ጊዜ ያልሻረው በደል | "ህይወቴን አምሶታል" | Ermias Amelga | Samson Mamo

  Рет қаралды 48,923

Tsegaye's Shelf

Tsegaye's Shelf

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@endalkachewgebremichealwak317
@endalkachewgebremichealwak317 2 ай бұрын
በእውነት የሚግርም ታሪክ ነው አንደ ስው እውቀቱን ገንዘቡን ማለት ካፕታል ይዞ የመጣ በተጨማሪም ዘመናዊ የባንክ : የአክሲውን አዳዳስ ሥራ ክንውን ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዪጵያየ ያስታዋወቀ ስው ነው:: እናም ለዚህ ስው ክብር እና ጊዜ እንስጠው::
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን 2 ай бұрын
ኤርሚያስ አፀያፊ ግብረሰዶም መሆኑን ያውቃሉን ለማሞ ማገዜ ሳይሆን አፀያፊ ሰዎች ምንም ቢሰሩ አገር ይጠፋሉና ፈጣሪ ይህን ሰው እና መሰሎቹን እንደ እሳትና ገሞራ ጨው ያርጋቸወየ
@Say-2424
@Say-2424 Ай бұрын
@@endalkachewgebremichealwak317 በማስመሰል በማሽቃበጥ አንደኛ ናችሁ!!እሱ ስለ ለፈለፈ ሃቀኛ ነው ማለት ነው?ገንዘባቸው ስለ ተበሉ ሰዎችስ ምን ትላለህ?
@WillowSilver
@WillowSilver 2 ай бұрын
ኤርሚያስ ለእኔ የተለየ ሰው ነው የእርሱ ጥንካሬና lifestyle ለእኔ roll model ነው በብዙ ሰዎች ብዙ ነገሩን እንዲያጣ ቢደረግም እርሱ ግን እስካሁን ባጣው ነገር ሳይሆን ባለው ነገር ደስተኛ ሆኖ ይኖራል viva Ermi ❤❤❤
@uthman9979
@uthman9979 2 ай бұрын
ኤርሚያስ ሌባ ጉራጌ ነው።
@getachewwoyessa1672
@getachewwoyessa1672 25 күн бұрын
Great man, full of innovative ideas, wisdom and creative thinking. Please never give up and God bless you abundantly.
@almazayele1007
@almazayele1007 2 ай бұрын
እኔ ኤድማሰ በኔ በካል እዉነተኛ ሰው ነዉ እዉነት ስላለው መጥቶ ታሰረ እውነት ያለው ነው እኔ ጎበስ ብዬ ጉሉበቱ እሰማለው አንድ ቀን ተሳክቶለት የሰው ገንበዘብ ይመልሳል እያልኩ እያልኩ ነበር አሁን ተሰፋ አለኝ ሰለዚህ እኔ ለሱ እድሜና ጤና ይስጠው ጌተ❤
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ስንት ማፊያ ሰይጣናዊ ሰወች አሉ አሁንም በየቀበሌውና ክፍለ ከተማወች እንዳሉ ያላወቀ ይወቅ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
ያ ሳምሶን ማሞ የሚባል ሰው 😮 እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል።
@almazfreeborn7451
@almazfreeborn7451 Ай бұрын
ገ ና ብዙ ይሰራል እድሜና ጤና ይስጠው እንጂ የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጠው
@GNegasi
@GNegasi Ай бұрын
That’s good example as to why our country is poor and always stays that way. Big respect for Ermias and keep on going and challenging your journey is a big lesson for us.
@esra240
@esra240 2 ай бұрын
ምስኪን ሰው ሲያሳዝን ግን ጠንካራ ነው ከጅብ ካሳማ ከሀገር ዕድገት ይልቅ የነሱ ቦርሳ ሇድ እንዳይጏልባቸው ብቻ የሚያስቡ ከበው ሲያስጨንቁት አለማበዱ እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን አሁንም ይጠብቀው ሮያል ክራውንን እወደው ነበር ምናምን ኮተት ጨማምረው ሲያስቆሙትና በየሚዲያው ሲያብጠለጥሉት ኢንተርቪው ሲያረጉት በአይምርው ሲያንገላቱተ አዝን ነበር ለአንባቢው አመስምግኒለሁ ❤🎉
@uthman9979
@uthman9979 2 ай бұрын
😂😂😂 jil
@rurusultan2125
@rurusultan2125 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ጀግና ሰው የእውቀት ባለቤት አይዞን ትችላለህ ነገ ሀገር ትቀይራለህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@menageshalakew9906
@menageshalakew9906 Ай бұрын
አቤት የዚህ ሰውዬ እውቀትና ጽናት በምን ይገለፃል አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ
@selam7006
@selam7006 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አገራችን &አፍሪካ አላድግ ያለችው በእንደዚህ ያሉ ጅቦች ምክንያት ነው እንኳንም በሂወት ኖርክ ዋናው
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ብዙ አሰቃይተውታል ማለት ነው:: ትልቁ ችግር እኮ ያለፉትም ይሁኑ አሁን ያለው መንግስት አምባገነኖች ከመሆናቸው የተነሳ ያለአቅማቸው ስልጣን ላይ የሚያስቀምጧቸው በእውቀት ብቃት ሳይሆን ታማኝ አገልጋይና አብረው የሚሰርቁትን መሆኑ ነው:: ለዚህም ነው ባለስልጣኑ ማብራሪያና ማሳመኛ ማቅረብ ሲገባው "አይቻልም ብያለሁ አይቻልም" የሚል የድድብና መልስ ሰጥቶ አክሰስ ባንክን እንዳይጀምር ያደረገው::
@Case24215
@Case24215 Ай бұрын
የሰው ጵናት ኤሌያስ ጀግና
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 2 ай бұрын
የዚህን ሰው ታሪክ ወይም ኢንተርቪው ስሠማ ልቤ በጣም ያዝናል። ከዛስ በኋላ ምን ገጠመው? አሁን ያለበት ሁኔታስ? በእውነት በአንተ ድምጽ ሲቀርብ ደግሞ በሐሳብ ያለፈበት ሁሉ ይታየኛል። ቀጣይ ክፍል ይኖራል ብዬ አስባለሁ
@Say-2424
@Say-2424 2 ай бұрын
ምኑ ነው የምያሳዝንህ?ማዘን በቲፎዞነት ሆነ እንዴ?ገንዘባቸው የተበሉ ሰዎች ንብረታቸው መጠየቅ የለባቸውም?
@Eyeab555
@Eyeab555 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ እሱ ብቻ እንዳይመስልሽ ብዙ ዲያስፖራ አስለቅሰዋል እዲስ ነገር ይዘሽ ከመጣሽና ስኬታማ ከሆንሽ መንግስት እራሱ አይኑ ደም ይለብሳል😅
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Ай бұрын
Liboled kelal new
@user-siamtsab
@user-siamtsab Ай бұрын
መቸም ይሄ ዘመን ለአጭበርባሪ ለአፈኛ የሚመች በመሆኑ ሰዎችን ያሳዘነ የለፉበትን በሪል ስቴት ስም ሙልጭ አርጎ የበላ ይባስ ብሎ ደግሞ ፍትህ ያጣዉን ቤት ገዢ ምንም እንዳልደረሰበት የሚያደርግ ንግግሮችን የሚያደርግ ሰዉ ኤርሚያስ አመለጋ ነዉ እናም እባክህ በአንተ ምክንያት ቤት ሸጠዉ ቤት ያጡትን በንዴትም የሞቱትን ሰዎች የሚክስ በቀሪ ዘመንህ ለመስራት ሞክር ክህደት ለጊዜዉ እንጂ አእምሮ ካለህ የወቅስሀል ካልሆነ ደሞ በእግዚአብሔር መጠየቅህ አይቀርም ልብህም ያዉቀዋል የ 2000 ሰዎች ሀቅ ነዉ!!!
@Say-2424
@Say-2424 Ай бұрын
@@raheltesfaye6810 አለቅላቂ ነገር ነህ !ሳታጣራ አታውራ !ገንዘባቸው የተበሉ ሰዎችስ ምን ይበሉ?
@SibhatHalefom
@SibhatHalefom 2 ай бұрын
የማይሰበር ጀግና 🇪🇹 ኤርምያስ አመርጋ
@BB-vj4tt
@BB-vj4tt 2 ай бұрын
Akerarebehe betam arife new ye tshufu balebate erasue eyetereke new mimeselewe. Bereta👍🏾
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 2 ай бұрын
ሳምሶም የስራዉን ይስጠዉ።
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 2 ай бұрын
ያኔም አሁንም ያልተማረና የሀገርእቅፋት ከውቀት ነፃ የሆኑ በዘር የሚያምኑ ስልጣናቸውን ያላግባብ የሚጠቀሙ ሰገጤዎች ናቸው።
@Abebebelow
@Abebebelow 2 ай бұрын
It’s easy to say Ye mayseberew Ermias Amelega , the fact the matter is, he is affect so many individuals by his actions.
@IsakZenebece
@IsakZenebece 2 ай бұрын
የማይሰበረው ኤሪሚያአስ አመልጋአ
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 ай бұрын
የማይሰበረው❤❤❤
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 2 ай бұрын
የተሰበሩት እና ያለቀላቸው ተረስተዋል እዚህ የሉምና። ወንድማችን ኤርሚ ብረቱ ግን እንደዘመዶቹ ከደሃ ና ድሂነት እየታገለ ይኖራል።
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Samson Wegrand weyane ‼️🪳❌
@mandefrozinaye8315
@mandefrozinaye8315 2 ай бұрын
አሁንም ሃገር የቀጠለችው ይሄንኑ ክፉ ስራ በማሻሻል በመሆኑ ያሳዝናል
@nanacute4499
@nanacute4499 Ай бұрын
የምር አቶ ኤርምያስ ጀግና ነህ !!
@addisbishaw6277
@addisbishaw6277 2 ай бұрын
Your story about the challenges entrepreneurs face in a corrupt system is a valuable lesson. Many people judge based on appearances, but your story can hopefully change that perception. Samson, how many lives have you ruined with your false and misleading newsletters? Ermias, you are truly a strong person. Thank you for sharing your story with us.
@bisratlema4271
@bisratlema4271 Ай бұрын
I know it was huge struggle for you to even understand why they are so envious not letting you work, I wonder too, your story is hearth breaking , you came from a civlized world TPLF came from Jungle all those who took office know nothing how to run office , all they think is how come he's better than us we have to put him down break you which you resisted for decades . God help you .
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
ሳምሶን ያለውን ሰብዕና አብረውት ይሰሩ ከነበሩ ሰዎች ስሰማ. እስካሁን አለመታሰሩ ይገርማል ።
@derefer6509
@derefer6509 2 ай бұрын
Samson is rude and acheberebari nwe. Tenkolegna nwe.
@enactfaa
@enactfaa 2 ай бұрын
ፍትህ እንዲሰጠዉ ድምጽ ልንሆነዉ ይገባል.የእሱን እዳ ሌቦቹ ተይዘዉ እንዲከፍሉ መደረግ አለበት
@Gejeraw
@Gejeraw 2 ай бұрын
ሳምሶን ድሬ ህንፃ መርካቶ የሱ ነዉ ያለ ንግድ ፍቃድ 5 ዓመት
@enactfaa
@enactfaa 2 ай бұрын
ያሳዝናል
@ethiofynnyvideos
@ethiofynnyvideos 2 ай бұрын
The bravest and strongest remiss amelga
@fekadutelahun-l4c
@fekadutelahun-l4c 2 ай бұрын
ሀገር ለማሳደግ እራሱንም ለማኖር ሲታገል መከራ ያየው ኢትዮጵያዊ ያሳዝናል ኃላቀር ሀገር ኋላቀር ሰው እያሰቃዩት መከራ 😂🎉😂🎉😂
@Korenegena
@Korenegena 2 ай бұрын
ጉቦ ና አሻጥር አሁንም ሀገራችን እየፈተነ ያለ ችግር ነው
@LulitAsres
@LulitAsres Ай бұрын
እውቀት ማንነት እውነት .....????
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 12 күн бұрын
Is there any business, Ermias touched and not bankrupted?
@Usaaid
@Usaaid 2 ай бұрын
Abiy, Eyesusea, mereya, Abiy ebabu narcissistic oromuma kalsi atabea neh. Abiy yemeserawe hulu, maferesu, mafenekelu, esemawalew, edegefalew, setele aleneberem. Ye zerahewene new yachedekew. Kotetame
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
በአገርህ ቁዋንቁዋ አትፈር። ጨዋም ሁን።
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube 2 ай бұрын
Ante kel ras mech sele Abiy awera...Denkoro zenjero
@Ethio20245
@Ethio20245 2 ай бұрын
ሲያሳዝን ባዮቹ ተበልቶ የቀረው ገንዘብ የእናንተ ቢሆን ኖሮ የምታወርዱትን የስድብ እና እርግማን መጠን መገመት አይከብድም! በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት አለች አያቴ😢
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 2 ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️
@abubekermustefa-hh9uy
@abubekermustefa-hh9uy Ай бұрын
ያሳዝናል አገር ማታድገው በዚ ምክኛት ነው ወይ ያፍሪካ መግስቶች።
@mynamar3984
@mynamar3984 2 ай бұрын
ኤርሚያስ ስለ ዶላር ምንዛሬ የቀባጠረው አት ገባ
@wubiyifru4928
@wubiyifru4928 2 ай бұрын
ያሳዝናል ይህንን ሁሉ ለሰራህ ጀግና እንደሀገር የከፈልነው ውለታ ይሄ መሆኑ! የሚያሳዝነው ደግሞ ከ20 እና ከ30 አመት በዋላ እስካሁን ምንም የተሻለ ተቅዋማትና የተሻለ ህብረተሰብ አለመፈጠሩ ያሳዝናል:: ኤርሚያስ ከዛሬ አስርና ሃያ አመት በፊት የሰራኸውን ዛሬ እንደ አዲስ ብትሰራ ከዛን ግዜ የተሻለ ምንም አይገጥምህም እንደውም ጉቦኝነቱና ሌላው በባሰ ደረጃ ነው ያለው:: እኛ በየቀኑ በወረዳና በክፍለ ከተማ እንዲሁም በተለያየ የመንስግስት አስተዳደር ውስጥ እየደረሰብን ነው:: አንተ ችግርና መከራ ያልበገረህ የጥንካሬ ተምሳሌት የሆንክ ጀግና ነህ አንተ በምእራቡ አለም ብትኖር ኖሮ ስንት ሀብትና ስንት ክብር በነበረህ ነበር! ምን ያደርጋል ኢትዮጵያውያን እንደአለመታደል ሆኖ ጀግኖቻችንን ገዳዮች ነን:: አይዞህ አልልህም አንተ ጠንካራ ነህ ገና የብዙ ስራ ፈር ቀዳጂ pioneer ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ! ግን ስለደረሰብህ በደልና ኪስራ ስላዘንክባቸው የህይወትህ ዘመኖች በመልካም ፋንታ ክፉ ስለመለስንልህ እንደእንድ የዚህ ህብረተሰብ አካል ይቅርታ እጠይቅሀለሁ :: ሁሉን የሚችል ሁሉን የሚያይ አምላክ በሰማይ አለ ለእያንዳንዱ እንደስራው ይስጠዋል:: እግዚአብሄር ከዚህ ወዲያ የምትሰራውን ሁሉ ያከናውንልህ !
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 ай бұрын
የቅነዋ ንግስት/የቅነዋ እመቤት/እማሆይ ገላየነሽ ሀዲስ (ኢትዮጵያዊቷ ሆሜር) የቅኔ ትምህርት የእውቀት ማሳያ ቁንጮዋ እናት የነበረች ሴቶች ከወንዶች ጋር እኩል መሆናቸውን ያረጋገጠች!
@LaLa-ul4rm
@LaLa-ul4rm Күн бұрын
ዉጭ ያላችሁ ኢትዮጵያ ዉያን በደብ ሰሙት
@gigilemma6133
@gigilemma6133 2 ай бұрын
ምን ዓይነት የሌቦች ሐገር ነው
@Sarahj962
@Sarahj962 Ай бұрын
Ermyas Amelga has scammed so many by the millions
@ናኦሚግዛዉ
@ናኦሚግዛዉ 2 ай бұрын
አሁን የምታዘበውን ታሪክ ደጋግመን ስምተነዋል። አሁን በቅርብ ቀን ሰርሰርቶ ሊያስረክብ ቃል የገባውን ምን አደረሰው????? ማወቅ የምንፈልገው እኛ ቤት ገዢዎች ይሄንን ሆኖ ሳለ ደጋግመን የስማውን ታሪክ እየቀባባችሁ ማቅረቡ ዩቲዩብ ለመስራት እና ሳንቲም ለመለቃቀም ነው። አዲሰ ምን እያደረገ እንደሆነ ምበ3 ወር ስርቶ ያስረከበው ቤት አለ? አሁንስ? እውነተኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ ይህንን ጠይቅ
@abubekermustefa-hh9uy
@abubekermustefa-hh9uy Ай бұрын
በጣም ብዙ ሚፈጥሩ ብዙ አለሙዲን መፍጠር ይቻል ነበረ አገር ሚቄይሩ ግን ካድሬ የመግስቶቹ ዘመድ መግስቱም አያሰራህም ወይ አፍሪካ
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 2 ай бұрын
From the begging I knew mr Amalga was victim a very educated person never be late to apply his knowledge to the country
@EmmyTsegaye
@EmmyTsegaye 2 ай бұрын
Btam yemgerm yemdenk sew nw
@kidistgetu4757
@kidistgetu4757 2 ай бұрын
I was а big fan of him untile i discover this vidio ... why he kept repeating the same mistakes again and again😢
@mesfinsebsibe8393
@mesfinsebsibe8393 2 ай бұрын
የስቶቹ ቤተሰቦቻችን ገንዘብ ተበልቶ ቀረ::
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 2 ай бұрын
አሁንም ሰው በላዎችየሰው ሕንፃ የሚመነጭቁ ፈጣጣ ሌቦች ወረዋታል😢
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 Ай бұрын
ወሬ አታራግቡ።ይሄ ሰው መጀመር እንጂ መጨረስ የማይችል ሰው ነው።ለተደጋጋሚ ውድቀቱ እራሱን ከመውቀስ ይልቅ ሌሎችን ሲቦጭቅ ይኖራል።አሰልቺ የሆነ ሰው ነው።
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 ай бұрын
ስብእናውን እየገነባህ ነው 😂
@ephremteklu6640
@ephremteklu6640 2 ай бұрын
የማይሰበረው
@Nejat9835
@Nejat9835 Ай бұрын
ሺዎቺን የሰበረ
@HabtamuteshomeTeshome
@HabtamuteshomeTeshome 2 ай бұрын
ጉድ እና ጅራት አለ -------? ገና ብዙ እንሰማለን አይዞ ወንድሜ
@cr-mr5th
@cr-mr5th 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ስው መሳደብ እንዴሞያ ተቆጥሮ ይሆን እንዴ???
@Joel-t9r
@Joel-t9r 2 ай бұрын
All we know the story, Eyb Mano is evil guy,
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 2 ай бұрын
ከሳሚጋር እንክዋን የስው ልጅ ስይጣንም ቢሆን ይታረቃል::
@ht9508
@ht9508 2 ай бұрын
He is koshash werada abey condam hodam
@samsonhabte884
@samsonhabte884 2 ай бұрын
እቺ ሰውዬ ግን መድሃኒቷን በጊዜው ትወስዳለች።
@addisseyoum3585
@addisseyoum3585 2 ай бұрын
Fake investment
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን 2 ай бұрын
ፀግሽ ምን ነካሕ ኤርሚያስ ግብረሰዶም አገር ውስጥ ያስፋፉ አንዱ ነው
@oursyegna7329
@oursyegna7329 2 ай бұрын
በጥራቃ
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 2 ай бұрын
This guy stoles billion dollars from lot of people
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 2 ай бұрын
Do You Have An Evidence To Say This? Please Don"t Pushed By Unconfirmed India . Give Chance to People Get Real.If You Are From Genius .
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 ай бұрын
ፋራ! እስኪ ተጨባጭ ማስረጃ አሳየን? ማሳየት ካልቻልክ መንጋ ነህ ማለት ነው!
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 2 ай бұрын
በመሰለው መጓዝ እስከመች😢
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 ай бұрын
@@fitber8413 እረኞችህ የሚነግሩህን ንገረኝ አይደለም ያልኩህ መንጋው የጠየቁህ ቀላል ጥያቄ ነው እሱም ዘረፈ ያልከውን ነገር ተጨባጭ ማስረጃ አሳየኝ ነው ያልኩህ! እኔ ኤርሚያስን በአካል አላውቀውም መፅሀፋን አንብቤ እና በስራ ከሚያውቀው ግለሰብ ጋር ያገኘኋቸው መረጃዎች ሰውየው እናንተ መንጋዎች እንደምታስጮሁት ዘራፊ ሳይሆን እስከነ ፈፀማቸው ስህተቶች ትልቅ የቢዝነስ ሀሳብ ያለው ግለሰብ እንደሆነ መረጃዎች ይገልፃሉ! አኔ እንዳንተ እረኛው ሆ... በሉ ሲባል ሆ... አልልም! አሁንም ልድገምልህ መንጋ ሆነህ character assassination ከምትሰራ ከቻልክ ማስረጃዎችን አቅርብልን?
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 ай бұрын
@@fitber8413 አባ እስኪ ላቀረብከው አሉባልታ ክስ አንድ ማስረጃ አሳየን? እረኛህ ሆ... በል ሲልህ እንደ መንጋነትህ ሆ.... ከማለት ማስረጃ አሳየን ከዛም እኛም ሌባነቱን እንግለፅ! ማስረጃ ከሌለህ ግን ተራ Character assassination እያደረግክ ስለሆነ ከመንጋነትህ ወጥተህ ሎጂካል በሆነህ Critical thinking ሰዎችን ተች! በግሌ ኤርሚያስን የማውቀው በመፅሀፉ እና ከሱ ጋር ቅርበት ካለው ግለሰብ መረጃ መሰረት ሲሆን ዘራፊ ሳይሆን እስከነ ስህተቶቹ ትልቅ የቢዝነስ ሀሳብ እንዳለው ሰው ነው! ስለ ኤርሚያስ ዘራፊነት ተጨባጭ ማስረጃዎች ካሳየኋኝ እኔም ሀሳብህን እቀበላለሁ ግን በወሬ ወሬ ብቻ እንደመንጋ አልጮህም!
አብዲሳ አጋ በ ኢጣሊያ በርሃዎች | Abdissa Aga
1:50:31
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ፈለገ አትናቴዎስ ሃይሉን አዋረደው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ  |
1:05:35
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 1,1 М.
"Meles is world class mind" Samson Mamo
16:39
@Lazafitness
Рет қаралды 7 М.
በራሪ ቅጠሎች | ሙሉ ክፍል
6:33:59
Tsegaye's Shelf
Рет қаралды 10 М.