GMM TV ሕያው ምስክር ክፍል 1 የታወኩ ባለውቃቢ ነበርኩ፡፡ ለአባቴ 59ኛ ልጅ ነኝ! ወይዘሮ በቀለች ሌንጂሳ

  Рет қаралды 15,772

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነኩዋን ከ እሰራት ዉሰጥ ወጡ ደሞ እንዴት የሚያምሩ እናት ናቸው ወንድምና እህት ታምራላችሁ እንኩዋን ጌታ እረዳችሁ
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ Жыл бұрын
እማይዬ ደስስስ ይላሉ ከነፀጎሮ። እኔም ውጭ ሆኜ እናቴን አስታወሱኝ የኔ እናት ምተብኞለች ለርሶ እግዚአብሔር ከስሮ እንካን አወጦት።አልልልል እድሜና ጥና ይስጦቶ የኔ እናት። እኔግን ኦርቶዳክስ ነኝ ብሆንም በርሶ መቀየር እደሰታለው እግዚያቢር ይስጦት።ወንድሞም ደስ የሚሉ ነቸው እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ወጣቱ ትውልድ እየሱስ ብቻ እንደሚያድን አያውቅም ::
@kifledamite7577
@kifledamite7577 Жыл бұрын
Glory for our God!!እንኳንም ጌታ ደረሰላችሁ/ ደረሰልን ተባረኩ::
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
እውነት ነው ሠይጣን ገዳይ ውሸታም ነው አሁንም ምድሪቷ ላይ እየሰራ ያለው የአጋንንት አሰራር የፈረሰ ይሁን 🙏
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@Mihiret855
@Mihiret855 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
ለኛስ ወደ እየሱስ ስንመጣ አናት አናቱን እየመታ እየገላገለን ነው:: የአብዘሀኛ የኢትዩጵያውያን የጤናና የበረከት እጦት ዋና ምክነየት ከቤተሰብ የሚመጣ ኮተታመ መነፈስ ነው ::እግዚአብሔር ይገልብጠው:: ጨካኝነቱ ያመለኩትን ትቶ ወደማያውቁት ልጆቻቸው የተላለፋል ::ተባረኩ GMM
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tayechh6332
@tayechh6332 Жыл бұрын
ገልማ ምን እንደሆነ ለማወቅ አልቻልኩም ነበር። በኋላ ግን ለመገመት ችያለሁ። በብዙዎች የማይታወቁ ጉዳዮች ሲኖሩ ጥያቄ ብታቀርብ ጥሩ ነበር ወንድም ተስፋዬ። ጌታ ይባርካችሁ።
@aboodawwad799
@aboodawwad799 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዷዎት
@helaftwi368
@helaftwi368 Жыл бұрын
Egziabher yibarkachihu!
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@tesfayebocho4350
@tesfayebocho4350 Жыл бұрын
እኝህ እናት አሁንም የርኩሥ መንፈስ ሥራ አልገባቸዉም ለጊዜዉ ቢላቀቁም መንፈሡ የሰለጠነ ሥለሆነ አንድ እርምጃ ተራምደወል ነገር ግን ገጠመኝ የመምህር ተሥፋዬን አበራን ቢያዳምጡ የመምህር ግርማን ፊድዮ ቢያዩ እዉነታዉን ይረዳሉ ጌታ ያመላክታቸዉ እላለሁ (አካለወልድ ነኝ)
@abinetab9093
@abinetab9093 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ማነው😂
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl Жыл бұрын
ገልማ ግን ምንድነዉ?
@bethelhemmesfin7316
@bethelhemmesfin7316 Жыл бұрын
Amen
@ruthmoya4596
@ruthmoya4596 Жыл бұрын
What is GELMA?
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
አጋንንት የሚመለኩበት መቅደስ ማለት ነው
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። እውነተኛ ሰዎች ናችሁ። ትክክል ነው የኦሮሞን ህዝብ ጭፍን አድርጎ ቂል አድርጎ ስንቱን ጨረሰ። እናንተ እስቲ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ቋራ ሂዱና የተደበቀውን ስሩን አስነቅሉት። ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረብላችሁ። ከዘላለም ሲኦል ያውጣችሁ።
@temesgenyeshua3822
@temesgenyeshua3822 Жыл бұрын
Jesus is a healer not holi water
@mathiashaile4479
@mathiashaile4479 Жыл бұрын
KIMALAM AROGIT GEDEL GIBI
@tilahuntesfaye2506
@tilahuntesfaye2506 Жыл бұрын
Minew wondime min getemeh? Mechem wuqabi amlaki honeh aydelem. Honehim kehone amlit. Seytan atfi new ayalemam.
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
እግዚዮ ለአንተ😢
@wegayehugetu5365
@wegayehugetu5365 6 ай бұрын
Ebakeh Wendme endih aybalem Mihretu yibzaleh.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 40 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 12 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 865 М.
GMM TV መነጠቅ የሚሆነው መቼ ነው? Part 2
31:17
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 1,9 М.
በቀጣይም የሚያዙ አሉ
49:40
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12