GMM TV : ማራናታ# ከኢራን ህዝብ 1 ሚሊየን ወደ ክርስትና ፈለሰ!

  Рет қаралды 14,454

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер
@Afiinifo
@Afiinifo 5 ай бұрын
እሰይይይይ ሀሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ጌታ ሆይ ስለዚህ ብዙ ምሥጋና አቀርባለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shewaaweke9723
@shewaaweke9723 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለዚህ ብዙ ምሥጋና አቀርባለሁ
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 5 ай бұрын
ወንድሜ መሳይ አለማየሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ ጌታ ሊመጣ ለሊቱ ሊነጋ የሰአት ጊዜ ላይ ነው ያለነውና እንዘጋጅ የተዘጋጀ ሊነጠቅ ሊሄድ ነውና ከምንም ነገር በላይ ጌታ አንደኛና ቅድሚያ ይሁንልን ጊዜአችንን የሚወስድብን ነገር ቢኖር ጌታ ብቻ ይሁን ሁሉ ሊያበቃና ሁሉ ሊጠቀለል ነውና ቅዱሳን እንበርታ እንትጋ በቅድስናና በፅድቅ እንኑር ተባረኩ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና
@AlmazKebede-yk5pn
@AlmazKebede-yk5pn 5 ай бұрын
መሳይ ተባረክ ስወድህ❤❤❤🎉🎉
@Makda-f9f
@Makda-f9f 5 ай бұрын
ጥሩ መልእክትነዉ ተባረኩ
@Samigizaw-ql5xl
@Samigizaw-ql5xl 5 ай бұрын
ጌታ አሁንም ብዙ ምርኮ ይሰጠናል
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@almazteklesenbet6562
@almazteklesenbet6562 5 ай бұрын
Thanks!
@BeteLhem-j8z
@BeteLhem-j8z 5 ай бұрын
Geta yimesgen ❤❤❤❤
@romanabdissa2667
@romanabdissa2667 5 ай бұрын
ጌታ ይመስገን እግዚአብሔር አለምን በልጁ ሊጠቀልል ነው ንቁ ተዘጋጁ ንስሐ ግቡ
@aynalemtadesse9760
@aynalemtadesse9760 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን::
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 5 ай бұрын
በዘለዓለም እቅዱ ዉስጥ ያሉ ሁሉ በ ክርስቶስ እየሱስ በማመን ይድናሉ
@getetedla7469
@getetedla7469 5 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ።
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 5 ай бұрын
እሰይይይይ ሀሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንን❤❤
@meseretgemechu8895
@meseretgemechu8895 5 ай бұрын
ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 ай бұрын
Amen!
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ይህ የእግዚአብሔር የማዳን ግዜ ነው፣ሰራተኞች እንድንሆን በተጠራንበት እንድንቆም መንፈሱ ያግዘን።ተባረኩልን።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 5 ай бұрын
ይገርማል
@HelenEshete-li3hs
@HelenEshete-li3hs 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ እየሱስ ያድናል ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 5 ай бұрын
Geta howye semih yekber 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ManeWo
@ManeWo 5 ай бұрын
ወንደሜ መሳይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
@jesuslove8714
@jesuslove8714 5 ай бұрын
Halleluja halleluja ❤❤❤❤❤
@TadeseRahel
@TadeseRahel 5 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤
@feyisabedada7537
@feyisabedada7537 5 ай бұрын
Maranata!
@MiranAbayna
@MiranAbayna 5 ай бұрын
ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@hirutmuluneh6144
@hirutmuluneh6144 5 ай бұрын
ደስ የሚል ዜና ጌታ ይባርካችሁ
@metafriyaawel
@metafriyaawel 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከፍብለህ ታይ ዒራን ላይ ወንጌል
@getachewbefirdu9112
@getachewbefirdu9112 5 ай бұрын
Glory be to our father God in the name of Jesus Christ !!!
@alemzewd8196
@alemzewd8196 5 ай бұрын
እሰይ እሰይ ክብር ለየሱስ ይሁን እኛ ዝም ብንል እራሱ እየተገለጠላቸው ወደመንግስቱ ጠራቸው እልልልልል ሲኦል ባዶ ይሁን እኔ ለሀገሬ ህዝብ ብቻ ነበር የምፀልየው ስላልገባኝ ደስ ሲል
@yemisrachfeseha9995
@yemisrachfeseha9995 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የምታሳዩን ሁሉ የጌታን ምፃት የሚያስናፍቅ ነገር ነው ነገር ግን የኔ አስተያየት ድግግሞሽ ቢቀር በ You Tube ዘመን ያለፈንን መከታተል እንችላለን እኔ የማራናታ ፕሮግራም በ ኤልሻዳይ በኢቫንጀሊካል አሁን ደግሞ በ ጂ ኤም ተቪ እከታተላለሁ ከላይ በጠቀስኳቸው ሚዲያዎች ሲተላለፉ የነበረው አሁን አንዳንዶቹ እየተደገሙ ስለሆነ ድግግሞሹ ቢቀር እላለሁ አመሰግናለሁ!!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ermiasnigatu93
@ermiasnigatu93 5 ай бұрын
Maranatha!
@melkamusonko
@melkamusonko 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይህ ታዓምር ነዉ
@አይደለም
@አይደለም 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 5 ай бұрын
እንድ ሚልዮን ነብሳት በመዳናቸው እግዝእብሔር ይመስገን ገና ብዙ ወደበረቱ ይመጣሉ ክብር ለመድሃኔዓለም ይሁን ምክንያቱም አምላካችን የአሸናፊዎች አሸናፊ ነውና
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
ያድናል ይታደጋል ገና ምድር ሁሉ ለእየሱስ ይገዛል
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 5 ай бұрын
ለህዝቡ የራራ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ❤❤❤
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 5 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 5 ай бұрын
Haleluya Haleluya Haleluya Haleluya Haleluya Haleluya Haleluya Haleluya Haleluya Haleluya jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now!
@manalebishwolde2999
@manalebishwolde2999 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አዘጋጀን አትጋን።
@Makda-f9f
@Makda-f9f 5 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለየሱስ ስይሁን
@TARIKUMATHEWOS-r2g
@TARIKUMATHEWOS-r2g 5 ай бұрын
❤❤❤
@JesusMyHealer
@JesusMyHealer 5 ай бұрын
Glory to the Lord of lords Jesus Christ! Every nation will surrender to King of kings.
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 ай бұрын
አዉ እዉነትነዉ የሞተ መግሲትም ተናግሩዋል 3መሲክድ ተዘግተዋል
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 5 ай бұрын
አይ ጴንጤ በአሜሪካን እርዳታ ሀይማኖት ሲመሰረት እንደዚህ ያደርጋል አሁን ኢራን በጦር አቅም እና የቀይ ባህር የበላይነት ስትቆጣጠር አሜሪካ በጴንጤ በኩል ኢራን ጴንጤ ሆነች ጀመራቹ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ሀይ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 ай бұрын
አዎ እራን በየቀኑ እየወጡነዉ 3መሲክድተገዘግቶዋል ዱባይም እየወጡነዉ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል
@jesuslove8714
@jesuslove8714 5 ай бұрын
Elllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ifatawi8112
@ifatawi8112 5 ай бұрын
ወደየት ገባችሁ እነ አጅሬ።
@mountgarambamedia985
@mountgarambamedia985 5 ай бұрын
JESUS IS SAVIOUR, AMEN!
@amaamm5575
@amaamm5575 5 ай бұрын
ሲጀመር ኢራን ሙስሊሞች አይደሉም ሸአ ይሻላሉ ካፊሮች ናቸው
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 5 ай бұрын
ምነው አርዕስቱ ሌላ የምታወሩት ሌላ
@samuelfiga
@samuelfiga 5 ай бұрын
maraaanata geta iyesusi tolo naaaaa
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 5 ай бұрын
Ewnt nw Jesus Christus yerdan
@helina5990
@helina5990 5 ай бұрын
ወደ ክርስትና መምጣታቸው ጥሩ ነው ነገር ግን የትኛውን ክርስቶስ ተቀበሉ ? 1) ቀይ ጥጆች የተወለዱለትን ክርስቶስ 2)የስጋ ወንድም እህት ያለውን ክርስቶስ 3) ብቸኛውን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑዔልን ?
@belaynegash6550
@belaynegash6550 5 ай бұрын
የሆንሽ የተረት እናት
@prabdantube3827
@prabdantube3827 5 ай бұрын
ምርጥ ጥያቄ ጠይቀሻቸዋል እንደሰማሁት 3ኛውን ነው እየተቀበሉ ያሉት ያው የጴንጤ ነገር ጩኸቴን ቀሙኝ አይደል ልክ ጴንጤ እንደሆነ አድርገው እኮ ነው የሚያወሩት ባልጠፋ ሃይማኖት😅
@belaynegash6550
@belaynegash6550 5 ай бұрын
@@prabdantube3827 ኢየሱስ አይማኖት ሊመሰርት አልመጣም
@AbebawAdem-b9f
@AbebawAdem-b9f 5 ай бұрын
ሌላ ዜነ መዘገብ ለምን አስፈለገ ?ከወንጌሉ ውጭ ወደ ውጪ
@vo_6461
@vo_6461 5 ай бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜😶‍🌫️
@elhamworku198
@elhamworku198 5 ай бұрын
ድሮም ክርስቲያ ይሁዳ አላቸዉ ።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ጴንጤ መናፍቅ የተባላቹሁ ቀጣፊዎች መጀመሪያ እስቲ እናንተ እራሣቹሁ ከሉሲፈር አጫፋሪነት ተላቀቁና ታዩ የጌታን ስም በማይሆን ቦታ ላይ ደጋግማቹሁ በመጥራትና በማንሣት ፈጣሪን በጭራሽ ማታለል አይቻልም ለማንኛውም የፍርድ ቀን አፍንጫቹሁ ስር ደርሷል ታዩታላቹሁ በቅርቡ የሚሆነውን
@belaynegash6550
@belaynegash6550 5 ай бұрын
የዛኔ አንተ በሲዖል ነህ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
@@belaynegash6550 ማን ሲኦል ውስጥ ሲጮህ እንደሚታይ ታዩታላቹሁ በቅርቡ አትቸኩሉ እናንተ ከይሲ ውሾች
@futftghdt
@futftghdt 5 ай бұрын
እንኳን ኢራን እስራኤል ላይ ኢስላም የሚሆን ቁጥር እየጨመረ ነው ። የውሸት ዜና ማንን ለማስደሰት ነው
@user-hh3tn3cs6
@user-hh3tn3cs6 5 ай бұрын
አንተ አልህ ???
@SolomonAstatkie
@SolomonAstatkie 5 ай бұрын
ጅሎች ።😂 እኛ ምንአገባን
@አይደለም
@አይደለም 5 ай бұрын
ማን ጠራቹ
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 5 ай бұрын
Sewye man terah
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 ай бұрын
እዉነትነዉ የሞተ የእራንመግሲትም ከአፉሰምቻለዉ ዘረአመትም 10000 ሰዉነዉ በአንድቀን መሲክድ ዘግቶ ወጡ አዉንግን3መሲክድተዘጋ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 5 ай бұрын
ካላገባን ለምን ቁጭ ብለህ ታፈጣለህ
@yemisrachfeseha9995
@yemisrachfeseha9995 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የምታሳዩን ሁሉ የጌታን ምፃት የሚያስናፍቅ ነገር ነው ነገር ግን የኔ አስተያየት ድግግሞሽ ቢቀር በ You Tube ዘመን ያለፈንን መከታተል እንችላለን እኔ የማራናታ ፕሮግራም በ ኤልሻዳይ በኢቫንጀሊካል አሁን ደግሞ በ ጂ ኤም ቲቪ እከታተላለሁ ከላይ በጠቀስኳቸው ሚዲያዎች ሲተላለፉ የነበረው አሁን አንዳንዶቹ እየተደገሙ ስለሆነ ድግግሞሹ ቢቀር እላለሁ አመሰግናለሁ!!
@BesatuArega
@BesatuArega 5 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН