GMM TV

  Рет қаралды 31,344

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@mestawetsamuel3272
@mestawetsamuel3272 Жыл бұрын
በዚህ ምስክርነት እጅግ በጣም ተምሬያለሁ እኔ ጴንጤ ነኝ ምስክርነት መውጣት አልወድም ምክንያቱም የሚሰጣቸውን ትራክት ሲቀዱ ወይም ሲሳደቡ ሳይ እናደዳለሁ ነገር ግን ዛሬ በዚህ ምስክርነት የተረዳሁት እግዝያብሔር ለአንዲት ነብስ ስለሚገደው የትኛውንም ፈተና አልፎ መመስከር እንዳለብኝ ተረዳሁ ። ውድ የGMM አቅራቢ ወንድሜ አና ወንድሜ ይፍሩ ጌታ ዘመናችሁን ትውልዳችሁን ይባርክ ትልቅ ምስክርነት ነው።
@abrahamb5087
@abrahamb5087 Жыл бұрын
ወንስሜ ይፍሩ የልቅሶ ዘመን አለፈ ታሪክህ በጌታ ኢየሱስ ትለወጠ:: ክብር ለኢየሱስ
@god_provides__6779
@god_provides__6779 Жыл бұрын
የአጋንንትን ስራ ያጋለጠ ድንቅ ምስክርነት ነው እንኳን ጌታ ከዚህ የጨለማ አሰራር ነጻ አወጣህ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
@mahletsisay2995
@mahletsisay2995 Жыл бұрын
እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
@TeferiHagos
@TeferiHagos Жыл бұрын
Brother Yifru, I thank the Lord because of you. What an amazing God we serve. Brother Tesfaye, thank you for this program and everything you do for the kingdom of God. As brotherly advice, I would encourage you to go to Brother Yifru this time as you have done it with other interviewees. May the Lord bless your ministry.
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
ያለፍክበትን የጨለማ አሰራር በግልፅ እና በድፍረት ለወገኖቻችን በመናገርህ እግዚአብሄር ይባርክ። ልብ ያለው ልብ ይበል ምድራችን በዚህ ክፉ ልምምድ ውስጥ ባለማወቅም በማወቅም ለብዙ ሺ አመታት ታስራለች ዛሬም እየሱሰ ክርስቶስ ብቸኛ ማምለጫ መንገድ ነው።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
AMAZING.
@hiruthayile7505
@hiruthayile7505 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ክብር ለእግዚሐብሔር ይሁን ጌታ ያመኑበት መንገድ ልብ ይነኮል 👏👏👏👏
@ethiopiawolde7069
@ethiopiawolde7069 Жыл бұрын
ከብር ለጌታ ይሁን እግዚአዘብሄር ልጆቹን አይተዉም🙏🙏🙏
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
ጌታ ድንቅ አምላክ ነህ❤
@sintayehudebebe8858
@sintayehudebebe8858 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን የታደገህ ጌታ ይባረክ
@asegedechabate
@asegedechabate Жыл бұрын
Thank you and bless you all.
@danielgari4067
@danielgari4067 Жыл бұрын
A very honest man.May God bless him!
@metizawde7557
@metizawde7557 Жыл бұрын
የቱ ጀግና ነዉ እጁን ያልሰጠ የሱስን አይቶ ያልደነገጠ ልከተልህስ ያላለ ማነዉ የየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነዉ !!!!!! ክብር ለስሙ ይሁን 🙏🙏
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 Жыл бұрын
Hallelujah. Praise the most high God.
@SamrawitMolla
@SamrawitMolla 3 ай бұрын
ሃሌሉያ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
POWERFUL.
@SleepyCosmos-lc3pc
@SleepyCosmos-lc3pc 7 ай бұрын
Egziabiher yimesgen
@GenetBirhane-l9k
@GenetBirhane-l9k Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ።ለዘለአለም ይባረክ አቶ ይፍሩን ቤታቸው ድረስ መጥቶ ፈልጎ አፈላልጎ ያገኘው ያዳነዉ ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣ ወደ ቤቱ የጠራ የመለሰ አምላክ የረዳ ንጉስ ብዙዎቹ በተለያዩ የእስራት ና በበአድ አምልኮ ስር ያሉትን ነብሳት ሰዎች ፈልጎ ወደ ቤቱ ያግባቸው ይራራላቸው በጌታ በእየሱስ ስም ነፃ ያውጣቸው አሜን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW.
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
የእግዚሐብሄር ፍቅር የተገለጠልህ ሰው ነህ በጣም ጌታ ይወድሃል
@AmanAman-dv2gj
@AmanAman-dv2gj Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጢያተኞችን ሊያድን መጣ ተገለጠ የሚለው ቃል ሰው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 Жыл бұрын
እንኳ እግዚአብሔር እረዳህ
@melattesfaye2158
@melattesfaye2158 Жыл бұрын
Eyesus yadenal Eyesus Geta new🥰
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Жыл бұрын
በርቱ ወንድሜ የመረጠህ ጌታ ክብሩን ይዉሰደዉ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@solomonkinfebertiny3895
@solomonkinfebertiny3895 Жыл бұрын
ሀጥያተኛውን እንዲሁ በፍቅር የሚያፀድቅ እግዚአብሔር ይመስገን ። እንደ ሰው ስራ ቢሆን ሞት ይቀድምህ ነበር እግዚአብሔር ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ተቀበለህ ። አሁንም በቤቱ የሚያጸናውን ጸጋ ያብዛልህ ። የጨለማ ስራ መጨረሻው ውርደት ብቻ ነው ።
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 Жыл бұрын
እውነትም ህያው ምሰክር!!!!እኔ በእውነት ከልብ ነው ያዳመጥኩት ግን የአሁን ዘመን ፕሮቴሰታንቶች ቁሰ አምላኪዎች ናቸው!!!!
@Meron-zl2iq
@Meron-zl2iq Жыл бұрын
Wedme yfru tebarek kenebetesebk
@SleepyCosmos-lc3pc
@SleepyCosmos-lc3pc 7 ай бұрын
Kibir le Iyesus yihun
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@solomonlukas6631
@solomonlukas6631 Жыл бұрын
Igziabiher besira lay new qidúsan kegil guday woxiten yegetan sira insira mekeru bizu new serategnoch gin xiqit nachew ininqa
@girmaheyi1603
@girmaheyi1603 Жыл бұрын
,እግዜብሄር ይችላል ምን ይሳነዋል
@takelegersuo139
@takelegersuo139 Жыл бұрын
ጋሽ ይፍሩ እንኳንም ጌታ ለዚህ አበቃአ ሁል ጊዜ ስላንተ ሳስብ ከጌታ ቀጥሎ ፖስተር ምንዳዬ የአንበሳ ልጅ አንበሳ ናት ሁሉ ጊዜውም ቢሆን ፖሰተር ምንዳዬን ከጌታ ቀጥሎ ልታስታውሳት ይገባል።
@hannatesfaye1749
@hannatesfaye1749 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ድስ ይላል ይፍሩ ምስክርነትህ ደስ ይላል እየሱስ ፍቅር ነው ስው ግን የእግዚ አብ ፍቅር ምን ይህል መሆኑ አልግባውም ከሀይማኖት ስለመጣ ሚዛኑ ከሁኔታ ጋር በማስተያየት ይመዝኑታል እግዚ አብሆሄር የሚጠላው ከሁሉ ሀጥያት ትእቤት ነው ።ከነሀጥያትህን የሚገድለውን ገዳዩ ትእቢትን ጥሉ ትድናላችሁ መዳን በማንም በምንም አይደለም በየሱስ በተክፈለው ዋጋ ብቻነው ጌታ የሱስ ለአለም ሁሉ ነው የተሰቀለው የሚያድነው ስንቀበለው ሀጥያታችን ስናምን ምህረቱ እንቀበላለን እን ድናል። ወንድማችንን ያዳነው ልቡ መዳንን ስለተጠማ ነው ቤቱ ድረስ ሰውች ልኮ ያዳነው ተባረክ ምርጥ ልብ አለህ ብዙ የተተወለት ብዙ ይወዳል ይላል ቃሉ ባንተ ይጠቀማል ተባረክ የእግዚ አብሄር ባርያ አልፈህ ትሄዳለህ ጌታ ካንተጋርነው ተባረክ❤
@Minyshubalcha
@Minyshubalcha 7 ай бұрын
Hi please please ask him this question for me he is hayelae gberselase ankle this guy and hayelaye mam he's sister do know?
@አለቤ23
@አለቤ23 Жыл бұрын
አሁንም ገና ጌታን አላገኘህም ።ህይወትህ ገና ሲኦል ውስጥ ነው።ምክንያቱም ከዛ ሁሉ የድግምት ጊዜያት በኋላ ሢያሠሩህ የተበሩት አጋንንቶች ወደ ንሰሀ ስትመለስ በቀላሉ አይለቁህም አይፋትሁም በስንት ፆምና ፀሎት ስግደትና ቅጥቀጣ በኋላ ነው የሚታሠሩት ።ገና ነህ ጌታን አላገኘህም በቅዱሣን ምልጃ እና ተራዳይነት ካልሆነ እኔ ሚገርመኝ እስከዛሬ ከአጋንንት ጋር ኖረህ አጋንንት እጅግ የሚጠላው ሀይማኖት አለማወቅህ ነው የሚገርመኝ
@tihutscollection5773
@tihutscollection5773 2 ай бұрын
ሰይጣን ሀይማኖትን ሳይሆን እጅግ የሚጠላው ኢየሱስን ነው
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 Жыл бұрын
I don't understand why you don't have time. Once. When he come there? Why not you cannot record one the same time? I'm tired 2 weeks.
@henokthobeKebede
@henokthobeKebede 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ዲአ
@ዲአ Жыл бұрын
ካታጎሪ ምን ማለት ነው ኦርቶዶክስ ላይ ያው ነው አልተለወትክም ብዙ ሰምቼህ ብዙ ሚዲያ ላይ ግን አሁን ያለህበት ያው ነው እዩ ጩፋ
@JerusalemJerry-r8b
@JerusalemJerry-r8b Ай бұрын
አይ ቀልድ አሁን አንተ ስራዉን ትተህዉ ነዉ ወይስ አቅጣጫ ማሳትህ ነዉ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Chapter 2 degmo be pentenet yiketlal. Bezihgnaw endawum bezu denbegna tolo new yemtagegnew. Geta ga mehed suk mehed hone zendro. Suk hedeh ke bale suku eka endemekebel malet new. Lezawm sayikefel. 😂😂😂😂😂 Ye sew lej kebad new. Ahun new habtam yemethonew be pentewotch. 😂😂😂😂😂😂
@bereabiblical7203
@bereabiblical7203 Жыл бұрын
aha. telat tenadede.
@god_provides__6779
@god_provides__6779 Жыл бұрын
የአጋንንትን ስራ ያጋለጠ ድንቅ ምስክርነት ነው እንኳን ጌታ ከዚህ የጨለማ አሰራር ነጻ አወጣህ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
@misraebrahim806
@misraebrahim806 Жыл бұрын
0000000
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
AMAZING.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
AMAZING.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
የ ወንጌላዊ እዩ ባዩ አስደናቂ ምስክርነት//Eyu Bayu
26:18
Evangelical MEDIA /Council
Рет қаралды 8 М.