ ጥርስ በጥርስ ሆነን እናየዋለን።ሰላም እደሩ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
ሽፈራሁ እንደገና መጥተህ በማየታችን ምን ያህል ደስተኞች እንደሆንን ልነግርህ አልችልም:: ታድለን ! ብዙ እንጠብቃለን::
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጭኝ በቅንነት
@eudyd9477
@eudyd9477 3 жыл бұрын
እስኪ የሽዋፈራዉ አድናቂወች 👍👍አርጉ
@yedawitbegena7490
@yedawitbegena7490 3 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox Tewahdo Begena Mezmur በዘማሪ ይልማ ኃይሉ kzbin.info/www/bejne/oIGcfZWubZemrrs
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጭኝ በቅንነት
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 3 жыл бұрын
ሽዋፈራሁ ስወድክ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስክ 🥰
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጭኝ በቅንነት
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 3 жыл бұрын
Eladen Eladen እሺ እህቴ
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃኔ👏
@ciratk2615
@ciratk2615 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@nora8992
@nora8992 2 жыл бұрын
አሜንአሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
ነገ አየዋለሁ ሰላም እደሩ ሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን ስደት በኛ ይብቃ የዛሬዋ ሰማዕቷ አርሴማ ትድረስላቸው በምልጀዋ ለነሱ እኛንም ወደ ሀገራችን በሰላም ትመልሰን።
@zayddeasta2229
@zayddeasta2229 3 жыл бұрын
Amen
@kukushag3386
@kukushag3386 3 жыл бұрын
Shiferaw is one of the most popular film actors in Ethiopia... Love u all...
@infotainment1386
@infotainment1386 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y5XKqqqQf8yFrMk
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 3 жыл бұрын
በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ አለቀ ወይ እናንተ ታመወራላችሁ ምርጥ አስተማሪ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@saresss6820
@saresss6820 3 жыл бұрын
ያቺን ኮሜንት የምታነብ ሁላቺሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ አሜን🥰🥰🥰🥰
@ethiolove9444
@ethiolove9444 3 жыл бұрын
ዋዉ!እናመሰግናለን🙏🏽ከረዥም ጊዜ በሁዋላ ምርጥ ፊልም ተለቀቀ እያዝናና ቁም ነገር ያስጨብጣል👍🏾
@godisgood9376
@godisgood9376 3 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ሆዴ ቆስሎ ስቄ አላቅም ወይኔ ሽዋፈታው ደሳለኝ አንደኛ ነክ😂😂😂
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጭኝ በቅንነት
@abyaby4137
@abyaby4137 3 жыл бұрын
ሽዋፈረው ወደ ሚዲያ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 3 жыл бұрын
መስቀላችሁ እንዴት ያምራል ማህተባችሁን እንደዚህ ጠበቅ አድርጉ ለገንዘብ እያላችሁ ማህተባችሁን አታውልቁ
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ሸዋፈራው የሚሠራው ፊልም ሁሉ አስቆኝ አዝናንቶኝ ነው የምጨርሰው ምርጥ ፊልም ነው ለተረዳው ሠው ያላያችው እዩት *ይችን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሚን*
@ameyamey8667
@ameyamey8667 3 жыл бұрын
በስማም ደስ የሚል እና በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ነው ሁሉ ፊልም ላይ ሸዋፈራሁ ቢኖር ያስብላል ሸዋፈራሁዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 3 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ደሳለኝ የኔ የምንጊዜም ምርጥ ሰው❤️❤️❤️
@hanoofmohammed6025
@hanoofmohammed6025 3 жыл бұрын
ሸዋ ፈራው የፉልም ኮረሪማና ዝጂብል ያላተ አይጣፍጥም ፊልሙ ሁሉ በተረፈ ልቦና ይስጠን የምናስተውልበት በንፁሁ ልብ ሀገራቺንን እናፍቅር ለጥቅም ብለን ሀገርን አንሺጥ የኢትዮጵያ ጥላት 7ክድ መሬት ይቀበር እምየ ኢትዮጵያ ለምልሚ እማየ ሀገሬ ዙሬ ዙሬ መግቢያየ
@AfomiaYne
@AfomiaYne 3 жыл бұрын
አይ ሸዋ ስወደው እኮ እረጅም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ፊልምን ሸዋፈራውና ሞኬ ናቸው እሚያጣፍጡት። ግርማሞገሳቸው ብቻ ይበቃልጠ።♥
@metajabi119
@metajabi119 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ያላያችሁ እዩ እያሳቀ ብዙ ነገር ያስተምራል ለኔ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክት
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 3 жыл бұрын
ሽዋፈራ መኮንን ላዕከ እና አለምሰገድ ካሉ ፊልም ይደምቃል የኔ ምርጦች😘
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 3 жыл бұрын
መቸም ሸዋፈራሁ ያለበት ፊልም እርግጠኛ ነኝ አስቂኝ ይኖረዋል የፊልሙ ቅመም እሱ ነውና በፍቅር ነው የማየው እስኪ ልየውና በደብ እኮምታለሁ ተመማሸ እስከዛው መልካም ቆይታ ጋይስ
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 3 жыл бұрын
ሸዋፈራውን እንዴት አይነት ጎበዝ ሰው እንደሆነ እና ሁልጊዜ እሱ ያለበትን ድራማ ትሉት ፊልም አላውቅም ብቻ ሁሉም ከአፉ የሚወጣው ቃላት አስደሳች እና ከውስጥ ቀኑን ሙሉ ስትስቅ እንድትውል ያደርጋል በርታበት በመሀል ጠፍተህ ነበር አትጥፋ ብርቃችን እንወድሀለን🤗
@tube-pe3hu
@tube-pe3hu 3 жыл бұрын
ሽዋፈራዉ ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዱ ነዉ ሰራዊት ፍቅሬን ብናየዉ ደስ ይለኛል እንዲሁም ሙሉ አለም ታደሰ. ዘና አድርጎኛል በኮቪድ ምከንያት ቤት ተዠጉረን ድብር ብሎኝ ነበር
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ሸዋየ የተፈጠርከዉ እኮ ለትወና ነዉ ትችላለህ
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፥ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ በመርካቶ የሽንት ጁስ ሰሸጥ የተያዘው ነጋዴ 😱😵😱😵👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fpWzhKeVgqpom68
@yedawitbegena7490
@yedawitbegena7490 3 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox Tewahdo Begena Mezmur በዘማሪ ይልማ ኃይሉ kzbin.info/www/bejne/oIGcfZWubZemrrs
@yeneyene3433
@yeneyene3433 3 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ስወድህ እኮ የምር ከህፃንነቴ ጀምሬ ፊልም ቤት ልከራይ ስሄድ ሽዋፈራሁ ያለበትን ስጡኝ ነበር የምለው ይስቁብኝ ነበር ጥግ ድረስ ነው የምወደው🥰
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሽዋፈራዉ ካለ ምንም ይሁን አያለሁ ለምን አድናቂዉ ነኛ 😍😍😍😍👌
@oubeneshmaogersa1217
@oubeneshmaogersa1217 3 жыл бұрын
እውነት በጣም የምትመች ሸዋፈራው ምነው ሁሉም ፊልም ላይ አንተ ብትኖርበት አሪፍነው ፈጣሪ ይጠብቅክ ሸዋፈራው በጣም አሳቂኝ ሰውነክ ይመችክ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ፥ ያልተንዛዛ የፖለቲካ ፊልም እናመሰግናለን። ሴኒያ ኖዬል "'መስቀልሽ"' በጣም ያምራል እ ን ዳ ታ ወ ል ቂ ው።
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፦ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ በመርካቶ የሽንት ጁስ ሰሸጥ የተያዘው ነጋዴ 😱😵😱😵👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fpWzhKeVgqpom68
@yedawitbegena7490
@yedawitbegena7490 3 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox Tewahdo Begena Mezmur በዘማሪ ይልማ ኃይሉ kzbin.info/www/bejne/oIGcfZWubZemrrs
@hadicell7137
@hadicell7137 2 жыл бұрын
Haw are you
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ሸዋፈራዉ ያለበት ፊልም ደስ ሲልኮ ጥርስ አያስከድንም 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayattube798
@hayattube798 3 жыл бұрын
በጣም በሳቅ ጦሺ ልልነው😂😂😂😂
@yedawitbegena7490
@yedawitbegena7490 3 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox Tewahdo Begena Mezmur በዘማሪ ይልማ ኃይሉ kzbin.info/www/bejne/oIGcfZWubZemrrs
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 3 жыл бұрын
ሸዋፍራው እኮ ትክክለኛ ጥበብ የጠራችው ሰውነው ስወደው
@jerryat7530
@jerryat7530 3 жыл бұрын
Waw waw 👍እጅግ በጣም ዘና አርጎኛል አስተምሮኛል እንዳያልቅ እየሳሳው ነበር ያየውት !!!😘🇪🇹ለ ሁላችም ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታ ስኬት ይሁንላችሁ !!!በርቱልን !!
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ዝበይ አንች ነጠላ አላላትም 😂😂😂😂 ወላሂ ይሄ ሰውየ በጣም ነው የሚያስቀኝ እስኪ እደኔ እሚወደው 👍 በርቱ ልን
@mikidebele4637
@mikidebele4637 3 жыл бұрын
የሸዋፈራሁ አስደናቂ ትወና 👏👏👏👏 አንተን የሚመጥን ታሪክ መሆን የሚችል ስክሪፕት አጊንተህ ከዚህ በላይ እንድትደምቅ እመኛለሁ። ሸዋፈራሁ እድሜህ ይርዘም 👏👏👏👏
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ካለናተ አይደምቅም😍😘😘 አርቲሰት መሆን አያሰረጅም እንዴ🤔 ሸፈራው ወጣት ነው ዛሬም😂 አረቲሰቶች አያረጁም😜😃 መሠለኝ
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-oi3ng4xf6b 🤔😂😂😂
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፣ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ በመርካቶ የሽንት ጁስ ሰሸጥ የተያዘው ነጋዴ 😱😵😱😵👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fpWzhKeVgqpom68
@seadaseid8150
@seadaseid8150 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@seadaseid8150 😂😂😂😂😀
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
ወይ አቶ ይርጋ የመጨ ተመችቶኛል እግዚኦ በገዛ ልጁ ተገመገመ መገን
@user-pc6sw2oh4i
@user-pc6sw2oh4i 3 жыл бұрын
ሆደ ቁስል አለ በሳቅ እያዝናና የሚያስተምር ፊልም ነው እናመሰግናለን
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
The beginning is already funny I hope we going to see a good thing thank you for making me smile
@hanaalemayehu6866
@hanaalemayehu6866 3 жыл бұрын
ሸዋፈራውን የመሰለ ዘመን የማይሽረው አርታስት ዋው በጣም አሪፍ ነው እያሳቀ ቁምነገር የሚያስጨብጥ በርቱ
@jessicay3755
@jessicay3755 3 жыл бұрын
ሽዋንፍራው ስወድህ ስለተመለስክ ወደፌልሙ ደስ ብሎኞል ምርጥሰው
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 3 жыл бұрын
ወይኔ እረ ዛሬበሳቅ ችግሬን ህመሜን አስረስተው አሳቁኝ ወይ ሁሉምላይ ያች ጣፋጭ ሽዋ አፈራሁ መኩየ እዬብ ባባና ሚስቱ ያደግሞ ማነው ጥርሶቹ ዘርዘር ያሉትና ብቻ ቡዙ አሉ በየመንገዱ የማይላላሱና እራቁታቸውን ሰገግ ሰገግ እያሉ የሚሄዱ በራሳቸው የማይተማመኑ በውይግና በቀለማ ቀለም ደምየላሰችውሻና ሆረር መስለው እንደት እንደሚቀፉ ወንዶቹ በሰንት ጣማቸው ያው ሱሪያቸው ወደታች ወርዶ ቡክስተራቸው ቢታይም ግን ከራቁትገላ ሴት ይሻላል አናመሰግናለን ደስይላል ፊልሙ።
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 3 жыл бұрын
Shewaferaw you’re flavor👏👌🏽 love you so much with respect ❤️🙏
@sstube9143
@sstube9143 3 жыл бұрын
እኔ ሸዋፈራሁን ከፊት እያየሁ ማለፍ አልችልም 😍አይቼ ኮምታለሁ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
አንተ ዉሻ ሲለዉ አቤት ጋሼ ሲል እንዴት ደስ እንዳለኝ ማንም ሲሰድበኝ እንዲህ በደስታ ብመልስ ደስታ ነበር ጌታ ሆይ ሁሉን ቻይ አድርገኝ ከምንም በላይ ያሳቀኝ ፊልም ነው የዘመናችንን ነገር በግልጽ ቁጭ ነው ደራሲው ተመቸኝ ሰሪዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁምምምምምምምም
@addisjember3903
@addisjember3903 2 жыл бұрын
Thank you
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 жыл бұрын
ውይ ሸዋ 😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😀 😁😁😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 አቦ በሳቅ ገደልከኝ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
አቶ ይረጋ እረ እኔሁሉ ተናደድኩኝ አሃሀሀሀሀሀሀሀ አንች ትንኝ ኡኡኡኡኡኡ አይ መሰንበት እንደኛ አረብ ሃገር ቆይተሽ ነበር ዋይ ብቻ ተመችቶኛል ዋይ
@user-zk4pm4us7t
@user-zk4pm4us7t 3 жыл бұрын
እረ ጎበዝ መፅሀፍ ቅዱስ መቀለጃደለምእናተለጥቅማችሁስትሉ ሀማኖታችንመቀለጃአደለም
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ሸዋ ካለ ሁሌም ደስ እያለኝ ነው የምመለከተው
@alruwili4900
@alruwili4900 2 жыл бұрын
እረ በፈጠራችሁ ድአ አድርጉልኝ በጣም ተጨንቂለሁ ሀገሬ ልገባ 2ወር ቀርቶኝ ነበረ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል
@kal_Amen_modeling
@kal_Amen_modeling 3 жыл бұрын
ሽዋፈራዉ በሳቅ እድሜ እና ጤና ጨማምሮ ይስጥልን አቦ 🙏🙏
@user-zj8dh2nd2t
@user-zj8dh2nd2t 2 жыл бұрын
የምወደቸው አርቲስቶች የተሳተፉበት ፊልም ዋው
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣምብአሪፍ ነው ፈጣሪ አንበጣን ያጥፋልን
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 3 жыл бұрын
ተባረኩ ዘና አደረጋችሁኝ አቦ አየ ሸዋ አፈራሁ😍😍😍😍
@SaraSara-gm6eb
@SaraSara-gm6eb 3 жыл бұрын
ስወደውኮ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቦ አሜን።
@ethiopia3000
@ethiopia3000 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c መደመር መፅሀፎችን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/iqmup4WdhKt2ldk ኢትዬጰያ የባሩድ በርሜል መፅሀፎችን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/qoXCnWOhebyLgck ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፎችን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE መፅሀፎችን ያዳምጡ እርካብና መንበር kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c ያዳምጡ መፅሐፎችን kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c ያዳምጡ መፅሐፎችን kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM ያዳምጡት ምርጥ መፅሀፍ
@user-bk3sy6vu3r
@user-bk3sy6vu3r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በሳቅ ሞትሁ እኮ
@rebeccashitaye3780
@rebeccashitaye3780 3 жыл бұрын
ሽዋፈራው ያለበት ነገር በጣም ነው ፍርስ የሚያደርገኝ
@danijem
@danijem 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ከሀገራች ጋር አስተሳስሮ ቁስልን እየነካካ አዝናንቶናል አስቆናል፤ግን ሁሌ መልስ ያጣሁለትን ልገራችሁ፤እስከመች ነው ግን በጥበብ ስም ስላለብን ችግር የምናዝገው፤መች ነው ሁሉም ይብቃል የምንለው፤ጥበበኛው ብሶታችንን አልያም ስሜታችንን እንደፈለግነው ስለኮረኮረል ሌላም እንዲሰማልን እናውራለን ግን አስበነው እናውቃለን ይሄ ሁሉ ችግራችን ለጊዜው ዥረት ነው ቆይቶ ግን ወንዝ ሆኖ ይበላናል፤እባካችሁ ዝምታችን ይሰበር ይበቃል እንበል፤ሀገራችን ቤታችን ህዝባችን ቤተሰባችን ነው፤ቤተሰባችን ደማችን ልባችን ነው::
@czhdbxb224
@czhdbxb224 3 жыл бұрын
ሽዋፍቅራው ውስጤ ነው የኔ ልኡል እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 3 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ያላያችሁ እዮት ትንሽም ቢሆን ጭንቀት ድብርት ያሥረሣል ምክንያቱም ሸዋፈራሁ አለና ፈታ በሉበት #ይልመድባችሁ እንደዚህ ከፍቅር ነፃ የሆነ ፊልም በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ የሚያልቅ ስሩ እናመሠግናለን ❤❤❤😍
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ሸዋፈራው ስወደው 💝💝💝💝💝💝አንደኛዬ በጣም እወድካለው 💝
@user-uf2oz6er9o
@user-uf2oz6er9o 3 жыл бұрын
ሸዎፈራዉ ሁሌም የሚሰራዉ ያምርበታል😘😘❤
@melatgetaneh5909
@melatgetaneh5909 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው😍
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 3 жыл бұрын
በሳቅ ልሞት ነው ወየው 😂😂😂😂 ሽዋፈራው እድሜህ ይርዘም 😍😘
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለሰሞንኛው ትኩሳት ትክክለኛው ፊልም ነው ክክክክክክክክክክክ
@tigistabeje2495
@tigistabeje2495 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ለኔ በጣም ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥሉበት
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 3 жыл бұрын
Betam astemari lemigebaw Wektun yagenazebe. Good job.
@sosenalove9177
@sosenalove9177 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሸዋፈራዉን ኤወደዋለሁ አሪፍ ነዉ ፈታ ያለ ነዉ
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 3 жыл бұрын
ብሶትን በቅኔ መግለፅ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት በርቱ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 3 жыл бұрын
ኡፍ አቶ ሽዋፈራው እድሜ ይስጥልን 🙏😁😁😁😁😁😁ኡፍ እንደሳቸው የሚያስቅ አለ ቁምነገርን በሳቅ ይግቱሀል 👏👏👏
@user-jo3cz3nk7j
@user-jo3cz3nk7j 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ሸዋፈራዉ ስወድህ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችክ ይስጥልኝ🙏🙏
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
ሽዋፈራው ያለበት ፈልም በጣም ነው ሚያምር😘😘😍😍
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 3 жыл бұрын
Specially shewafraw I am very happy when I see you like this
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ👍👍👍👍👍👍 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 жыл бұрын
ዋው ሳቄን መለሰው ሸዋፈራው ስወደው ከፊልም ጠፋ ብዬ አዝኜነበር ምርጥፊልምነው
@fatumajs1551
@fatumajs1551 3 жыл бұрын
እህ አልሀምዲሊላህ ኮሜት እና ሰብስክራብ ለማኝ የለም ዛሬ እዳትወርዱብኝ
@mihretababu8915
@mihretababu8915 2 жыл бұрын
Filmi malet yhi new dsesil shwafrwe erjemi edmi ftare ystot 🥰
@user-xj5ru1st2j
@user-xj5ru1st2j 3 жыл бұрын
ከፊልሙ እሚረብሽ ድምፅ አለ የሆነ ክላሲካል ነገር ኦኦኦ ጀሮየን
@babeychane321
@babeychane321 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 жыл бұрын
ያማል ቅኔ ፊልሙ አሽሙር ነው
@wubetegetu1607
@wubetegetu1607 3 жыл бұрын
ቀላል አሽሙር አይገልፀዉም
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 жыл бұрын
@@wubetegetu1607 kkkk
@oumzki736
@oumzki736 3 жыл бұрын
በደንብ ነዋ አሽሙሩ ሀሀሀሀ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@tinsayetemesgen8181
@tinsayetemesgen8181 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው ሸዋፈራው እንወድሀለን ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
@habtegiyorgssaheletereda7584
@habtegiyorgssaheletereda7584 3 жыл бұрын
ቅድስት በጣም ቆንጆ ስራ ከ ምርጥ አርቲስቶች ጋር በርቺልን
@emuahlam1458
@emuahlam1458 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው ሸዋፈራው አተ ያለህበት ምንም ይሁን ምን በሳቅ ነው የምጨርሰው
@berktiyehanyalij2177
@berktiyehanyalij2177 3 жыл бұрын
አቦ የሚገርም ፊልም
@user-xy5tk2vt1k
@user-xy5tk2vt1k 20 күн бұрын
ዋው ደስይላል ቀጥሉበት
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 3 жыл бұрын
ዋውው ደሥ ይላል ሸዋፍራው ያለበት ሁሉም ደሥ ይላል ይመቻችሁ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው ሸዋፈራው ምርጥ ሰው በጣም ነው የምታስቀኝ. 😂😂😂❤❤❤
@nsnsjsnsn9751
@nsnsjsnsn9751 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ሸዋ አፈራዉ ያላንተ የአገሬ ፊልም ምን ይዉጠው ነበራ ባትኖሮ ስወድሀ ሸዋ ፈራዉዉዉ
@sifensileshi5348
@sifensileshi5348 3 жыл бұрын
I like this movie god bless you shewaferahu
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
አንድ ስለ ፊልሙ አስተያየት የሰጠ የለም ምድረ ዢልጥ ፊልሙ ያስቃል ደስም ይላል
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ቀያ ልጅ መስቀሏ#ሲያምር በማርያም
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም አክተሮች ምርጦች ናችሁ /ሸዋፈራዉ ግን ይለያል ኦኬ 💚💛❤👌😍😍😍😍😍😍
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
wowwww ደስ ይላል ተመችቶኛል
ገና ዛሬ ሙሉ ፊልም - Gena Zare  Full Amharic Movie, 2021
1:30:50
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Magic Lips💋
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 71 МЛН
原来小女孩在求救#海贼王  #路飞
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 31 МЛН
Что будет с кроссовком?
00:35
Аришнев
Рет қаралды 2,5 МЛН
የዋዜማ እና የፋሲካ ውሏችን - ስለዘገየን ይቅርታ
18:12
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 14 М.
ባትጋራኝ ሙሉ ፊልም - Bategragn Full Ethiopian Movie 2020
1:21:53
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
ዳገቱ ላይ ሙሉ ፊልም Dagetu Lay full Ethiopian movie 2020
1:50:25
Yesferen Lij (Ethiopian movie 2017)
1:27:45
Addis Films
Рет қаралды 338 М.
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
አውቆ አበድ - Ethiopian Movie Aweqo Abede 2024 Full Length Ethiopian Film Aweko Abed 2024
1:31:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 183 М.
Мұсаның анасы Розаны қалай қабылдады?😍 Бір Болайық! 06.05.24
25:53
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 268 М.
Мальчик украл обувь, но потом пожалел❤️
0:26
Умная продавщица 🤯
0:30
FATA MORGANA
Рет қаралды 4,4 МЛН
ToRung comedy: do you love your mother? | write ✍️
1:00
ToRung
Рет қаралды 13 МЛН
🎀@Nastyaloony vs 🦠REZO HULK! #rezo #rezohulk
0:39
RezoHulk
Рет қаралды 19 МЛН