GMM TV ህያው ምስክር ክፍል 2 ባሌን አሳልፈው እኔን ከቦሌ መለሱኝ kefele 2

  Рет қаралды 22,947

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@EkramKedir-th2ix
@EkramKedir-th2ix 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ወደ ፍቅሩ ልጅ መንንግት ላፈለሰን። አቤት ፍቅሩ አቤት ምህረቱ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው። በውድ አንድያ ልጁ ደም ለኔ ለማይገባኝ ቤዛ ለሀጥያቴ ስርየት ላደረገልኝ አመሠግነዋለሁ ። የጌታችን አባት አና አምላክ ስምህ ይባረክ።
@MerryJesus-ps5it
@MerryJesus-ps5it 11 ай бұрын
አንቺም በርቺ ኢክሩ❤❤❤
@GirmachewAyalew
@GirmachewAyalew 4 ай бұрын
Ekram dase belogle geta yerdashe
@Musa-r1w
@Musa-r1w Жыл бұрын
ይህችን ልጅ ጌታ ይባርክሽ ከማለት በላይ ያለችበትን ሁኔታ ጠይቃችሁ በሚያስፈልጋት ነገር ሁሉ ከጎኗ ቆማችሁ አገልግሎቷን ደግፉ በረካ ሁኑ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ምስክርነት እና ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 Жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም የጌታ እጅ የተገለጠበት ምስክርነት ነዉ። ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
@SebleMulatu
@SebleMulatu 9 ай бұрын
የጌታ ስራ ድንቅ ነው ❤አቻን ያገኘ ጌታ ሁሉን ቤተሰቦችሽ ያግኝ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Жыл бұрын
ሰዓዳን ያገኛት ጌታ ለዘላለም ይባረክ !
@lilytadesse
@lilytadesse Жыл бұрын
I wish somebody gives her a tv program so that she can share the gospel in her language!!
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
ባለ ቲቪዎቹ ክርስቶስን ትተው በሱፍና በተለያየ ፀጉር አቆራረጥ ራሳቸውን ነው የሚሰብኩት
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 11 ай бұрын
እነሱን ትተን ጂምም እራሱ ​@@Lore9072
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይችላል በተለያዩ አለማት ያላችሁ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እረፍት ሰላም የሌላችሁ እየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉ እርሱ ያሳርፋቹሃል ሰላም ይሰጣቹሃል
@Senait-q1u
@Senait-q1u 11 ай бұрын
ምን ብዬ እንደማደንቅሽ አላቅም ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ የረገጥሽውን ሁሉ ውረሺ
@teklewgiorgis8111
@teklewgiorgis8111 Жыл бұрын
እውነትም ህያው ምስክር ጌታ ስም ለዘልአለም ይባረክ
@AyinalemTaye-u7x
@AyinalemTaye-u7x Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክሽ ዘር ማዘሮችሽን ውረሽ ሞገስን ይስጥሽ ።
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 Жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ድንቅ ነው በፍቅር መሰብሰብ ሲችልበት የእኔ ጌታ እንኳንም አገኘሽ ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤❤
@tafeseworkgeletu9799
@tafeseworkgeletu9799 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ።ዘመንሽ ይባረክ እህቴ!!
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ትልቅ ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው ❤
@zerogaming1554
@zerogaming1554 Жыл бұрын
ለጌታ ምን ይሳነዋል?ገና የኢየሱስ ታላቅነት ባንቺ ይገለጣል በርቺ እህቴ ❤❤🎉
@mubenatanim4686
@mubenatanim4686 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሰዓዲ እህቴ..... እኛንም ጌታ እንዲህ ነው በድንቅ አጠራሩ የጠራን. ቅዱስ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ዉድ ጌታ!!!!!
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው። የተባረክሽ ሴት። ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ እኮ ድንቅ ጌታ ነው !! እንዴት ,ለምን እያልን በዙ ,በዙ እንጠይቃለን እግዚአብሔር ግን ገና በእናታችን ማህፀን እያለን አዋቂ ነው !!! በእውነት ጌታ እየሱስ ዘመንሸን በእጥፍ ይባረክ ❤️❤️❤❤❤ "እግዚአብሔር ለዘላለም ሉዓላዊ ነው !!!!!!😇😇😇😇😇😇❤️❤️❤️❤️❤️
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 11 ай бұрын
What a beautiful testimony. Thank you for inviting her to share her story!❤
@kassywedajo3077
@kassywedajo3077 Жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ !!! እንኩዋን ጌታ እረዳሽ እህታችን !!! የሚገርም ምስክርነት ነው !!!!!
@AfricaAkmel
@AfricaAkmel 4 ай бұрын
ከብርሃን ወደ ጨለማ አላህ ይጠብቀን
@responserehabilitation123
@responserehabilitation123 11 ай бұрын
›እንደ እየሱስ ያለ ማንም የለም፤፤ ሕዚቡን ያለምሰክርነት የማይተው ሲሙ ይባረክ፤፤
@Selamawit-d2c
@Selamawit-d2c Жыл бұрын
አንቺ ጌታ የረዳሽ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመንሽ በክብር ይለቅ አሁንም ለምልሚ ያከበርሽው ጌታ ታማኝ ነው እየሱስ ጌታ ነዉ ሀሌሉያ
@djseg-eb3xl
@djseg-eb3xl Жыл бұрын
ጊታ ብርክ ያርግሽ አትጠገቢም እንችን ያገኝሽ እየሱስ ሑሉን ያግኝ እንወድሻለን
@Gelane1
@Gelane1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባር ክሽ አሁንም ብዙዎቹን ያስወርስሽ እኔም እወርሳለሁ የወጣነው ለማስመለጥ ነው። ወንድማችን በርታ አጠያየቅህ ድንቅ ነው።
@SelamPeace-k2l
@SelamPeace-k2l 10 ай бұрын
ስላንቺ ጌታን አመሰገንኩ😢❤🙏
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 11 ай бұрын
እህታችን ሳኣዳ ዘመንሽ ይባረክ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
🙏🙏🙏👉👉የመታሁባት ቸርች ብየ ሂጀ ጌታ እየሱስን ተቀበልኩ አለኝ"🎉🎉🎉የሚገርም ምስክርነት
@hailuergero5950
@hailuergero5950 11 ай бұрын
በርቺ ጽኝ ቁም ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
በዉነት የሱሰ ፍቅር የገባሽ እህቴ መንፈሰ ቅዱሰ የወረሰሽ ንግግርሽ እንዲት ደሰ ያሰኞል።
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤እህታችን በርቺ ኢየሱስ በሩ እኔ ነኝ ብሏል ዮሐ 10-10 እንኳን ኢየሱስ ተገናኜሽ ሀሌሉያ
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Жыл бұрын
Praise the Loving and kind Lord!!
@hailuergero5950
@hailuergero5950 11 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ይህንና ያን ያንም ያደርጋል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@LemmaDesalegn-ht4zw
@LemmaDesalegn-ht4zw 7 ай бұрын
Igziabiher yibarkachu. Betam desi yimil misikrinet nw
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነዉ ጌታ ይጠብቅሽ ይባርክሽ።
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee Жыл бұрын
Amén be eysuse sem Amen hallelujah 🎵🎵🎧🎤❤
@sultanmuhe5959
@sultanmuhe5959 Жыл бұрын
እየሱስንና እናቱን የፈጠረ እምላክ ይባረክ።
@genetgkiros8746
@genetgkiros8746 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኪ በነገር ሁሉ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 Жыл бұрын
May God bless you❤ I am blessed by your testimony.😊
@ruthmekonnen2192
@ruthmekonnen2192 Жыл бұрын
What a testimony God is Good all the time
@misganamedhanje5437
@misganamedhanje5437 11 ай бұрын
Amen Adman yha ki
@elseweddddy5036
@elseweddddy5036 Жыл бұрын
Wow በጣም የተነካሁበት ምስክርነት ነው
@DonaldJPutin5
@DonaldJPutin5 11 ай бұрын
God bless you🙏!
@emebettilahun4104
@emebettilahun4104 Жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@ethiopiaethiopia8110
@ethiopiaethiopia8110 Жыл бұрын
Hallelujah ❤️ ❤️ ❤️
@meketeseifu5323
@meketeseifu5323 Жыл бұрын
God bless you
@fanabaire2247
@fanabaire2247 Жыл бұрын
ተባረኪ።❤❤❤🎉🎉🎉
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 Жыл бұрын
God bless you 🙏 🙏 🙏 🙏
@BeziBe
@BeziBe 11 ай бұрын
ትባረኪ እህቴ
@yohanneslarago9396
@yohanneslarago9396 11 ай бұрын
Praise God.
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
ስደትን አሰባችሁ ወታችሁ ወደ እየሱስ ለመምጣት ምክነየት ለሆናችሁ አጋጣሚ እግዚአብሔር ይመስገንኀ🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ::🙏🙏🙏🙏 ምን ነክቶሽ ነው አሉኝ የነካኝ ጌታ ነው :::
@frehiwottsige6774
@frehiwottsige6774 Жыл бұрын
,ደስ ሴል ተባረኪይ
@fikreharkota
@fikreharkota Жыл бұрын
ተባረክልን
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Жыл бұрын
Wow amazing!
@wubitutezera5557
@wubitutezera5557 Жыл бұрын
ተባረኪ ለበረከት ሁኚ።
@FikerYibeltal-s4g
@FikerYibeltal-s4g 11 ай бұрын
ዘርማንዘርሽን ያሶርስሽ እህቴ ተባረኪ
@etalemtamrat
@etalemtamrat Жыл бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር አሜን❤
@genetgirma1056
@genetgirma1056 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እህታችን ሰአዳ በደምህ ሸፍናት።
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
Geta yebarekshi wongeli yaskfelali
@saraassefa9561
@saraassefa9561 Жыл бұрын
God Bless You!! tebarekiy!
@abrhamambole1733
@abrhamambole1733 11 ай бұрын
ሰዓዳ እንዴት ነሽ? ደህና ነሽ ወይ? እኔ አብርሃም አምቦሌ ነኝ አንቺ አዋሳ በነበርሽበት ጊዜ የአዋሳ ሕ/ብ/ ቢ ኳይር ጊታር ተጫዋች የነበርኩ ማለት ነው። እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አደረሰሽ።
@Hyababraham-c3u
@Hyababraham-c3u Жыл бұрын
God bless you My dear ❤
@shiferawfeyissa9876
@shiferawfeyissa9876 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ጌታ የሱስ ይባርክሽ
@rahelmekonnen3110
@rahelmekonnen3110 Жыл бұрын
Enkuan geta Asmeltesh Tibarki
@kennedyabraham2013
@kennedyabraham2013 Жыл бұрын
ተከናወኝ ያአባቴ ልጅ ሰአዳ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
Wow beautiful testimony be blessed ✝️🙏🏽👏❤️
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 Жыл бұрын
Seadiye blessed❤❤❤
@tsegakesete155
@tsegakesete155 Жыл бұрын
Blessed ❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤❤ተባረኪ
@AbdiFayisa-m9x
@AbdiFayisa-m9x 10 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berukasfaw906
@berukasfaw906 11 ай бұрын
Geta abzeto yibarkesh
@mihretuadane1238
@mihretuadane1238 Жыл бұрын
geta yibarkish
@BontuDebla
@BontuDebla 11 ай бұрын
ይህን ምስክርነት ሰምቼ ምርጫ አለ ወይም ተመርጠን ነው ከሚሉት ወገን ልሆን ነው።ይህ ካልተመረጥክ እንዴት?? ሚገርም ምስክርነት
@TayeTariku-p5c
@TayeTariku-p5c Жыл бұрын
Ewunet geta edet tamaghi new enmen eji mnm kegeta ayileyenm
@Sophiawoldu
@Sophiawoldu Жыл бұрын
Geta abzito yibarkish Wude! Ahunim abri! Lebzu sewich medan miknyat yargish! Birikkkk bey!
@ezanateferi346
@ezanateferi346 Жыл бұрын
Hi sada selame lanhe yhun from canada awekshnge gezahegn nge edte lagneshe Toronto New yalhut yelayhuesh desblognal
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
ያቀረቧትን ሰዎች መጠየቅ ይቻል ይመስለኛል
@ruthmekonnen2192
@ruthmekonnen2192 Жыл бұрын
Seleko eko ezi video lay ale brother
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
GETA abezito yebarekshi
@gezahegnnigussie124
@gezahegnnigussie124 11 ай бұрын
Betam des alegn
@ephremkebebu4596
@ephremkebebu4596 Жыл бұрын
Amen
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
ተባረኪ❤
@FitsumkebedeRoba
@FitsumkebedeRoba 10 ай бұрын
Geta ymesgen🙏
@Iamblessedman
@Iamblessedman Жыл бұрын
“በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።” - ዘዳግም 32፥10 ድንቅ ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ራሱን ያለምስክርነት ያልተወ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Жыл бұрын
Bless you
@SelamPeace-k2l
@SelamPeace-k2l 10 ай бұрын
Utube ሊንክዋ ለምን አላስቀመትክልንም
@maranata1484
@maranata1484 11 ай бұрын
እህቴ የሶማልኛ መዝሙሮችሽን የት ነው ማግኘቶ ምችለው? Utube lay ale?
@wubitutezera5557
@wubitutezera5557 Жыл бұрын
መልካም ይሁልሽ።
@edenaraya8849
@edenaraya8849 Жыл бұрын
Eysus Geta newu srawu dnk newu kbr hulu legzabher yhun
@SelamPeace-k2l
@SelamPeace-k2l 10 ай бұрын
በምን አይነት ሂወት ውስጥ ነው ያለቺው አሁን??😢❤
@sintayehugselasse6089
@sintayehugselasse6089 Жыл бұрын
የሚገርም ማዳንነው ያገኘሽው አንቺ እየመሰከርሽ በመንፈስ እምላነበር
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
ጌተ እየሱሰ ያሳርፍል መንግሥት ሰማይ የሜገባዉ እየሰሰን መቀበሌ ነዉ ሌላ መግቤያ የለም ሰይጣን ዉሸታም ነዉ ሀይማኖት አትቀይር ይላል እባካች ቅመሱ የእየሱሰ ፍቅር።
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 11 ай бұрын
ግን አሁን ያችበትን ብታስታውቁ ጥሩ ነበር
@AbebechAnbese
@AbebechAnbese Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@AynalemFetene
@AynalemFetene Жыл бұрын
@Ev.johnkebedemekuria2340
@Ev.johnkebedemekuria2340 Жыл бұрын
ዝማረዋን ሁሉ በዬቱብ ላይ እድጫን ብታደርጉ?
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Please? Can you??
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited Жыл бұрын
Has she received compensation from Kenya Airways for her husband's death?
@Nawal04
@Nawal04 Жыл бұрын
ውሸት ፈጣሪ ፊት ከባድ ቅጣት አለው በተለይ በአለሙ ጌታ ላይ ሲሆን !!!
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 42 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.